" አንድ ሆኜ መጥቼ ሺህ ሆኜ ተመለስኩ" በእንባ እና ሳቅ የታጀበ ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 812

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir89272 жыл бұрын

    ኢልሳ እንኳን ደስ አለሽ እድለኛ ነሽ አንቺ ወንድምሽን ፍለጋ ስትመጪ ዬናስ አባቱን ፍለጋ እኔደሞ ልጄን ፍለጋ መጥቼ ነበር እድል ቀንቶ ሁለታችሁም የምትፈልጉትን አግኝታችሁል እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ህልም አልተመለሰም እ/ር እረድቶኝ እኔም ልጄን አግኝቼ ለመደሰት እንዴያበቃኝ ፀልዩልኝ 🙏🙏🙏

  • @memmeem7920

    @memmeem7920

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እዉነት ተደቡቆ አይቀረም ሁሌም እዳስታወስኩሽ ነዉ ጠከረ በይ

  • @besratkassaun1471

    @besratkassaun1471

    2 жыл бұрын

    ayzosh

  • @negusuwebeshetnegusu7463

    @negusuwebeshetnegusu7463

    2 жыл бұрын

    Yemsrach misir አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ እፀልይልሻለሁ በርቺ ይቅናሽ!!!

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    2 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ አላህ ከሪም ነው ጥሩ ያስማችሁ የዛሬ ሳምንት የእናንተ ደስታ እያለው

  • @fetihajilalutube6339

    @fetihajilalutube6339

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ አንቺም አላህ ያስገኝልሽ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Жыл бұрын

    ደስ ሲል በማረም የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ይግጭ 😍

  • @halimaendress1672
    @halimaendress16722 жыл бұрын

    ወላሂ በእንባ ነዉ የጨርስኩት እንኳን ደስ ያላችሁ መችም የሸቃሊት እባ ዉሃ ነዉ 😭😭😭

  • @finotgirma156

    @finotgirma156

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ማልቀስ ምን ሊፈይድ ብለሽ ያውም በስደት ጠንካራ ሁኑ በስደት ያላችሁ እህቶቼ

  • @selamminilik9610

    @selamminilik9610

    2 жыл бұрын

    ክክክ አይዞን ዉደ

  • @almealme3348

    @almealme3348

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ገለቴ

  • @burtukana5675

    @burtukana5675

    Жыл бұрын

    በጣምውደዋ

  • @fatumamohammed7340

    @fatumamohammed7340

    Жыл бұрын

    አይዞን አይዞን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u2 жыл бұрын

    ዩኒ ጨዋነትክን ሳላደንቅ አላልፍም. አደራ መልካምነትክን እንዳትቀየር! የተገናኛችሁ ስወች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @amanuel7643

    @amanuel7643

    2 жыл бұрын

    ዩኒ እማ በለው ሰው ነው ከልቡ ሰው አክባሪ

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qpd2qKmtl5mwf6w.html

  • @ajsdnxn7941

    @ajsdnxn7941

    2 жыл бұрын

    x88

  • @solomoncuba5319

    @solomoncuba5319

    Жыл бұрын

    በጣም ደሥ ይላል በተለይ የወንድሟ ጓደኛ የሠጠው አሥተያየት አገላለፁ በጣም ደሥ ይላል ጌታ ይባርካችሁ

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa55462 жыл бұрын

    ህይወት ግን ተቃራኒዋ ብዛቱ ደስታ ለቅሶ ማግኘት ማጣት ብቻ እንኳን ተገናኛችሁ ቀሪው ዘመናችሁ ያማረ ይሁን

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶ ያለበት ኢትዮጵያ በተለይ ወሎዮዎች ደስ ሲሉ እኮ እንባ ከደስታ ጋ መዋደድ እንደዚህ ነው ከጎረቤት ጋም 🙏🙏🙏 ተመስገን

  • @meremamerema7164

    @meremamerema7164

    7 ай бұрын

    እውነት ነው እናመሠግናለን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube81912 жыл бұрын

