እንዳትረሳው ሙሉ ፊልም Endateresaw Ethiopian full film 2021

Ойын-сауық

እንዳትረሳው ሙሉ ፊልም Endateresaw Ethiopian full film 2021

Пікірлер: 191

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p3 жыл бұрын

    የቴድ አድናቂወች እጅአውጡ ልቁጠራችሁ

  • @Alilah-pj7dn

    @Alilah-pj7dn

    2 жыл бұрын

    እንግዳ ሰዉ ወይኔ ስወዴዉዉ

  • @lamrottatek1685

    @lamrottatek1685

    2 жыл бұрын

    Wow💗👄👍

  • @lijseni6991
    @lijseni69913 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች ፆም እንዴት ይዟችዋል ፈጣሪ ያበርታቹ ፆም ፀሎታቹ ይሰማ በሚቀጥለዉ ሀገር ገብታቹ ከቤተሰቦቻቹጋ የምትፆሙበት ፆም የምትፈቱበት በደስታ በአል የምታከብሩቀት ይሁንላቹ😍🙏

  • @user-dv6cr9zb2x

    @user-dv6cr9zb2x

    3 жыл бұрын

    አሚን እህቴ

  • @fthehiop3176

    @fthehiop3176

    3 жыл бұрын

    አሜን የኔ ቆንጆ

  • @fikerasfaw2668

    @fikerasfaw2668

    3 жыл бұрын

    አሜን እማ

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    3 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏ዉዴ❤

  • @maryanasaad9385

    @maryanasaad9385

    3 жыл бұрын

    Amennnnnnnnnnnnn🥰🥰🙏🙏🙏💒💒💒

  • @lijseni6991
    @lijseni69913 жыл бұрын

    እንኳን ለህማማት አደረሳቹ ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች🙏😘😍 ሳላም ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን አሜን🙏😍

  • @hawiiyeshawalij5515

    @hawiiyeshawalij5515

    3 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @helenwithmamilove724

    @helenwithmamilove724

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @semenmedianetwork__

    @semenmedianetwork__

    3 жыл бұрын

    @@helenwithmamilove724 ደምርኝ

  • @esubaleww.maryiam2654

    @esubaleww.maryiam2654

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku763 ай бұрын

    ይችን ኮሜን የምታነቡ ሑሉ በያላችሑበት የልኡል እግዚያብሔር ጥበቃ አይለያችሑ🙏🙏🙏

  • @user-os7fi1eh4r

    @user-os7fi1eh4r

    3 ай бұрын

    ❤🎉😢😂

  • @hanan858
    @hanan8583 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkkkkkk ሽማግሌዎቹ ናቸው በሳቅ ጦሽ ያደረጉኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንግዳሰው ያለበት ፊልም ሁልጊዜ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej22953 жыл бұрын

    አሳቃችሁኝም አስለቀሳችሁኝም የእናት ነገር አያችሁልኝ እናቴ ወንድሜ ከቤት ካባቴ ጋር ተጣልቶ ሲወጣ መቀነት ታጥቃ ነበር እየየ ስትል የምትውለው ብቻ አሁን ላይ እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሜ ነብስ አውቆልኝ ባለትዳር ሆኖ እየኖረልኝ ነው እኔ ራቅ ብዬ ደህና መሆናቸውን ስሰማ የውስጤ ደስታ ከምንም በላይ ነው😔💕

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በያለንበት ይጠበቀን ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ🙏🙏🙏

  • @Titay2348
    @Titay23483 жыл бұрын

    እንኳን ለስምንተኛው ሳምንት ህማማት አደረሳቹ አምላክ ፀሎታችንን ይስማልን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ሀገር ሠላም ስትሆን ነውና ሁሉም ሠላም የሚሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክልን ዘረኛ ያልሆነ ብቻ ንፁ ኢትዮጰያዊ🇪🇹❤👍

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ የሽማግሌዎቹ ነገር 🤣🤣🙈🙈

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d3 жыл бұрын

    የቀየነው ግን በጣም ያዝናናል ያላያቹህት እዩት

  • @adanegirma4843
    @adanegirma48433 жыл бұрын

    ዋው ደረጃውን የጠበቃ ምርጥ ፍልም።

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony77233 жыл бұрын

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.......

