እንባ የተሞላበት ሰርፕራይዝ solomon diraddis Lene blesh

Ойын-сауық

ይህ ቪድዮ አላዛር አላካ እናቱን ሰዎች በተሰበሰቡበት የማመስገን ህልሙን ያሳካበት ነው ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @solomon.ayenew
እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
• አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
• ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
Facebook profile.php?...
Instagram solomon__diradd...
Telegram t.me/SolomonDir
#solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Пікірлер: 442

  • @Haymitube11
    @Haymitube118 күн бұрын

    እናታቹህን የምትወዱ በናታቹህ እኔም እናቴን ተሳክቶልኝ ላስደስታት በናታቹህ 1k አስገቡኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    5 күн бұрын

    የኔም ምኞት ነው ግን አልሞላ አለኝ አልሳካ አለኝ

  • @Ahlu567

    @Ahlu567

    4 күн бұрын

    ኑ አብረን እንደግ​@@Aynalove3382

  • @bezabeza9644

    @bezabeza9644

    2 күн бұрын

    እሽ❤

  • @Ahlu567

    @Ahlu567

    2 күн бұрын

    @@Aynalove3382 ነይ

  • @maximaxi2708

    @maximaxi2708

    Күн бұрын

    455 ​@@Aynalove3382

  • @AlmazShambel
    @AlmazShambel8 күн бұрын

    ማርያምን እኔም እናቴን በዚህ ሚድያ ፍቅሬን መግለፅ እፈልጋለሁ በፆለት አስቡኝ ከስደት በሠላም እንድመለስ❤❤❤❤

  • @user-wf4on6on6e

    @user-wf4on6on6e

    7 күн бұрын

    እኔምያረብያሳካልንንንን😢

  • @fatimaa9853

    @fatimaa9853

    7 күн бұрын

    አላህ ያሳካልን እኔስ ቢሳካልኘ እኔቴንም አባየንም ኢሻ አላህ

  • @AlmazShambel

    @AlmazShambel

    7 күн бұрын

    ​@@fatimaa9853ይሳካልናል አይዞን

  • @kidsettesfya4645

    @kidsettesfya4645

    7 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብሽ ያሳካልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @user-lq5qu2ih8g

    @user-lq5qu2ih8g

    7 күн бұрын

    መታደልነው እደዚህ ያለ ልጂ መውለድ እግዚአብሔር ሲባርቅ እድህነው እኔም እናቴን እደዚህእማመሰግንበት ቀን መቸነው አይይይስደት ለያየን ግን ተመስጌን

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f8 күн бұрын

    የኔ እናት አስለቀሱኝ😭😭 የእናት ዉለታዋ እኮ ቢከፈልም አያልቅ🥺🥺ማርያምን ❤❤❤እወድሻለሁ እናቴ🥰አላዛር የወጣቱ ምርጥ ሸጋ አስተዋይ ልጄ❤❤🥰🥰

  • @amansew
    @amansew8 күн бұрын

    "የክፋ ቀን ደግነቱ ማለፋ!" ይባላል እኖኳን ለዚህ አበቃህ ሶልም እግዚአብሔር ይስጥህ ድንቅ ሾው ስላቀረብክልን🙏🙏🙏🙏

  • @aaaa1766
    @aaaa17668 күн бұрын

    የልጅ አሰተዋይ ሁሉጊዜ አንተንም ደሰየሚል ነገር የማታ እንጀራ ይሰጥህ እናትህ ፈጣሪ የአንተ ልጆች ያሳያት🎉🎉🎉👍👍👍👍✅👏👏

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu7017 күн бұрын

    የሰው ልጅ አይሙት ሁሉም ያልፋል ላንተም እድሜ ይስጥህ ኑሮህ ይባረክ ልጅ ለመቼ ነው ።

  • @user-re8zd3md1b
    @user-re8zd3md1b8 күн бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @asnakutigabu4301

    @asnakutigabu4301

    7 күн бұрын

    አብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች. ለልጆቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ እየከፈልን ነው

