እሙ ስለ ነባ እዉነቱን ተናገረች!!!

Пікірлер: 581

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473Ай бұрын

    1000217537057 ኢትዮጵያ ነግድ ባንክ 19211194492750 አባይ ባንክ ሀያት ኮንዶምኔም ጎሮ ጀልዱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ት ስልክ ቁጥር 0912286942

  • @FikirteAsres-ng6bp

    @FikirteAsres-ng6bp

    Ай бұрын

    💚💛❤🙏🏻

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    Ай бұрын

    አረ ጀልዱ አይደለም እኔ ይህን ፀበል አዉቀዋለሁ። ሀያት40 ኮንዶምኔም ፀበል ነዉ።

  • @user-cq8br8wt4g

    @user-cq8br8wt4g

    Ай бұрын

    እሽ። እሙዬ ሰመአቱ ይጠብቅሽ አችንም

  • @user-cq8br8wt4g

    @user-cq8br8wt4g

    Ай бұрын

    አሜን ኢትዮጲን ለዘላለም ትኑር እምዬ ሀገሬ❤

  • @sewasew-is8no

    @sewasew-is8no

    Ай бұрын

    ዋው ልጁ ግን የሌለ ተጨዋች ነው ርግጠኛ ነኝ ወይ የወሎ ልጅ ነው ወይ የቢቸና

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9onАй бұрын

    የነባንስም ሰምቶ የመጣ ብቻ ላይክ እሙን እምትወዱ ኮመንት

  • @user-ft9fo7kq5j

    @user-ft9fo7kq5j

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂

  • @habibaal4299

    @habibaal4299

    Ай бұрын

    እኔም😂😂😂😂

  • @fafiwolloyewa

    @fafiwolloyewa

    Ай бұрын

    የወሬ ጥማት

  • @quluceiluu5780

    @quluceiluu5780

    Ай бұрын

    እኔ😂😂

  • @Wudemake

    @Wudemake

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytubeАй бұрын

    ሰላም ሰላም የኔ ፍልቅልቅ እሙየ እስኪ እሙን የምትወዷት በላይክ 👍👈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24Ай бұрын

    ርእሱን አይቶ የመጣ እንደኔ በዛው እጃቹ ደምሩኝ 😂

  • @Baza-fu7dw

    @Baza-fu7dw

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤

  • @sayedahmada-vg8zp

    @sayedahmada-vg8zp

    Ай бұрын

    እኔንኝ😂

  • @Bzu632

    @Bzu632

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-kv7gn5wo1h

    @user-kv7gn5wo1h

    Ай бұрын

    እኔም እንደዛ

  • @fhgdgjf5573

    @fhgdgjf5573

    Ай бұрын

    me too😂😂😂

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3zeАй бұрын

    እሙዬ እና ነባዬ ለዘለዓለም ኑሩልን ፈጣሪ አይለየችሁ ባጣም እኖዳችዋለን !!

  • @MariyamMaari

    @MariyamMaari

    Ай бұрын

    የትነው

  • @user-tb3xq1bj4l
    @user-tb3xq1bj4lАй бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ከ ነባ ጋር በመሆንሽ እሙየ❤❤❤❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044Ай бұрын

    አሚር እደዚያ ያወራል ቢባል ማን ያምናል እሙ እዲያው የሣቅ ምንጭ ናት በሳቅ ገደላት ስወዳችህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigist5676
    @tigist5676Ай бұрын

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሬ የፈቀደውን የልብሽን መሻት አምላክ ይስጥሽ

  • @fghuutyu8870

    @fghuutyu8870

    Ай бұрын

    በትክክል❤

  • @Tigist-ft6tl

    @Tigist-ft6tl

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeMАй бұрын

    እራእሱን አይቱ ሲሩጥ የመጣው ማነው እሙ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤ አይለያችሁ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    @madreshuwoldemanuelalemu3617