    ጎረቤቶች ግን ደስ ሲሉ ኢትዬጵያዊነት 😭😭😭👈እንደው ፍቅሩን ይመልስልን ሞት በቃን

  • @kalkidandereje4024
    @kalkidandereje40242 жыл бұрын

    ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ያለህ ዬኒ በጣም አዛኝ ሩሩህ ነህ ታድለህ አ/ር ጤናህ ይስጥህ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98302 жыл бұрын

    የጓደኝነትን እና የጉርብትናን ዋጋ ከስጋ ዘመድ ባላነሠ እንደዚህ አጥብቆ ለያዘው ላከበረው እንደዚህ በደስታም በመከራም ሲታይ ደስ ይላል ። ይሄንን ባህላችንን አጥብቀን እንያዝ እንዳይጠፋ ። እንኩዋን ደስ ያላችሁ 🙏😍

  • @user-pv5uq4pc4o

    @user-pv5uq4pc4o

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @michaeltafere4867

    @michaeltafere4867

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qpd2qKmtl5mwf6w.html

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    11 ай бұрын

    ልክነሽእማ ፍቅርይሥጠን ይሄንሠላቢሠዉየ አላህያሳልን

  • @meskerembekele8410
    @meskerembekele84102 жыл бұрын

    ዬኒና ፀጊ ስራ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሮ የሰጠቻችሁ መልካምነት ነው።አለም የሚያውቃችሁ በዚህ ነው ተባረኩ መልካምነታችሁ አይወሰድባችሁ ።ተባረኩ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn90502 жыл бұрын

    ebs በዚህ ዓመት የምተሰሩ ሁሉ እኔጃ ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @libamset
    @libamset2 жыл бұрын

    ❣️የኢትዮጵያ ህዝብንም ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ የሚያገናኝና በፍጹም ይቅርታና በፍቅር የሚያስተሳስር ዘመን ይምጣልን ❣️

  • @emunebilnebil7509

    @emunebilnebil7509

    2 жыл бұрын

    አሚን አረ ሁሉም ይቅር ተባብለን ኣብረን እንኑር

  • @thomasmuse583

    @thomasmuse583

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @user-yf4ni8bh6e

    @user-yf4ni8bh6e

    2 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    11 ай бұрын

    አሚንያረብ

  • @user-ee1ym2of2y
    @user-ee1ym2of2y Жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንኳ ደስ አላችሁ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ የebs አደራሻ ማገኘት እፈልጋለሁ የምታውቁ ከላችሁ ተባበሩኝ እኔም የጠፍች እህት አለችኝ አላህ እንዳገናኘኝ ዱአ አደርጉልኝ እናት አባት እህት ወድሞች ይችን ቀን የምናፍቅ እህታችሁ ነኝ!!!

  • @user-pm2we6rs2t
    @user-pm2we6rs2t2 жыл бұрын

    እንደዚህ እምንተዛዘን ህዝብ ሆነን ጨካኙን ሰው የሚጨፋጭፋውን ያጥፋልን በጣም ደስ ብሎኛል ኤልዛ ቤተሰብሽን በማግትሽ

  • @Agurashtube
    @Agurashtube2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ አንች ደስ ስላለሸ እኔም ደስ አለኝ ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru2032 жыл бұрын

    ዮናስ እድለኛ እሄንን ፀጋ የእግዚያብሄር ስለሰጠ ምስጋና ጤና ከባለቤት ከልጆቹ ጋር እድሜ እድለኛ ናቸው አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu18212 жыл бұрын

    አወልዬ!! አከበርኩህ ትልቅ ንግግር ነው!! አጭርና ግልጽ ደስ የሚል መሳጭ ፕሮግራም ነው!! ኢ ቢ ኤሶችን እ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ 🥰🇪🇹🙏

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu24922 жыл бұрын

    ኢቢኤሶች ዬኒዬ ፀጊ ፍቅር በጠፋበት ሠአት የምትሠሩት መልካም ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ተባረኩልኝኝኝኝኝ

