በተኛንበት ድንጋይ ይዘንብ ነበር /part one/ Testimony አስደናቂ ምስክርነት
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 #Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial
@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 #Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_
Пікірлер: 240
እኔ የሰዉ ቤት ሰራተኛ ነኝ ምሳ እየሰራሁት በማዳመጫ እያዳመጥኩት ነበር ንፋሱም ለየት አለብኝ ፀሀዩዋም ተለየችብኝ የሚለዉን እየሰማሁት በማስኮት ወደጓሮ ተመለከትኩኝ የሆነ ሸዉዉዉዉ የሚለዉን ንፋስ አየሁና ደስስስስ የሚል ነገር ዉስጤን ሞላዉ ብቻዬ መንፈስ ቅዱስን ደጋግሜ ተጣራሁኝ እስካሁን ያ ደስታ በዉስጤ ቀርቷል😢😢😢😢
@Encounter_
11 ай бұрын
እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ እንኳን መንፈስ ቅዱስ ደስ አሰኘሽ። thank you for watching
@KeneanMinshr-ql6zc
10 ай бұрын
ለወደደን ለጌታ ክብር ይሁን አሹ
@misrakkassa1934
3 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ! አሁንም የጌታ ደስታ ይብዛልሽ!❤
@selijesuslove7925
2 ай бұрын
,wow❤😂😂😂🎉🎉oh Jesus🙇🙋
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ነውpart two ለመስማት ጏጏሁ እኔ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ወንድሜ አንተን የረዳህ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ይርዳኝ❤❤❤
@maranata1484
6 ай бұрын
በሮ ፈጥነህ ወደ እየሱስ ና የመዳን ቀን ዛሬ ነው።
@user-cj5wj1td8s
3 ай бұрын
አሜን።
አቤት እንዴት ይገርማል ስንት ግዜ ሰማሁት የጌታ ድንቅስራ ነፍስም አልቀረልኝ ጌታ ይባረክ ድምፅ ብትጨምሩበት
@Encounter_
11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን። ድምጽ እናስተካክላለን።
ይሄንን ታሪክ ከአመታት በፊት ከራስክ አፍ እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት ያኔ ስትነግረኝ ነፍሴ ክብሩን አበዝታ ትጠማ ነበር ዛሬም እንደገና ስሰማው ሌላ የመንፈስ ርሀብ ውስጥ ከተትከኝ ። የኛ አምላክ ህያው ነው!! በወጀብና በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው
ባባዬ ይሄ ነገር ከኔ ህይወት ጋር የሚመሳሰል ነገር ነው እኔ እርዳታችሁን እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ በጌታ ከልቤ ነው የምለምናችሁ የሰውየውንም አድራሻ ብትሰጡኝ ወይ ቁጥሩን በጌታ እማፀናችኋለሁ even university እጁን ስራውን ያሳየበት ጌታ it's the same.... እባካችሁ
I know Eyuel, he is a good friend of me and his Spirituality is immense. When I was in first year college he gave me a message from the Lord. After five years later the message exactly happened as he told me. Praise God for God’s anointing and Gentle Spirit over your life. Jesus is real!