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-dj7ko8fl9r

    @user-dj7ko8fl9r

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂

  • @MadinaAdem-fu7bx

    @MadinaAdem-fu7bx

    Ай бұрын

    ከሸገር ኢንፎ ከመሲጋ አቋርጬ ነው የመጣሁት፣😊😊😊

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    Ай бұрын

    ​@Madiእኔ ከንስር 😂😂naAdem-fu7bx

  • @MadinaAdem-fu7bx

    @MadinaAdem-fu7bx

    Ай бұрын

    @@zemenaybaye7457 አይ አለመታደላችን ስራ ስንጨረስ ከዱ ዩትዩበር ወዴ አንዱ መንከራተት፣🤣🤣🤣🤣

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMeriseАй бұрын

    የወሬ ሱስ እንዳለብኝ ገና ዛሬ ነው የተረዳሁት ርዕሱን ሳይ ሩጨ ነው የመጣሁት😂😂 እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ክፉሽን በሩቅ ያድርግልሽ የኔ ፈገግታ ስትስቂኮ አብሬ ነው የምስቀው😂

  • @soomebaby83

    @soomebaby83

    Ай бұрын

    እኔራሱ

  • @user-si7cz3ex9t

    @user-si7cz3ex9t

    Ай бұрын

    እኔሥ ብትይ😅😅😅😅😅

  • @ameenahuzefa8412

    @ameenahuzefa8412

    Ай бұрын

    ወረቢ እኔእራሡ

  • @Ggg-fj3vl

    @Ggg-fj3vl

    16 күн бұрын

    😅😅አሰደኔ😢

  • @Ggg-fj3vl

    @Ggg-fj3vl

    16 күн бұрын

    እኔም😂❤

  • @Helenutub
    @HelenutubАй бұрын

    😂😂😂እሰይ እሙን ስትስቅ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ደስስስ ያለው 😂❤❤❤የኔውድ ሳቂልኝ አሚርዬምርጥ ሰው😊❤❤

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8rАй бұрын

    ቅመሞችዬ የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢😢😢እኔንም ደምሩኝ

  • @kokobebeyn5815

    @kokobebeyn5815

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @Hadeyyah24

    @Hadeyyah24

    Ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @gedam626

    @gedam626

    Ай бұрын

    አሜን ❤

  • @GsFe-vk1yx

    @GsFe-vk1yx

    Ай бұрын

    @@gedam626አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Fekertube16

    @Fekertube16

    Ай бұрын

    አሜን፫ ነይ ቤተሰብ እንሁን እህቴ❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278Ай бұрын

    ኧረ እሙዬ እንኳንም ተደበቃችሁ አይን በዝቶባችሁ ሊለያያችሁ ሁሉ ይችላል እና መደበቁ አይከፋም ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984Ай бұрын

    የሆድ እና የጨጉራ ማብራራ ተመችቶናል ፈታ ዘና አደረጋችሁን ዮኒዬ ቢ ሲ ን ካ ይላል ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ፈታ ዘና የሚያረገን ዮኒዬ እናከብርካለን🙏🙏🙏 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-qc9sh1iw2u
    @user-qc9sh1iw2uАй бұрын

    የቆዬ ፎቶ አይቼ አብራችሁ መስላችሁኝ ለወሬ ስደናቀፍ ልወድቅ ነበር😂

  • @MeazaMeaza-bf1qk

    @MeazaMeaza-bf1qk

    Ай бұрын

    😂😂

  • @amaamm4474

    @amaamm4474

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @tgabytgaby6977

    @tgabytgaby6977

    Ай бұрын

    እኔ😅😅😅

  • @hallowiyatube575

    @hallowiyatube575

    Ай бұрын

    ቀስ ቀስ እንዳትረግጭን😂😂😂😂😂

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-zl1hi2go9e
    @user-zl1hi2go9eАй бұрын

    እዳዉ ፉፁምአሥፋዉ ለዚህ ምሣሌየሆናት እድሜዉይረዘም ወድማችን

  • @user-ew7eh3tm6x

    @user-ew7eh3tm6x

    Ай бұрын

    እውነት🙏

  • @Sara-ui8tk

    @Sara-ui8tk

    Ай бұрын

    በጣም ግን ምናለ አድቀን አቅርባው ብታመስግናን ማርያምን እኔ የማይርሳኝ ቀን ቢኖር በችግሬ ግዜየደርስልኝ ስው የመለወጥ ምክያት የሆነኝስው አርሳቸውም ❤❤❤

  • @fghuutyu8870

    @fghuutyu8870

    Ай бұрын

    ​@@Sara-ui8tkእና የዘወትር ፀሎት ታድርገዉ ነዉ የምትሉት እሷም እኮ የሰዉ መዉደድ አላት የሱን ይቱብ አሳድጋለታለች የሚወራዉንና የማይወራዉን እያወራች ስለዚህ ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ጠቅመዋለች ጠቅሟታል ሲቀጥል

