ምንም ብንቀባ ያለዚ ፊታችንም አይፀዳም ፀጉራችንም አይለወጥም ጤነኛም አንሆንም በቃ አለቀ/This is the only way skin, hair, Health 

Ойын-сауық

Пікірлер: 971

  • @meskitube16
    @meskitube162 жыл бұрын

    እባካቹ እራሳቹን ጠብቁ አንዴ ጤናችን ከእጃችን ካመለጠ ምንም አናረግም በቀላሉ ግን ጤናችንንም ውበታችንንም መጠበቅ እንችላለን ከክሬም ከውህድ የሚበልጠው ውስጣችሁን መንከባከብ ብቻ ነው ውስጣቹ ሲበሳጭ ውስጣቹ ሲጨነቅ በፊታቹ ላይ ይገለፃል የኩላሊታችን ሞተሩ ውሀ ነው ውሀ ጠጡ ኩላሊት አንዴ ፌል ካረገ በጣም ችግር ነው በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቀን❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    2 жыл бұрын

    እሺ መስኪ አንችም ራስሽን ጠብቂ ውዴ *_መስኪ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ከመሀል አናቴ በጣም አጭር ነው ከወደ ግባሬ እና ከሁላዬ ርዝም ነው ግን መሀል አናቴ ላይ ያለው ሽቦ ነው ምን ልቀባው😭😭 ከግባሬም አለቀ መስኪ_*

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    @@user-sh3or6bi6u Blue Magic ሞክሪው ለመሀሉ ለሚደርቀው

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    2 жыл бұрын

    @@meskitube16 እሺ ማር

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    2 жыл бұрын

    @@meskitube16 ሰላም የናዬላ እናት ዛሬ አመለጥሸኝ ለበጎነው 🙏

  • @mimit4032

    @mimit4032

    2 жыл бұрын

    Good point but please make your videos shorter!!

  • @newworld1212
    @newworld12122 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ ሁሉም በእኔ የደረሰ ነው ጭንቀት ውሃ አለመጠጣት እንቅልፍ ማጣት እንኳን ፊታችንን አዕምሯችንን ሁሉ ነው የሚያበላሸው

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @fayamiramlijyemariyamlij2636

    @fayamiramlijyemariyamlij2636

    2 жыл бұрын

    Mesky berche

  • @aminaamlo2274

    @aminaamlo2274

    2 жыл бұрын

    OK. Landy. Wir.

  • @Dryahyashow

    @Dryahyashow

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @sahadauae9589

    @sahadauae9589

    2 жыл бұрын

    ትክክል ውድ

  • @user-fl9it7rj1b
    @user-fl9it7rj1b2 жыл бұрын

    እህት መስዬ በእውነት ትክክል ነሽ ግን በስደት ሁነን ለስንቱ ስንጨነቅ ነው የምንውለው አቤት እግዚአብሔር አምላክ ከጭንቀት ያውጣን እንጂ እኔማ እፉፉፉፉ😔😔😔😔

  • @user-zo5vm8qw3n
    @user-zo5vm8qw3n2 жыл бұрын

    መስኪ ስለጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግንሻለው እግዚአብሔር ይባርክሽ ወሳኝና ጠቃሚ መልእክት ነው

  • @nanilove3615
    @nanilove36152 жыл бұрын

    መስኪዬ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እናመስግናለን ተቀብያለው እግዚአብሔር አምላክ ከሁላችንም ጭንቅትን ያርቅልን

  • @asdfahsyqjs1597
    @asdfahsyqjs15972 жыл бұрын

    የኛ ወርቅ መሰሎችሽን ያብዛልን የኛ ስብአና ሙሉ የሰው ልክ ነሽ💕💕💐💐

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi2 жыл бұрын

    ምርጥ ሰዉ ነሽ ንፁሁ ኢትዮጵያዊ ነሸ በዚሁ ቀጥይ በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie82292 жыл бұрын

    መስኪዬ የኔ ቀና ብዙ ተምሬያለሁ ፈጣሪ እስከቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🙌

