እንደኔ በልጅ የተፈተነ ያለ አይመስለኝም! ልጄ ‘ተኝቶ ነው እንጂ’ በፍፁም አልሞ’ተ’ም! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 424

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 Жыл бұрын

    ኢዮብን የጎበኘው እግዚአብሔር አንቺንም በድንቅ ይጎብኝሽ❤ደግሞም አምነዋለው ጌታዬን ❤

  • @fekertemulugeta50tesfaye22
    @fekertemulugeta50tesfaye22 Жыл бұрын

    እናት ምን አይነት እምነት ነው ያለሽ እናት አምላክ መክሊትሽን ይስጥሽ ምንም አይሳነውም እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽብርቱ ነሽ ባልሽም መልካም ባል ነው እድለኛ ነሽ አማ አይዞሽ አምላክ ይሰጥሻል

  • @werkiyekassa2257

    @werkiyekassa2257

    Жыл бұрын

    9

  • @samijhon8047

    @samijhon8047

    Жыл бұрын

    0

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 Жыл бұрын

    ..እምነትሽ እንዴት ልቤን አስደሰተው እግዚአብሔር እንደ አሸዋ ያብዛው ዘርሽን

  • @Helu460
    @Helu460 Жыл бұрын

    አይ ስንቱን ህፃናት አበላሹ የኢትዮጵያ ግድየለሽ አዋላጆች 😭😭😭😭 እምነትሽ ደስ ይላል ❤አምላክ ሌላ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @shebreshebre2952

    @shebreshebre2952

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ve3ut2ur2p

    @user-ve3ut2ur2p

    5 ай бұрын

    የውነት በጣም ውይ

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын

    የኔ እናት 😢😢😢 እግዚአብሔር ይካስሽ😢 አቤት ትትና አቤት እርጋታ ጀግና ጠንካራ እናት ❤🙏

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ አቅፈሽ የምምመሰሚዉ ይስጥሽ አሜን

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 Жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ በእምነትሽ የጠነከርሽ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚያድገውን ይስጥሽ

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @romanamohammed1685

    @romanamohammed1685

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Жыл бұрын

    ሁለተኛዋ እዮብ ። ትግስት እምነት ተስፋ ።እመብርሀን ሁለት መታ ልጆች ይስጥሽ ❤

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Жыл бұрын

    አቤት ትትና እመብረሀን በልጆች ማፀንሽን ትጎብኝው ወላድ ናት ልጅ ትስጥሽ

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Жыл бұрын

    ጀግና እናት ነሽ በሀይማኖትሽ የፀናሽ ቸሩ መድኃኔዓለም እሱ በልጅ ይባርክሽ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын

    ፈጣሪ ለተቸገረ ለታመመ ይማርልን 🙏

  • @HgGg-zu8gt
    @HgGg-zu8gt Жыл бұрын

    የኔ እናት መንታ መንታውን ያሳቅፍሽ ❤❤❤❤❤❤ጠንኳራ እናት ነሽ

  • @shebreshebre2952

    @shebreshebre2952

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @user-jo2td8mq8e

    @user-jo2td8mq8e

    2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-tf2ru9cx8j
    @user-tf2ru9cx8j Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉን ይችላል(ማቴ19÷26) ❤ መንታ መንታዉን ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ እንደምነትሽ ይደረግልሽ

  • @munabess9493

    @munabess9493

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb8vp2tj7k
    @user-cb8vp2tj7k Жыл бұрын

    ጥንካራሽን ያደልሽ ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት የእርሱን ወሰደ ያንች ያለውን በጌዜው ያድልሽ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፀጋዉንያብዛላችሁ ከነ ባለቤትሽ የድንግል ማርያም ቤታችሀን በልጅ በሰከት ይሙላላችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Жыл бұрын

    የዘመናችን ጠንካራ እናት እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጥሽ አይዞሽ ደግሞ መንታ ልጆች ትወልጃለሽ

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168 Жыл бұрын

    ማርያምን ጅግና እናት እግዚአብሔር መፅናኛውን የብርታትሽን ውጤት በጤነኛ ልጅ ይባርክሽ እምነትሽን ከማድንቅ ውጪ ቃላት አጣሁ ብዙ አስተመረሽኛል ተባርኪ የኔ እህት