  • @user-ye9me3ds9z

    @user-ye9me3ds9z

    6 күн бұрын

    እኔምከእኔእናትበላይመከራያሳለፈየለምእላለው ግንአብዘሀኞቹእናቶች ለልጆቻቸውብዙመስዋእትከፍለውነውያሳደጉን

  • @user-re8zd3md1b

    @user-re8zd3md1b

    6 күн бұрын

    @@user-ye9me3ds9z እንደ እኔ እናት መከራ ያየ ሰው በአለም ላይ፡የለም ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት የከፈለችውን ዋጋ ሳስበው እንባዬ ይቀድማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ut1yj6mk7y
    @user-ut1yj6mk7y8 күн бұрын

    እያለቀስኩ ነዉ ነጨረሥኩት😭😭

  • @user-zn1zz6yh2s
    @user-zn1zz6yh2s7 күн бұрын

    ልጅ የእናቱ ድካም ሲገባዉ እንዴት ደስ ይላል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi6367 күн бұрын

    ክብር ለእናቶች በብዙ መከራ አልፈው ልጆቻቸውን ለቁም ነገር የሚያበቁ እናቴ ብትኖርልኝ እኔም እንዲህ ባመሰገንኳት አላህ ጀነትን ይምረጥልሽ የእሱ ፍቃድ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @tsehayhagos1491

    @tsehayhagos1491

    4 күн бұрын

    እናት እምዬ ምሳሌ የላትም ለእናቶች እድሜና ጤና ለሌን ድንግል ማሪያም እናታችን ናትና እስኪያልፍ ያለፋል ተመሰጌን ክብሩ ጌታ ዪውሰድ ክብር ለመድሐኔአለም በልጅ ልጅ ጌታ ዪባርክሸ ማሚ ተባረኩ ።

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm8 күн бұрын

    ወንድም ሰለሞን ይህ ልጅ በጣም ነው የምወደው ነገር እሱ ያሳለፈውን ነገር በአሁን ሰአት እኔ እያሳለፍኩኝ ነው በጣም ብርቱ ልጅ ነው የሱ ቪዲዬ ሳዬ በጣም ነዉ የምፅናናው ተስፋ እሰንቃለው በቃ ከናቴ ልጅ አለየውም ማረያን አንተንም በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ሰላማቹ ይብዛልኝ❤❤❤❤

  • @rahmaasayyif

    @rahmaasayyif

    7 күн бұрын

    ማሻአላህ

  • @fatimaa9853
    @fatimaa98537 күн бұрын

    እህ የኔም እናት 19 77 አመት በጣም እራብ ነበር አሉ አባቴን አላገባይም እናቴ ሌላ አግብታ ወልዳ እያጠባይ ባልዮው ጠፋ አላህ ይረህመው ሞቶን 4ቀን ጦሜን አድሪ ወደእናቶ ቤት ህደች ወዳው ስገባ እርዳታ ልጅ ያላችሁ ይዛችሁ ህድ ተባሉ እናቶ ያለ የለላትን አብልታ ላከያት ወደ ቀበላው ጥሀይ ስመታት እራሶን ስታ ወደቀች ደሞ እናቴም ልጅ ናት ይላል እድሜዋ 14 እከ 15 ቢሆናት ነው ልጆም 9 ወር ሲሆናት ሞተችባት 3 አመት ቡሆላ በፍርድቤት አስፈትቶ አባቴ አገባት ግን አያቴ ስታወራ እደምወድቅ አውቄው ነበር አለይ እደት ስንላት ብዙ ቀን ያልበላው ሳቀርብላ አልበላት አለ አለችን አያቴ የወሎ ሰው ያወቃን ያን አመት እረብን ባናቀውም ሲያወሩኮ ምነው የ77አመት አደለም አቅርቡ ምግብ ትለናለይ አያቴ የኔ ውድ እናት እረጀም እድሜ

