ሙሽሪት እና ሙሽራ በሰርጋቸው ቀን ከሚዜዎቻቸው ጋር ሰርገኛውን ያስደመሙበት ልዩ ጭፈራ 🔥🔥መርዓዊን መርዓዊትን ዕድምተኛ ዘደመምሉ ፍሉይ መርዓ 😱😱

Автокөліктер мен көлік құралдары

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
✅የ KZread ቻናሌ ሊንክ ⤵
✅ / brexhabeshawi
ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሀኑ ‼
✅የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
✅FACEBOOK PAGE / brex-messi-show-657074...
✅ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
👇INSTAGRAM👇
pB3iaCSkBx...
👇TIKTOK👇
✅vm.tiktok.com/ZMJTxv64E/
✅vm.tiktok.com/ZMJTxv64E/
👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
⬇ FACEBOOK⬇
profile.php?...
✅Music From Audio Library
✅ • Life - Markvard (No Co...

Пікірлер: 1 500

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi3 жыл бұрын

    ሁላችሁንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ 🔥 ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE SHARE በማድረግ መልካም ምኞታችሁን ግለፁላቸው 😍😍😍

  • @samrihappyfamily9886

    @samrihappyfamily9886

    3 жыл бұрын

    Ye habrham ye sara yarglchu❤❤🙏🎉🎉

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @ayyuuayyuuambo6571

    @ayyuuayyuuambo6571

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @tengutgonderawa4801

    @tengutgonderawa4801

    3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    3 жыл бұрын

    አሚንንንንን ያርብ😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @betitube12
    @betitube123 жыл бұрын

    ያገባም አገባ የታጨውም ታጭ እኔ ብቻ ቀርሁ ማዳም ቤት አፍጥጫ ሙሽራ መሆን ያማርው like ግጩኝ

  • @haleemamohammed8713

    @haleemamohammed8713

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @haleemamohammed8713

    @haleemamohammed8713

    3 жыл бұрын

    እኒኒኒኒኒኚ

  • @merihabesha8494

    @merihabesha8494

    3 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አይ ዞን እኛም አንድ ቀን እናስፈጥጠዋለን

  • @hiruthabswit4410

    @hiruthabswit4410

    3 жыл бұрын

    አይዞን እህት እንደርሳለን ብቻ ፈጠን ማለት ነው

  • @halimam0hamede991

    @halimam0hamede991

    3 жыл бұрын

    መሞሸሩ ቀርቶብኝ ስሬን ንቅል አድርጎ ከዚህ አገር በወጣሁ

  • @rahellovetube6427
    @rahellovetube64273 жыл бұрын

    ማነዉ ከስደት መልስ እንደዚህ በአገሩ ላይ ለማግባት የሚመኛ እንደኔ👍ያሳየኛ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 😍

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    3 жыл бұрын

    እኔ ሁሌም እመኛለሁ ዘንድሮ አሰቤ ነበር ግን አልተሳካም ስደት ነገ ዛሬ እያልኩ የምወደውም ልጅ ጥሎኝ ህደ ቅሰሜ ተሰብሮ ብዙ አሰብ የነበረ አሁን መህድም ሌላ ሰው መቅረብም አስጠላኝ

  • @rewdatube7270

    @rewdatube7270

    3 жыл бұрын

    እናቱን የሚወድ ሰብስክራብ አድርጉኝ እመልሳለሁ ልቁጠራችሁ👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @Nejat197

    @Nejat197

    3 жыл бұрын

    @@user-cj4pn6gp6u የኒ ማር አይዞሽ

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    3 жыл бұрын

    @@user-cj4pn6gp6u አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ለአንች ያዘጋጀልሽ ስላለ ነው ለፈጣሪ ሰጥተሽ ዝም በይ መንፈሳዊ ነገሮችን ተከታተይ በእምነትሽ ትረሽዋለሽ

  • @tsegeradagebru898

    @tsegeradagebru898

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa99663 жыл бұрын

    የስደት እህቶች ለዚህ ክብር ያብቃን በጣም ነው እምወዳችሁ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ስሩ

  • @user-ys8jc2gb4l

    @user-ys8jc2gb4l

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤🥀

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @zahraidris9435

    @zahraidris9435

    3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zewdneshtadese

    @zewdneshtadese

    3 жыл бұрын

    በቅበይ።እህቴ

  • @allahwekil4346
    @allahwekil43463 жыл бұрын

    ሲያገቡ ሳይ ማግባት ያምረኛል ወልደው ሳይ መውለድ ያምረኛል ተለያየን ብለው ሲያለቅሱ ነፃነቴ ያስደስተኛል ኧረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ምን ይሻለኛል

  • @zebenayabebe8569

    @zebenayabebe8569

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    እኔም ወላሒ አንዴ ልቤ ይሠበራል አንዴ ይደሠታ አንዴ ያዝናል አንዴ ተሥፋ ያረጋል ኡፍፍፍፍ እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር

  • @allahwekil4346

    @allahwekil4346

    3 жыл бұрын

    @@nefisa3053 እኔም ግራ ገብቶኛል አላህ ይስቱር

  • @zizuyabaselua7033

    @zizuyabaselua7033

    3 жыл бұрын

    ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ግራ የተጋባሁት 😉😉 ምን ይሻለናል ታድያ

  • @nefisa3053

    @nefisa3053

    3 жыл бұрын

    @@allahwekil4346 አላህ ሀላላችን ይሥጠን በሡና የታጀበ ተትዳር ያረብ የታመመ ይማርልን ያጣም ያግኝ የተቸገረ በችግሩ ደሥታ ያላገባ ያግባ ያልወደ ይውለድ የታሠረ ይፈታ ማየት የተሣነው ብረሀኑ በራመቱ ይፍቀው ሁሉም ያረብ ከሥደት መልሥ ደሥታ ፍቅር ጤና ያብዛልን ታማኝ ያብዛልን ወላሒ ድሮ የምሠማው መከዳዳት ኡንጁንሺያና ባጋሊ ፒሊፒን ነበር አገራችን ገብቶ ቁጭ የአላህ እንደዚህ አላልንህም አንተን ፈርቶ የሚኖር ወፍቀን

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed67973 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ስጦታ የሚሰጥ ቤተሰብ በአሁን ሰአት መኖሩ ያስደስታል አላህ ቤተሰቦቻችንን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @emukiya7490