  • @romanamohammed1685

    @romanamohammed1685

    Жыл бұрын

    Betami

  • @selam7747
    @selam7747 Жыл бұрын

    እህቴ በጣም ጥሩ እምነት አለሽ ምንም እናት ብትሆኝም ልጅሽ ሰባት አመት ሳይሞላው ወደአባቱ መጠራቱን እንደጉዳት አትይው ይጠቀማል ላንች ያለውን ይሰጥሻል ይህ ግን የሱ ነው 🙏🏽❤️❤️❤️

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Жыл бұрын

    ባጣሞ የሞትገርሚ አመስጋኝ ሲት አይሞሮሽ ይባረክ ❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይካስሽ የኔ እህት አይዞሽ ጠንካራ እናት ነሽ የእምነትሽ ፅናት ድንቅ ነው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Жыл бұрын

    እሱ አያልቅበትም አብዝቶ በመንታ መንታ ልጆች እድባርክሽ ፀሎቴ ነው🙏🙏

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Жыл бұрын

    እናቴ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አቺም ባለቤትሽም እናትሽም በጣም ጠካራ ናቹ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ያችን የእምነት ጥንካሬ ለኔም ይስጠኝ 😭😭

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Жыл бұрын

    መካሻውን እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ አትባይም አንቺ እምነትሽ እራሱ ሌላውን ያፀናል ልቤ ተሰበረ እናትነት 😭😭😭

  • @kebeneshwaldselasa2138

    @kebeneshwaldselasa2138

    Жыл бұрын

    በጣም በእመነትሽ ጠንካራ ነሽ እግዛብሄር የሚያድግ ልጅ ይሰጥሽ ለእሱ የሚሳነው ነገር የለም መንግሰት ደግሞ እነዚህ በውሽት ሰርተፍኬት የሚሰሩትን አዋላጆች ወረቀታቸውን መመርመር አለበት ሰንት ሰው እንደዚህ የሚሆነው ቤት ይቁጠረው ባለቤትሽንም እግዛብሄር ይባርከው እሱ ሰጦታው ሰለማያልቅበት ሁሉ ለበጎ ነው ለእናንተ ያለውን ልጅ ይሰጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Жыл бұрын

    ፈጣሪ የዉደደዉን አረገ ፅናቱን ይሰጥሽ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Жыл бұрын

    አናት አና ልጁ በሱ የታየ ፍሬ ይሰጥሸ አህት አለም ጠንካራ ነሸ ባለቤትሸም አንቺምበ ፍቅር ያኑራችሁ ❤🙏🏻

  • @seenaa87
    @seenaa87 Жыл бұрын

    አቤት የእምነትሽ ፅናት ብዚሁ ነገር አሰተማረኝ እኔን😢🙏 እግዚአብሔር ቤትሽን ልጅ በልጅ የደረጎ የኔ እናት❤

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын

    እቤት የእምነትሽ ፅናት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ እህቴ የድንግል ልጅ አያልቅበትምና የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ 😭😭😭 ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @abdulbabuabdulbabu6275

    @abdulbabuabdulbabu6275

    Жыл бұрын

    እዉናት መታደል ናዉ

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Жыл бұрын

    እግዚያብሄር መካሻ ሚሆንሽን ልጅ ይስጥሽ ውዴ እሱ አያልቅበትም

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Жыл бұрын

    ከሪሙ ጌታ አሏህ ሀዘንሽን የሚለውጡ መንታ ልጆችን ይስጥሽ ለብዙ ሰዎች አርአያ የምትሆኚ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ከታገሱ አንቺ ደግሞ ለእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ትዕግስትሽ እረስንቱ ብቻ ደስታሽን ያሳየኝ😥

  • @lemaem4427
    @lemaem4427 Жыл бұрын

    በሱ ብዙ ተፈትነሻል ጤናማ ልጅ አላህ ይስጥሽ የሱን ማስረሻ አይዞሽ እናቴ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Жыл бұрын

    እንዲ አይነት በእምነታ እና በፈጣሪዋ ጠንካራ ሴት ማየት በጣም ደስ ይላል ከደረሰባት ነገር ተነስታ ትልቅ ትምርት ነው ይየሰጠችን ፈጣሪ ጥንካሬሽን እና እምነትሽን አይቀንስብሽ በርቺ

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Жыл бұрын

    አቤት እምነት ፅናት የእምነት ጥንካሬ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት እግዚአብሔር አያልቅበትም ምስቂበትን ልብሽን ሙልት የሚያድርግ የማያልቅበት የምታምኝው ጥንክር ያደረገሽ አምላክ በፍሬ ይባርክሽ