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw87888 күн бұрын

    የሁሉ ኢቲዩጵያዊ እናቱች በብዛት በስቃይ ያሳደጎን እናት ያላችሁ ፈጣሪ ሳይቀድማችሁ ፍቅራችሁን ባቅማችሁ ግለፁላት ያጣን የላይኛውን ቤት ያሳምርላቸው በጣም የኒን ሂይወት እንዲህ ነበር እንባየን መቁጣጠር አልቻልኩም

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z8 күн бұрын

    በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት😢እናት ለዘላለም ትኑር❤ አላዛር ምርጥ ልጅ ነህ በርታልኝ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o7 күн бұрын

    2የ አየሁት አልቅሸ ሞትኩ ወይኔ የአተ የተለየ ነዉ በእግዚአብሔር ሠም እናት እናት😢 ❤❤❤

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash24557 күн бұрын

    ለጀግና እናት ይገባታል ይሄን ዘመን በልጆችሽ እንድታዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑሪልኝ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube8 күн бұрын

    የኔ አባት ሁሌ ነው የማለቀሰው ታረካችውን ስሰማ

  • @user-sd7hr5no5z
    @user-sd7hr5no5z3 күн бұрын

    እናቱን የሚያከብር ወንድ ልጅ ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለው በብዛት ቅርብ ሴት ልጅ ናት ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልህ የኔ ጌታ ለአንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በአለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash24657 күн бұрын

    እናትህንም እድሜ ይስጥልህ እንተ የምትገርም ድንቅ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam78566 күн бұрын

    ኣንተ ብሩክ ልጅ :: ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለልጆች የቤተሰቡን ድካም ላልተረዱ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ አይነት ልጆች ብዙልን በጣም ምርጥ እናት ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa7 күн бұрын

    እናት እኮ ተነግሮ የማያልቅ ውለታ ነው የምትውልልን እድሜ ሰጥቷት እዚህ ደርሳ ለማመስገን እንኳን አበቃህ ይህንን የሚመስል ደስታ የለም በእውነት ሰለሞን አቀራረብህ ትህትናህ ለእናቶች ያለህ ክብር ልዩ ነው ክበርልኝ እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን ያድልህ እንደኔ እናት የሌላችሁ እመብርሐን እናት ትሆነን ትጠብቀን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ይማረው ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helimaagegnehu7591
    @helimaagegnehu75918 күн бұрын

    የኔናትእድለኛነሽአላህመጨረሻሽንያሳምርልሽ።

  • @mbet1840
    @mbet18407 күн бұрын

    መታደል መባረክ ነው እናትን በአደባባይ በሰው ፊት ማመስገን እኔስ እናቴ ገቢያ ጠርጋ አሳድጋኝ ሳላመግናት ተለየችኝ ዛሬ እኔ በሰው ሀገር ሁሉ ነገር ሲኖረኝ ሳላሳልፍላት በሚል ሁሌ አዝናለሁ❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s8 күн бұрын

    እድለኛ እናት ና ልጅ ❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake7 күн бұрын

    አላዛር በጣም እድለኛ ነህ የናትህን ዉለታ ኑራልህ እየከፈልክ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ መዳኔት ❤❤ በጣም ፍቅር የሆነች እናት አለችህ እድሜ ዘመንህን በደስታላይ ደስታ ይስጣችዉ ፈጣሬህን አመስግን ለዜህ ላደረሰህ እኔ እናቴን ካጣዉ 8 አመት አለፈኝ እና ሁሌ የናተን ቤዴዎ ሳይ እያለቀስኩ ነዉ የምጨርሰዉ

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s5 күн бұрын

    ለናት ይህም ሲአንሳት ነው እናቴ ሂወቴ ናት ሁሌም የማልሰለቻት የማልጠግባት❤❤❤❤❤😢

  • @kokab597
    @kokab5978 күн бұрын

    ተባረክ የምር መዉለድ እንዳተነዉ❤❤❤❤❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2cКүн бұрын

    እንዴት መታደል ነው እናትን እንደዚህ ማመስገን እግዚአብሔር ይርዳኝ እንደዚህ ለማመስገን እናቴን አላዛር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ

  • @soomebaby83
    @soomebaby836 күн бұрын

    አላዛረ ያንተን ቪዶዎ ባየሁቁጥረ አለቅሳለሁ ረጅም ጤና ይሥጥልን. ለእናቶች❤❤❤❤

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h7 күн бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አላዛር እግዚአብሔር ያሰብከውን የልብህን መሻት ይሙላልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiTube1234
    @MimiTube12348 күн бұрын

    እሄ ልጅ ሁሌ ማልቅስ ነው ስራዬ ❤️😭😭😭😭

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46457 күн бұрын

    የኔ እናት ማርያምን አሰለቀችኝ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመሰገን የዛሬ ቀን ደስ ይላል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali19152 күн бұрын

    እፍፍፍፍ እኔስ መቸ ነዉ እደዚህ እናቴን የማመሰግነው 😢😢 ያረብ የአላህ እናቴን አተጠብቀልኚ ❤❤🌹🤲🤲🤲

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099Күн бұрын

    የተባረከ ልጅ ነው እግዚአብሔር የወደፊት ህይወት ይህንም ያስተካክልልህ እላለሁ ተባረክ ለእናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rcКүн бұрын

    😢😢😢😢😢😢ያረቢ እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም እባክህ ፈጣሪየ አሣካልኝ እና ወላጆቸን ላመሥግናቸው

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y8 күн бұрын

    ያረቢእናቴ በሂወት የለቺም ግን አባቴን ከስዴትመልስለአባቴ እዴምወዴውለማመስገን በናተማዲያ ብታቀርቡኝ በአላህ እሰቡኝ ተባበሩኝ😢😢😢😢😢እህህህህህህየኔአባትም ብዙፈተና አሳልፎልየገጠርልጂነኝ

  • @senaitwelaa

    @senaitwelaa

    7 күн бұрын

    እኔም እንዳንች ነኝ እናቴ በህይወት ስላለለች አባቴን ሰርፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ

  • @SaaA7116

    @SaaA7116

    7 күн бұрын

    ወላሂ የኔም አባት አመፈለገውን አርጎ ነው ያሳደገኝ እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው የኔ አባት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam84887 күн бұрын

    ደስ ይላል የምር ከዚህ በላይ ይኑርክ እናትክን ቤተሰቦችክን ስላስደሰትክ ታድጋለክ ተባረክ ደስ ስትል

  • @user-qv9qz2bg3k
    @user-qv9qz2bg3k7 күн бұрын

    እናቱን እሚወድ እናቱን ።በጣም ደስ ይለኛል

  • @Enat363
    @Enat3637 күн бұрын

    እመቤቴን እዴት ደስ እዳለሽ አጠይቁኝ❤❤❤❤ ወንድልጅ እዲሕ እናቱን ሲወድ ማርያምን ቀናሁ ወንድሜ እዲሕ ቢሆንልኝ ብዬ ተመኝሁ😢😢 እኔ እናቴን ሌላውን ተውትን ለአንድቀን ፈታ ብላ ተዝናንታ ስቃልኝ ደስተኛ ሆና ባያት ብዬ ተመኝሁ የኔ ውድ ናት😢😢😢 ለእኛ ስትይ ስንቱን መከራ ተሸከምሽው አለፍሽው. ብቻ አምላክ ለሁሉም ቀን አለው, ተባረኩልኝ በእውነት ደስ የሚል ግዜ ነበረ

  • @user-wy1tt8oi9w
    @user-wy1tt8oi9w8 күн бұрын

    የኔ ወዲም እናትሕን ያቆይልሕ የኔእናትውይ እይይይይይእኔን ሑሉም አላፊ ነው❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu88327 күн бұрын

    ወንድ ልጅ እንዲህ ለናቱ ሳስብ በጣም ነው ደስ የሚለው አንተ አስተዋይ ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ እናት ለዘላለም ትኑር🙏😘💚💛❤

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y7 күн бұрын

    በጣአም ደስይላአል የወርቅ ንጥር አላዛር እስከናአት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37517 күн бұрын