  • @elsij2305
    @elsij23053 жыл бұрын

    Who came here for Engdasew (Teddy) and Zerihun Asmamaw? ❤

  • @user-kd5ts6cl5g
    @user-kd5ts6cl5g3 жыл бұрын

    የቴዲ አድና ቂወች የት ናችሁ

  • @dawitregassa712

    @dawitregassa712

    7 ай бұрын

    ቤት ነኝ

  • @meseretawdw3632

    @meseretawdw3632

    4 ай бұрын

    alen

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye95473 жыл бұрын

    የታየ ፊልም ቢሆንም ግን ሀሪፍ ነው እዩት ያላያችሁት

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite

    @sinaethiopiawiteethiopiawite

    3 жыл бұрын

    Yet new yetayew

  • @madinamohd7520

    @madinamohd7520

    3 жыл бұрын

    ደገምኩት

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73893 жыл бұрын

    የኛ ምርጦች እንኳንደና መጣቾሁ ከፋስጋ በኃላ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @mikeytatek8967
    @mikeytatek89673 жыл бұрын

    Thanks for the movie s

  • @wubineshyutbiwubinashi7400
    @wubineshyutbiwubinashi74003 жыл бұрын

    Wowowo dasi sitiluuu baxami naw yasaqachuyi

  • @user-hh7wu7zd6o
    @user-hh7wu7zd6o3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ ብስላም ለእዚች ለትባርክ ቅን አሙስ ፅሎት ብስላም አደርስን

  • @user-fe7cx8qb5y
    @user-fe7cx8qb5y3 жыл бұрын

    ውድ የመዳም ቅመሞች እናንተንም መዳም ያርጋችሁ

  • @hayutoub8057

    @hayutoub8057

    3 жыл бұрын

    አሚንንንን ያረብ አላህ ምን ይሳነዋል

  • @martamarta6257

    @martamarta6257

    3 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    3 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-mc6io3th2x

    @user-mc6io3th2x

    3 жыл бұрын

    Amin

  • @user-hc6iu8rx4u
    @user-hc6iu8rx4uАй бұрын

    wow arif film new des yelal❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @H_pire
    @H_pire3 жыл бұрын

    Betame arife movie 🎥 katelubete! This movie should definitely win the Guma award 🥇!!

  • @_AloS

    @_AloS

    3 жыл бұрын

    የምርሽን ነው? ውጭ ከዚ! 🤣🤣

  • @H_pire

    @H_pire

    3 жыл бұрын

    @@_AloS don’t be mad I just love the movie 🙄why dose that bother you 🤔

  • @_AloS

    @_AloS

    3 жыл бұрын

    @@H_pire i was not mad & it doesn’t bother me ere behg hoo I was just kidding ... don’t you know ውጣ/ውጭ ከዚህ trend እንዴ 🤣😃

  • @tarikuachende2139
    @tarikuachende21392 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ነው