እዮ ስላየዉህ ደስብሎኛል አቃቂ አድቬንቲስት ስማር ነዉ የማዉቅህ fellow ላይ ተጋብዘህ ትመጣ ነበር ጌታ ኢየሱስ በአንተ ዉስጥ ሆኖ ብዙኦቻችን አፅናንትዋል ፣መክርዋል፣ገስፅዋል ጌታ ስሙ ይክበር ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን
❤ OMG ነብስም አልቀረልኝ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል: ይሄን አይነት ምስክርነት የማውቀው ቀጠናሁለት ሙሉወንጌል የመሰከሩት የአበባየሁ ቤተሰብ ነበር ❤ ጌታ ይጠብቅህ
@Encounter_
11 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
አባ አባባ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አልልልልልልልልልል ክብር ክብር ይሁንልህ ።ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል🙌🙌🙌🙌
@Encounter_
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
አቤት ምህረት የበዛበለት እንደኔ ያለ ማነው ተባረክ
@Encounter_
3 ай бұрын
Praise God
ያሳለፈክ!!!! የረዳክ !!!!ሞገስየሆነህ !!!የልብ የሆነ ጌታ መከራን !!!ችግርን !!!ውጊያን !!!ያሸነፈልህ መንፈስ ቅድስ የተባረከ ይሁን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ 👏💝👏
@Encounter_
22 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
Wow የቅርብ አምላክ እንዴት ድንቅ ነው ጌታን የሚያስናፍቅ የእግዚአብሔር ክብር በሰው ህይወት ሲገለጥ
እውነት ነው ወንድሜ ትክክል ነው የተናገርከው እኔም አንድ ግዜ የጎረቤት ሰዎች ቤት በድንጋይ ቤታቸው ሲደበደብ ሁለቱ ልጆች ከናትየው ተለይተው በጌታ ናቸው በጣም ጣራው በትልልቅ ድንጋይ ይመታ ነበርለ3ቀን ጠርተውኝ ከፀለይኩ በኋላ ያድብደባ ጌታ መንፈሱን መታው ጠላት የጌታ የሆኑቱን ገና የጠፉትን ጠላት የዋጣቸውን ታስመልሳለህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@Encounter_
22 күн бұрын
አሜን
Holy Spirit the Sanctifier, the Helper, Comforter, the Giver of graces, he who leads persons to the Father and the Son🥰❤️🥰🙏
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God
ዋው የጌታ እጀ እንደት የምያስድንቅ ነው ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ አሁንም ጌታ ባተ ላይ ክብርን ይግሌቅ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@Encounter_
9 күн бұрын
አሜን
እግዚአብሔር ሁሌም ያስገርምል አቤት የምህረት ብዛት አቤት ጌታ
@Encounter_
11 ай бұрын
ጌታ ይባረክ።
በዚህ ደቂቃ 15:10 ላይ የሚናገረውን ነገር ብዙዎቾ ሲናገሩት ሰምቻለው። ሰዎች ጌታን ሲቀበሉ በመጀመሪያ የሚያስተውሉት የተፈጥሮን ውበት ነው። ይህንን ሁኔታ በአገር ውስጥ አንዳንዶች: የውጭ ሰዎችም ዩትዩብ ላይ ሲናገሩ ሰምቻለው። መሳጭ ምስክርነት ነው። ተባረክ ኢዩ።
@Encounter_
10 ай бұрын
Thank you for watching
Please work on the sound (volume). God bless you!
@Encounter_
11 ай бұрын
Working on it! Thank You for watching.
@harryy0bvious
11 ай бұрын
I agree
@abigailyegeta9975
11 ай бұрын
Was going to say the same..
@user-nb6xp2wm2j
10 ай бұрын
Me too.
BTW, I always like the background piano!
😢😢😢😢 አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ ጋድኛዬ ቤት የአውታሩን መዝሙር ሰምቼ ልቤን ከኢየሱስ ፍቅር ይዞት እያለቀስኩ የንፋሱ ሽውታ በደስታ ልቤን እየምለው ሀሴት አደርግ ነበር መንፈስ ቅዱስ ሆይ ዛሬም በደከማው ልጅህ ላይ እንደገና ና 😢😢😢😢😢😢 አዲስ ሰው አድርገኝ የመኖሬ ትርጉም አንተ ነህና😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለአለም ያዉ ነው
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@cherinetshambel4972
11 ай бұрын
amen
@blenmamoye1723
11 ай бұрын
Amen
ወድሜ❤❤አተተጠራሕ፡እኮን፡ደስአለሕ፡ያልተጠሩ፡ብዙናቸዉ፡የጠራሕ።፡ይባረክ።
ተባረክ ወንድሜ ምስክርነትህን ስለአካፈልከን ጌታ መልካም ነው ተባርከንበታል
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank You for watching
አለቱ ላይ ትክል የሚያደርግ ምስክርነት አቦ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ ያባቴ ልጆች❤
@Encounter_
10 ай бұрын
Amen 🙏
Oh My! This was so powerful, I heard it in tears.