  • @yitbarekkassaye3126
    @yitbarekkassaye3126 Жыл бұрын

    ድንቅዬ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ፅናትሽ ደስ ይላል የደከመን ያበረታል እግዚአብሔር መክልትሽን ይመልስልሽ በልጅ ይባርክሽ

  • @marthagebray5755
    @marthagebray5755 Жыл бұрын

    ጀግና እናትነትሸ እና እምነትሸ ያደስደንቃል።

  • @abuhaile6517

    @abuhaile6517

    Жыл бұрын

    አዎን በጣም ያስደንቃል! እግዚአብሔር ሌላ ልጅ ሰጥቶ እዚህ ሚዲያ ላይ ለመቅረብ ያብቃት።

  • @fkrtamamo7944
    @fkrtamamo7944 Жыл бұрын

    የኔ እናት ትክክል ከሸክላ ሰሪው ጋር ማንም አይሟገት ::እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው🙏

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    አይዞሽእህቴቸሩመድሀኒአለምያቺየሆነውንይስጥሽ።ጤነኛልጅይስጥሽ።በእውነትበጣምጎበዝነሽ።የልብሽንመሻትፈጣሪይሙላልሽ።

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Жыл бұрын

    በጣም ጀግና ሴት ነሽ በሁም፡ነገር በኩፉውም በደጉም አለህን፡ታማሳጋኛላሽ ፅናትሽ

  • @enataleme375
    @enataleme375 Жыл бұрын

    መባረክ ነው እግዚአብሔር ሲጎበኝ እንደዚህ ነዉ እሱ ከላይ ካየ ማንም ሊከልለዉ አይችልም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኪ ትዳርሽን ባርኮ በልጅ በረከት ያትረፍርፍሽ የኔ እህት!

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Жыл бұрын

    አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር ስብዕናሽን ጥንካሬሽን አይቶ የሰጠሽ ፀጋ ነው ምንም የሚቆጭሽ ነገር አይኖርም እግዚአብሔር ጤነኛውን ልጅ ይስጥሽ

  • @sofiimran4505
    @sofiimran4505 Жыл бұрын

    የምረ ታሪኩን ስሰማ ዲብረት ዉስጥገባዉ የኔእናት አላህ ፀናቱን ይስጥሽ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Жыл бұрын

    እህቴን አይዞሽ። እመቤቴ ማሪያም የልጅን ነገር ታቀዋለች በልጆች እናትና ልጁ ይካሱሽ እምነት ክርስትና ይሄ ነው። ፈጣሪ ለቤተሰቦችሽ ሁሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። እንደእምነሽ ይሁንልሽ ፈጣሪ ይችላል።

  • @berekethselassie7635
    @berekethselassie7635 Жыл бұрын

    ወይ ፅናት ከ እግዚአብሔር ካልሆነ ከማንስ ይገኛል ወላዲተ አምላክ ተስሞ የማይጠገብ በሀይማኖቱ የፀና የሚቦርቅ ልጅ ትስጣችሁ ።ሀያሉ ንጉስ መድሀኒአለም ደስታን ያብዛልሽ

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    በጣም ጠንካራና እምነተኛ ነሽ እግዛብሄር ፈቅዶ ደግሞ ልጅ በልጅ ያድርግሽ እናታችን

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጤናኛ ልጅ ይስጠሽ ልጅሽን ነፍስ ይማር ከአንች ቡዙ ነገር መማር ይቸላል

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Жыл бұрын

    ጀግና አስተዋይ አንደበተ እርቱ በእምነትሽ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ መልካም እናት ነሽ ❤ የሚያድገው ን ልጅ እግዚአብሔር ይስጥሽ 💚💛❤🙏

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d Жыл бұрын

    የእኔ እናት የእምነትሽ ጥንካሬ ደስ ይላን ተባረኪ እግዚአብሔር ያክብርሽ ❤❤❤

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 Жыл бұрын

    እየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ መንታውያ ያሳቅፊሻል አሁንም ለጌታ አልመሸም

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    ኢየሰስ ጌታ ሆኖ አያቅም ሊሆንም አይችልም

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    Жыл бұрын

    ​@@hshhehsge7113 የምታምኚውን ኑሪ ለሌላውም እንደ እምነቱ ይኑር ።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    አንቺ ጀግና ካንቺ ስንቱን ተማርኩ ።እኛ ሁሉ ኖሮንኳ እናድንቺ አናመሰግንም