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lhАй бұрын

    እሙን የሚወድ

  • @hirutyadeta4254

    @hirutyadeta4254

    Ай бұрын

    me❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mubetube2
    @Mubetube2Ай бұрын

    እሙ የኔ መልካም

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    @madreshuwoldemanuelalemu3617

    Ай бұрын

    ሙቢ አችን እሙቤት ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @SaraSara-sm3xh

    @SaraSara-sm3xh

    Ай бұрын

    በዝገድ እዥም ገጋኸ ቀየ ❤

  • @user-rn5ig6kc7w
    @user-rn5ig6kc7wАй бұрын

    ማሪያምን እሙዬ ስትስቅ እዴት እደምደሰት በሥላሤ ስም😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞አሚርዬ ወድም አለሜ ዉድድድ❤️ ሠላም ለእናት ሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤️😘😘💜💜💜💜

  • @user-zv6un1ih7u

    @user-zv6un1ih7u

    Ай бұрын

    በጣም

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እሙየ እንኳንም ሰላም ሆነቻሁ በእርግጥ ነብዩ (ነባ) ትሁት መሆኑ እርጋታዉ ለተመልካቾች ያለዉ ክብር የሚናፈቅ ልጅ ነዉ ዋናዉ እንኳን ፍቅር ሆናችሁ እሙየ ❤❤❤❤

  • @InnocentFreshwaterLake-lv7cp
    @InnocentFreshwaterLake-lv7cpАй бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ቢከፋሽኳ ስቀሽ የምታሳልፊው ነገርስ የኔ ሆደ ባሻ ዘላለም ኑሪልኝ።

  • @user-ux9dn2hz3e
    @user-ux9dn2hz3eАй бұрын

    እሙዬ ተጋቡና ውለዱ ልጅ ፍቅር ይጨምራል ጊዜሽንም ተጠቀሚበት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617Ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል እሙዬ ዘርግሽኖ ያሳየን❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    ከነባ ጋር ያላት ነገር የኔም ጥያቄ ነበር ምክነያቱም አብረዉ አይተናቸዉ አናዉቅም😢😢😢😢

  • @user-hj3be9nm2q
    @user-hj3be9nm2qАй бұрын

    እና አመስግናለን ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር ሞክሼ በርች አሚ የምር ጫወታኸ ይመቻል በርታ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    እንደገና ደግሞ ነባና እሙዬ በጌታ እርዳታ ትዳራችሁ ይባረክ ተዳሩ አንድ ሰው ለአንድ ነው መዳር ደግሞ በአንድ መሰብሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @amaamm4474

    @amaamm4474

    Ай бұрын

    አሚን

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777Ай бұрын

    አሚር ትክክል ነህ በጣም ነው የሚመስለዉ የኔም ጥያቄ ነበር አመሠግናለሁ በነገራችን ላይ ከእዮሀ ሜዲያ ላይ ተሽቀንጥሬ ነው የመጣሁት የእሙዬ ነገር አይሆንልንም አልገርምም የነባ ነገር በጣም ደስ ይላል

  • @cakocakocako4432
    @cakocakocako4432Ай бұрын

    ልጁ ፈታ ነው የሚያደርግው❤❤ ይመችህ አቦ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310Ай бұрын

    አሚር እንደኔ የምወደውአለ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Fiker976
    @Fiker976Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ የእሙ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ👍👈 ሰላም ለናት ሀገራችንንን 👇

  • @user-cu6fc1cx3g

    @user-cu6fc1cx3g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870Ай бұрын

    አንድ አካል አንድ አምሳል ተብሎ የታክሲ የሁለት ክፍያ አላለም አይ አሚር🤣

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5eАй бұрын

    የኔ ውብ እሙዬ ጠላት እርር ይበል ሑሌም ሳቂልን❤😘

  • @nunu2408
    @nunu2408Ай бұрын

    እሙዬ አሚር በጣም የዋ ነገር ነው እዳትረቂው ላቺ ጥሮ ጎደኛ ነው ፈታ ያለ❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    @madreshuwoldemanuelalemu3617

    Ай бұрын

    ውይ በጣም

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667Ай бұрын

    ❤❤❤ ወይኔ ይሄ ልጅ እንደዚህ እሚጫወት አይመስለኝም ነበር ዝም ብየ ሳየው

  • @MarrySharou
    @MarrySharouАй бұрын

    አሜንንን ያኑርልን አሚሮ በኡነት ትለያለህ እኛንም ያሳሰበን ጥያቄ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን እሙቲ እመቤቴ ትጠብቅሽ !!❤❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3iАй бұрын