  • @solisolizewduzewdu4521
    @solisolizewduzewdu45212 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛልሽ ውደ በጣም ትክክል ነሽ መስኪየ

  • @melodimera
    @melodimera2 жыл бұрын

    ዳቦ ኣትብሉ ፡ ቅጠላ ቅጠል እና ስጋ፡ ዓሳ፡ እንቁላል በቀን ሁለት ግዜ ብቻ ብሉ። 12pm and 6pm ምግብ ብሉ። ባተር ተጠቀሙ (ዘይት) ኣትጠቀሙ ለምግብ። ሌላ ከ መስኪ እስማማለሁ፡ ሊላ ስካር ኣትብሉ ውጤቱ ነፍ ነው።

  • @tsegatecle775

    @tsegatecle775

    2 жыл бұрын

    Melody Solo ሳብስኽራይብ እባ ግበሪለይ ሐዳሸ ጀማሪት እየ የቀንየለይ

  • @kalkedan3902

    @kalkedan3902

    2 жыл бұрын

    በ ፆም ጊዜ ምን እንብላ

  • @melodimera

    @melodimera

    2 жыл бұрын

    @@kalkedan3902 ኣትክልትና ፍራፍሬ መብላት ጥሩ ውጤት ኣለው። ዘይት ኦሊቭ ኦይል መጠቀም ጠናማ ነው።

  • @aumanabia3581
    @aumanabia35812 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ነሲዬ ኢንሻ አላህ የዛሬ ወር በሰላም እንገናኝ

  • @seblegirma9077
    @seblegirma90772 жыл бұрын

    በእውነት መስኪ የአልሽው በሙሉ ትክክል ነው ምክንያቱም በራሴ ላይ ስለማውቀው Thank you

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    እውነት ነው መስኪ እንቅልፍና ውሀ በጣም ጠቃሚ ነው ስለመልካም ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን🙏❤️

  • @maryalmary4101
    @maryalmary41012 жыл бұрын

    የኔ ውድ አንድ ጊዜ የነገረሹ ዘይት ከቀባሁ ቦኋላ በሳሙና ተመችቶኛል በእውነት ተባረኩ ማር

  • @HAREGU1
    @HAREGU12 жыл бұрын

    So sweet thank you🌾🌼🌺🌻God bless you

  • @samisami8428
    @samisami84282 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ maski🙌🙌🙌

  • @tigisthailemariam3963
    @tigisthailemariam39632 жыл бұрын

    የኔ መልካም የኔ ቅን ልብ ያላት ውዷ እህታችን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ ያሟላልሽ ምንም እንደምልሽ አላቅም

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    መስኪዬ የእኔ መልካም እውነት ብለሻል እናመሰግናለን የእኔ ውድ ብዙ ተምሪብሻለሁ እኔም ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ከወደድሽው ደግፌኝ በጣም አመሰግናለሁ 👌👏👍ሼር❤🙏

  • @yosephsolomon1450
    @yosephsolomon14502 жыл бұрын

    Hi meski I really like your honest boundary

  • @kidufonka4943
    @kidufonka49432 жыл бұрын

    መስኪዬዬ የኔ መልካም ደስ የሚል ምክር ነው የለገስሽን በትክክል የራሴን ደካማ ጎን ነው የነገርሽኝ ምክርሽን ተግባራዊ ለማድረግ እሞክራለው እግዚአብሔር ሂወትሽን ልጅሽን ይባርክልሽ ስወድሽ

  • @dfhhjdfhhj3573
    @dfhhjdfhhj35732 жыл бұрын

    እኔም እጀምራለሁ እስማማለሁ መስኪዬ በአንቺ ምክር ፀጉሬ ተለውጧን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከእነ ልጅሽ