  • @hanamelesse4622
    @hanamelesse4622 Жыл бұрын

    ውይ የኔ እህት የእምነትሽ ፅናት እንዴት ያስደስታል ልጅ የለኝም ብዬ በጣም አማርራለው ይቅር ይበለኝ እህቴ በርቺ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ፈተናሽን ጨርሰሻልና ሴት ልጅ ትወልጃለሽ ስሟን መክሊት ትያታለሽ ወላዲተአምላክ ትቅረብሽ አይዞሽ

  • @ruthbelay3523
    @ruthbelay3523 Жыл бұрын

    ይች መልካም ሴት የእርዳታ ድርጅት ውሰጥ ብትሰራ ለነዚሀ ልጆች መትከፍት ለልጆች መፍቴ ነች

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Жыл бұрын

    የኔ እናት ስሰማሽ እንቧዬን መቆጣጣር አቃተኝ አንች ጀግና ጠንካራ እናት ነሽ በእመነትሽ የፀናሽ ነሽ እመብረሃን የሜያድገውን ይስጥ ቅዱስ ሩፋኤል መሃፀንሽን የለምልመው በእምነትሺ እግዚአብሔር የፅናሺ እናቴ አምናለሁ እመብረሃን መንታ መንታውን ትስጥሺ እንደምሰጥሺም እምነት አለኝ

  • @tristmariam2821
    @tristmariam2821 Жыл бұрын

    እህቴ በእውነት ታላቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ ከሁሉ በላይ የእምነትሽ ጥንካሬ ፅናትሽ በአምላክሸ ላይ ለምን ብለሽ አንዳች ሳታጉረመርሚ ተመስገን እያልሽ በእውነት ህይወትሽን በበረከት በደስታ ይሙላልሽ የምታምኚው አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ። የዓላዛር አምላክ ይጎብኝሽ

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ሰጠ... እግዚያብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን 🙏🏿 እግዚያብሔር የሚያድገውን እጥፍ አርጎ ይስጥሽ🙏🏿😭💔

  • @jojomrkb2878
    @jojomrkb2878 Жыл бұрын

    የኔናት ፈጣሪ እንደ እምነትሽ ያርግልሽ እህቴ ምናይነት መታመን ነው ጌታ የሚቦርቀውን ልጅ ያሳቅፍሽ እህቴ

  • @yeawarelijochmedia20
    @yeawarelijochmedia20 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ🙏 እነዚያ መንገድ ላይ የወደቁ, ማስቲሽ የሚስቡ, የተራቡ, የታራቆቲ እና የታመሙ ወደው አይደለም❗ የእነዚያ እናት በትክክል እንደእናት አርግዛ ወልዳለች። በተለያየ ምክንያት ወደጎዳና ወተዋል❗ይህን የምትፈልግ እናት በምድር ላይ የለችም‼ ፈጣሪ ከተለያየ መከራ ውስጥ ያሉን ወላጇች ከመከራው ያውጣቸው። እናት ሁሌም የልጆቿ እናት ነች። ፈጣሪ ይርዳሽ‼🙏

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Жыл бұрын

    ጠንካራ እናት ነሽ መድሀኔአለም የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያጠንክርሽ መልአክ ነበር በቤትሽ የነበረው ከነባለቤትሽ በረከትን አግኝታችሁዋል አሁንም የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ በርቱ እሱ ወደቦታው ተመልሶአል እሱ በክርስቶስ ቀኝ ነው ቦታው በርቺ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын

    በእውነት ሁሉንቻይ ህያውእግዚያብሔር የሀይማኖትሽን የልብሽን ጽናት ያውቃልእና እሚሳነው የለም የእጁን ድንቅ የጅስራ ይስፈርልሽ ጧሪ ቀባሪሽን ይፍጠርልሽ 🤲

  • @yafetabel2474
    @yafetabel2474 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታሽ እናት ውለታዋ በምን ይከፈላል!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Жыл бұрын

    ጀግና እናት መፅናናቱን ይስጣችሁ አሁንም እንዲህ የምታምኚው፣ እምታመሰግኚው የምታከብሪው አምላክ እምነትሽን አይቶ የሚባረከውን ይስጥሽ ሀሌ ሉያ

  • @user-rr4qs4ly8y
    @user-rr4qs4ly8y Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት የማያልቅበት አምላክ ስሰጥ የማይሰሰት አምላክ መንታ መንታውን ይስጥሽ🙏