    እሙየ ሳቅሽ ሳቃችን ነዉ ወንድማችንም እሙየን ፈታ ስላደረክልን አመሰግናለሁ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hcСағат бұрын

    እሙዬ የኔ ውድ ኧረ ነባዬ ጠፉ የምር ናፊቀን የት ሂዶ ነው ውዴ🤔🤔🤔🤔

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5wАй бұрын

    ዊይአሚርየ፡ደስ፡ሲል፡እንደዚህ፡ፈታዘና፡አድርጋት፡ሥትሥቁ፡ነዉ፡የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    ኧረ አሚር ልጅሽ ነባን ይመስላል ብሎ ችክ አላለም 😂አንተ ጉደኛ ነክ አንተ ካልክ በኋላ እኔም ልክ ነክ ብያለሁ 😂❤

  • @user-dh4sr2ni8d

    @user-dh4sr2ni8d

    Ай бұрын

    ያኛሠዉ ልዚህሥ አንታማም ትክክል ለማለቱ😂😂😂

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን እየሱስ ጌታ ነው አሜን ኢየሱስ ያድናል። አሜን ኢየሱስ ያድናል። የድንግል ልጅ እየሱስ ያድናል

  • @user-ng2bq2xc5f
    @user-ng2bq2xc5fАй бұрын

    ልክ ነህ እኔም እሙ እንዴት እንደወለደች በሚዲያ ቀድማ ባትናገር ወላጅ አባቱ ነባ ነው እል ነበር: ሆኖምመወለድ ቁዋንቁዋ ነው ትልቅ ክብር ለነባ በጣም ነው ከልብ የሚንከባከበው::🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏾👍🏾👏🏽

  • @user-gt5sp6ny3k

    @user-gt5sp6ny3k

    Ай бұрын

    በናታችሁ እሙ እንደት እንደወለደይ ብትነግሩኝ ስላልሠማሁ ነው

  • @tig-dm8pb

    @tig-dm8pb

    Ай бұрын

    ፍፄ የተብ ላይ ግቢ​@@user-gt5sp6ny3k

  • @fghuutyu8870

    @fghuutyu8870

    Ай бұрын

    ​@@user-gt5sp6ny3kብዙ መከራ አይታበታለች እማ ወዶች እንደሆ ሞትሁልሽ አገባሻለሁ ብለዉ ማተላል ልማዳቸዉ ነዉ ያዉ ሁሉም ባይሆኑም እና ብቸዋን ያለማንም ብቻዋን ወልዳ ነዉ ያሳደገችዉ

  • @user-gt5sp6ny3k

    @user-gt5sp6ny3k

    Ай бұрын

    @@fghuutyu8870 ወይኔ ያሣዝናል

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5iАй бұрын

    ነባ በመጥፋቱ የኔም ጥያቄ ነበር እሙዬ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    እሙዬ ዋናዉ ሰላም መሆናችሁ ነዉ የሚፈለገዉ በጣም ናፍቆናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teje7615
    @teje7615Ай бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱ ብዙ ግዜ በውስጤ ይመላለስ ነበር ከነባ የተለያያቹ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለሰማው❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohanedАй бұрын

    ወይ አሚር ሞሐመድ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣 አሚሮ ግን እሜዬ ስትል ደስስስ ትለኛለህ ልክ እንዴ ምርጡ የጎጃም ሰው ነው የምትጣራው ይመቺህ 👍🥰 እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ወይኔ ሳቅሺኮ ከልቤ ነው የሚያስቀኝ ክክክክክክክ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም ቸር ስላሰማከን ስለነባ❤❤ በቀደም መዳኒት ያበላት እሱ ነው እያላቹ ስሙን ስጠሩ የነበራቹ ፈጣሪ ይፍረድባቹ አልልም😅 ይቅር ይበላቹ ንሰሃ ግቡ