  • @user-xb6jy2vp2j
    @user-xb6jy2vp2j Жыл бұрын

    መሲየ የእዉነት ምርጥ እህታችን ነሽ 😘😘😘🙏

  • @mard4679
    @mard46792 жыл бұрын

    በጣም፡ትክክል፡ነው። መስኪ በጣም፡ የሚገርምሽ፡ነገር፡የኔም፡የልጄም፡ ፀጉር፡በጣም፡አድ፡ጐአል። እግዚያብሄር፡አብዝቶ፡ይባርክሽ። ልጅሽን፡ቤተሰብሽን፡ጌታ፡ይባርክ።

  • @estertektel5987
    @estertektel59872 жыл бұрын

    የኔ መልካም መስኪዬ ዛሬ አመለጠኝ ሳልሰማሽ ስራ ነበርኩ አሁን ግን ተመልሼ አየሁት የኔድ ዘመንሽ ይባር ናይላዬን ሳሚልኝ❤💋💋💞

  • @michaelamare9436
    @michaelamare94362 жыл бұрын

    You are right I drink Water a lot my face is smooth. & my 4 kids. I am with you 100 💯 agree thanks yeneee Konjo ❤️

  • @ruthasres491
    @ruthasres4912 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ከምግብ በላይ ውሐ ለጤና አስፈላጊ ነው ።ለእኔ ውሐ እንደ መድሀኒት ነው የምጠቀመው ።

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wedeye

  • @almechannel1527
    @almechannel15272 жыл бұрын

    ሰላም እህት መሲ በትክክል በምንችለው አቅም እራስን መጠበቅ ነው ከልብ እናመሰግናለን💯✅

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse89602 жыл бұрын

    መስኪ በጣም እናመሠግንሻለን። ስለ ጥሩ ምክርሽ።

  • @tsheyealemu2963
    @tsheyealemu29632 жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ መሲዬዬዬዬ ❤️🥰😘

  • @lulukebede1713
    @lulukebede17132 жыл бұрын

    አረብ ሀገር ሁኖ አለመናደድ አለመጨነቅ አለማሰብ አለ በፈጣሪ

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    አይዟቹ የባሰውን ነው ማሰብ ወገኖቼ የተደረገልንን እንይ

  • @lulukebede1713

    @lulukebede1713

    2 жыл бұрын

    @@meskitube16 እሽ የኔ የውድ

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    እሺ ደምሩኝ

  • @maryammm4345

    @maryammm4345

    2 жыл бұрын

    @@meskitube16 እሽ መስኪ ለምክር ከልብ አመሠግንሻሎ. መስኪ በአለህ ይዜሻሎ በግል ለአወረሽ ቁጡርሽን ፈልጌ ነበር አነግርኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    ናይላዬ 😍ሰወድሸ እድግ በይልኝ ንፅህና ለራሰ ምንም አለቀባም ፊቴን ጥርት ያለ ነው ለፀጉሬነው የምቀባው እጆችሸ ይባረከልኝ የእኔ ፀባይ ሰናይ እረዥመቱ ብዛቱ ሰወደው አመሰግንሻለሁ🙏

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v2 жыл бұрын

    መስክዬ ስወድሽ አንቺ አዛኝ ሰው ነሽ የእውነት ትእግስተኛ አስተዋይ ሰው ነሽ እማ ሀገር ቤት ገንዘብ እንጂ ስለ ሰው አይገዳቸውም በርቺ

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k2 жыл бұрын

    እኔን ያበላሸኝ ስልኬ ነው መኝታ ክፍሌ ከገባሁ ቡሃላ አፍጥቼ ነው የማድረው😥 የእውነት መስኪዬ ዛሬ ያልሽውን ሁሉ እጀምራለሁ 😌

  • @saraetu1505
    @saraetu15052 жыл бұрын

    በእውነት ቅን ሰው ነሽ ተባረክ

  • @lookalooka6364

    @lookalooka6364

    Жыл бұрын

    Meski.siwodish.nene.kojo.Tabrki😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤💋💋

  • @astersolomon6781
    @astersolomon67812 жыл бұрын

    መስኪ ምክርሽን ወድጄዋለው እግዚያአብሔር ይባርክሽ፡፡

  • @musieayalew2326
    @musieayalew23262 жыл бұрын

    Messkiye🥰❤ Meski caster oil ezih wud new.. ጉሎ egna akababi slale.. bet wust lisera yichilal? michal kehone pls ngerin???