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God
ይሄን ምስክርነት በቀን ሶስት ጊዜ አየዋለሁ ሁሌ ጥማት ይለቅብኛል። በምን ቃላት ልናገር ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አንተ ላይ ያለው የጌታ ኢየሱስ ፀጋና ሰላም በሁለችንም ላይ ይደርብን።
ዋው አንዴት ደስ ይላል ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ተባርከሃል ተባረክ❤
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
እየሱስ ጌታ ነው የሚገርም የሚደንቅ ድንቅ ምስክርነት የጌታዬ የአምላኬ እጅ የታየበት ኦፍ ጌታ ይባረክ
hmmm አሜን የእዮኤል አምላክ እርዳን🙏🙏
Second time I’m hearing this testimony wow Holy sprit I’m blessed 😇
ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው❤
@Encounter_
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Wow!wow!wow! I have no word to say except giving glory to the sovereign God. I can’t wait to hear part 2. Let all be to His Glory.
Wow this is amazing testimony God bless you. I what see you Lord 🙏🙏💖
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ program በጣም እየተባረኩ ነው ይብዛላችሁ
@Encounter_
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን
What a beautiful testimony! Thank you for sharing.
@Encounter_
11 ай бұрын
Glad you enjoyed it!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።ዋው ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ድምጽህ ግን በደንብ አይሰማም ።በተረፈ ቀጣዩን we will wait for you hopefully! May God of heaven bless you more and give you wisdom Knowledge and understanding! ድንጋይ ይወረወር ነበር የሚለው ታሪክ።2004 አከባቢ እኔም የአባቴክርስትና አባት ሞቱና ሚስትይቷ ቀረች መካን ነበሩ በእድሜም የገፉ ናቸው።እና ቦቆሎ ይወረወር ነበር አሮጊቷን ይመታ ነበር እናም ከሰፈር ጓደኛዬ ጋር ሄድኩና በቃ ቦቆሎው ካለበት ቦታ ይወረወራል ።እናም የአንተን ስሰማ ለካ የክፉ መናፍስት ስራ ነው ።anyways በዚህ ሁሉ አልፎ የእስራኤል አምላክ ያህዌ ከየትኛውም አደጋ ከይትኛውም ጠላት ልጆቹን ይጠብቃል ስለ ልጆቹ ይዋጋል ።
@Encounter_
11 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ። we will Fix the sound on next part. Stay blessed.
@RomAbera280
11 ай бұрын
@@Encounter_ Amen! Stay in blessed too! And Thank you very much.
Waw amazing God bless you 🙏 💖 ❤ 💕 😢😢😢😢😢
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድሃለሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ያላንተ ምንም ነኝ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ፍቅር ነህ ሰላም ደስታ ነህ እኔም እጅግ በጣም እፈልግሃለሁ ና ወደ ህይወቴ ሙላኝ ተቆጣጠረኝ አባዬዬዬዬ ሃሌሉያ ወንድሜ ምስክርነትህ መንፈስ ቅዱስን በተለየ ሁኔታ እንድፍልገው አድርጎኛል በብዙ ተባረክ ሰማይ ቻናል አገልጋዮች በብዙ ተባረኩ
@Encounter_
3 ай бұрын
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረሰው ጌታ ሰሙ ይባረክ አንተን የነካ መንፈስ ቅዱስ እኔንም ይንካኝ
@Encounter_
4 ай бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Wwwwwwww amazing geta yimesgn 👏 tebarki konijo 😘😘😘
ዋው እንዴት የሚባረክ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን። thank You for watching
keber Legeta Yun 🙏🙏🙏🙏
WOW!❣❣❣❣❣
ውይይይይ እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነው። እግዚኣቢሄር ይባርካቹ።
@Encounter_
11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
POWERFUL.
እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን
Oh god bless u
AMAZING.
Waw Getakonew ❤
Geta yibarek ke menifesu yakafelen ... simu lezelalem yibarek
@Encounter_
11 ай бұрын
Egzaber yimesgen
Keber Hulu le geta Eyesus yehunelet 😢😢😢 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Amazing testimony!!!
@Encounter_
3 ай бұрын
Thank You 🙏
WOW.
This feels like I’m listening audiobook beautifully done. thank you for sharing your testimony.
@Encounter_
11 ай бұрын
Wow, thank you!
just wow geta
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God
ሃሌሉያ❤❤❤ ክብር ለጌታ ይሁንለት ድንቅ ምስክርነት ነው በጣም ተፀናናሁበት ተባርክሁበት ❤❤ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።❤
Bxammm desss yilale enamssgnalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍😢😢 gn sound sound sooooooound yistekakell🙏🙏
@Encounter_
11 ай бұрын
we will fix the sound for sure. thank you for watching.
Ewnat geta ejegunu abzeto yebarkachu. Ewnat mesekerenet bilut yehe nw enji sle geta miyawera. Btm tebarakuln. Degmom yaysnachuu
ዋው ዋው #ክብር_ክብር_ለአብ_ለወልድ_ለመንፈስ_ቅዱስ_ይሁን🙏🔥 @ኢዮኤልዬ ያንተ ምሰክርነት ስሰማ ነፍስ አይቀርልኝም ሐሴት አደርጋለሁ😇🔥 የሰማሁት አንደአዲሰ ነው ለእኔ ያልሰማሁት ሰምቸ #በመንፈስ_ቅዱሰ ዝም ብየ እደነቃለሁ _የመገኘቱ ርሀብ ይጸናብኛል_ይጠማኛል_በሀይል_ይናፍቀኛል😢 😢😢😇 #ጌታዬን_ስትገልጸው ዋው ቃላት የለኝም #ጌታ_ኢየሱስ_ጌታ_ነው🙏 ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም✋ አዘጋጆች #ጌታ ይባረካቹ❤
Thank you semay Tv
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank You for watching our Channel
What a wonderful testimony I can’t wait the 2 one
@Encounter_
11 ай бұрын
thank you for watching. sure Part two will be released this week.
Hallelujah Hallelujah ✋️
@Encounter_
11 ай бұрын
Hallelujah
Wowww endi aynet miskirinet semiche alakim tebarekkkkkkk
Qal yalewu aymotm ! Kegna gar yalewu kenesu gar kalewu yibeltal ! Eyu Tebareklgn !
Keber le menfes kidus wow !!this make me cry and to seek Holy sprit more tebarkh ker ! Le berket hun !
@Encounter_
11 ай бұрын
Amen 🙏
This is the most fascinating testimony. This guy is truly close to God, Son, and Holly Spirit!
Wow
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank You for watching
Mane lebelew yehnene amelake keberu tetekelelo bemadereyaw yebeza ante yetebarekeh belatena anten yagegn ye eg/r manfes yenen leje endiyagegnew tseleyaleu tebarek beruke hune bedemu teshefen kefu yetekelekele yune❤
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን
Wow❤❤❤❤
Yihen progiram betam wedalew gin dimts ebakaachw
Geta yibarik wendimee
@Encounter_
11 ай бұрын
Amen 🙏
Haleluyaaaaaaa Eyesus ant tilik nehi wow Eyesus Geta newu
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God. Thank you for watching our Channel
Part two please 🙏
Yemenefeskiduse telekenet aberonet zarem kawekenew kemeneredaw belaye new akeberekute yebelete agenenekute menew biketele balalek beye temegneu tebarek bereta ketel eyesuse geta new ❤❤❤
@Encounter_
11 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
Wonderful testimony! GBU bro.