  • @user-bb8rr3mq7u
    @user-bb8rr3mq7u3 ай бұрын

    Best best film I like it

  • @ibrahimfaidadbdusemed8597
    @ibrahimfaidadbdusemed85973 жыл бұрын

    ሰላም በጣጣጣምምምምም ነው የሚያስቆውውውውው ደስ ይላል

  • @elisa8354
    @elisa83543 жыл бұрын

    ዋው ደስ ይላል😄😄

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z3 жыл бұрын

    ኤጭ ያልቃሽ ምአት እንድ ሰው እኮን አስተያየት የሚሰጥ የለም ለፊልሙ እኔ ተመጭቶኛል

  • @bestone4161
    @bestone41613 жыл бұрын

    ዋው ዋው በጣም ፀዴ ነው እዩትማ ጋሽ ከፍያለው ግን አላበዙትም ሆ ቫንዳምን ሆኑኮ

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq3 жыл бұрын

    Teddy, I love you so much, Bertha

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu56883 жыл бұрын

    wow what a movie amazing

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j3 жыл бұрын

    ደስ ይላል

  • @thasupreme7826
    @thasupreme78263 жыл бұрын

    ቴዳ እንዴት ናፍቀሽኝ ነበር መሰለሽ ካላንቺ ፊልም አይጥመኝም man

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u3 жыл бұрын

    ምነዉ አሁንስ አይናችንን መቀለጃ አረጋችሁት የዘመነ ጣጤ ፊልም ስትለቁ አይደብራችሁም እዴ🙈🙈🙈🙊🙊

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre72332 ай бұрын

    በጣም ያሳቀኝ ፊልም 😂😂 👌👌👌

  • @memebakla378
    @memebakla3782 жыл бұрын

    ዘና ያደርግል እናመስግናለን

  • @ethiotach3460
    @ethiotach346018 күн бұрын

    ምርጥ ነው

  • @setotawresearchandprojectc3799
    @setotawresearchandprojectc37992 ай бұрын

    yetegemaa film

  • @indujed3236
    @indujed32362 жыл бұрын

    Ay gazbi malte eko musib new yamir 😭👌👌👌👌👌🙈

  • @firywot.getachewfir2049
    @firywot.getachewfir20493 жыл бұрын

    wow mirt film new

  • @user-gs4wp7di4o
    @user-gs4wp7di4o3 жыл бұрын

    ምርጥነው

  • @mamilove5383
    @mamilove53833 жыл бұрын

    ባቡጁ ግን ፂምህን ለምድነው ሙልጭ አድርገህ የምትላጨው ያስጠላል በጣም

  • @jenenusdassalenydula3219
    @jenenusdassalenydula32192 жыл бұрын

    Thanks

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo50263 жыл бұрын

    እንዴት አዳሳቃችሁኝ ውይ

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo97903 жыл бұрын

    Das yamil fillm new

  • @diboraalemseged5481
    @diboraalemseged54812 жыл бұрын

    Bayewu bayewu endihu yemaltegbewu mert film

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j3 жыл бұрын

    አይ መርሳት በጣም ይገርማል አልጋ ስር ያለዉን ብር ማን ይሁን ምያገኘዉ አጎጎኝ

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i3 жыл бұрын

    Tedsho 💜💜😘

  • @fritafik8367
    @fritafik83673 жыл бұрын

    Omg I am crying for laughing.I like it.

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq3 жыл бұрын

    that's nice

  • @hananaw9725
    @hananaw97253 жыл бұрын

    Tediye arif film new

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye87552 жыл бұрын

    Nice movie

  • @martihailu7410
    @martihailu74103 жыл бұрын

    Fikren beamalajin likekulen

  • @Asa-xl6jj
    @Asa-xl6jj3 жыл бұрын

    😁😁😁ሽማግሎቹ😂😂😂👌

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber98093 жыл бұрын

    ኣሪፍ ነው ኣመሰግናለው

  • @yebizuhandemeke
    @yebizuhandemeke Жыл бұрын

    best movie

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t3 жыл бұрын

    ቴዲ ጠፍቶ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ

  • @tadelchbekele4089
    @tadelchbekele40893 жыл бұрын

    Teddy sewdek iko

  • @bellasabella3844
    @bellasabella38443 жыл бұрын

    Subtitle አንሱ እባካችው በጣም ይረብሻል በዛ ላይ በትክክል አማርኛ አይተረጉምም . እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን።

  • @tilaun206
    @tilaun2063 жыл бұрын

    Wowwww

  • @samisami8428
    @samisami84283 жыл бұрын

    ዋይኔ በጣም ነው ያዝነናኝ😂😂😂

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @Ali_Abdel01
    @Ali_Abdel012 жыл бұрын