  • @umifaruk5394
    @umifaruk53942 жыл бұрын

    Mski you are right "FOOD IS COSMETICS "

  • @betelehembekele8270
    @betelehembekele82702 жыл бұрын

    thank you so much for inspiring us to do the right thing for our general health instead of just focusing on beauty alone

  • @user-lm7vu1ht5q
    @user-lm7vu1ht5q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኅታችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ በእውነት ምክርሽን ስለለገስሽን እናመስግናለን በርችልን !!!

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa54582 жыл бұрын

    አሜን መስኪዬ ተባረኪ የዛሬ ትምህርት ሳይደብረኝ ነው የተማርኩት እጅግ በጣም ጥሩ ምርጥዬ 1ኛ ነው ባለሽበት ተመችቶሽ ኑሪ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wedeye

  • @bezienashbelete2771
    @bezienashbelete27712 жыл бұрын

    Thank you Meski, I love water very much I believe eating fruit and vegetables is good for our face and hair. But, I don't know how to be free from stress!

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያረገልሽን ብቻ ተመልከቺ የምትጨነቂበትን አንተ አስተካክልልኝ ብለሽ አስረክቢ ከ ስልክ ነፃ ሰአት ይኑርሽ ሀይማኖታዊ መዝሙር አዳምጪ ፀልት አርጊ የራስሽ ግዜ ይኑርሽ ክፉ ነገሮችን አትይ

  • @bezienashbelete2771

    @bezienashbelete2771

    2 жыл бұрын

    Eshi Meski konjo, Egziyabehar yebarkesh lejishen yasadegelesh yena asabi. Selamesh yebeza 🙏

  • @ruthmarkos8013
    @ruthmarkos80132 жыл бұрын

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ሱስ ነው የሆንሽብኝ KZread ስገባ እንቺን ነው የምፈልገሁ ውድድ ነው የማደረግሽ ደሞ ጸጉራቹ የሚነቃቀልባቹ በእጃቹ አፍታቱን የምትይሁን እርስት አድርጌሁ ሳበጥሩው እንዴት እንደሚነቀል መስኪዬ የመርሳት ችግር አለብኝ ለማንኛውም ለማስታወስ ሞክራለሁ ስለ ሁሉም አመሰግናለሁ ናይላዬን ሳሚሊኝ

  • @CLo-si3of
    @CLo-si3of2 жыл бұрын

    መስኪየ የኛ የዋህ እናመሰግናለን

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu78512 жыл бұрын

    መስኪዬ በእውነት ጥሩ ትምርት ነው ሌላው ስኳርም ማቆም ጥሩ ነው

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wedeye

  • @ReemTube
    @ReemTube2 жыл бұрын

    መስዬ እውነተኛ ሰው እዳ አንቺ መልካም ሰው ያብዛልን

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Ddmerige wedeye

  • @semensolomon3732
    @semensolomon37322 жыл бұрын

    Thank you meski🙏

  • @atalearega2607
    @atalearega26072 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን አዱ ላዱ ቢያዝንማ ሀገራችንም እድገት ይኖራት ነበር

  • @Eurael
    @Eurael2 жыл бұрын

    Meski is the best and smartest woman i have ever seen. Zereninet yelelat hulum sew ke Egziabher endetefetere ena anid endehone ke lib emitamin mirt set nat. Betam positive ena awaki set nat!

