እንደማፈቅራት ነገርኳት.!!

Ойын-сауық

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Пікірлер: 298

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa2 ай бұрын

    በጣምደስየሚለው እደኔ ቢጣመሩ❤❤❤❤

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu2 ай бұрын

    እሷም ታፈቅርሀለች እንደ ባህላችን ልትግደረደር ፈልጋ ነው😂😂😂😂

  • @TesfayefameliTube

    @TesfayefameliTube

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @user-yx6vu9ph4p

    @user-yx6vu9ph4p

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 ай бұрын

    ተቀበይዉ ምርጥ ልጂ ነዉ😂😂❤❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    የምር ተቀበይው አዳ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው እግዚአብሔርን አስቀድማችሁ አብራችሁ ሁኑ❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha69912 ай бұрын

    ትወድሀለችአዲ እድታስብበትግዜስጣት

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel15892 ай бұрын

    Place ሰብሊዬ ተቀበይዉ አዴ ምርጥ ልጅ ነው😊

  • @jho5001
    @jho50012 ай бұрын

    ሠብሥክራይብ አርጉት እንጂ😢 ቅመሞችዬ አበረታቱት😊

  • @sujshshsjsjgvs1629

    @sujshshsjsjgvs1629

    2 ай бұрын

    በጣም ይምር እናበረታታቸው

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p2 ай бұрын

    አይዞህ ሰብሊየ ተቀበይዉ

  • @user-kh1ib1kk5k
    @user-kh1ib1kk5k2 ай бұрын

    መልካም እድል አዲ. መግደርደር ባህላችን ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ji5bn5ik2v
    @user-ji5bn5ik2v2 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እነዚህ ልጆች እንዳር ሌሎቹም እየዳርን ስለሆነ ይሄ እናጋባቸው ቅመሞችዬ

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    2 ай бұрын

    😂

  • @EeEe-gm5qm

    @EeEe-gm5qm

    2 ай бұрын

    ይሄማ ስራችን ነው😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 ай бұрын

    ጎበዚልጅናው ተቀበይው የሚለፍ የሚደከም አላማ ያለው ልጅ ናው

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut2 ай бұрын

    ኧረ ሰብ አርጓቸው እኒህን ጥዶች👍👍👍👍

  • @enatmebrata

    @enatmebrata

    2 ай бұрын

    እናበረታታቸው❤❤

  • @enatmebrata

    @enatmebrata

    2 ай бұрын

    እናበረታታቸው ❤❤

  • @rrr-bg9nv

    @rrr-bg9nv

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    2 ай бұрын

    እኔም ደምሩኝ

  • @user-ti8ot3kn7e
    @user-ti8ot3kn7e2 ай бұрын

    ውይ ሰብልዬ አዲ ምርጥ ልጅ ነው ተቀበይው ስትታዩ ሁለታችሁም ፍቅር አላችሁ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe2 ай бұрын

    ሠብሊዬ የኔ ውድ❤ተረጂው አዲ ደግሞ አይዞህ ታስብበት ሴት ልጂ በቶሎ እሽ አትልም ትግደረደራለች😂

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw2 ай бұрын

    ወላሂ ሥትመጡ እሩጨነዉ የመጣሁት በጣምነዉ እምወዳቺሁ በናታቺሁ አዲን ኤናሣዲገዉ❤❤❤❤❤ሠብሊበጣም እወዲሻለሁ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    Enam

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq2 ай бұрын

    ውይ አድየ ምን አለበት እኔን ብትቀበለኚ እኝዴት ክደምወድህ የኔ ቁም ነገረኚ የኔ አስተ፣ዋይ በጣም ነው የምወድህ ሣሂ ከ አ፣ አ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w2 ай бұрын

    ጠርጥሬስ ነበር እሺ ብትልህ ደስ ይለኝ ነበር 💞💞 ፕራንክ ነዉ እንዳትሉን ብቻ ብትጣመሩ ደስ ይለናል ያዉ ማጣመር የእኛ ስራ ነዉ

  • @ritahkarungi-we5vw

    @ritahkarungi-we5vw

    2 ай бұрын

    በሉሥራቺንን እንሥራ❤❤❤❤ማፋቀርሥራቺንነዉ

  • @kerima194

    @kerima194

    2 ай бұрын

    😅እኮ​@@ritahkarungi-we5vw

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67312 ай бұрын

    ሰብሊ የኔ ቆንጆ አንችም እኮ ተወጂው አለሽ ማሬ ባዴው እሺ አለማለትሽ ወድጀው አለሁ ነገር ግን አዲ ያንች አንች የአዲ ናችሁ አዲ ደሞ ደጋግመህ ጠይቅ ባንዴው ተስፋ መቁረጥ የለም አንድ ያድርጋችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube84222 ай бұрын