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    Ай бұрын

    ማንም አላለ ጓደኛዊን ያንን ጠቋራ ነዉ ያልነዉ

  • @SeBintBaba

    @SeBintBaba

    Ай бұрын

    ቀዶ መስፋት 😅 በገገማው መሰገጥ ተሰጦችን ነው

  • @xpk5509

    @xpk5509

    Ай бұрын

    አወ አንብቤ አለሁ ነባር እሚል ይቅር ይበላቸው

  • @user-ld2th3qb3l

    @user-ld2th3qb3l

    Ай бұрын

    አረ በስማም እዴዛ አሉ እዴ አረ ነባ ጥሩ ሰው ነው ወየሁ ጉድ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    Ай бұрын

    @@user-vo6uh3vf5i ስለ ራስሽ ብቻ አውሪ።እኔ ስላየሁ ስላነበብኩ ነው።

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    የሚሠራ ሰዎች የሌላቸው ይባረኩ የእምባችን አባሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የድንግል ልጅ

  • @user-jc9yt8cu4y
    @user-jc9yt8cu4yАй бұрын

    አሙና አሚር አቀረባባችሁ በጣም ደስ ይላል ከነባ ጋር ያላችሁ የፍቅር ግንኙነት እንዳለ መሆኑን ስሰማ ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁ ያማረ ይሁን ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለመኖር እግዝአብሔር ይርዳችሁ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617

    @madreshuwoldemanuelalemu3617

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ጉጉት ነው

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4wАй бұрын

    እኔስ መተተኞቹ አለያዬ ብዬ አስቤብዬነበር ፈጣሪአይላያችሁ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    ምን አለች ስለ ነባ እሙ አመለጠኝ መሰለኝ ሹክ በሉኝ😂ቸር ያሰማን አሚር አንተም እየጓጓክ ነው እንደኛ

  • @muhamedmuhamed5114

    @muhamedmuhamed5114

    Ай бұрын

    እኔም አልሠማሁ አለመለጠኝ

  • @yeshumethiolove275

    @yeshumethiolove275

    Ай бұрын

    @@muhamedmuhamed5114 ሰላም ነን በሌላ ስራ ቢዚ ሆኖ ነው ይመጣል ብላለች።

  • @user-dp8un6ql4m

    @user-dp8un6ql4m

    Ай бұрын

    ​@@muhamedmuhamed5114 ጭርስቹ ስሙት ትናገርች

  • @emano5974

    @emano5974

    Ай бұрын

    እኔ ሰማሁ ያሁኑ ፍቅረኛዬ የወደፊት ባለቤቴ ነው ነባን እና በጣም ይከባከበኛል አለች❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክላቸው

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24Ай бұрын

    እሙዬ ማርያምን ስስቂ ነው እሚያምርብሽ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3hАй бұрын

    ከቶፊቅ ቤት ወጥቸ ወዴዚህ ስሮጥ ተሰብሪ ነበር የነባ ስም ሳይ አይ እሙየ የኔ ቅመም ስወድሽ ሙትትትትትት ብየ ነው የኔ የዋህ

  • @user-zv6un1ih7u

    @user-zv6un1ih7u

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂😂

  • @emano5974

    @emano5974

    Ай бұрын

    ወይ ጉድ እንደታክሲ ትዞሪያለሽ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @demozmengesha5049
    @demozmengesha5049Ай бұрын

    Thank you that was my question too🙏❤️❤️❤️

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995Ай бұрын

    እሙዬ ሁልጊዜ በጌታ በእየሱስ ደስ ይበልሺ❤❤❤

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264Ай бұрын

    እሙየ በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ስለማናያችሁ ገራ ገብቶኝ ነበር ባድላይ ተጣምራችሁ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    እሙናነባ ይጋቡ በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር በትዳራቸው መካከል ይሆን ይውለዱ ይክበዱ ይጋባሉ በእግዚአብሔር እርዳታ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278Ай бұрын

    አሚር በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3tАй бұрын

    እሙዬ የኔ ጀግና በርችልኝ❤❤❤❤

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058Ай бұрын

    Thanks amhir for this question

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wtАй бұрын

    የኔ ትሁት የሁል ጊዜ ጥያቂዬ ነበር እፍ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6xАй бұрын

    እሙ የኔ የወሀ❤❤❤ስወድሽ ድንግል ትጠብቅሽ እስከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3bАй бұрын

    ተለያይታችሁ መሰሎኝ ነበር ተመስገን እሙየ ፈጣር ያጣምራችሁ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉አሚር በረካሁን ጥያቄ ፈጥሮብኝነበር ❤️❤️❤️