  • @rahel14801
    @rahel148012 жыл бұрын

    በጣም ትክክል ነሽ ቆንጂት ተባረኪ እኔ በጣም ብዙ ዉሃ እጠጣ ነበር አሁን ከልጆቺ ጋር ሲሯሯጥ እረሳዋለሁ ውሃ መጠጣት ግን በቀን ሁለት ሊትር አጠጣለው እና። ተባረኪ ጎበዝ የእኛ ዶክተር

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l2 жыл бұрын

    የኔ መልካም እናመሰግናለን በቃ ቻለጅ እንየም ተቀላቅየ ኣሎሆ💕🙏💕 ሰላም እና ፍቅር ላሀገራችን 💚💛❤

  • @ferwetlove9721
    @ferwetlove97212 жыл бұрын

    አቤት እረጋታሽ ደስ ሲሊ💚💛❤👌

  • @medystyle3080
    @medystyle30802 жыл бұрын

    መስኪየ ልክ ነሽ ቤት ምንሰራው ነገር የተፈጥሮ ነው ምንም ቺግር አያመጣም እያሉ የስንቱን ፊት አበላሹት. የተፈጥሮም ቢሆን ያለቦታው ሲሆን የራሱ ጉዳት ይኖረዋል.

  • @liliabera4202
    @liliabera42022 жыл бұрын

    Thank you meski good message

  • @marthawasihun1719
    @marthawasihun17192 жыл бұрын

    So sweet, Meskiye God bless you more

  • @birtukantefera691

    @birtukantefera691

    2 жыл бұрын

    Meski subscribe arigewalew gn live sit gebi ayichesh alawukim

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu39222 жыл бұрын

    Yes, that is what I tried to comment last time. Water , balanced diet , exercise, stress free life if possible.....are the main factors not only our face but generally for our health.

  • @aynadesgetahuen1529

    @aynadesgetahuen1529

    2 жыл бұрын

    Woaw bet neou yemewedeshe berry Good

  • @naemiephraim1794

    @naemiephraim1794

    2 жыл бұрын

    You right

  • @abri5409
    @abri54092 жыл бұрын

    መሰኪ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች ጌታ ይባረክሽ ለ2 ኛ ጌዜ ነው የምፅፈልሽ እንዳልሽው ውሃ በጣም ጥሩ ነው የልቤን ሰለተናገርሽ አመሰግናለሁ ብዙ ሰው ከውሃ ላይ ችግር አለበት እና እህቴ በርች ተባርኪ።

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v2 жыл бұрын

    መስኪ በጣም የምወድልሽ ነገር አርቴፊሻል አትቀባቢም የኔ ውብ በርቹ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen32122 жыл бұрын

    መስኪ በጣም ትክክል ነሽ። እኔ በጣም እተኛለሁ ልክ እንደ ሕጻን ልጅ ጭንቀት አልወድም እራሴን በጣም እወዳለሁ ፊቴ ግን ማድያት አለብኝ ለምን ብትይ ውሃ አልጠጣም ከአንዲት ብርጭቆ በላይ አልጠጣም አንዳንዴም ምንም ሳልጠጣ እውላለሁ አሁን ግን እሞክራለሁኝ ጌታ ይርዳኝ እናመሰግናለን ተባረኪ። T shirtሽን በጣም ወደድኩት😍 ጎበዝ በርቺ 🙏❤️

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wedeye

  • @user-gi4jo6qm9l
    @user-gi4jo6qm9l2 жыл бұрын

    ያልሽውን አድርጌ የዛሬ ወር እንገናኝ መስኪ ኩላሊቴ ከታመምኩ ሶስት አመቴ ዱዓ አድርጉልኝ ፀጉሬ ከመበጣጠስ አልፎ. አደራረቁ ልነግርሽ አልችልም.