    ዋዉ ገምቸ ነበር ትቀበህሀለት መግደርደር የሴት ወጉ ነዉ ስነስራት ያላት ልጅ ናት ትሽማ መሎፋት አለበህ😂😂😂😂 አዲ መልካም እድል

  • @user-ku3cc9mt6i
    @user-ku3cc9mt6i2 ай бұрын

    አይዞህ ግን ምርጥ ልጅ ነው ተቀበይው ስብልዬ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x2 ай бұрын

    አዲ የሚያሳዝን ልጅ ነው አይዞን ትቀበልሀለችቐ❤❤❤

  • @besan3800
    @besan38002 ай бұрын

    መልካም እድል አዳ መግደርደር ባህላችን ነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይበዛላሌ ተቀባይዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim70272 ай бұрын

    ተቀበይዉ አችም እኮ ታፈቅሪዋለሽ ሴት ስንባል ቶሎ ለመናገር እፍረት የምትባል አለችብን እንጅ❤❤❤❤❤ተጣመሩ

  • @zemyeendris
    @zemyeendris2 ай бұрын

    ፈጣሪየ ምን ጉድ ነው ሱሪው ኧሯ ምነው እናቱ ደህና ልብስ ብለብሽ ወይ ጉድ

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy31792 ай бұрын

    እስከ ዛሬ አልነገርካትም እንደ😅

  • @Senaytgonderwa

    @Senaytgonderwa

    2 ай бұрын

    የተመታሽ😂😂😂

  • @user-et8bq1bq8d
    @user-et8bq1bq8d2 ай бұрын

    አይዞህ ሠብል ተቀበይዉ ታምራላችሁ

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf71272 ай бұрын

    ፍቅር ቀላል ኣይደለም ለሳም ግዜ መስጠት ኣለበህ በኣንዲ መወሰን ሳይሆን መታገስ ነው ያለባቹ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be2 ай бұрын

    መልካም እድል አዴ ሰብሊ እንዳያመልጥሽ አትግደርደሪ።

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t2 ай бұрын

    አላህይጠብቃችሁ ሠብልየ ተቀበይው አደ መልካም ልጂነው😘😘

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 ай бұрын

    አዲ ምርጥ ልጅ ነው ሠብል ተረጂው ግዜ ውሰጂ እና ልብሽን አዳምጭው 🤔

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b2 ай бұрын

    ባለፈው በጥፊ አጩለህ አይደል የጣልካት ድብን ያለ ፍቅር ይዞሐል

  • @besan3800
    @besan38002 ай бұрын

    ሰበለ ተቀበይው ምረጥ ልጂ ነው አድ በጣም ተመጣጠናላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t2 ай бұрын

    መልካም እድል አዲ & ሰብልዬ ፍቅረኛሞች ብኮኑ ምኞቴ ነው ❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko98182 ай бұрын

    እሷም ታፈቅረሀለች አይኗ ያስታውቅባታል አይዞህ

  • @Mame12793
    @Mame127932 ай бұрын

    መልካም እድል❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68712 ай бұрын

    ሰብልዪ እሺ በይ የኔ ቆንጆ ምርጥ ጥንዶች ትሆናላችሁ ❤❤❤❤❤ደግም ሱሪዉን አልወደድኩትም ቀሚስ ልበሽ😮መልካም ተብዬየትነሽ አንቺ አለም አቀፍ ሀሜተኛ😂😂

  • @user-ek6yx8yp8h
    @user-ek6yx8yp8h2 ай бұрын

    አይግዜ ትንሽ ሰጣት

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku2 ай бұрын

    አይዞኝ አዴ ሰብሊ አስተዋይ ልጅ ናት አትጎዳህም ሰብሊ ደሞ እሽ በይ ሌላ ሰዉ ከሌለሽ አዴ ቅን የዋህ ታታሪ ልጅ ነዉ ሰብሊ የኔ ቅመም

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw2 ай бұрын

    አትሽለጥለጪ ።።።በነገራችን ላይ ራ ነህ አትሽለጥለጪ።።።በነገራችንላይራነህመሰለኝ።።።

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu43202 ай бұрын

    ማፈቀረመወደደያለነወ,,,(መጨረሻዉ,ይመረ❤❤❤❤,,,ነባአ,,እሙንወደደኩ,,ተሰበረኩሲልአሁነየጠፈ,,,,,ፈቅራቸሁ,መጨረሻይኑረወ,,,መለካመገዜ