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe25012 жыл бұрын

    jossy in the house የጀመረው ቤተሰብን የማገናኘት በጎ ስራ ነው በጣም ሊመሰገን ይገባዋል።

  • @saratube9100
    @saratube91002 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት እድህ ነው ጎረቤት ጉዋደኛ አብረው ለመደሰት የመጡት ሀይማኖት ሳይለያቸው ማሻአላህ እኛ እንደዚህ ነው የኖርነው ወላሂ

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    Жыл бұрын

    Masallah Masallah Allah with you Allah

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn57112 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ኣለሽ ደስ ኣላችሁ ዮኒ እና ጓደኛህ ለናንተ ያለኝ ክብር በቃላት መግለጽ ይከብደኛል ኣኣናንተ የሃገር ሃብት ናችሁ🇪🇹🇪🇷🇸🇴

  • @workneshdese2644
    @workneshdese26442 жыл бұрын

    ሀዘንና ደስታ የአንድ ሳኒቲም ሁለት ገፆ ናቸው እና እንኳን በሰላም ተገናኛችው አጋጣሚ እንድህ ናት ህይወት እናትሽ ኖረው ኖረው በዝች ቀን በዝች ቅስፈት ይሄን ደስታ ሰያዩ አረፉ ይሄም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ሁሉን ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ለሞቱት ነምስ ይማር ላሉት ዘጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ሁሌም በሀዘን ሳይሆን በደስታ በአለም ያገናኛችው በተረፈ አብረው ለመጡ ጓደኞች ክብረት ይስጥልን እትዮጵያችን ይች ናት ኢስላሙም ክርስቲያኑም አብሮነትን ነው ለፖሎቲካ ትርፋቸው አንዴ በበሄር አንዴ በሀይማኖት ያፋጁናል እንጅ

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 Жыл бұрын

    ይሔ መቼም ልብ ላለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ ወላጆች እባካቹህ የግል ስሜታችንን ወደ ጎን በማድረግ የልጆችን ህይወት ጎዶሎና በጥያቄ የተሞላ እንዳይሆን እንጣር የተገናኛቹህ እንኳን ደስ አላቹህ ኢቢኤሶችም ተባረኩ በርቱ መልስ የምትጠብቁም መልካም እድል

  • @itslilyy4154
    @itslilyy41542 жыл бұрын

    እዚህ ቤት በመጣሁ ቁጥር በለቅሶ ራሤን ያመኛል😭

  • @user-in9uc1xz4x
    @user-in9uc1xz4x2 жыл бұрын

    ምናለ ሁሉም ሶሻል ሚድያ እንዲ ለመልካም ተግባር ዉሎ ሀገራችን ላይ ሰላም በወረደ ብዬ ተመኘሁ የሀገሬን ሰላም ፍቅር ናፈቀኝ እባካቹ ኦሮሞ አማራ ትግሬ በኮመንት ስድድብ እናቁም ብሽሽቅ መናናቅ ይብቃ አሳዛኝ ነገር ሲከሰት በጋራ እንዘን እንጂ መሰዳደብ መረጋገሙ ለዉጥ አያመጣም አንድ ስንሆን ነዉ እሚያምርብን

  • @zewdneshzegeye9259

    @zewdneshzegeye9259

    2 жыл бұрын

    ተባረኪ እህቴ ሁሌም በቤትሽ ይደሰታና ሰላም ይሙላ። ጌታ እየሱስ የልብሽን መሸት ይሰጥሽ

  • @yeabsirashiferaw36

    @yeabsirashiferaw36

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ብልፅግናም ሰውን ከማጋጨት እና ከመግደል ቢቆጠብ መልካም ነው

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    Жыл бұрын

    Masallah Masallah Allah with you Allah taker you media Like this du another's media tooking stoped