  • @rahelmamo6197

    @rahelmamo6197

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ ወሀ ጠጭ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube5072 жыл бұрын

    tebareki meskiyeee yene mekari

  • @rahwateame9629
    @rahwateame96292 жыл бұрын

    Thank you mesi🥰🥰🥰

  • @muntahm5997
    @muntahm59972 жыл бұрын

    በናይላ ብጥብጥ ስስቅ ትን ብሎኝ ነበር ናይላዬ የኔ ማር እድግ በይ

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume24542 жыл бұрын

    Love you more..God bless you and your family

  • @rahelbekele4851
    @rahelbekele48512 жыл бұрын

    መስኪ መልካም ሴት እ/ር ይባርክሽ 🥰🥰🥰

  • @birmaduyohannes8645
    @birmaduyohannes86452 жыл бұрын

    Wuyyy Meskiye betam eko nw yemitasfeligin beiwnet yihe lehulachinim yemankiya dewul nw. Egziabher edmena tena abzito yistish tebareki wudua ehite❤

  • @user-cz5zo3je8i
    @user-cz5zo3je8i2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ የኔ ብልህ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige mariye

  • @sarass5506
    @sarass55062 жыл бұрын

    🙏 እናመሰግናለን መስኪ እህታችን ሺአመት ኑሪልን 💓

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige yeni konjo

  • @zebibaahmed2776

    @zebibaahmed2776

    Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @Aynalemmarkos-zn6lv

    @Aynalemmarkos-zn6lv

    9 ай бұрын

    @@yordi8453 መሲ እዴትነሽ

  • @Aynalemmarkos-zn6lv

    @Aynalemmarkos-zn6lv

    9 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ እህቴ

  • @Aynalemmarkos-zn6lv

    @Aynalemmarkos-zn6lv

    9 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @ayalneshalemayehu9796
    @ayalneshalemayehu9796 Жыл бұрын

    🙏 for advice meski

  • @linkonjo4464
    @linkonjo44642 жыл бұрын

    Wiha metetat aliwedm gin meskiyeee eski endalishu Le 1 weri emokiralew ,,, Thanks 🙏🙏🙏 nuriln sistu

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u2 жыл бұрын

    የኔፊትመቸም አይፀዳ ደሞ ስወልድ አያለሁ ኢንሻአላህ በሰውቤትበሰው ሀገር ነኝ ፀጉሬምአደየ ይረዝማልአደየ ያጥራል ብቻጤናልሁን የራሱጉዳይ ጭቀትአደኛነኝ

  • @belaylagiso4915
    @belaylagiso49152 жыл бұрын

    ሁሌም ጣቃሚ ናጋር ናው ምትማክር የኔ ዉድ ♥️♥️

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @Babi-Asmare.20150
    @Babi-Asmare.201502 жыл бұрын

    መስኪዬ እውነት ብለሻል ራሳችንን መጠበቅ ውሀ በመጠጣት እኔም እጀምራለሁ ደግሞ ስታምሪ🙏❤

  • @selamselam8321
    @selamselam83212 жыл бұрын

    Thanks a lot mesiye ❤

  • @umhabib172
    @umhabib1722 жыл бұрын

    መስኪየ የኔ ቆጆ ስወድሽ ጭቀት ምንም አይቀርም እደት ብለን ስደት ያለነ ሰወች እፉ ሆድ ይፉጀው በቃ

  • @user-gf6lc6vp7h

    @user-gf6lc6vp7h

    2 жыл бұрын

    ትክክል ብቻአልሀምዱሊላህ

  • @almazshibeshi6132

    @almazshibeshi6132

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ለፈጥሪ ስጭው ጭንቀቱ ሁላችንም ጋ ነው እህቴ

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio86522 жыл бұрын

    መሲየወላሒ ዉሀመጠጣት ጥሩነዉ በተለይ ከንቅልፋችንሥንነሣ በባዶሆዳችን ያልቀዘቀዘአድብርጭቆ ብጠጣ ጥሩሥሜትአለዉ እኔ በቂዉሀ ካልጠጣሁ ኩላሊቴን ያመኛል ፊቴይጠቁራል እና ዉሀ እዳልሽዉ ሠዉ ያላወቀዉ ትልቅ ጥቅም አለዉ በሥኪ አችቅን ሠዉነሽ አላህ ጡሩነገር ይሥጥሽ

  • @yodittilahun3345
    @yodittilahun33452 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ መስኪዬ ተባረኬ

