#ሞት_ያለው_ድስት_ውስጥ_ነው

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 79

  • @blenlema2437
    @blenlema24372 жыл бұрын

    በረከትዬ አንተ የጠቀመህን ነገር በግልጥነት ስለራስህ ተናግረህ ሰውን ለመጥቀም ስለተናገርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ቅን ሰው የሚዘምር ብቻ አይደለም😀

  • @rb2782
    @rb27822 жыл бұрын

    ቤኬ ስለ ሚስቱ ሲያወራ መነሳት እስከምያቅተይ ነው የሳኩት... ቡዙ ነገር ስለ ገባበት ተፈወስኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ጌታ ይባርካችሁ በእውነት አስተማሪ እና አሲቂኝ ፕሮግራም ነበር ❤️

  • @godisgood1848
    @godisgood18482 жыл бұрын

    ቤኪ በጣም አምሮብሀል, አስተሳሰብህም ያምራል ሁላችሁም ታምራላችሁ ተባረኩ።

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew76182 жыл бұрын

    የአባቴ ብሩካን በብዙ ተባርኩ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2982 жыл бұрын

    1 Peter 1 (አማ) - 1 ጴጥሮስ 3-5: ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።

  • @rb2782
    @rb27822 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ሁላቹም, በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለሼፍ ዘሪሁን፡ thank you Tigye for inviting him and all of them as well. ተባረኩ መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @rb2782
    @rb27822 жыл бұрын

    የዛሬ ብሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው ለጤንተታችን አስፈላጊ የሆነ ነገር ነው ተባረኩ፡ ቲጂዬ እንደዚህ አይነት ብሮግራሞች ብታዘጋጂ አልፎ አልፎ ህብረተሰባችን ማገልገል ነው፡ ከጤና በላይ ምንም የለም፡ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ሁላቹሁም

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta80942 жыл бұрын

    ብኪዬ ዘመንክ ይባረክ እንዲሁም ጆኒዬ እና ዘርሽ እናመሰግናቹሀለን ቲጂዬ ይብዛልሽ ግሩም ፕሮግራም ነው

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew2982 жыл бұрын

    በጣም የሚያነቃቃ ቆይታ ነበር ተባረኩ!

  • @asterhabte7069
    @asterhabte70692 жыл бұрын

    ተባረኩ ፕርግራሙ ድንቅ ነው ይህን የኑሮ ውድነትን ግራ የሚያጋባ ነው ማለት የፈለኩት ውድ ያልህነ ግን ለጤና ተስማሚ ቀጥልበት መልካም ፍሲካ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel41652 жыл бұрын

    መልካም ትምህርት ነው ተበራኩልን። መልካም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል ይሁንልን

  • @Gelane1
    @Gelane12 жыл бұрын

    ድንቅ የሆነ ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ በተለይ ጥራት የለም ሁላችንም ከዚህ ውይይት ብዙ የምን ማረው ነገር አለ ሥራችን ጥራት ይኑረው ደግሞ ታማኝነት ይጨመርበት ተባረኩ ልኝ ሁላችሁም 🙏🏽

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie52362 жыл бұрын

    በረከት ቁምነገር ተናገረ ጉበዝ ጌታ ይባርክህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ቲጅዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አሪፍ ፕሮግራም ነው ተባረኩ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega90202 жыл бұрын

    ውፍረት ከሸክም በቀር ትርፍ የለውም።አመጋገቤን ሳስተካክል ውስጤም ውጬም ቅልል ይለኛል።ሰውነቴን መንከባከብ የኔ ድርሻ ነው።ውፍረት ፀጋ አይደለም ሁሉ በልክ ሲሆን ጥሩ ነው።

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke46972 жыл бұрын

    ጌታ ይብርክሽ በጣም እወድሻለሁ የምታቀርቢው በሙሉ ጠቃሚ ነው እደ እግዚአብሔር ሰው መልካም ነሽ ተባረኪ.!!!!

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መርጦች

  • @nejatnurhussein2999
    @nejatnurhussein29992 жыл бұрын

    ቲጅዬ አምሮብሻል ስጋ ችግር የለውም ሳይሆን ሰሀን ሙሉ ስጋ መብላት ይቅር ስጋ የመዳፋችን ያህል ብቻ እንብላሰሀናችንን ለ3 እንክፋል ግማሹን አትክልት 1/4 ስጋ 1/4 carbs

  • @abdijirata4501
    @abdijirata45012 жыл бұрын

    Betam wesagn guday new yanesachihut! Tebareku! I am also on intermittent fasting, and exercising actively. I have lost 10kg in a month, 6kg more to go for my target.