  • @zbethiotube4716
    @zbethiotube47162 жыл бұрын

    ያረብ እደው ይህ ብሮግራም እኔን ብቻነው የሚያስለቅሱ

  • @ethiopiawita5813

    @ethiopiawita5813

    2 жыл бұрын

    ወላሂ ሁላችንንም ነው

  • @aishaaisha2657

    @aishaaisha2657

    Жыл бұрын

    ሲያለቅሱ አለቅሳለሁ ቲስቁ እስቃለሁ

  • @Amare27

    @Amare27

    2 ай бұрын

    አለማልቀስ አይቻልም😭😭😭

  • @user-li4fu2lu5b

    @user-li4fu2lu5b

    2 ай бұрын

    እረ ምን አችን ብቻ እኔ ይሄው እራሴን በሽተኛ ሆንኩ እያለቀስኩ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla45612 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹ ወሎ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተዋዶና ተፍቅሮ ሚኖርበት

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio58122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ለናትሽም ነፍስ ይማር

  • @m.tu.lo..49
    @m.tu.lo..492 жыл бұрын

    ዩኒየ ከባድ ሰው በምን ቃል ልግለጽህ? እውነት ለፈጣሪ !ሀብታችን ነህ። ስልህ!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    Ebs ልትመስገኑ ይገባል 🙏🏿 እህቴ ኤልሳም የተደበላልቀ ስሜት ቢሆንም እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ❤አይዞሽ እሺ? ህይወት እንዲህ ናት !

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    ተመስገን 🙌🙌🙌እህቴ እንኳን ደስ አላቹ ለእናትሽ ነፍስ ይማርልሽ በርቺ የኔ መልካም ❤🕊

  • @enaya0481
    @enaya04812 жыл бұрын

    ኡፉፉፉፉ ህይወት እንደዚህ ነው ህይወት ይቀጥላል አይዞሽ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu83772 жыл бұрын

    ዩናስ ንፁህ የጤፍ እጀራ ነህ መልካምነትህ ልዩ ነው እኔ ሰው ሲያለቅስ ማየት አልወድም እናቴ ከሚያለቅስ ሰው ጋር እያለቀስኩ አይኔን ታመምኩ እናቴ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b2 жыл бұрын

    ሺአመት ኑሩልን ኢቢኤሶች

  • @adad6827

    @adad6827

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube8002 жыл бұрын

    እንካን ደስ አለሽ የወሎ ሰው ፍቅር ነው ተጋብቶ ተዋልዶ በጉርብትና ሃይማኖት ዘር ሳይመርጥ መኖር የሚችል የውሃ ሕዝብ ነው

  • @hayatabera3050
    @hayatabera30502 жыл бұрын

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ባጋጣሚ መምህሬ ጋሽ አወል በጣም ደስብሎኛል ስላየሁህ የኔ መልካም

  • @enasshahen4103
    @enasshahen41032 жыл бұрын

    ተባረኩ ኢቢኤሶች እነ ኤልሳ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed73311 ай бұрын

    እንኮን ደስ አላችሁ አወሌ እድሜና ጤና ይስጥህ ሰፊ ሰው ነህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርገው 🤲🤲🤲🤲

  • @negusuwebeshetnegusu7463
    @negusuwebeshetnegusu74632 жыл бұрын

    ኤልሳ እንኳን ደስ አለሽ እነ ዮኒ ይህ ፕሮግራም ይቀጥልን !!!!

  • @zuzu...3825
    @zuzu...38252 жыл бұрын

    እናቴን እያመመብኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ከባድ ነው እኔም መሄድ አልቻልኩ

  • @mmmm-nr6vs

    @mmmm-nr6vs

    Жыл бұрын

    አላህ ያሽርልሽ የኔእህት ዱኒያመቸም አትሞላም ለመሄድ ሞክሪ

  • @abichgigna9385
    @abichgigna93852 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላቹህ በጣም ደስስ ይላል እየን ነገረ ሳይ ሁሌ በይወቴ ውስጥ አድ ነገረ ትዝ ይለኛን የጎደኛይ ወድም 1991 አ/ት አድስ አበባ የካ ሚካየል ቦን ሰፈረ ላይ የ7 አመት ልጅ ተሰረቆ ቀረ ሙቶል አለ አይታወቅም የልጁ ቤተሰብ እስራኤል ይገኛሉ (የልጁ ስም ጎድው ተረፈ ይባላል) እኔም እስራኤል ነኝ። የፈስ ቡክ wubehn jegena ፈጣሪ ያውቃል--------