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Жыл бұрын

    አቤት የሴቶች ፈተና ጌታ ሆይ እርዳን

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Жыл бұрын

    አሌክስ ለአስተማሪ ፕሮግራምህ እናመሰግናለን🙏

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Жыл бұрын

    ድንቅዬ የእኔ እህት በጣም ነው ያዘንኩት አይዞሽ እ/ር የፈቀደው ሆነ( ህይወት ነኝ )አይዞሽ

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k Жыл бұрын

    እህቴ አንቺ በጣም ጠንካራ ነው ለሁሉም ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ አሁንም የማያልቅበት የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሻ በልጅ ይባርክሽ 🤲 ፅናትሽ እና እምነትሽ የሚገርም ነው አሁንም እሱን አያሳጣሽ 🤲

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Жыл бұрын

    በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ እጅግ ያስደንቃል እግዚአብሔር እሱን የሚፈራ ለእግዚአብሔር የሚገለግል የተባረከ ልጅ ይስጥሽ

  • @bettywollie8424
    @bettywollie8424 Жыл бұрын

    አቤት እምነት ይገርማል ጤነኛ ልጅ ይዘን እንኳን ተመስገን አንልም ንስሀ ያስፈልገናል አንች አደራሽን ተወጠሻል ካሁን በኾላ የደስታ ጊዜሽ ነዉ አምላክ ከማያልቀዉ በሰፊ እጁ ይሰጥሻል ያዉም መንታ በዚህ ሚድያ ደግመሽ ትቀርቢያለሽ ያመንሽዉ አምላክ የታመነ ነዉ ሁሉን ይችላል አሜን....

  • @kumnegerazene5955
    @kumnegerazene5955 Жыл бұрын

    ፅናትሽ በጣም ደስ ይላል በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Жыл бұрын

    የሜገርም ፁናት እውነት እግዚአብሔር ካለ የሚሳነው ምንም የለም ከሱ አናመልጥም ከሱ የሚሸሸግ ነገር የለም ክብሩ ይስፋ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤

  • @rozafikadu
    @rozafikadu5 ай бұрын

    ሉሲ የኔ ዉድ ይሄ ሁሉ ከባድ ነገር እያለብሽ ፊትሽ አንድ ቀን ጠቁሮ አይታይም ነበር ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን አይቶ በልጆች ይባርክሽ አላዛርይም ነብሱ በሰላም ትረፍ

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 Жыл бұрын

    አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ! ስትስቂ ስትጫወቺ ሰውን ስታዝናኚ በዚህ ሁሉ መከራ እያለፈሽ እንደሆነ ማን ያምናል።ሁሉ ሞልቶ የተረፈሽ ነውኮ የምትመሲይው።ለብዙዎች አስተማሪ ነሽ። እግዚአብሔር ይካስሽ ደስ ያሰኝሽ!

  • @MimiTube442
    @MimiTube442 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ ከክፋት በስተቀር አይዞሽ እናቴ

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @danaethio
    @danaethio Жыл бұрын

    የኔ እህት እርጋታሽ አስተዋይ እናት ነሽ ልጅሽን እግዚአብሔር በቅዱሳኖች እቅፍ ያሳርፍልሽ እመብርሃን ልጅ ትስጥሽ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Жыл бұрын

    እምነትዋ የሚደቅ ነው ይች እናት

  • @lovekebena2024
    @lovekebena2024 Жыл бұрын

    አወይ የሀገሬ ህክምናው ስህተት በዛ ደግሞ አለማመናቸዉ ልቦና ይስጣችሁ አይዞሽ የኔ እህት ❤❤

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Жыл бұрын

    እውነት ትልቅ እምነት ነው ያለሽ ካንቺ ብዙ ተምረናል ጤነኛም ልጅ ይዘን አናመሰግነውምና በጣም ልቤን ነክተሽዋል ፈጣሪ ቤትሽን በልጅ በረከት ይሙላልሽ እህቴ መካሻውን ይስጥሽ😢

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 Жыл бұрын

    ወይኔ በአላሀ ፈጣሪ ሲፈጥርሽ ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረሽ ምንም የጎደለሽ የለም አላሀ ወልደሽ ምትስሚውን አላሀ ይስጥሽ ካንቺ ጥንካሬ ብዙ ተምሬያለው ኡሌም ደስ ይበልሽ

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын

    ጎበዝ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ጎበዝ እናትነሽ በጣም የምደንቅ እምነት ነዉ ያለሽዉ የታምኝዉ አምላክ ይተካልሽ🙏