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer32742 жыл бұрын

    መሰኪየ ምክርሺ በጣም ጠቃሚነው የኔ መልካም ሴት

  • @user-iy9vc7ss6i
    @user-iy9vc7ss6i2 жыл бұрын

    መሲዋየ ጭንቀት አብሮኝ የተፈጠረ ነው እሚምስለኝ 😢😢😢😢መጨነቅ ነው ስራዬ 😢😢😢😢አሁን ግን ታመምኩ 😢😢😢😢😢😢

  • @astermengistu2500

    @astermengistu2500

    2 жыл бұрын

    ለምንድ ነው የምትጨነቂው ጤና ከሆንሽ ስርተሽ ትኖሪያለሽ ስው ጤና አቶ ስርቼ በልቼ የሚልም አለ አይዞሽ ሺህ አመት አይኖርም

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    እባክሽ አሁኑኑ ራስሽን አድኚ ከሚያስጨንቀን ነገር ይልቅ ፈጣሪ ያረገልን ይበልጣል ጭንቀት የአእምሮ በሽታ ያመጣል ሲበዛ ከኔ ተማሪ እባክሽ እህቴ አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም የሚሆነው ከሚያስጨንቁሽ ነገሮች ራቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤️❤️❤️

  • @lulukebede1713

    @lulukebede1713

    2 жыл бұрын

    ወላሂ ብስጭትና ጭንቀት ግድ ነው ቢሆንም ግን እራስሽን እንደምንም ብለሽ አስቀድሚ በቃ

  • @lulukebede1713

    @lulukebede1713

    2 жыл бұрын

    @@astermengistu2500 በጣም

  • @zahabaahmed

    @zahabaahmed

    2 жыл бұрын

    አብሺሪ እህት አለም እራስሺን ጠብቂ ወላሂ የመስኪ ምክር ጥሩ ነው አላህ ያኑራት

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij75452 жыл бұрын

    እውነት ነው ውሃ በደብ እየጠጣሁ ፊቴ ሲምር ጥርት አለ ሰውነቴ ሁሉ

  • @tsehayyemariyamlgi8730

    @tsehayyemariyamlgi8730

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Жыл бұрын

    የኔ መልካም መስኪዬ እናመሰግናለንን እኔ በበኩሌ ትዝ ሲለኝ ብቻ ነው እምጠጣው ከዛሬ ጀምሬ እጠጣለሁ ፀጉርንን አችንን እያየሁ ነው ያሳደኩት በዚም ጥርጥር የለኝም ቅን ልብ ጌታ ሰቶሻል አይወሰድብሽ😍💕😘👏

  • @tgibest6079
    @tgibest60792 жыл бұрын

    መሥኪ በጣም አመሠግንሻለሁ ተባረኪ ምርጥ እህት ነሽእግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @asyawoiio8652
    @asyawoiio86522 жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች እራሣችሁን ጠብቁ በተለይ ጣትም ማታም ምሣም እዶሚና ዳቦብቻ ለምትመገቡ እራሣችሁን ጠብቁ

  • @user-le2xk6ni3d

    @user-le2xk6ni3d

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የእኔ ቆንጆ ለትምርትሽ😍🤗

  • @abrehettesfatsion1729
    @abrehettesfatsion17292 жыл бұрын

    ወሀ እኔ አለሁ ችግር አለብኝ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @bibe26483
    @bibe264832 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ መስዬ ላይላ ደህናናት