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi20472 жыл бұрын

    ቲጂዬ ተባረኪ እጅግ ጠቃሚ ነገር አግንቼበታለው።

  • @mtabraha1
    @mtabraha12 жыл бұрын

    We need more of this! God bless you!

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu54532 жыл бұрын

    ቤኪዬ ምርጥ ሰዉ ተባረኩ የጌታ ዉዶች 🙌🙌🙌❤❤❤❤😍😍😍

  • @tsega9038
    @tsega90382 жыл бұрын

    Good bless you TG It’s wonderful interview and encouraging Keep it up Jesus is my only savior

  • @kidistyeab7639
    @kidistyeab7639 Жыл бұрын

    God Bless Ethiopia. And Ethiopia Is Rich Country.

  • @buruhb3659
    @buruhb36592 жыл бұрын

    ትጅ ስወድሽ እስከጥግ ነው ❤❤❤❤❤ ግን እኔ በጣም ነው ሥራ ምስራው ነገር ግን ዝም በዬ ነው ምውፍረው 😭 ግን ንግግራቹ በጣም ነው ትምህርት የስጠኝ 🙏🙏 ተባርኩ ውዶች ❤❤

  • @rb2782

    @rb2782

    2 жыл бұрын

    ስፖርት መስራት ጥሩ ነው ስራ እና ስፖርት ይለያያል እና ደግሞ የዳቦ አይነት መቀነስ

  • @buruhb3659

    @buruhb3659

    2 жыл бұрын

    እሽ ❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera37182 жыл бұрын

    ያገኙትን እየበሉ ጌታን መፈታተን? በጣም የወደድኩት አባባል ምግብን እንደመዳኒት ካልበላን መዳኒትን እንደምግብ መብላታችን አይቀርም::ምክሩ ለኔም ነው ተባረኩ ምርት ምክክር 🙏🏽

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle29352 жыл бұрын

    Happy Easter for all you!!! Thankyou for sharing this very useful information and I love how you dress Tgye!! You look beautiful as always ❤

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl5442 жыл бұрын

    Thanks Titi for this program thanks all!!

  • @tekatheodoros5977
    @tekatheodoros59772 жыл бұрын

    Berka , he say that 100% true messag for all ethiopians ! nice messag i love it !

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    ተባረኩ 👏

  • @zufanbaraki6386
    @zufanbaraki63862 жыл бұрын

    Gobez titiye yene konjo thank you so much

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke68962 жыл бұрын

    Very informative conversation God bless you all.bereketi 😂 that is very funny. Chef zerihun you did it . You showed us how to follow your dream.you are very passionate big respect 👏👏👏

  • @lidyaashenafi2047
    @lidyaashenafi20472 жыл бұрын

    መልካም የትንሣኤ በዓል

  • @asefawsoliana5009
    @asefawsoliana50092 жыл бұрын

    I like the way bereket talk and je think.👍🏾👏🏽👏🏽👏🏽

  • @abycabdawit4936
    @abycabdawit49362 жыл бұрын

    Betetefe hulachum tebareku

  • @asefawsoliana5009
    @asefawsoliana50092 жыл бұрын

    This is very helpfull

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen80422 жыл бұрын

    Very funny and loveable discussion....Be blessed

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede72672 жыл бұрын

    ተባረኩ

  • @tsionadnew5483
    @tsionadnew54832 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ awesome time all of you are so blessed

  • @nebertali9708
    @nebertali97082 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ተባረኩ

  • @mearya3633
    @mearya36332 жыл бұрын

    Waw tebarekuu❤️❤️❤️👏👏👏

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial3212 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች

  • @user-bf5wf7jc9y
    @user-bf5wf7jc9y2 ай бұрын

    Tebareku ❤

  • @aklilu6952
    @aklilu69522 жыл бұрын

    Bekey betame newu yamwdhi tebraki

  • @rtygu6991
    @rtygu69912 жыл бұрын

    My favourite bekiye❤❤❤❤

  • @emu88
    @emu882 жыл бұрын

    Berket you make my day 😂😂😂😂😂

  • @maube8655
    @maube86552 жыл бұрын

    u are blessed tgy

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta24222 жыл бұрын

    amen enkwan aberwo adersen konjowche

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada93272 ай бұрын

    Abbaa Choma Wede West Wolleggam yitawekal

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene41582 жыл бұрын

    My God bless you all 🙏 ❤️ ❤️

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    እኳን አደረሳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @timnitesak5301
    @timnitesak53012 жыл бұрын

    Betam astemari tekami new ketibet Tigye , Enkan adresachu Tebareku

  • @rosemare8314
    @rosemare83142 жыл бұрын

    Betam des yemel neber tebarku

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t2 жыл бұрын

    ቤኪ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur40572 жыл бұрын

    Thank you guys and God bless you all 🙌 🙏

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 Жыл бұрын

    Satseliyu neww mitbelut yasafral!!!

  • @ሚጣ
    @ሚጣ2 жыл бұрын

    ተበርኩ፣ውድድድድድ

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Жыл бұрын

    Mechem sle bale moya mnm tyake yelem Satamesegnu meblats ?????? Engdi ke alem be hidet endandebalek yasferal. Tolérance and ye haymant melk lesga new. Tebareku brukan nachu

  • @rosemare8314
    @rosemare83142 жыл бұрын

    Megibun lemeserat chekuyalehu

  • @salams9622
    @salams96222 жыл бұрын

    ❤❤❤🙌🙌

  • @azebworku
    @azebworku Жыл бұрын

    ከመብላታችሁ በፊት ብትፀልዩ ጥሩ ነበር

  • @mercymercy9309
    @mercymercy93092 жыл бұрын

    እስቲ እየበረታን ነው እየሰራን ነው በሉ በአእየሱስም ይፍረስ እራስን ማውረድ

  • @selamselam805
    @selamselam8052 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️

  • @makimaki7260
    @makimaki72602 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl5442 жыл бұрын

    I have to say something to Bereket ( Beki) when you go to something like this place please wear different clothes not sport pant thanks!!

  • @rehanaleb2835
    @rehanaleb28352 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😗😗😗kkkkkk

  • @mercymercy9309
    @mercymercy93092 жыл бұрын

    አወይ ነቀፌታ ብቻ

  • @abycabdawit4936
    @abycabdawit49362 жыл бұрын

    Tijiye ene mesetew coment alege enkwan legetachen ena lemedanitachem yetnsaewe metasebiya beal aderesen bibal ayeshalem mekeneyatum getachen yezare 2000 amet hulunem akenaweno beabatu kenge ale

  • @yamalyamal6691

    @yamalyamal6691

    2 жыл бұрын

    ወይ ማስተዋል:: ይገርማል!

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel71162 жыл бұрын

    WHERE IS THE PRAYER BEFORE Y'LL. EATING?

  • @brukmark7675
    @brukmark76752 жыл бұрын

    የበረከት ድምጽ የለም

  • @user-uf6vw6gz9d
    @user-uf6vw6gz9d2 жыл бұрын

    Kkkkkkkk...

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Жыл бұрын

    Hmmm Geta yesus yelelebet mead eske meche yhon ?????? Mot yalew be dstu new malets ???? Hiwet blachu atkomum, yesus bcha beky new atlum ????? Bereket tesfaye kenezy alemawi mead rak. AMALAJIE yemtl mezmurh sisema wustye slaldanu yaleksal, ROM 8.19..23 malet Slerasyem chmr new yehe mezmur....

  • @genetbelachew7574
    @genetbelachew75742 жыл бұрын

    Emiygrem.shaf..ya.ewnt Yamewdade..zek..yala.menfes..ytrgaga..gen.babzu.Awaki Jagena..shaf

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98552 жыл бұрын

    ምግብ ፡ ቀማሾች ፡ ስትል ፡ ሌላ ፡ ሰው ፡ ጠብቄ ፡ ነበር ፡ 😂😂😂

  • @bygrace2411
    @bygrace24112 жыл бұрын

    God bless you all! Bruk Hunu! kzread.info/dash/bejne/nKiYw7OQpqq_j6w.html

  • @ShalomA38
    @ShalomA382 жыл бұрын

    LoL መቼም ፀልያችሁበታል ። ለጨዋታው ድምቀት ነዉ

Келесі