    አላዛር እግዛቤር ከአይን ያውጣህ እንኳንም ለእናትህ ደረስክላት እናት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እግዛቤር መዲን ያንተን ወግ ማረግህን አግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃት በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q7 күн бұрын

    ከአላዛር ትልቅ ትምርት የተማረ ማነው አላዛርየ እረጅም እድሜ ለናትህ አተም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-zp4tc8mt8j
    @user-zp4tc8mt8j6 күн бұрын

    የእውነት እናትየዉ በጣም አከበርኩሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mademade4846
    @mademade48467 күн бұрын

    ዘመንህ ይባረክ አላዛር ለእናትህ ያለ ቦታና አክብሮት አንተንም የሚያከብር ትውልድ ይስጥህ ተባረክ❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp7 күн бұрын

    በእውነት. ስሰማው. በጣም ነው. ያለቀስኩ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner39234 күн бұрын

    መታደል ነው ተባረክ ለእናትክ ለመላው ቤተሰብክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልክ ፈጣሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Selina6648
    @Selina66487 күн бұрын

    አላዛር በጣም የተባርክ ልጂ ነክ እግዚአብሔር ልጂ ሰጣችሁ ከላይ የተባረክ ከላይ እግዚአብሔር መርቆ ይሰጣችሁ አንተ ትለያልክ እድለኛ ነሺ እናቱ በጣም አንተም እንደዛው ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ 😭🥰

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged97952 күн бұрын

    ቃል አጠረኝ ተባረክ አንቺም ፈጣሪ ይወድሻል ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ

  • @zemenay1598
    @zemenay15982 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት እንደዚህ ከማስደሰት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይባርካቹዉህ ልጆቻ ደስ ሲሉ!!!!!!!! መታደል ነዉ በእናት መመረቅ አቤት አምላኬ ሆይ የእኔም ወድም ከሱስ ወጦ እንደዚህ አላማ ያለዉ ለእናቱ ክብር ሚሰጣት አርግልኝ እፍፍፍ አሁንስ ደከመኝ በእሱ ምክንያት እናቴ በእርጅና ተሰቃየች

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z7 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ ጀምሪ በእንባ ጨረስኩት አተም የበለጠ ተሻሻልላት አቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-xb9th1jw1f
    @user-xb9th1jw1f7 күн бұрын

    በጣም ነዉ ታሪካቹን አሰለቀሰን ግን ብርታአታአቹኡ ፍቅራአቹ ደስ ይላአል በርቱኡ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare54667 күн бұрын

    እናት ለዘላለም ትኑር ግን ከእኔ እናት በላይ ዋጋ የከፈለ አለ ብዬ አላምንም ነበር 😘ለእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤ አላዛር አሰተዋይ ልጄ 👍❤❤❤

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6oКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለክብር ያበቃሽ ጥሩ እናት ❤❤❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢አህ ትልቅደርጅ ያድርስህ እናትህንም እርሜና ጤና ይስጥልህ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i7 күн бұрын

    😢😢😢እረጂም እድሜ ለናቶቻችን ይስጥልን ኡፉ በሰላም ያገናኛን😢😢😢

  • @user-wf4on6on6e
    @user-wf4on6on6e7 күн бұрын

    እናት ሺአመትትኑር እኔምእናቴን ለዝህቀን ያብቃኝያረብ😢😢😢😢😢

  • @Madina-pg8yk

    @Madina-pg8yk

    7 күн бұрын

    እናት ዉለታዋ ብዙነዉ ግን ደግም ጀገናልጅ ሲኖርነዉ

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z7 күн бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu1233 күн бұрын

    የናት ነገር ከባድ ነው ጎበዝ ልጅ ቤተሰቡን የሚወድና እናት አባቱን የሚያከብር ሞገስ ያገኛል ብርታ እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk25742 күн бұрын

    የኔ እናት😢😢😢 ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔ መልካም እናት አላዛር የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባርክ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu74786 күн бұрын