    @emukiya7490

    3 жыл бұрын

    Wushet newu mare le gura newu ene sile ayewu newu ok 🤣🤣

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    @@emukiya7490 እኔም እያልኪ ነበር😂😂

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት

  • @hlinamastewal7990

    @hlinamastewal7990

    3 жыл бұрын

    ለጆሮ ነው አይሰጧቸውም ምን ተሸለሙ እሚባለው እንዳይቀር ነው እንደ ድሮው አይደለም ዳስላይ የተባለው አይሰጡም

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube4253 жыл бұрын

    አንደኛነኝ በናታችሁ የ9 ወር እርጉዝ ነኝ ሰብስክራይብ እና ላይክ አምሮኛል አትጨክኑብኝ

  • @hekmaheth3768

    @hekmaheth3768

    3 жыл бұрын

    አጅብ

  • @jamog5389

    @jamog5389

    3 жыл бұрын

    💚💛❤💪💪💪💪😭😭😭

  • @zizumohammed3065

    @zizumohammed3065

    3 жыл бұрын

    እንዴ በፍጡር ለምን ትለምኛለሽ በናታችሁ አይባልም

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    እሽ አንጨክንብሽን ደህና ውለጅ

  • @user-ys8jc2gb4l

    @user-ys8jc2gb4l

    3 жыл бұрын

    ዱአ አርጉልኝ ነው የሚባለው

  • @islamiisthefirstwayoflifeh4948
    @islamiisthefirstwayoflifeh49483 жыл бұрын

    Brex ምሪጢ ዎንድምችን እንደኔ የምትውዱት እስት ለይክ ግጩ ሙሹሮች ማልከም ገብቸ ይሁንለቹ 💘💘

  • @hbdgfs2138

    @hbdgfs2138

    3 жыл бұрын

    💓💓💓ምርጥሠዉነዉ

  • @zewdneshtadese

    @zewdneshtadese

    3 жыл бұрын

    ጎራበሉ

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p3 жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጥተህ ለመሞሽር አብቃን

  • @banchibanchi5611

    @banchibanchi5611

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-km9rd9vr9e

    @user-km9rd9vr9e

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xz1wz4po8w

    @user-xz1wz4po8w

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @msertdaig5134

    @msertdaig5134

    3 жыл бұрын

    Amen 👏👏👏

  • @metageswagaaelew1534
    @metageswagaaelew15343 жыл бұрын

    ጥሎብኝ ሰርግ ስወድ ምኞቴ ነው ያርግለሽ በሉኝ ❤❤❤👫👨‍❤️‍👨👍👍

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አዲስ ነኝ

  • @yalfal5087

    @yalfal5087

    3 жыл бұрын

    አይዞሺሁሉምበጊዜዉይሆናልዲልበለሠራግ

  • @mitikefeyisakorsa7652

    @mitikefeyisakorsa7652

    3 жыл бұрын

    Yargilish

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    ያርግልሽ

  • @tigi3780

    @tigi3780

    3 жыл бұрын

    Yargilish wudee

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d3 жыл бұрын

    ውድ እህቶቸ በስደት ያለንውም ለሀገራችን አብቅቶን ልዚህ ክብር ያብቃን ኢንሻአላህ

  • @ebrofeiz8074

    @ebrofeiz8074

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውድ

  • @djjddhhd2535

    @djjddhhd2535

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማሬ

  • @bnjjk9241

    @bnjjk9241

    3 жыл бұрын

    Aemn

  • @hayathussen7404

    @hayathussen7404

    3 жыл бұрын

    አሚንንን እህት

  • @user-ys8jc2gb4l

    @user-ys8jc2gb4l

    3 жыл бұрын

    አሜንንንን ያረብ

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit11593 жыл бұрын

    ማነው ማግባት የናፈቃው መብሩክ ሙሽሮች

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @user-iu5iz1yu7n

    @user-iu5iz1yu7n

    3 жыл бұрын

    መቶ አስራምስት ሰው ገና አላገባም ማለትነው ክክክክ

  • @user-cj1cg2rr4i

    @user-cj1cg2rr4i

    3 жыл бұрын

    Anche rasesh magebat amroshal eko

  • @SaraEthiopiadiy

    @SaraEthiopiadiy

    3 жыл бұрын

    ጎራ በሉ ወዶቼ

  • @store8674

    @store8674

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z3 жыл бұрын

    የስድት እህቶች እናተም ለዚህ ወገ ማርግ ይብቃች ዉዴች

  • @desuyeyegetalije1495

    @desuyeyegetalije1495

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @carapara9510

    @carapara9510

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @metageswagaaelew1534

    @metageswagaaelew1534

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    አሜን🤲

  • @user-yd9ww3ij2t

    @user-yd9ww3ij2t

    3 жыл бұрын

    በስመአብ ማህተባቸው እንደት ያምራል

  • @meandmyself4540
    @meandmyself45403 жыл бұрын

    አይ ዲያስፖራ ይሄንን ህዝብ ነው አማራ ትግሬ እያልን የምንለያየው እ/ር ይቅር ይበለን የእውነት ፍቅራቸው እንዴት ደስ ይላል ዘራቸው ኢትዮጲያዊነት🙏❤️🙏 መልካም ጋብቻ🙏🙏🙏

  • @user-ys8jc2gb4l

    @user-ys8jc2gb4l

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq3 жыл бұрын

    የሀብታም ልጆች ናቸው ስጦታው የወንዱ ቤተሰቦች 2 መቶሺ ብርና 2 መቶ ካሮ መሬት ዋው የሴቷም 2 መቶ ሺብር 2 መቶ ካሬ ሜትር መታደል ነው

  • @user-kf9kq2jl5x

    @user-kf9kq2jl5x

    3 жыл бұрын

    እኝንም ይስጠን

  • @susutube6270

    @susutube6270

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @susutube6270

    @susutube6270

    3 жыл бұрын

    የኔ ቢጤ አለ እንጅ እመዳምቤት በሸቀልኩት ብር ደግሰሽ አግቢ የሚባል😂

  • @user-kf9kq2jl5x

    @user-kf9kq2jl5x

    3 жыл бұрын

    @@susutube6270 ኧር እዳስሚዉ ድሀ አኮ ያሳካል ይላል መሲ ሆሆሆ

  • @mostunkhatun6256

    @mostunkhatun6256

    3 жыл бұрын

    @@susutube6270 😂😂😂😂

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    መዳም ቤት ወተን ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @aminattube92

