ሙሉ አልበም

አገልግሎታችንን ለመደገፍ ሊንኩን
linktr.ee/admin
well come to TABORE TUBE we delivers Ethiopian Orthodox tewahedo spiritual song we produce and distribute mezmur by any pelt form for world waid all content are made by Tabore Tube and legal agreement of the singers we uploaded only spiritual song for more videos subscribe and follow us thanks for viewing our channel
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኣሜን።i
“እርሱም ሐጢአት አላደረገም፣ ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም፣ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፣ መከራንም ሲቀበል አልዛተም፣ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፣ ለሐጢአት ሞትን፣ ለጽድቅ እንድንኖር እራሱን ራሱ በሥጋው ሐጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፣ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ፣ እንደበጐች ትቅበዘበዙ ነበርና፣ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል፡፡
(1ኛ ጴጥ.2÷22-25)ይቀጥላል፡፡
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19)
When we face insurmountable challenges, we can turn to the all-powerful Creator God. His strength and renewal can help us face our fears and do the impossible.

Пікірлер: 1

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Жыл бұрын

    አሜንን አሜንን።አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

Келесі