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i2 жыл бұрын

    በስማም ለሞቱትም ነፍስ ይማር እናንተም እግዚአብሔር ያፅናችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @sabramedia319

    @sabramedia319

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @tub8577
    @tub85772 жыл бұрын

    በጎጎት እኮነው እመጠብቅ ይችን ቀን እንኳን ደስ አላችሁ🙏🥰

  • @user-ty8ye1ls8u
    @user-ty8ye1ls8u2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የሀገሬ ሠወች አወሌ በዚህ አጋጣሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛኝ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Жыл бұрын

    ኢብየሶች የኔ ውዶች ካናዳ ሁኚ ነወ የምከታተላችሁ እናንተ ከእግዚአብሔር በታች ለህዝብና ለሀገር መዳህኒት ናችሁ የኔ የዋሆች እንባ ዝም ብሏ አይመጣም የዋህነታችሁንና የሰው የልብ ሥብራት የሚገባችሁ ድንቆች ጌታ ይባርካችሁ

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid83332 жыл бұрын

    የአላህ ስራ እሄ ነው ባዱ ሲጎለን ባዱ ይሞላልናል እኔም ተስፋ አለኝ እህቴን በናተ ጣብያ ቀርቤ እደማገኛት

  • @hayumamu1725

    @hayumamu1725

    Жыл бұрын

    አላህ ያገናኝሽ

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ እህታችን የእናትሽ ነፍስ ይማር

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u2 жыл бұрын

    ይህንን ፕሮግራም ሁሌም በደስታና በእባ ነው የምጨርሰው ወላሂ እጅግ በጥም ልዩ ፕሮግራምነው ቀጥሉበት

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial2 жыл бұрын

    ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢትዮጵያን በእናንተ ውስጥ ነው የማያት ዘመናችሁ ይለምልምልኝ

  • @sumayaassumi326
    @sumayaassumi3262 жыл бұрын

    የኔ ኢትዮጵያዊያንወች እንኮዋን ደሥአላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele71742 жыл бұрын

    ኢቢኤስ ተባረኩ! አይዞሽ ሕይወት እንዲህናት።

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ኤልሳየ በእናትሽ ሞትም እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጥሽ

  • @rahma.3538
    @rahma.35382 жыл бұрын

    ስታለቅሱ እማለቅሰው ስትስቁ እምስቀው ነገርስ እንኳን ደስ አለሽ 😍

  • @salamsalam8539

    @salamsalam8539

    Жыл бұрын

    Enem

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia32242 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዋው የ ወንድሟ ጓደኛ የተናገረው በጣም የደስ ይላል 👌🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t2 жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም በጉት ነው የምጠብቀው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @gelayebekele3512

    @gelayebekele3512

    2 жыл бұрын

    በስመሐም አልቅሰን ሞትን እኮ እንኳን ደስ አላችው።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework99262 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት እንዴት ደስ ይላል ።ውይ ወንድምዬ አንጀቴን በላኸኝ እሩህርህ ነህ ዛሬ የደስታ ቀናችሁ ነው። እግዚአብሔርዬ ፍቅር እና ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልን።

  • @Kaki7423
    @Kaki74232 жыл бұрын

    እማ የኔ እናት እንኩዋን ደስ አለሽ 😭😭😭😭ግን የእናት ሞት ከባድ ነው 😭😭😭እኔም እናቴን በስደት ዓለም 😭😭😭ሆኘ ነው ያቱዋት 😭😭😭በርታ በይ 😭😭😭

  • @hayterolla2910
    @hayterolla29102 жыл бұрын

    እንኳንደሥ አለሽ እህቴ ኮመታሮች እታችባለውቁጥር ማገኘት እችላለሁ እንደ EBS ቴሌቪጅንጋዜጦችን

  • @muhajeryoutube512

    @muhajeryoutube512

    2 жыл бұрын

    አኪድ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn35872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድልድይ ሁናችሁ ስለምታገናኙ የኔ አብሮ ማልቀስ 😭

