ሙሉው የአዲስ ኪዳን 4ቱ ወንጌላት | ወንጌል ቅዱስ | New Testament Gospels | Aba gebrekidan girma sibket | EOTC

Фильм және анимация

ይህ የጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ነው። ወንጌሉ በጻፉት ሐዋርያት ተስይሞ ይቅረብ እንጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዐለም ያበሰረው የመዳኛ ብስራት እና የመዳኛ ቃል የክርስትና ሁሉ መሰረት ስለሆነ ሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ ሊያውቀው ሊያነበው እና ሊያደምጠው የሚገባ ነው።

Пікірлер: 1

  • @BegenaTube
    @BegenaTube2 ай бұрын

    የማቴወስ ወንጌል [ Gospel of Mattew] 00:00:33 የማርቆስ ወንጌል [ Gospel of Mark] 01:52:06 የሉቃስ ወንገል [Gospel of Luke] 03:01:35 የዮሐንስ ወንጌል [Gospel of John] 04:54:06 ይህ የጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል ነው። ወንጌሉ በጻፉት ሐዋርያት ተስይሞ ይቅረብ እንጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዐለም ያበሰረው የመዳኛ ብስራት እና የመዳኛ ቃል የክርስትና ሁሉ መሰረት ስለሆነ ሁሉም የክርስትና እምነት ተከታይ ሊያውቀው ሊያነበው እና ሊያደምጠው የሚገባ ነው። [ሁሉም የሚፈልገውን ወንጌል ያደምጥ ዘንድ በወንጌሎቹ ፊት ለፊት የሰዐት ቁጥር ተቀምጧል፤ ያንን በመንከት የሚፈልጉትን ያድምጡ]

Келесі