    @aminattube92

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አዲስ ነኝ

  • @sffsddff3894

    @sffsddff3894

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @miftahMekonen

    @miftahMekonen

    3 жыл бұрын

    አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ

  • @gfgru7164

    @gfgru7164

    3 жыл бұрын

    እኔሸአላሕ

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia44243 жыл бұрын

    መብሩክ ሙሽሮች እኔም ላገባ ነው በላይክ መብሩክ በሉኝ ወገኖቼ

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    ላይኩን ነው የምታገቢዉ😅😅

  • @dreamsmedia4424

    @dreamsmedia4424

    3 жыл бұрын

    @@user-yx3kc6oi4i kkkkk

  • @dreamsmedia4424

    @dreamsmedia4424

    3 жыл бұрын

    @@user-yx3kc6oi4i No No kkkkk

  • @user-xm1ui2gv1r

    @user-xm1ui2gv1r

    3 жыл бұрын

    ያርግልሽ ውዴ

  • @store8674

    @store8674

    3 жыл бұрын

    ያርግልሽ

  • @amenappyoutube5254
    @amenappyoutube52543 жыл бұрын

    እኔም ላገባ 3 ወር ቀርቶኛል እስቲ የብሬክስ ቤተሰቦች መርቁኝ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ዉለዱ ክበዱ💐💐💐💐💐

  • @fafi9441
    @fafi94413 жыл бұрын

    ማን ነው እንደኔ ሰርግ የአማራው🙏👍

  • @user-py5gz1vt9r

    @user-py5gz1vt9r

    3 жыл бұрын

    አንቺ ልጅ በየኮሚቱ አላጣሽምሳ ሁቢ መልካም ሰው ነሽደሞ

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    👍👍❤

  • @fafi9441

    @fafi9441

    3 жыл бұрын

    @@user-py5gz1vt9r 🥰🙏🌹

  • @fafi9441

    @fafi9441

    3 жыл бұрын

    @@user-zw9mm2kb1i 💋❤️🌹

  • @hayatwollotube397

    @hayatwollotube397

    3 жыл бұрын

    @@user-py5gz1vt9r ደምሪኝ

  • @user-nt5fd7px9n
    @user-nt5fd7px9n3 жыл бұрын

    ሙሽሮች እና ሚዜኦች እንዴት ያምራል አለባበሳቸው ዋው ነው እርቃናቹ የምትሄዱ ከነሱ ተማሩ የሴት ምዜኦቻ መስቀላቸው ሲያምር ባጠቃላይ የምርጦች ምርጥ ናቹ

  • @user-rc2yr4un4j

    @user-rc2yr4un4j

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @meseretmese9133

    @meseretmese9133

    3 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @user-zy3fl6td8n
    @user-zy3fl6td8n3 жыл бұрын

    ማነው ባገሩላይ ሁኖ ነጻነት የናፈቀው ሰርግ ዘመዱጋር ደስታ የናፈቀው እፍፍፍ እኔስ ልሞትነው መሰለኝ በናፍቆት አላህአላህ በሰላም ላገራችሁ ያብቃቸሁ ውድ እህት ወድሞቸ ሙሸሮችም መልካም ጋብቻብለናል

  • @user-yz7ct9iz9f

    @user-yz7ct9iz9f

    3 жыл бұрын

    አይዞን ውዴ

  • @user-zy3fl6td8n

    @user-zy3fl6td8n

    3 жыл бұрын

    እሺ ማር

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    የታጨም አገባ ያልተጨዉም ታጨ እኔ ብቻ ቀረሁ መዳም ቤት አፍጥጨ☺️🤣

  • @user-cb4fb4in9f

    @user-cb4fb4in9f

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ማሬ ሰብስክራይብ እየገጨንሽ አደል 😂😂😂😂

  • @fafi9441

    @fafi9441

    3 жыл бұрын

    😘😁

  • @aemenwegnehe858

    @aemenwegnehe858

    3 жыл бұрын

    😜😜😜😜😄😄😄

  • @fekrtagebrale2096

    @fekrtagebrale2096

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @fatumahabeshawit1159

    @fatumahabeshawit1159

    3 жыл бұрын

    ❤😍

  • @user-rm2bh5ig5b
    @user-rm2bh5ig5b3 жыл бұрын

    እኔም ላገባ ነው ስደት ብለው ብለው ምንም አልሞላም የራሳችን ህይወት እን ኑር እህት ወንሞቼ

  • @Alem229

    @Alem229

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እህት

  • @user-yp8xo6cq1j

    @user-yp8xo6cq1j

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @gggge2845

    @gggge2845

    3 жыл бұрын

    እህቴ ስደት ላይ በተለይ ሳዑዲ ያሉ ወንዶችን ከማግባት ትንሽ ተጠግረን ሀገራችን ገብተን ብናገባ የተሻለ ነው የእኔ ምክር ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @tamraabi1751

    @tamraabi1751

    3 жыл бұрын

    ኢንሻ አላህ

  • @Alem229

    @Alem229

    3 жыл бұрын

    @@gggge2845 እውነትሽን ነው እኔም ይህነ ነው አሳቤ እህት ሳኦዴ ነኝ

  • @berislsl2119
    @berislsl21193 жыл бұрын

    የማላቅህ ባሌሆይ የት ትሆን ያለሀው ። እስኪ እንደኔ መሞሸር ያማረው ላይክ።

  • @semira1209

    @semira1209

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ ተይው በራሱ ግዜ ይመጣል

  • @ashagregessesse1596

    @ashagregessesse1596

    3 жыл бұрын

    Ene enedalehone

  • @user-sf3cf8pq3n
    @user-sf3cf8pq3n3 жыл бұрын

    እደኔ አገር ገብቶ መዳር ያማረው በላይክ የሣየኝ 😃👍

  • @ztube5961

    @ztube5961

    3 жыл бұрын

    inshallah

  • @user-ui7jd4wz7r

    @user-ui7jd4wz7r

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-sq2xn8rf3r

    @user-sq2xn8rf3r

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-sl1rf9vw6e
    @user-sl1rf9vw6e3 жыл бұрын