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese88242 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራቸው ያላቸው

  • @JA-mn3re

    @JA-mn3re

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/qpd2qKmtl5mwf6w.html

  • @lala1793

    @lala1793

    Жыл бұрын

    እንኳን አላችሁ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ጥሩ ሰራ ነው እየሰራቸው ያላቸው

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96552 жыл бұрын

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @luliib800
    @luliib8002 жыл бұрын

    Congratulations to you all 🇪🇷

  • @tigistti8320
    @tigistti83202 жыл бұрын

    ዮኒ ተባረክ ከተደሰተው ጋር ተደስተህ ከከፍው ጋር ተከፍተህ እያስለቀስከን ለሰወች ደስታ ትፈጥራለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ ልጆችህ ዮባረኩ

  • @user-fo9gu9lp2n
    @user-fo9gu9lp2n2 жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ከዚህ በመቀጠል ሁሌም ይህንን ፕሮግራም ሳይ የሚያስለቅሰኝ ነገር እኔም አጎቴ 30አመት ከጠፋ አያቴ ወይም እናቱ 30አመት አልቅሳ አልቅሳ ወደ አኼራ ሄደች (አረፈች 😥😥😥ይህንን ለማየት አልታደለችም አጎቴ ግን ከ30አመት በኋላ አገኘነዉ አያቴ ግን ሳታየዉ አረፈች 😥😥😥😥😥😥

  • @user-po3cf9vs4v

    @user-po3cf9vs4v

    2 жыл бұрын

    አላህ ይሰብርሽ እሳቸውንም አላህ ይራህማቸው አጎትሽን አላህ ረሚውን ያስርዝመው እንኳን ደስ አላችሁ ዱኒያ እንዲህ ናት

  • @user-lm6bg3mp5z

    @user-lm6bg3mp5z

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪውን እድሜ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @soyafuad2497
    @soyafuad24972 жыл бұрын

    የኔ አወሌ የእማየ ዘር የኔ የኔ የኔ የኔ አወል ከእረጅም ጊዜ በኋላ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛ ጋሽ አሸብር ቲቸርየ ምን ያክል እደማከብር አላህየ ይወቀዉ ወፈጭ ትምህርት ቤት ያለ አንተ አይደምቅም ነበር በፈገግታህ በመልካምነትህ ምንም የጎደለብህ አትመስልም ይገርማል ደስታህ ወላሂ ዉስጤን ሰርስሮ ነዉ የገባዉ እንኳን እንኳን እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካም ሰዉ አወሌ እረጅ እድሜ

  • @alhamdulillah2580
    @alhamdulillah25802 жыл бұрын

    የሰውን ደስታ ከማየት የበልጥ ምን አለ ፀጊየ ና ይወኒ መልካምነታችሁን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ ሂወታችሁን በሞሎ በደስታ ያኑራችሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie30052 жыл бұрын

    Ebs ክበሩልን እጅግ ድቅ ነገሮችን እያቀረባቹ ስለሆነ መቼም ብናለቅስ ግድ ነው ወገኖቻችን ተጠፋፍተው ስለምታገናኙልን ☝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @webitemelka2283
    @webitemelka22832 жыл бұрын

    የቅዳሜ ከሰአት ድምቀቶች እንኩዋን ደህና መጣችው ፈጣሪ እምባን ያብሳል ኤልሳ በአንዱ አዝና ብታለቅስ በአንዱ ደስታ እንኩዋን ደስ አላችው የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo69842 жыл бұрын

    ኤልሲ እንኳን ደሰ አላችሁ የእናታችንን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑሪልኝ

  • @addisulema5441
    @addisulema54412 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እኛ ከጎንሽ ነን ሲል እግዚአብሔር አገራችን ይባርክል ለዚህ ነው አገሬ እንድገባ ውስጤ የሚረበሸው ጎረቤቱም ዘመድ ነው