    ተባረክ የምር መውለድ እንዳተ ነው❤❤❤ የኔ ማልቀስ😢😢

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z7 күн бұрын

    መታደል እኮነዉ አሥታዋይ ልጂ

  • @JESUSisLORD-ns1ht
    @JESUSisLORD-ns1ht2 күн бұрын

    ዘመን ህይወትህ ይባረክ ለምልም አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abedaberhan
    @abedaberhan7 күн бұрын

    እናት ያላችሁ እግዚአብሔር ረጃሚ እድሜ ከጤና ይሰጥላችሁ❤❤❤❤😘😘 እኔሰ እናት የልኝም ሁሌ ሰለ እናት ሳስብ ይከፍኛል😢😢😢😢😢

  • @user-fu5bg6li2m

    @user-fu5bg6li2m

    7 күн бұрын

    😢😢

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m7 күн бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላዛር አላህ ይጠብቅህ የኔ እናት መድየ ይገባሻል እማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx2 күн бұрын

    ጀግና ወድም ነህ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ና ምርጥ ኢትዩጲዊ ነህ👍👍👍👍👍

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec8 күн бұрын

    ❤❤የልጀአሰተዋይ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd7 күн бұрын

    አላዛር ምርጥ አሥተዋይ ልጅነህ አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን ይግጠምህ የእናትን ድካም መረዳት ትልቅነትነው አሥለቀሣችሁኝ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን የሀገራችነን ሠላም ይመልሥልን በተለይ አማራ ክልል ቤተሠቦቻችን በጦር ታግተው እያለቁብንነው በዱአ አትርሡን ❤❤❤❤ ውዶችዬ

  • @SeniHailu
    @SeniHailu7 күн бұрын

    ኡፍ ታድለህ ያቆይልህ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal47114 күн бұрын

    ያአላህ በእበ ጨራስኩት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልክ አለዘር ምርጥ ልጅ ነክ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b4 күн бұрын

    አላዛር እድሜና ጤና ይስጥህ በሰላም በፍውር ያኑራችሁ ተነቤተሰብህ

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael144719 сағат бұрын

    ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ሰላም ይሁን ዘርህ ይባርክ

  • @user-fm3ef7hb5i
    @user-fm3ef7hb5i7 күн бұрын

    የእውነት ድርአድሥ በጣም ቅን በጣም ታታሪ አስተማሪ ነህ ፈጣሪ ያንተን ታሪክ የቀየረ የኔንም ሂወት ይቀይርልኝ ስራ ብታሠራኝስ ወንድሜ

  • @seble6210
    @seble62103 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢የምር እናት እኮ ልዩ ናት ስንቱን ችላለች❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ❤❤❤❤

  • @hirtjifa7567
    @hirtjifa75673 күн бұрын

    Oh good to see you on you tube. Keep walking ahead

  • @user-sk1yg2nm7k
    @user-sk1yg2nm7k5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርክ ወኔ ያለው ወድ ይወለድ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed95243 күн бұрын

    ሁሉም እናት ለልጅ ሙትነው አንች ጃግናና ደግ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ መታደልነው እናት ኑራልክ ማስደስቱ ትልቅ እድል ይጠይቃል እኔም አለሁ ከሁለቱም ባዶ😢😢😢

  • @muluabate4574
    @muluabate45744 күн бұрын

    ከታገሱ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን ህልምህ አዉን ስላደረገልህ አንተ ደግሞ በጣም በጣም በጣም የዋህ ሩህሩህ ልጅ ስለሆንክ እግዚአብሔር ረድቶሃል ይረዳሀልም ❤❤❤❤❤

  • @Emu-fu4ec
    @Emu-fu4ec8 күн бұрын

    Betam gobez Egizyabehr tilek botalay yadirsih ❤❤❤❤

  • @lilalove7282
    @lilalove72827 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ የበለጠ ለፍታቹሀል የውነት