    አማሮች ክፉችሁን በሩቅ ስርጋቹሁ ጭፉራቹሁ ደስታቹሁ ይብዛ ilove you እራያ ቆቦ ወልቃይት የኛ ሙሽሮች

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg3 жыл бұрын

    ሰርጉ ያምራል ወድ ልጅ ትልቅ ካልሆነ ወድ አይመስለኝም በተረፈ ያብራሀም የሳራ ያርግላቹ

  • @user-ex8lu6by7p

    @user-ex8lu6by7p

    3 жыл бұрын

    ዝሙት ከመስራት ይሻላል

  • @ababutu903

    @ababutu903

    3 жыл бұрын

    እኔም እንደዚህ እያልኩ ነው ውዴ መጨረሻው ላያምር ነገር በድሜ ከሚበልጠኝ ጋር በፍቅር ስናወራ ስዎስት አመት አሳለፍን ፈረሀ እ/ር ያለው ሰው መስሎ ቀረበኝ እኔም አመንኩት የእህቴ ባል ያቀዋል አሁን አሁን ብር እያለኝ በጣም አስቸገረኝ እኔ እወደዋለሁ ግን እሱ እኔጃ ውስጤ ተጠራጠረ ብር ሳልክለት ስቀር ራቀኝ በየቀኑ የሚያወራኝ የነበረው በሳምንት አረገው እኔም በስደት ነኝ አልቻልኩም ሳልፈልግ ፍቅር ውስጥ እድገባ አድርጎኝ አሁን ሸሸኝ እህቶቸ ምከሩኝ አልቅሼ ልሞት ነው ምንም እንኳን በፎቶም ቢሆን የማውቀው መርሳት አልቻልኩም በሂዎቴ የመጀመሪያው ሰው ነው፣

  • @tube-rn5eg

    @tube-rn5eg

    3 жыл бұрын

    @@ababutu903 የኔ ቆንጆ እራስሽን አትጉጂ አስቢው ለዛውም ምኑንም ላማታቂው ሰው የራሱ ኖሮ ይኑረው አይኖረም በምን ታቂያለሽ ምናልባት የራሱ ኑሮ ይኖረዋል ለዛ አቺ ደሞ ጠንከረ ማለት አለብሽ አይደለም በፎቶ ስርመሰረቱን የሚታወቀውን ሰው እራሱ ማመን ከባድ ነው የኔ እህት ትኩረትሽን ወደ እራስሽ መልሺ ማማዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ሂወት ትቀጥላለች አስበሽዋል በአካል ለማታቂው ሰው እራስሽን ስትጎጂ ምናልባት ሚስት ልጆች ይኖሩታል አቺ ለሱ ታማኝ ሆነሽ እሱ ካልታመነልሽ ተይው ፈጣሪ በበለጠይ ይክስሻል ዋናው ንፁ ልብ ይኑርሽ

  • @Tube-vd6ib

    @Tube-vd6ib

    3 жыл бұрын

    እኔም ሁለት አመት እበልጠዉ አለሁ ግን አሁን እናቁም ይበቃናል ስለዉ እንቢ አለኝ ግራ ገባኝ

  • @ababutu903

    @ababutu903

    3 жыл бұрын

    @@tube-rn5eg እሽ አህቴ እሞክራለሁ ስለምክርሽ አመሰግናለሁ

  • @user-wf1qp6pd7k
    @user-wf1qp6pd7k3 жыл бұрын

    በሬክስ የናተንም እጠብቃለን የሚስማማ 👍

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @user-iw3qx4zp3o
    @user-iw3qx4zp3o3 жыл бұрын

    ወይኔ እዴት ብሎ ሰርግ አማረኝ💔💔 መልካም የትዳር ኑሮ

  • @user-hc6eb4yj3s
    @user-hc6eb4yj3s3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ያርግላቹ ደግሞ ደስ ይላል ማሺሪት እና ማሽራው የሃፍታም ቤተ ስብ ናቸው ለማንኛ ጤና ካለን ከዚ የበለጠ ነገር የለም

  • @selamethio8557
    @selamethio85573 жыл бұрын

    ባህላችን በጣም ደስ ይላል። ሙሽሮች የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ። 😍😍😍👍💕💕💕

  • @user-yl8tw9nz6n
    @user-yl8tw9nz6n3 жыл бұрын

    አሜን አሜን ብሬክስ ወንድማችን ሁላችንም እንደ እ/ር ፍቃድ ስደት መልስ እንመኛለን መልካም ጋብቻ ብያለሁ ሙሽርት ሙሽራ እንካን ለዝህ አበቃቹ 💖💖💖💖💖እኔም ከስደት መልስ እንደዝህ ጠብቁኛ 😍😍😍😍እስክ የብሬክስና የመስ ወዳጆች የኔ ምኞት በላይክ ገለፁልኝ

  • @tub373
    @tub3733 жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ በማይሆን ሰዉ ህይወቱን ያበላሸ😪

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    3 жыл бұрын

    እኔ አብ ሽር

  • @user-yo4dc5br7u

    @user-yo4dc5br7u

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @hawahawa8827

    @hawahawa8827

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @mekdesmekury8976

    @mekdesmekury8976

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u3 жыл бұрын

    ወይ መታደል ያርግልሺ በሉኝ ለኔም እስኪ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባገሬ ወገኖች ደስታየን ማየት ናፊቆኛል

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile66663 жыл бұрын

    በዚህ ጊዜ እደዚህ የሚሰጥ ቤተሰብ መገኘት በጣም ደስየሚል ነዉ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5693 жыл бұрын

    አቤት ውበት ትዳራችሁ ይባረክ። ኖ ሜካም ኖ ዱቄት ፏ ብትን ያለ ሰርግ 😍😍👏

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87983 жыл бұрын

    እኔምለው ገንዘብ እኩል ለኩል ተዋጣ እድሜአቸውስ እኩል ለኩል ነው ሙሽሮች አይለያችሁ መልካም ትዳር😍❤

  • @user-xb4qt1pw4s
    @user-xb4qt1pw4s3 жыл бұрын

    ብሬክሥ እና መሢ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ ልጆቹልጅ ወልደው ህይወታቸውን እየኖሩነው የግድ ሠርግ ማርግ አለበቻው ለኮሜቶች ሢሉ አቅም ካላችው ሠርግ ከሚርጉ ለሚሥኪን በመሥጠት አኼራቸውን ያሣምሩበት እናተት ሥራፈትናችሁ እዝህ ብቻ ሣይሆን እብዙቦታ አአይቻለሁ ሠርጋችሁ መቸነው እያላችሁ ሥጠይቁትነበር አታሥጨንቋቸው ተፋቷቸው