  • @beetyube
    @beetyubeАй бұрын

    ሰላም እግዚአብሔርን ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እሙዬ እኔ የዋህ ቤተሰቦች አመሰግናለሁ እኔም ጥያቄ ነበር😢🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ንጉስ የአለም መዳኒት አይናችሁን ይክፈተው መድኃኔዓለም ትላላችሁ ግን እየሱስን አታነግሱትም ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742Ай бұрын

    እሰይ ጎበዞች ፍቅር ደበቅ ሲል ጥሩ ነው ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ አይወጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጎበዞች

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966Ай бұрын

    ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @user-fn3rc1ln7e
    @user-fn3rc1ln7eАй бұрын

    Teberekii ❤❤welehii alhama alhama enema lexeyeqati neberi❤❤❤❤

  • @user-ng7ki8xk7p
    @user-ng7ki8xk7pАй бұрын

    አው ትክክል ነህ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ መልካም ነው የወደፊትን አባቱን መምሰሉ ጡሩ ነው

  • @GenetWende
    @GenetWendeАй бұрын

    በሰላም ከሆነ ጥሩ ነው አሳስቦኝ ነበር እኔ በበኩሌ

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326Ай бұрын

    ይሔን ልጅ ስደው🎉የዋሕ ለሰጅኖእሙዬ ምርጥጎደኛነውየምር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Alshaday
    @AlshadayАй бұрын

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ኑሪልኝ ጓደኛ ማድርግ ከምፈልጋቸዉ ሴቶች አንዷ አንች ነሽ የኔ ልዩ ❤❤❤

  • @user-kk7df5ir5w
    @user-kk7df5ir5wАй бұрын

    በስማም፡የሁለዜ፡ጥያቄየ፡ነዉ፡የተመለሠልኝ፡እግዜር፡ይባርክህ፡አሚር።እእልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797Ай бұрын

    Emuy bethme desetelu shkith edemi ysethse olume sakelh amirem ewdhlo edemi tinane ysethu❤❤❤❤❤

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7zАй бұрын

    እሙይ ይኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ድንግል ማረይም ከነልጅሽ ትጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @netsanet4006
    @netsanet4006Ай бұрын

    ደስይላል አሚር ስወድህ❤❤❤

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197Ай бұрын

    እሙዬ በጣም ተጨንቄ ነበር ደስታሽ ደስታዬ ነው ይህን መልስ ስሰማ የሆነ ነገር ቀለለኝ ነባንና አንችን እግዚያብሄር ይባርካችሁ::

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691Ай бұрын

    በውጣችን የነበረውን ጥያቄ መልስ አግኝተናል እናመሰግናለን ወንድሜ የእውነት አባት እናልጅነው የሚመስሉ ደማቸው አንድነው በተለይ ፀጉራቸው ጠይምነታቸው የፊፊት ገፃቸው ይመሳሰላሉ ❤❤❤❤❤ ናቸው

  • @weynikuskwam8712
    @weynikuskwam8712Ай бұрын

    ውይ አሙ በጣም ደስ ይላል እኔስ የተጣላችሁ መስሎኘ አዝኜ ነበር ምክኒያቱም ሚዲያ ላይ አጣዋችሁ

  • @AlemituTesfa
    @AlemituTesfaАй бұрын

    እናመሰግናለን የኛን ጥያቄ መልስ ስላመጠህ ግራ ገብቶን ነበር

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900Ай бұрын

    ነባን እነደሙየ ስላየነውኮ ነው የተጨናነቅነው እኛ አናውቀውም ከእሙ በፌት ስለሆነም እሷ ስላመጣችው ነው የወድነው እሷን እየመሰለን ነው የተቸገርነው አሁን በራሱ መቶ የናፍቀነውን ያህል አለሁ ዘመዶቸ ካላለን እንዲት አናመናለን

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379Ай бұрын

    ተመለሺ ወደ እግዚአብሔር በምትረከብ በሚታረቅበት የአለም ዘላለም የነፍስሽ ማደሪያ እግዚአብሔር ነው። በሰማይ ያለው አባታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአብ ቀኝ የተቀመጠው እሱ ብቻ ነው የሚነገስ እህቶቼ ወንድሞቼ ከዚህ ያላችሁት በሙሉ ዓይናችሁ ይብራ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ሰው ባላችሁ ሰው መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ አዲስ ኪዳንን አንብቡ