@Encounter_
4 ай бұрын
Praise God
WHAT A DANGEROUS, SERIOUS, HORRIBLE, POISONOUS, HURTFUL, MIND-BLOWING AND DEMONIC STRUGGLE IS THIS?
Wey metadel mhe nwe gata enanem yemelwtwn❤
@Encounter_
6 ай бұрын
Amen 🙏
ደሞ ላለማየት ሳሳልፈው ደግሞ እየመጣብኝ አስቸገረኝ video ....
Keber legzyabeher yehun
@Encounter_
11 ай бұрын
Amen 🙏
Pls part 2 likakuln🙏🙏🙏🙏
ከልቤ ነው የምለምናችሁ የሰውየውንም አድራሻ ብትሰጡኝ ወይ ቁጥሩን በጌታ እማፀናችኋለሁ even university እጁን ስራውን ያሳየበት ጌታ it's the same.... እባካችሁ
@Encounter_
11 ай бұрын
ችግር የለውም በውስጥ መስመር እንልክልሻለን።
@herman990
11 ай бұрын
እሺ አባቴ አመሰግናለሁ ቁጥሩን ቢሆን ደስ ይለኛል
@herman990
11 ай бұрын
ስለሰማችሁኝ አመሰግናለሁ ከልቤ ባባዬ
❤❤
Part two telo lkekuln 😊
ምን አይነት ጊታ ነው❤❤❤❤❤እኔ ተገርሜ አላቆምኩም
@Encounter_
3 күн бұрын
ክብር ለሱ ይሁን
Please part 2 yilekekeee❤❤❤😮😮😮
@Encounter_
11 ай бұрын
loading ....
Minim aysemam lehuletegaw yistekakel
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank you for watching
@fireheart2986
2 ай бұрын
Beysusem jorok yikefet
Part 2 ylekeklna🥰🥰🥰
@Encounter_
11 ай бұрын
part two friday
Be blessed We Believe God he can do anything😊 Next part plsss😮
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank You for watching. Next part will be released soon
@kirub244
11 ай бұрын
@@Encounter_plse lkekuln❤❤
classical Music ባይኖር ምስክርነቱ መልካም ነበረ ለመስማት ይረብሻል
@Encounter_
3 ай бұрын
እናስተካክላለን
Ere part 2 ebakachi😢
Yegziabher kibat befitih lay ahunim demqo ytayal . Lijoche endante endihonu seliyilign.
It is amazing testimony😊😊 but I'm struggling to hear, pleas try to fix.
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank You for watching. Part two is released with Fixed sound. Thank you for your feedback.
Part two alew belugneee❤❤❤
@Encounter_
5 ай бұрын
አዎ አለው ቻናሉ ውስጥ አለ።
Betam yegermal yene terik gar yemeseselal yehunet special univeristy lay yegeteme neger enenm getmognal dismissal tebiye gin geta redtogn temerike zare lay mastersen licheris new egzeabher tewegi new.
Behiwote bizu miskrnetoch semiche baynochem dink negeroch sihonu ayche awkalehu. Yihe gin fetsimo yileyal
@Encounter_
9 күн бұрын
Praise God
Endene benante agelglot begetan fkr yewedeke sw ale beyesusm lelj lj yemitelalef agelglot nw ymr..btm btm geta eyesus ybarkachu endatakomu yhenn channel ebakachu😢
@Encounter_
11 ай бұрын
Praise God. Egzaber yehulu neger amilak. Thank you for watching and blessing us.
😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@Encounter_
9 ай бұрын
Thank You for watching
Gen enza dengay siwerewer yenberw bet endet hone.Ende keza wetash???
ድምፅ please መስማት አልቻልንም
Wwwwww
@Encounter_
11 ай бұрын
Thank you for watching
Bergitegninet indezhi aynet taric getmon neber bineger saw ayamnim
@Encounter_
4 ай бұрын
Thank You for watching