  • @hayatkedirkedir6434

    @hayatkedirkedir6434

    3 жыл бұрын

    መጀመሪቢሆን።ነበርእንጂወልደው ስርግማርግ ምንይስራል።ልጁቢያሳድጉበት ይሻላል ትክክልነሽ። መጀመሪስደትም።ላይ።ሆነሽ በትንሽነገር ብትስርጊ ወደሀላ ስታስቢ ደስ ይላል

  • @meselemolla5646
    @meselemolla56463 жыл бұрын

    ደስስስ ይላን እድሜዘመናችሁን ይባርክላችሁ ሁላችንንም ስደትን በቃብሎ ለዚህ ክብር ያብቃን ላገባን የተባረኩልጆችን ይስጠን!

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n3 жыл бұрын

    ባል ደግሞ እህቶቸ እዲል ነው እንጂ አይታገሉትም ሥበቡ መልካምነት እና ዱአ ትግሥት ነው አብሽር እህቶቸ በተለይ በሥደት ያለነው

  • @user-ec1xf9tw9p
    @user-ec1xf9tw9p3 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ውለዱ ክበዱ 😍😍 እረ የኔስ መቸ ነው ኡኡኡኡኡ😪😀😀

  • @gggge2845
    @gggge28453 жыл бұрын

    ሴቶችዬ ምርጥ ወንድ ሳይሆን ምርጥ ባል ይስጣችሁ በአሁኑ ዘመን ወንድና ባል ይለያያል

  • @harfegalraya8455
    @harfegalraya84553 жыл бұрын

    ያዕስስስስ ቓሕ ምባሎም ሃም ኣብርሃምይ ሳራይ ይግበረልኹም ደቁኖዋ❤❤❤❤

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew8143 жыл бұрын

    እንደው ቂናት አሁን ለዚህ ቪዲዮ ዲስላይክ ልቦና ይስጣችሁ እኛንም ከስደት መልስ ለወግ ማረግ ያብቃን

  • @user-rc2yr4un4j

    @user-rc2yr4un4j

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bc1nq8yn1n
    @user-bc1nq8yn1n3 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ሲሉ መተዳደራ የተሠጡት ብር ዋዉ ደስ ሲል እኛ አለንጂ እንብላዉ እንብላዉ የሚሉ

  • @medi516

    @medi516

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂 በጣም ወላሂ እኔስ አሁንስ መሮኛል

  • @user-bc1nq8yn1n

    @user-bc1nq8yn1n

    3 жыл бұрын

    @@medi516 ዉነቴን ነዉ እንብላዉ ላኪ ችግ ችግ ነዉ የሚያወሩት እጂ ነይ አችን እንርዳሽ የለም ካላኩኝ ያኮርፉኛል ተላኩኝ ደሞ አቤት ደስታ ያች ብር እስከምታልቅ እና የነዝሕ ልጆች ሠርግ በጣም ደስ ይላል ክብር ያለዉ ቤተሠብ እድሕ ያስደስታል እኛለንጂ ልናገባነዉ ስንላቸዉ ደስ የማይላቸዉ እኛ የማዳም ሸቃሎችኳን ተጓድተናል ቤተሠብ በላተኛ ባል ተብየዉ በላተኛ እረ ምኑ 😅

  • @medi516

    @medi516

    3 жыл бұрын

    @@user-bc1nq8yn1n ወላሂ የኔም እዳችናቸው ስደት በሰበስኩ ወይ ምስጋና የለ ኡፍፍፍፍፍ ብቻ አላህ ይገዘን ሁቢ

  • @user-lc8sv2wz6p
    @user-lc8sv2wz6p3 жыл бұрын

    ዋው መልካም ጋብቻ ላላገባችሁ የአገሬ ልጆች ለዚህ ክብር ያብቃችሁ 💚💛❤👏 እኔስየአለእድሜ ጋብቻ ተፈፀሰሞብኝ በጥዋቱ ተስፋየም ምኞቴም ጨልሟል 😭😭😭😭

  • @tigesttigest894

    @tigesttigest894

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ምንም ተስፋ አትቁርጪ

  • @user-zg8oc7qu9w

    @user-zg8oc7qu9w

    3 жыл бұрын

    አብሽሪ ማማየ ተሥፋ አትቁረጪ አሏህ የተሻለ ቀን ይስጥሽ

  • @user-ro3ir4zh1s

    @user-ro3ir4zh1s

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ውዴ ተስፍ አትቁረጭ ገናነሽ ተስፍሽን ወደፊት እይው ማሬ

  • @user-je6bv8rg3s

    @user-je6bv8rg3s

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ከሰዉ ነዉ. ተስፉ መቁረጥ ያለብሽ. ነገም ሌላ ቀን ነዉ

  • @user-lc8sv2wz6p

    @user-lc8sv2wz6p

    3 жыл бұрын

    እሽ ልክ ናችሁ እህቶቸ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ💚💛❤

  • @user-hu3re1np9n
    @user-hu3re1np9n3 жыл бұрын

    አብት አብት ደስስስስ ትብል መሪዓ አብራሃን ሳራን ይጊበረልኽም🙏🙏💘

  • @tirsityedingillji3581
    @tirsityedingillji35813 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ዘንድሮም ኮማች ሆኘ ቀረሁ😂😀

  • @tenaashash5460

    @tenaashash5460

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ 😂😂😂የኛም አንድ ቀን አለ

  • @user-ys8jc2gb4l

    @user-ys8jc2gb4l

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ሀቢብቲ

  • @Reeemac2009

    @Reeemac2009

    3 жыл бұрын

    @@user-yx3kc6oi4i አይ ዥ ሺ አህቴ እኔ ም እዳ ች ነው

  • @najathnajath4764

    @najathnajath4764

    3 жыл бұрын

    @@Reeemac2009 ክክክክክእኔሳበቲ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma19093 жыл бұрын