  • @user-rp1rx5sg1f
    @user-rp1rx5sg1f4 күн бұрын

    ሰላም ድር አዲስ ሰላም ላንተ ይሁን እያልኩ ሁሌም ፕሮግራምክን ስከታተልህ ከሼቱ ጋር ያስተላለፍከው የሂዎት ታሪክህ ጄምሮ እከታተልሃለሁ አሁንም እየተከታተልኩህ እስከ ጎንደር ድርማራ ከተባለው ቀበሌ ድረስ የሄድክበትን እርቀት አይቼ በጣም አደነኩህና አስደሰትከኝ እ/ር ጤና ከሰላም ጋር ያድልህ ዘመንህ ይባረክ በዚህ መንገድ ቀጥልበት የተቼገሩ የገጠር ልጆችን ለመርዳት ወደዃላ አትበል በርታ ለማለት ነው መልካም ጊዜ ይሁንልህ

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w6 күн бұрын

    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልህ ወንድሜ ጀምሬ እስክጨርሰው በእንባ ጨረስኩት ስንቶች ነን ወላጆቻችን አመስግነን ምናውቅ ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo7 күн бұрын

    መታደል ነው እንድህ ያለ ልጆች የሚረዱ ማግኘት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion16466 күн бұрын

    እንዴት ደስ ይላል የረዳችሁ ፈጣሪ አምላክ ይመስገን

  • @semusemu914
    @semusemu9148 күн бұрын

    የኔ እናት❤

  • @user-ci4rl3uk7i
    @user-ci4rl3uk7i6 күн бұрын

    እኔ ምንም ቃል የለኝም አፉን ከፍቸ ነው በደስታ የተከታተልኩት እና ማማ እድሜ ይስጥሽ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ ።እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i7 күн бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ቆንጆ ነው እውነት አንድ ዓላማ ያለ ሰው የፈለገበት ቦታ ይደርሳል ማለት ነው እናታችን ደግሞ ጤና ይስጥልን ለእናቶቻቸው ሁሉም ደስ የሚለው ያንተ ደስታ ለኛም ነው በጣም አሪፍ ነው በጣም ደስ የሚለው ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ይስጥልኝ ለሁላችንም ሰላም የወርድልን❤❤

  • @helusalema3536
    @helusalema35368 күн бұрын

    Alazar tebarek rejim edme le enatih emegnalew.Thank you Sele dir addis

  • @kidehaile7797
    @kidehaile77977 күн бұрын

    Wow that's amazing 👏 😍 🙌 God bless you Alazar and Solomon's ❤❤❤

  • @user-hl4fp7xd3o
    @user-hl4fp7xd3o7 күн бұрын

    የኔ አብሮ ማልቀስስ

  • @shailemichael9242
    @shailemichael9242Күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d7 күн бұрын

    የምር አላህ ከዝህም በላይ ይስጥህ የናትህ ሂወት የኔም ነው እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ አልሀምድልላህ አሁን ጥሩ ላይ ናችው. የምር እያለቀስኩ ጨረስኩት 😭😭

  • @mitkufikadu
    @mitkufikaduКүн бұрын

    እግዛቤሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ

  • @meronthomas3842
    @meronthomas38427 күн бұрын

    ምን እንደምል አላቅም ተባረክ❤

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v3 күн бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥህ ታአድለሀል❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou7 күн бұрын

    ሰሌ ደርባባ አላዛር በጣም ደስ ትላላችሁ ቤተሰቡ በሙሉ መጨረሻችሁን ያሳምርልን❤❤

  • @bddndjjhdhdhdjdj4286
    @bddndjjhdhdhdjdj42867 күн бұрын

    እኔም እንዳተ አባቴን ሰርፕራይዝ ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር ግን አቅም የለኝም አባቴ እጅግ ብዙ ያዋ ከፍሎልኛል ግን አቅም ስለለለኝ አንድ አስደስቸው አላቅ እግዚአብሔር ለአባቶችም ለእናቶችም ረጅም እድንሜ ይስጥልን

  • @mamlove7193
    @mamlove71936 күн бұрын

    ዋውውው የናት ውለታ ቢወራ የማያልቅ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልህ ❤❤❤

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs2 күн бұрын

    You are brave smart you know how to explain everything in your life God bless you i wish you a happy and long life for you and your mother your mother brought to the world important person like you we expect from you a lot good things you are blessed

Келесі