    Wow ነው

  • @smarttube3196
    @smarttube31963 жыл бұрын

    nice

  • @raheitamrat6066
    @raheitamrat60663 жыл бұрын

    woooowww

  • @ayantusisay5523
    @ayantusisay5523 Жыл бұрын

    Nice

  • @nasman2203
    @nasman22033 жыл бұрын

    Sidebir ris keyirachu yayenewun film inde adis

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn2 жыл бұрын

    so በነገሬ ላይ እኔ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ የሳቄ ምንጮችኑሩልኝ ተከበሩልኝ

  • @sofyatube4630
    @sofyatube46303 жыл бұрын

    ደስ ይላል😂😂😂

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g3 жыл бұрын

    Omg I can’t stop laughing😂😂😂

  • @memebakla378
    @memebakla3782 жыл бұрын

    ዋው

  • @rahel2573
    @rahel25733 жыл бұрын

    Arf new bertu

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz7 ай бұрын

    Wawe

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite3 жыл бұрын

    Ayi babuji 😁😁😁😁

  • @UgufuHfjfj-oq1pl
    @UgufuHfjfj-oq1pl3 ай бұрын

    ገራሚ ፊልም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77263 жыл бұрын

    ዘርዬ ባቡጅ ቴዶ ስዋዳችሁ

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye71693 жыл бұрын

    Wow🇪🇹

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet30213 жыл бұрын

    Materbu ye dro film nw

  • @fetengobeze1728
    @fetengobeze17282 жыл бұрын

    Wowyemral

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite3 жыл бұрын

    😁😁😁😁😁😁gena salayew gedelachugi besaqe

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d3 жыл бұрын

    ሰላም

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite3 жыл бұрын

    Weyina enate 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hannadagefu9111
    @hannadagefu91113 жыл бұрын

    ሁሉም ለመልካም ነው

  • @michaelt5773
    @michaelt57732 ай бұрын

    1ኛ ኖ

  • @siifansiifan6135
    @siifansiifan61353 жыл бұрын

    😍😍😍😍

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn2 жыл бұрын

    እንግዳ ሰዉ አለበት ልየዉ ወይኔ ስወዴዉዉ

  • @ggccc5108
    @ggccc51083 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ

  • @mulegadiro9429
    @mulegadiro94293 жыл бұрын

    ድሮ ድሮ ለፍልሙ ነበር አስቴት የምጸፍው አሁን ግን...ለአንተ ትቼሀለሁ

  • @fiqerkonjo9790

    @fiqerkonjo9790

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂 Ewnat new

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Жыл бұрын

    እዉይ ነፈርኩኝ ሽማግሌዎቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @wudinesh2337
    @wudinesh23373 жыл бұрын

    Woyinee 😁😁😁

  • @tube-dk2yr
    @tube-dk2yr2 жыл бұрын

    Ere enze yenklu shebawoch gedlogn🤣😅😂🤪

  • @tigraytigray7863
    @tigraytigray78633 жыл бұрын

    Wow 🤝

  • @BettyGermay
    @BettyGermay2 ай бұрын

    Er besak motku

  • @dibbadib9791
    @dibbadib97916 ай бұрын

    ዎኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-mm6it5de7k
    @user-mm6it5de7k5 ай бұрын

    Yabdnw🤣🤣👍🏿👍🏿👍🏿❤❤

  • @user-mn3qu6xz6t
    @user-mn3qu6xz6t Жыл бұрын

    ክክክክክክ በሳቅ

  • @selamfkr6344
    @selamfkr63442 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @user-mp8st3ku1g
    @user-mp8st3ku1g3 ай бұрын

    እኔ እራሱ ሽማግሌዎች በሳቅ ነዉ ይግደሉኝ

  • @dubai1280
    @dubai12805 ай бұрын

    በሣቅ😂😂😂

  • @mesi5687
    @mesi56873 жыл бұрын

    ምንሼ ነው ድጋሜ የምተለቁት

  • @chakatube4827
    @chakatube48273 жыл бұрын

    አንድ ሰው ስለፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ ሰው ይጥፋ ጉድ እኮ ነው

  • @rabiaaamani6888

    @rabiaaamani6888

    Жыл бұрын

    አወየለም

  • @bonketd1954
    @bonketd19543 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂🥰🙏

Келесі