    አረብ አገሮ ያለነው ወርቅ የሆነውን ጊዜችን በሰው ቤት አፈሰሰነው እኔሜ መኖር ሆሉ አስጠላኝ ለምሽሮች መልካም ጋብቻ

  • @user-ew2vt2wc8i

    @user-ew2vt2wc8i

    3 жыл бұрын

    ወላሂ በትክክል ወርቅ የሆነው ግዜ ይችን በከንቱ በረብ ሀገር ጨረስነው አግብተን ወልድን ከብደን ብምንኖርበት ግዜ ኡፍ ብቸ አላህ ከይሩን ይወፍቀን አብሽሪ ውዴ ለኘ የለው አይቀርም

  • @tamraabi1751

    @tamraabi1751

    3 жыл бұрын

    እህህህህ ትክክል

  • @user-ux8qx8xj1z

    @user-ux8qx8xj1z

    3 жыл бұрын

    ምን አንች ብቻ ሁላችንምነው አይዞሽ እግዚአብሔር ለበጎነው ለሁሉምነገር

  • @safiyasafiya9987

    @safiyasafiya9987

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @hadiyasied3536

    @hadiyasied3536

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @webvhgss7542
    @webvhgss75423 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል የአብርሃም ነሳራ ጋብቻ ይሁን ብሬክሰየ እጅግ እናመሰግናለን 💐💐😍😍😍

  • @misskren6720
    @misskren67203 жыл бұрын

    በጣም ታምራላቹ በእውነት እስቲ ላንችም ይሁንልሽ በሉኝበጣም አስቀናቹኝ ፍቅራቹ እስከመቃብር ይሁን አንድዬ አይለያቹሁ

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n3 жыл бұрын

    እንኮንም ወሎ ተወለዲኩ ግን ዘረኝ እንዳትሉኚ ሥላላደለሁ ሥለዚህ ውይ ባህል እና አለባበሣቸው ሢመች የተመቸው ላይክ

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብራሀም ናየሰሀራ ትዳርያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል ወገኖች

  • @user-mx9ry4nz4g
    @user-mx9ry4nz4g3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ፋቅሩን ያብዛላችሁ አቤት ደስ ስትሉ🙏

  • @Sara2127
    @Sara21273 жыл бұрын

    💚💛❤️ ብሮ እናመሠግናለን የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁን ብለናል 💚💛❤️👏👏👏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    ለኔ ሰረግ በሙላ ተጠረታችሁል የብሬክ ቤተሰቦች 🥰🥰😂

  • @user-nc1ss1xg1u

    @user-nc1ss1xg1u

    3 жыл бұрын

    እሺ እንመጣለን

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ደምሩኝ እህቶች አዲስ ነኝ

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    3 жыл бұрын

    መች ነው እድመጣ በዛውም አዳሜን ባገኝው

  • @user-sb8st7yu9y

    @user-sb8st7yu9y

    3 жыл бұрын

    @@user-cj4pn6gp6u ታገኝዋለሸ🤲🤲🤲

  • @aminattube92
    @aminattube923 жыл бұрын

    መቸ ነው የመዳም ቅመሞች ተራ ዱአ አድርጉ ወላሂ ከመዳም ኩሽና ወተን ጥሩ ትዳር ይዘን እንድንኖር ሀባይብ የልጅነት እድሜያችን ባርክልን አሚን በሉ

  • @user-zh2hv6bl3p

    @user-zh2hv6bl3p

    3 жыл бұрын

    አብሺሪ ዉድ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን እኛም ይደርሠናል

  • @ebrofeiz8074

    @ebrofeiz8074

    3 жыл бұрын

    @@user-zh2hv6bl3p ደምሪኝ ውዷ

  • @tigestdaher7965

    @tigestdaher7965

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ro3ir4zh1s

    @user-ro3ir4zh1s

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውዴ

  • @hawa7527
    @hawa75273 жыл бұрын

    ደሥ ሢሉ ህፃን ናቸው ማለቴ በልጂነታቸው ነው የተጋቡት ደሥ ይላል እኛ አለን እንጂ በሠው ሀገር ያረጀን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi343 жыл бұрын

    💟 #ዘላለሜ የኔ ልዩ መምህር ካየሁህ ቆየሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የዛሬን አያድርገውና ያንተ ጎበዝና አስተዋይ ተማሪነበርኩ አይ ግዜ እኛም ድሮ ለማለት በቃን... 💟😢 , እልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላቹሁ ውድ ያገሬ ልጆች 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tubateba3455
    @tubateba34553 жыл бұрын

    ሁሉም በሃገርያምራል በርየ

  • @SA-rc2zq
    @SA-rc2zq3 жыл бұрын

    እኔ ከሥደት መልስ እንድህ ነበር ያገባሁት ግን ተሠደድኩ ሂጀ መውለድ እፈልጋለሁ ያሣካልሽ በሉኝ

  • @tiemtinguse5107
    @tiemtinguse51073 жыл бұрын

    ከዚ መርዓ ኣበይ እዩ ሙሉእ ሰላም ይግበረልኩም ከባቢና ለ ቡኪናት ልሕመስ ዘሎ ህዝብና ሰላም የውርደልና

  • @ebrahimbilall2175

    @ebrahimbilall2175

    3 жыл бұрын

    እንድዒ ጋለይ ግን ኣብ ትግራይ ኣላማጣ ይመስል

  • @user-jw1km5so3n
    @user-jw1km5so3n3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያማረ ህይወት ያደረገላችሁ ደሰ ይላል ከአይን ያወጣችሁ አቦ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ ቤተሰብን እደሰደሰታችሁ እናንደም ደሰ ይበላችሁ

  • @ekramoumer5800
    @ekramoumer58003 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አምትሉ ሰወች የጤናችሁ ነገር ያሳሰበኛል

  • @maheralharthi97

    @maheralharthi97

    3 жыл бұрын

    Tekekel mar

  • @meriamayalew6045

    @meriamayalew6045

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @zelaftube5292

    @zelaftube5292

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-vd6nc2wz1g

    @user-vd6nc2wz1g

    3 жыл бұрын

    ምንችግር አለው

  • @user-ro3ir4zh1s
    @user-ro3ir4zh1s3 жыл бұрын

    ለኔደግሞ የመሲን ታላቅ ወድም ዳሩኝ ኮሜታተሮች በሉ አስቡበት ዳይ

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew3 жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ የአብርሀም የሰራ ያርግላችሁ የሲት ሚዜውች ማህተባችሁ ሲአምር እዲነውጆ ውበት