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi22602 ай бұрын

    አዴ ከዛች ዘሬኝ ሰቤሌ ቆጆ እንኳን ወዳተ መጣች ፈጣሬ ያጣምራችሁ

  • @user-ki5iq8sc9h
    @user-ki5iq8sc9h2 ай бұрын

    ሰብልይ ልጁ የፍቅር የስራ ሰዉ ነዉ ተቀበይዉ

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r2 ай бұрын

    የኔ ውዶች ሰወዳችሁ ሰብልዬ የኔ እመቤት ስታምር❤❤❤

  • @user-fp5yb5fq1j
    @user-fp5yb5fq1j2 ай бұрын

    መልካም እድል ❤❤❤👍👍

  • @user-ph6sh3wu3t
    @user-ph6sh3wu3t2 ай бұрын

    መልካም የምትባለውጋ ፍቅረኛ ነንአላሎም እዴ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    ተቀብይ ስብል ምርጥ ልጅነው አዴ ኢያምልጥሽ አንድ ያእርጋቹ ፍጣሬ

  • @user-oo2mj7sz8w
    @user-oo2mj7sz8w2 ай бұрын

    ተቀበይዉ ❤❤❤❤ ደስ ትላላችሁ አዲላይ 🥰🥰

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45122 ай бұрын

    እግዝአብሔር ይርዳክ ፀልዩ

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye71842 ай бұрын

    መልካም እድል አዴ ❤❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat52402 ай бұрын

    አይዞህ አዴ ፍቅር ክያዝ አልቅም አኮ ምርጥ ልጅነህ ትቀብልሀለች ስብለ አዳታሳፍሬው ተቀብይ

  • @samrisamri1217
    @samrisamri12172 ай бұрын

    መልካም እድል አዴይ ❤❤❤❤❤

  • @Emusalahaldin
    @Emusalahaldin2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤መልካም እድል አዲዩዩዩዩ

  • @user-ni9yw2tn8s
    @user-ni9yw2tn8s2 ай бұрын

    ሁለታችሁም በልባችሁ ፍቅር አለባችሁ ሰብልየ ተቀበይው ማሬዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima79932 ай бұрын

    ሰበለ ተቀበይው ምረጥ ልጂ ነው አድ በጣም ተመጣጠናላቺሁ

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h2 ай бұрын

    ትወድሃለች አድ አይዞኝ❤❤❤❤

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v2 ай бұрын

    አዲ እዳታመልጥህ ምርጥ ልጅ ናት ተቀበይዉ ፍቅሩን በማርያም አዲ ምርጥ ልጅ ነዉ❤

  • @user-um2nq3go4j
    @user-um2nq3go4j2 ай бұрын

    አዴ መልካምን ተውካት እዴ

  • @JamULah-cr4gh
    @JamULah-cr4gh2 ай бұрын

    አይዞህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf73102 ай бұрын

    ሰብሊየ❤❤❤❤❤ጎበዝ ነሽ ትንሽ አንበረክኪው ወንድልጅ ትንሽ ረገጥ ሲያደረጉት ነው 👌👌💘💘💘በተረፈ ምረጥ ጥንዶች ናችሁ❤❤❤❤

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @chekolechababi7677
    @chekolechababi76772 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ሥታምርኮ

  • @user-gc3uh5wv6t
    @user-gc3uh5wv6t2 ай бұрын

    ግን ምን አለበት ሁላችሁም ሠብ ብታረጓቸዉ አረ በናታችሁ ሠብስክራይብ አድርጉት 😢😢😢😢 ዉዶችዬ አይከፈልበትምኮ❤❤❤❤❤

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta64442 ай бұрын

    ante degmo mejemria geze setat yasitawkal iko endemitewodeh vedio lay new ende yemiteyikegn alechih iko so antem iko lek ayidlehem + nekeshign new men asibaleh you are smart guy bro

  • @user-tc4by6kx1x
    @user-tc4by6kx1x2 ай бұрын

    ታገስ ትቀበልካለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destateferaa2626
    @destateferaa26262 ай бұрын

    Fetari ande yedergachu❤❤

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h2 ай бұрын

    ተቀበይው ውደ ጡሩ ልጂ ነው ቅን አሣቢ ነው

  • @janaq3446
    @janaq34462 ай бұрын

    Sable taqabayuw 😊😊😊😊😊😊😊

  • @2010nardos
    @2010nardos2 ай бұрын

    አዲ እንዲህ በላት ፍቅር በኔ ብቻ ምነው አመረረ ሰፈርሽን በውድቀት ያዞረኝ ጀመረ::