  • @minalubereded2556
    @minalubereded25562 жыл бұрын

    Thank you Dear! you are great. keep it up. love

  • @user-mb7vo1bu8s
    @user-mb7vo1bu8s2 жыл бұрын

    ውነትሽን ነው እኔ አይኔ ዳር ይጠቁራል እንቅልፍ ሳልተኛ ስቀር

  • @user-cz5zo3je8i

    @user-cz5zo3je8i

    2 жыл бұрын

    የኔም ጠቁሯል ምንም አለቅልኝ ብሏል ምን ላርገው

  • @rahelmamo6197

    @rahelmamo6197

    2 жыл бұрын

    ልክነሽ የቅልፉ ችግር ነው የኔም ጠቆሮብኝ ነበር ስልኬን እያጠፉሁ መተኛት ጀመርኩኝ አሁን ተመለሰልኝ

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u2 жыл бұрын

    *_መስኪ ፀጉሬ ተነቃቅሎ አለቀ ከመሀል አናቴ በጣም አጭር ነው ከወደ ግባሬ እና ከሁላዬ ርዝም ነው ግን መሀል አናቴ ላይ ያለው ሽቦ ነው ምን ልቀባው😭😭 ከግባሬም አለቀ መስኪ በማርያም መልሽልኝ_*

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    Blue Magic ሞክሪው ለሚደርቀው ምርጥ ነው

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t2 жыл бұрын

    Messiye inamesegnalen betam asteway, leses asabi lij nesh. Egziabher ytebkish kenenbetsebochsh. Beterefe and sew wede Egziabher sikerb new more meregagat , desta , ereft misemaw . Yhe tkikil new. Slezih kehulum befit tsdku felgu indale mesaf kdus. Kidmia gze le Fetari mestet alebn. Melkam sewoch lemehonm metar alebn. Metsom ina mesged mekureb bnazewtr hiwotachn ystrkakelal. Melkamun yemegnehulachu ye meski teketayoch hulachum 🙏

  • @ensratube
    @ensratube2 жыл бұрын

    መስክዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን

  • @tsehaayitakalu1531
    @tsehaayitakalu15312 жыл бұрын

    Uuuuuuuuuuuup ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube42372 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛ ዉድ የመዳም ቅመሞች ዉሃ ጠጡ እባካቹ እና የሁሉ ነገር ጠቃሚ ነዉ ። እባካቹ በቅንነት ደምሩኝ

  • @meskitube16

    @meskitube16

    2 жыл бұрын

    አዎ አዎ እባካችሁ ብዙዎች ኩላሊት በሽተኛ እየሆኑ ነው ሳያስቡት😒😭

  • @tsigeisra3270

    @tsigeisra3270

    2 жыл бұрын

    Waww meski iwent new

  • @tsigeisra3270

    @tsigeisra3270

    2 жыл бұрын

    Betam

  • @geteneshayehuzeleke845
    @geteneshayehuzeleke8452 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መስኪ

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.54712 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ማማዬ ለምታደርጊልን ሁሉ አላህ የምትፈልጊውን ሁሉ ይሙላልሽ

  • @yordi8453

    @yordi8453

    2 жыл бұрын

    Demerige wedeye

  • @asmarech591
    @asmarech5912 жыл бұрын

    የኔ ወረቅ በትክክል ውሀ መጠጣት፣እንቅልፈ፣ምግብ፣በሒወታችን ጠቃሚ ነገሮች ናቸው በተላይ በሰደት አገረ የምንኖረው ለራሳችው ጊዜ ሰጡ ተባረኪ የኔ በጣም ነው የምወድሸ 😘❤️

  • @gilneshyilma3005

    @gilneshyilma3005

    Жыл бұрын

    መስኪዬ ላሞትሪክስ መዳኒት እወስዳለው ፀጉር ይጎዳል?

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen2 жыл бұрын

    Thank you so much meseki God bless you 🙏

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed2 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ እናመሰግናለን መስኪዬ

  • @ummuhuzeyfaa8845
    @ummuhuzeyfaa88452 жыл бұрын

    Thank you meski

  • @marthahagos6725
    @marthahagos67252 жыл бұрын

    Thank you Eshe

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew77432 жыл бұрын

    እንዴት ነሽ መስኪዬ ላይቭ ባላገኝሽም ቪዲዮውን አይቼዋለሁ በጣም አመሰግንሻለው ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ አደርጋለው ምክርሽን ክበሪልኝ

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin87322 жыл бұрын

    የተናገርሽው ሁሉም ነገር ትክክል ነው እናመሰግናለን 👍🥰

Келесі