  • @asmayimam5081
    @asmayimam50812 жыл бұрын

    እኔ ግን ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው ምንይሻለኛል ወላሂ የእንባዬ መብዛት እንኳን ደስስስአላችሁ ዮኒዬ የኔ መልካም አላህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፀድዬ ጎበዝ ነሽ መድረክ ቆፍጠን ያልሽ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid78742 жыл бұрын

    ውይ አዛኝ ወንድም ስላለሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላህ ደስ ይላል ለሀዘንሽም ፅናቱን ይስጥሽ መፅናኛም ያገኘሻቸውን ቤተሰቦችሽ ይሁኑሽ

  • @procell803
    @procell8032 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በሰላም መገናኘት ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33222 жыл бұрын

    💔😭😭😭😭😭አይይይይይ ህይወት ከባድ ነው ኢቢስ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ደስስስስ አለሽ እህታችን አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እናታችሁምነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ አስለቀሳችሁኝ ከምር ወንድማችን አወል ከምር ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    ፈጣሪ፡ያፂናሺ፡እንኳን ከወንድምሺ፡ተገናኘሺ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla29102 жыл бұрын

    ሡበሀን አላህ በጣም ይገርማል አብሽር እህቴ ሁሉምነገር አላህ የፈቀደውነው የሚሆነው አልሃምዱሊላህበይ

  • @iloveislam6161
    @iloveislam61612 жыл бұрын

    ኢቢኤሥ በጣም ልትመሠገኑ ይገባቹዋል ደስ ሢል ለቅሦም ደሥታም ሆነብኝ እንኳን ደሥ ያላቹ ኤልሣና ቤተሠቦችሽ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16672 жыл бұрын

    አወል አገላለጽህ ዴስ ይላል የተነፋፈቀን ቤተሰብ ማገናኘት ምን ያህል ያስዴስታል ኢቢሲ ከነባርዴርቦቹ እናመሰግናለን በርቱልን በእንባጄምሬ በእንባ ጠርስኩት እምየ ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነታችንን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ge9nf6op2j
    @user-ge9nf6op2j2 жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰዉ❤

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel70752 жыл бұрын

    ያረቢ ኢሄ ኢትዮጵያዊነት ጠብቅልን

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube2 жыл бұрын

    የህይወት መንታ ገፅ ይገርማል እንኳን ተገናኛችሁ ።።

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube43922 жыл бұрын

    ኤልሲ እንኳን ደስስ ያለሽ ሁላችሁም እንኳን ደስስ ያላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት😢

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe2 жыл бұрын

    የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @cfff5426
    @cfff5426 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ ኤልሲዬ ebs በጣም ልተመሰገኑ ይገባል ፈጣሪ ያክብራችሁ።

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda94642 жыл бұрын

    ዮኒ ይች የሻምፖኝ ሰአት ስትደሰት ማየት ያስደስተኛል ። ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲደሰቱ ላንተ ክብር አለኝ

  • @bunsgonadar4995
    @bunsgonadar49952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ክብዙ ነገር ይጠብቃችሁ እላለሁ:: የብዙዎችን ታሪክ እክታተላለሁ ክአሜሪካ: እኔ ወላጂ የለላት ሕፃን ክጎንደር ደብረታቦር ውረዳ ህፃናት ማሳደጊይ ነው የተስጠኝ : ምንም ዘር እንደለላት ተነግሮኛል እኔ ግን አላምንም ዝር እንዳላት እጠራጠራለሁ ብዙ ግዜ እየሞክርኩ ተስፍ ቆርጭ እተዋለሁ በሌላ ግዜ ደግሞ ሥባዝን አድራለሁ :: ልጄ ሥትመጣ 4 አመት ነበረች አሁን የ 20 አመት ቆንጆ የ 2 አመት honor University student ናት ::ውላጅ እንድለላት አውቃለሁ ግን የቀሩትን ዘሮቿን ለማግኘት እየጣርኩ ነው:: እሳ ግን ማውቅ አትፍልግም እኔም ግዜን እየጠበኩኝ ነው ክየት እንደምጀምር ግን አላውቅም : እኔ ምኞቴ ይህን ፐሮግራም የሚከታተሉ በድርቦታቦር ወይንም በወሉ አገር የሚኖሩ ከአሉ እነሱ ቢጀምሩልኝ ቀላል ይሆን ነበር እላለሁ: እናታ ውሉ አባታ ድርቦታበር ነው: እንደ ታሬኳ : የልጄ ስም ትእግስት አዳነ ትባላለች: ይህን ታሪክ የምታውቁ ከአላችሁ እንድትረድኝ እጠይቃለሁ::since then God bless you all.