  • @Suzan17
    @Suzan172 ай бұрын

    Sebleye anchim yemtewejiw yemeslegnal abrachehu tadgalachehu wanaw feker new sijemer betam tehut ena tatari lej new anchim endezaw👌 setetayu erasu betam new yemetamrut teyakewen tekebeyiw🙏 lelaw chulela sataskobelelebesh👌beterefe endat endemwedachehu👌 wedddddddddddd❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o2 ай бұрын

    እዋ በይ ተቀበይው ምርጥ ልጅ ይመስላል ያችኛዋ እኮ ገገማናት እኳን ተዋት😂😂😂

  • @user-hi6hk1hv5l

    @user-hi6hk1hv5l

    2 ай бұрын

    ክክክክ

  • @mesi21tube
    @mesi21tube2 ай бұрын

    በርቱ😂😂😂😂😂

  • @user-eh1hg6si7r
    @user-eh1hg6si7r2 ай бұрын

    መልካምእድልልልል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s2 ай бұрын

    መልካም እድል

  • @selamlove6129
    @selamlove61292 ай бұрын

    መክደርደር ባህላችን አዲ ትቀበልሐለች ተረጋጋ በአንድዬ መጠየቅማ አይሆንም ሆሆ ደገምገም አርገህ መጠየቅ አለብህ 😂😂 ለሁሉም ተረጋጋ እሧም ላለማሣወቅ ነው እጂ የምትወድህ ይመስለኛል❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm2 ай бұрын

    😂😂😂 አይናየዉ ሚያሻሹት ነገር

  • @HiwetHiwet-kh7ej
    @HiwetHiwet-kh7ej2 ай бұрын

    ያጣምራችሁልጆቸ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56452 ай бұрын

    መልካም እድል❤❤❤

  • @user-or2xm2tl6t
    @user-or2xm2tl6t2 ай бұрын

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @akhrammuhamed6231
    @akhrammuhamed62312 ай бұрын

    መልካም እድል❤❤❤❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw76912 ай бұрын

    ወይ የዘንድሮ ልጆች ሚስጥር በአደባባይ ለሷምማሰብያስፈልጋ ለቤተሰብም ሲታይ ከባድነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sandflove
    @sandflove2 ай бұрын

    በርቱ❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi85702 ай бұрын

    መልካም እድል ❤❤❤❤❤😢

  • @Hana.gadisa
    @Hana.gadisa2 ай бұрын

    እስከ ዛሬ አልነገርካትም እንደ ደሞ መልካም እድል 🎉🎉🎉

  • @samiraAlajmi
    @samiraAlajmi2 ай бұрын

    ተቀበይዉ,ሰብልዬ,ምርጥልጅነዉ አዴ

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i2 ай бұрын

    ሰብልየ ተቀበይዉ❤❤❤❤ደህና ልጃ ነዉ

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk2 ай бұрын

    Aመልካም እድል❤😊

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse47172 ай бұрын

    ሰብሊዬ እባክሽ ፍቅሩን ተቀበይ የተጎዳ ልጅ ነው

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede30162 ай бұрын

    በርቱ ❤️❤️❤️

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq2 ай бұрын

    Ere sebli endatasafrin tegabu ❤❤❤❤❤❤❤❤ena mn

  • @yasewchu
    @yasewchu2 ай бұрын

    እደጉልኝ መግደርደር ባህላችን ነው ❤ሰብሊየ

  • @user-yl8uj3cu8h

    @user-yl8uj3cu8h

    2 ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤

  • @user-bp5zf7ke8s
    @user-bp5zf7ke8s2 ай бұрын

    ተጣመሩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaasayyif
    @rahmaasayyif2 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu2 ай бұрын

    Welcome seblee derbabaa❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx6tu1ku6e
    @user-cx6tu1ku6e2 ай бұрын

    መልካም እድል ይሁንልህ😂

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad7112 ай бұрын

    ምርጦቸ😢❤

  • @amaamm5375
    @amaamm53752 ай бұрын

    መልካምልጅነውተቀበይውፍቅሩን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p2 ай бұрын

    እኔ ፊትም ጋብቶኛል 😮😂😂😊

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q2 ай бұрын

    ተቀበይውሰብልዬ❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki5782 ай бұрын

    Ayzok ade tkblh alchi talks😛😛😛♥️♥️

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube32892 ай бұрын

    😂😂😂😂ሴት ልጅ ቆይ ታያላችው ተመልካቾች ነገ ጧት እሽ ትለዋለች ሴቶች ይግደርደራለ ለዛ ነው ስብለ

Келесі