  • @berhansmart5377
    @berhansmart53773 жыл бұрын

    ሀይ ብሬክስ ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማችን ለሙሽሮቹ ሰርጋቸው የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸው ዘንድ ተመኘሁ""መልካም ጋብቻ""

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj3 жыл бұрын

    ባህል ነው ስጦታው ደስ የሚል ነው እሚገርም በኛ አይታወቅም እኒህ አውጥተው ቢያገቡም ችግር የለውም

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @rehetmohammed6797

    @rehetmohammed6797

    3 жыл бұрын

    በኛም ሀገር አይታወቅም ስጦታው

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    3 жыл бұрын

    በኛም

  • @kedjiatwo236
    @kedjiatwo2363 жыл бұрын

    ያሀብታም ልጆች ናችው እኔ 6አመት በስደት ስባዝን የነሱን ያህል አልያዝኩም

  • @halemahalema256

    @halemahalema256

    3 жыл бұрын

    ሠህ

  • @user-be5qr5eg1y

    @user-be5qr5eg1y

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለዉ ደሞ እግዚያብሄር በረከቱን ሲሰጥ ነዉ ጥሩ ገንዘብ በበዛሽ ትርጉም የለዉም በረከት፣ ፍቅር እና ጤና ከሌለ

  • @sabrinayrus3441

    @sabrinayrus3441

    3 жыл бұрын

    አይዞሺ ማማየ የሥደት ብር 20አመት ቢሠራም አይሣካ😂🤣🤣

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k3 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ለሁላችንም የደስታ ትዳር ይስጠን

  • @user-hp6gl5ne2g
    @user-hp6gl5ne2g3 жыл бұрын

    ዋው የቤተሰቦቻቸውን ስጦታ ሳላደንቅ አላልፍም በረካ ያድርግላቸው

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube3 жыл бұрын

    ጆሮየነዉ ይሄሁሉ ገቢ የሰጡዋቸዉ ቁጭ ብለዉመብላት መሸአላ መብሩክ

  • @user-xm1ui2gv1r

    @user-xm1ui2gv1r

    3 жыл бұрын

    ይመስለኛል አሁን አወሩእጂ የምሰጧቸው አልመሰለኝም ክክክክክ

  • @user-bs1tk9ij1d

    @user-bs1tk9ij1d

    3 жыл бұрын

    እረ ደግሞ ማሻአሏህ አታፍሪም አላህን ፍሪ አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s3 жыл бұрын

    የመዳም ኦክሥጅኖች ኢትዪ ሥትገቡ መልካም ትዳር ይሥጣችሁ

  • @user-sp5xi1jo1l

    @user-sp5xi1jo1l

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ኣሜን ውዴ

  • @user-fi5ll1zc1i

    @user-fi5ll1zc1i

    3 жыл бұрын

    አሚን ሁቢ

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    3 жыл бұрын

    امين يارب

  • @user-pm4fj5qi7i

    @user-pm4fj5qi7i

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ አሜን አሜን አሜን የኔ ቅመም

  • @sffsddff3894

    @sffsddff3894

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ የአብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ ደግሞ ልጆች ናቸው

  • @letish3773
    @letish37733 жыл бұрын

    ደስስስ ክብሉ እግዚአብሔር ፍቅሮም ይባርኽ እቲ ባህልና ደስስ ክብል💛❤

  • @saedsaedd6297
    @saedsaedd62973 жыл бұрын

    ብሬክስ እና መሲ መስለውኝ ነበር

  • @user-xg7tw2gg8z

    @user-xg7tw2gg8z

    3 жыл бұрын

    😂😂😂ተስፋ ቆርጫለሁ እኔስ

  • @user-ig9oz3yv5w

    @user-ig9oz3yv5w

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @alammm8139

    @alammm8139

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-kb4qk5qf2m

    @user-kb4qk5qf2m

    3 жыл бұрын

    እኔም መስሎኝ ነበር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @sassasr8682
    @sassasr86823 жыл бұрын

    ደስስስስ ይላል መልካም ትዳር በተክሊል ወይም በቁርባን ቢሆን የበለጠ ደስስስስስ ይል ነበር መስዬና ብሬክስም ትዳራችሁን በቁርባን ብታስባርኩ መልካም ነው! 😍

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @elhammohammed4137

    @elhammohammed4137

    3 жыл бұрын

    የኔ ማር እኔ የእሥልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምርጥ የክርሥትና እምነት ተካታዮች ኋደኞች አሉን እንደነገሩኝ በጣም ከባድ ነው

  • @bazawitkassahun3184

    @bazawitkassahun3184

    3 жыл бұрын

    @@elhammohammed4137 ምን ችግረ አለው እህቴ ዋናው ንፀህ መሆነሸ ነው የኔ ውድ

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k3 жыл бұрын

    በስደት ያልነውም ለዚህ ክበር ያብቃችሁ ሙሽሮች መልካም ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @yefru6008
    @yefru60083 жыл бұрын

    እውነት ሰታምሩ ፈጣሪ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k3 жыл бұрын

    በለዉ ዛሬ አደኛ ነኝ አለፈልኝ

  • @sofilejewatube

    @sofilejewatube

    3 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye20703 жыл бұрын

    እኛ ሁለት መቶሽብር ለማግኘት ሁለት አመትና ሶስት አመት አፈርከዱሜ እየበላን አረብ ሀገር መከራእናያለን ያደለው ከቤተሰብ በልጅነት እንደዚ ይሆናል አንድም ከቸር ተወለድ አንድም ከቸር ተጠጋይላል ያገሬሰው ሲተርት

  • @hayatkedirkedir6434

    @hayatkedirkedir6434

    3 жыл бұрын

    ትክክል ስደት በአንድጎኑመጥፎቢሆንምበአንድ።በኩሉጥሩነው

  • @user-qf5ld6ek1s

    @user-qf5ld6ek1s

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-ro3ir4zh1s

    @user-ro3ir4zh1s

    3 жыл бұрын

    ትክክል ማሬ ለኛም እግዚአብሔር አለን

  • @vdx383

    @vdx383

    3 жыл бұрын

    እውነትነው

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    እሄዉ እሶስት አመት ሰርቸ ሶስት አልሞላ ብሎኝ ደርቄ ቀረሁ