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n2 жыл бұрын

    እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ ebs በርቱ!

  • @rahel4637
    @rahel46372 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ነብስ ይማር ግን በእንባ ነው የጨረስኩት 😭🥰🥰

  • @Amethystlife8910
    @Amethystlife89102 жыл бұрын

    የምታስተላልፉት ፕሮግራም በጣም ይገርማል ደስ ሲል እስቲ እኔም ፈጣሪ ቢረዳኝና ቢሳካልኝ ልሞክር ማን ያውቃል ወንድሜ ወታደር ነበር እናም ወታደር ቤት እያለ ሁለት ሴትና ወንድ ልጆች እንደወልደ ለእናቴ ነግሯታል የተወለዱት አሰብ ነው ። ነገር ግን ምንም አይነት ፎቶ የለንም ስማቸውንም አናውቅም ምን አልባት በናንተ በኩል እናገኛቸው ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። አምላክ ይርዳን !!!

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork44932 жыл бұрын

    I don’t have any words just simply god bless your guys ebs 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i2 жыл бұрын

    ኤልሱ እንኳን ደስ አለሽ የእናትሽንም ነፍሳቸውን ይማረው አይዞሽ ጠንክሪ አምላክ ያፅናሽ

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f2 жыл бұрын

    ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ማለቴ ሙስሊሞች አስካሪ መጠጥ እንደማንጠጣ ስሊሚያውቁ ሙስሊም ሲሮር ሻፓኒውን ከአልኮል ነፃ ነው ሲሉ ኮራሁ

  • @zdzd5791

    @zdzd5791

    Жыл бұрын

    አልሀምደልላህ

  • @solfaye7848
    @solfaye78482 жыл бұрын

    እንኳን ለመገናኘት አበቃቹ ተመገን ደሲላል ዮኒዬ ምርጥ ሰው🙏🏽

  • @ethioinfo727
    @ethioinfo7272 жыл бұрын

    እነዚህን ሶስት ነገሮች ታጠቅ ይሄንን ሀብት እንዳትንቁ ከሁሉ ሀብት በላይ ይበልጣል፡፡ ከሁሉ ወርቆች ይበልጣል፡፡ ከሁሉ አልማዞች ይበልጣሉ ይሄውም ምን መሰላቹ ሰላም፤ፍቅር እና ደስታ ናቸው፡፡ እነዚህ ሶስት ነገሮች ታጠቅ፡፡ ቤተሰብ ለመሆን ሰብስክራይ እድርጉን

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa8082 жыл бұрын

    ዴሰስል እግዚአብሔር ይመስገን እበሶች በጣም እናመሰግናለን ❤🙏

  • @user-cw7gw3et4v
    @user-cw7gw3et4v2 жыл бұрын

    እደው እኔ ብቻ ነኝ የማለቅሰው ወይስ አላችሁ እፍፍፍፍፍ

  • @tigestmengistu2436
    @tigestmengistu24362 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደሳላችሁ እናታችን ነብሳቸሁን ይማር ቅዳሚ ከሳቶች እግዚአብሄር ውላታችሁን ይመልስ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    የሰላም አምላክ እየሱስ ቤታችሁን በደስታ በመፅናናት ይሙላው

  • @mesfinkebedom7460
    @mesfinkebedom74602 жыл бұрын

    አሹ መሰፍን ከበዶም ነኝ እንኳን ደስ አለህ

Келесі