  • @tobistagizawweldeyes6530
    @tobistagizawweldeyes6530 Жыл бұрын

    እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ😢😢😢 አንቺ ልዩና ምርጥ እናት ነሽ ያመንሽው የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    የኔ እናት ላንች ምንም ቃል የለንም እጂግ ውብ ጠንካራ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ለመልካም ነው የሚያደርገው ጥንካሬሺን እምነትሺን ስላወቀ ነው ህይን ድንቅ ልጂ የሰጠሺ እግዚአብሔር ነፍሱን በአብረሀም እቅፍ ያኑርልን

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede69187 ай бұрын

    የእናትነት ጥግ ነሽ። ትህትና፣ እምነት፣ እውቀት። እግዚያብሔር ሁሉን ሰጥቶሻል። ተባረኪ።

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadikАй бұрын

    እግዚአብሔር የሚያድግ ልጅ ይስጥሽ የሰው መውደድ ያለው እግዚአብሔርን የሚፈራ እናት አባቱን የሚያከብር ልጅ ይስጥሽ አንቺ ብርቱ እናት ነሽ ጀግና አይዞሽ የምታመልኪው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын

    አይዞሽ አህቴ ፈጣሪ የእምነትሽንና ጥንካሬ አይቶ ከማያልቀው በረከቱ የሚያድገውን ይሰጥሻል አይዞሽ ጠንካራ ነሽ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 Жыл бұрын

    በርቺ ህይወትሽ እና የተቀበልሽበት መገድ ይገርማል ትልቅ እምነት ጽናት አለሸ አምላክ የተሻለዉን ይስጥሽ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Жыл бұрын

    💚💛❤ እምነትሽ ያፅናናል ተባረኪ ከነቤተሰብሽ።

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 Жыл бұрын

    አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጽናቱን ይስጥሽ እናት

  • @fasikatadeleberi2545
    @fasikatadeleberi2545 Жыл бұрын

    የኔ እናት በጣም ጠንካራና ምሳሌ ምትሆኚ ነሽ። ቅዱስ አማኑኤል ማፅናኛውን ይላክልሽ ማሪያምን ጀግና ነሽ 🙏

  • @Efiyu
    @Efiyu Жыл бұрын

    እናታለም አንቺ በጣም ጀግና እናት ነሽ ባልሽም እግዚአብሔር መካሻ ልጅ ይስጣቹ

  • @ayalgebeyehu6811
    @ayalgebeyehu6811 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የፅናት ጥግ ጀግና እናት አንችን አየሁ እግዚአብሄር ይካስሽ 😭😭😭

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 Жыл бұрын

    እመቤት ማርያም ምንም አይሳናትም በልጅ ትባርክሽ ልቤን ነው የስበርሽው

  • @kidestmeressa4958
    @kidestmeressa4958 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያድርግልሽ የድንግል ልጅ ሳራን የጎበኘ አንችንም ይጎብኝሽ

  • @zuleikashafi8130
    @zuleikashafi8130 Жыл бұрын

    አይዞሽ በርቺ እኔም እዳቺው ነበርኩ ግን አላህብሎ ወደሱ ወሰዳት ፆናቱን ይስጥሽ

  • @tizitatube84
    @tizitatube84 Жыл бұрын

    ምናይነት አመስጋኝ እና ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @taybat536
    @taybat5367 ай бұрын

    ምርጥ እናት አላህ ማስረሻ መንታ ልጅ ይስጥሺ

  • @etenugetahun3578
    @etenugetahun3578 Жыл бұрын

    በጣምምምምም ጠንካራ እናቶች ሴቶች እያየሁ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ትግስቱን ሰቶ አመስጋኝ ያርገን !

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 Жыл бұрын

    ዛሬ ተማሩ የምንላቸው ናቸው ህዝብ እየጨረሱ ያሉት እግዚአብሔር ይታደገን በቃችሁ ይበለን😢😢😢🙏🙏🙏💚💛❤

  • @farida1771
    @farida1771 Жыл бұрын

    ጥንካሬሽ ለብዙ ትምህርት ነው አይዞሽ እማ

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z7 ай бұрын

    እግዚአብሔር መንታ መንታ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ የሚገርም ስብዕና ነው ያለሽ

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын

    አንቺ ብርቱ እናት ነሽ!ያበረታሽ ያጠነከረሽ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው!ጤነኛ ሆነን ጤነኛ ልጆች ያለን እግዚአብሔርን የምናማርር ከዚህች እናት ብዙ ትምህርት መውሰድ አለብን እግዚአብሄር ሆይ ይቅር በለኝ።ስለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ይድረስህ!

Келесі