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu5803 жыл бұрын

    እናት አለም ኢትዮጵያዬ ዳር ድበርሽ ሰላም ይብዛለት የዘረኝነት መንፈስ የተፀናወታቸው እግዚአብሔር ልቦናቸው ይመልስላቸው ትዳራቹ ይስመር

  • @user-tr2sr4yv9p
    @user-tr2sr4yv9p3 жыл бұрын

    ታድላቹሁ መልካም ጋብቻ ብለናል እኛም ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃን ያረቢ

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ❤ ለምን ሰውዬው ስቦ ወደዛ ገፋው ምን አለበት ቢጨፍር በስመአብ እኔን አባቴ😢😢😢

  • @user-yv5sw4th5p

    @user-yv5sw4th5p

    3 жыл бұрын

    ወይኔ እንደኔ አይተሽዋል እኔም በጣም ነው የተናደድኩት የኔ አባት

  • @user-qt3mh6yn2f

    @user-qt3mh6yn2f

    3 жыл бұрын

    @@user-yv5sw4th5p እኔም አይቸው ሚስኪን ገፈተረው ሲያሳዝን ወይ

  • @user-bw7jb4hl8c

    @user-bw7jb4hl8c

    3 жыл бұрын

    በእውነት እኔም በጣም ነው ልብ ይተስብር አፍ

  • @madina2318

    @madina2318

    3 жыл бұрын

    @@user-qt3mh6yn2f ውይ እኔም በጣም አዘንኩ ሆዴን ከፍኝ

  • @user-bs1tk9ij1d

    @user-bs1tk9ij1d

    3 жыл бұрын

    ሀሀሀ

  • @radetkasa1731
    @radetkasa17313 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ❤️🙏

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux3 жыл бұрын

    ድስስስስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ጋብቻ

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l3 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ ልዩ ነዉ ፈጣሪ ትዳራቸዉን ይባርክላቸዉ ወልደዉ ይሳሙ የአብርሀም የሳራ ያድርግላቸዉ አሜን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w3 жыл бұрын

    እኔም ከስደት መልስ በመቶ ፈርስ ታጅቢ ነው የማገባዉ ማነው እንዴይ ስርግ ያምረዉ

  • @harag6561
    @harag65613 жыл бұрын

    ተመርገን ጡት እሚያሳይ ልብስ የለም ደስስስ ይላል ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ 🌹🌹🌹

  • @tigistbelete3091

    @tigistbelete3091

    3 жыл бұрын

    የሴቶቹ መሀተብ ደስ ይላል

  • @selamatlwa2182

    @selamatlwa2182

    3 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selamatlwa2182

    @selamatlwa2182

    3 жыл бұрын

    አው አኔም አላየሁሀሀሀ

  • @user-yx3kc6oi4i

    @user-yx3kc6oi4i

    3 жыл бұрын

    😂😂😂አወ የለም እኔም እየፈለኩ ነበርኩ😂😂

  • @Ghp7657
    @Ghp76573 жыл бұрын

    የተባረከ ያርግላቺሁ 🤲

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi3 жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ሙሹሮቹ ያለ ጭቅ ዘና በሉ አሪፍ ቤተሰቦች ናቸው መቋቋማው አሪፍ ነው የሷጧቹ

  • @frt6054
    @frt60543 жыл бұрын

    የኔም አባት 2 ኩንታል ጤፍ ፎጭ አድርጎ ሰቷኛል 👌ሰው ባለው ነው

  • @gfgru7164

    @gfgru7164

    3 жыл бұрын

    ሣሕ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani86833 жыл бұрын

    ወጪዉ ቀላል አይደለም ወገቤ እስኪሰበር ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ለሰርግ አልጨርስም ቢያስ እወቁልኝ ትንሽ ፕሮግራም ነዉ የምፈልገዉ እኔ እግዚአብሔር ፍቃድ የዛሬ አመት አካባቢ ብያለዉ

  • @bewphone9113

    @bewphone9113

    3 жыл бұрын

    ልክ.ብለሻል.እናት.ብዙ.ወጭ.አታዉጭ.እኔ.ደሞ.የዛሬ.6አመት.ብያለሁ

  • @sameerasameera1988

    @sameerasameera1988

    3 жыл бұрын

    ትክክል እኔም

  • @yaniyani8683

    @yaniyani8683

    3 жыл бұрын

    @@bewphone9113 ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እማ

  • @user-pm4fj5qi7i

    @user-pm4fj5qi7i

    3 жыл бұрын

    በጣም እንጂ ፈለሰ ቢዚ ክክክክክክክ

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    2 жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w3 жыл бұрын

    ዋዉዉዉ መቢሩክ መልከም ገቢቻ በጠም ደስ ይለል🙄👍👍👍😍

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j3 жыл бұрын

    ለሙሹሮች መልካም ትዳር ብሬክስ ምርጡ በርታ ውንድማችን አተና መሲስ መቺኖ

  • @user-hf5bu8mf9s
    @user-hf5bu8mf9s3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭አይ የኔቀንመችይሆን

  • @mekdeswerkeneh7313
    @mekdeswerkeneh73133 жыл бұрын

    እደው የልጅነት ወዛችንን ስደት ጨረሰው ሲምሩ ከነወዛቸው ምነው ባላየውህ ስደት እህ

  • @betitube12

    @betitube12

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @hayatkedirkedir6434

    @hayatkedirkedir6434

    3 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @user-br9fm8hr1f

    @user-br9fm8hr1f

    3 жыл бұрын

    ትክክል ማሬ እንጨቴ ወጣ እንዴት ነዉ የምገባዉ ሀገር ዉይ

  • @fatimaabdallah1397

    @fatimaabdallah1397

    3 жыл бұрын

    ትክክል ከስደትሰኑሮ በገራችንፈሰብንኖርሰ ይሻልነበር

  • @user-sf9mx6wm9f

    @user-sf9mx6wm9f

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq3 жыл бұрын

    እንዳለ ወጣት ነው ያለው ዋው ሲያምሩ መልካም ጋብቻ

  • @emebettube4963
    @emebettube49633 жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ሙሽሮች እንኳን ለዚህ የተባረከ ቀን በሰላም አደረሳችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እኛም ለዚህ ያብቃን

Келесі