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sdАй бұрын

    ለኣሚር ዩቱብ ክፈቱለት ናባራተዋለን ❤ እግዚኣብሄር ኣምላክ ጓደኝነታቹ ይባርክ ደስ ስትሉ❤❤❤ የሰው ልጅ ተሰብስቡ በፍቅር ሲስቅ ደስ ይለኛል ❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617Ай бұрын

    ወይኔ አሚር ጨዋታክ አይጠገብም አቦ ይመችክ❤❤❤❤😃😃😃😃

  • @user-kh8yr1en5d
    @user-kh8yr1en5dАй бұрын

    በእውነት ተመችተኸኛል አሁነረመሰ የመችኸ ወንድመረ

  • @user-it5id3du5h
    @user-it5id3du5h24 күн бұрын

    እሙ እሰከመቸነዉ የምትጠብቂዉ ? ለልጅ ሸ ወንድ ና እህት ማምጣት አለብሸ ሴት ልጅ ከ35ዓመትበኋላ ማህፀንዋ እዬላላ ነዉ የሚሄድ ሰለዚህ እሰቢበት❤

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870Ай бұрын

    አይ አሚር ፈታ ያልህ ነዉ እንደሙ🤣 እሙና ነባ በፍቅር እንደሚኖሩ እርግጠኛ ነበርሁ ለወደፊቱም በፍቅር ያኑራችሁ🥰

  • @amaamm4474

    @amaamm4474

    Ай бұрын

    አች ትክክል ነበርሽ የሰማሽ የለምእጂ😂😂😂🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1slАй бұрын

    እሙየ እና ነባ ተጋብታችሁ ያሳየን ❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchuАй бұрын

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ይህ ሳቅሽ ነው የናፈቀኝ አቦ አሚር መልካም ሰው የምር እንወድሃለን ❤❤❤❤ ይቅርታ ግን መልሱ አልተዋጠልኝም ግን አንች ጠንክሪ

  • @talacozgharta6981

    @talacozgharta6981

    Ай бұрын

    Enym 😊

  • @yasewchu

    @yasewchu

    Ай бұрын

    ​@@talacozgharta6981እኮ ማለት ካልተራራቁ ለምን ዝምታን መረጡ አሁን ደግሞ ዝም ይሻላል ያልሆነ መልስ ከመንተባተብ

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tgАй бұрын

    በእውነቱ እኔም ምን ሆነው ነው አብረው እማይሰሩት እያልኩ አስብ ነበር እሙ ፍቅራችሁን ቼሩ አምላክ ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @user-nj7ek4ex5w
    @user-nj7ek4ex5wАй бұрын

    አይ ፈገግታዋ እኮ ይለያል 😂😂😂😂😂😂የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902Ай бұрын

    Wow ❤❤❤❤❤dese setle setelu

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878Ай бұрын

    Emuya Zara Telek Yemeserach New Sele Neba Anch Yesemanew ❤

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589Ай бұрын

    እሙዬ ❤ነባ አሚሮ ምርጦች😊😊🎉

  • @HaimanotSeifu
    @HaimanotSeifuАй бұрын

    የኔ ውድ ስታምሪ

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    እሙ እና ነባ ይጋቡ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

  • @uaeuae8373

    @uaeuae8373

    Ай бұрын

    ካልኩ ሰንት ጊዜየ😂😂😂😂❤

  • @Mekdes97

    @Mekdes97

    Ай бұрын

    የኔ ውድ 😢😂😂😂​@@uaeuae8373

  • @seblea920

    @seblea920

    Ай бұрын

    ኤጭ

  • @Faeza852

    @Faeza852

    Ай бұрын

    ልጇኮ ሰዉ😂😂😂

  • @kokobaadena8826

    @kokobaadena8826

    Ай бұрын

    መች ተግባቡና ይጋባሉ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478Ай бұрын

    እሙ የኔ መልካም አሚር ደስ የሚል ልጅ❤❤

  • @user-oo5vf2mh8c
    @user-oo5vf2mh8cАй бұрын

    አይ ይች ዓለም አንዴ ለቅሶ ሌላ ጊዜ ሣቅ እሙ ዛሬ ደሞ ደስስስስ ብሎሻል

  • @imerazafu5274
    @imerazafu5274Ай бұрын

    Emuye yene konjoo betam ewdishe alehu❤❤❤❤❤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342Ай бұрын

    አረ ወይኔ የአሚር ቀልድ የሙቲ ሳቅ በጣም አሳቀኝ 😅😅😅

Келесі