MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ጋብቻ እና ፍቺ

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 209

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    ግን የት ነው ያለነው የተዋህዶ ልጆች አረ ኑ

  • @user-ot7kd5nj8g

    @user-ot7kd5nj8g

    2 жыл бұрын

    ይሄነየ አለማዊ የማይጠቅመን ነገር ላይ ቢሆን ተከታታዩ ይበዛል ብቻ ማስተዋሉን ያድለን የሚጠቅመንን የሕይወት ቃል እንድናዳምጥ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @uuu6182

    @uuu6182

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @alember9524

    @alember9524

    2 жыл бұрын

    ካልሆነ ቦታ ነን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ይሄን የመሰለ ትምህርት ተከታይ የለም እስኪ በምትችሉት ሼር አድርጉ

  • @user-mv3tv1mu8c

    @user-mv3tv1mu8c

    2 жыл бұрын

    አለን

  • @user-rd9hv9gc8i

    @user-rd9hv9gc8i

    2 жыл бұрын

    አለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fy9tu2cr1o
    @user-fy9tu2cr1o2 жыл бұрын

    ብዙ ነገሮችን ተማርሁ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ !!!

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50072 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ አደራ አደራ አደራ እለምንሐለው ፈጣሬ የኔን ልቦና አንተ ታቃለህና አንተ ይሆናል ያልከውን የልቤን ሰው ስጠኝ ፈጣሬ ።

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ ኑ የተዋህዶ ልጆች ስሙ 🥰❤🥰

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ አባቶቻችን ❤❤❤

  • @alemstay6217
    @alemstay62172 жыл бұрын

    እውነት ነው ለአበቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም እግዚኣብሔር ሰሚ ልቦና ያድለን ፈጣሪ በቃሉ ያኑረን🙏

  • @keedaaneedas1494
    @keedaaneedas14942 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሠማልን አባቶቻችን በእዉነት ከዚህ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    በእውነት ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ❤️

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet67092 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።ያገባችሁ በትዳራችሁ ጸንታችሁ ለመኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ። ላላገባነውም መሻታችንን ይሙላልን

  • @endriyashayle
    @endriyashayle5 ай бұрын

    እውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም መስተዋሉ ያድለን እግዚአብሔር ተስፋ መንግስተ ሰማያት የምንወርስለት ትዳር ይስጠን በቤተክርስቲያን መንገድ እንድንጓዝ ይረዳን

  • @tube4984
    @tube49842 жыл бұрын

    ተዋህዶ መሆኔ በምክንያት ነው ለዘላለም ኑሪልኛ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ የለማንዉን ለሕይወት ያድርግልን

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh11162 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 💚

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50072 жыл бұрын

    አቤት እህኔ ላላ ነገር ቢሆን ኮመንቱ አበዛዙ ነበር ስለመፈሳዊ ግን 56ሰው ብቻ እረ ኑኑኑ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰቶን መልካምና የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-vi3rd8dm5u
    @user-vi3rd8dm5u2 жыл бұрын

    ለባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛን በአሁኑ ዘመን ያለነዉን ይመለከታን አዳምጡ

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k2 жыл бұрын

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለሂወትያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ይህንን የመሰለ ትምህርት እያለ ሂወትን የሚያድስ እንዳንሰማ የተዋህዶ ልጆች የት ሂደን ነው በእውነት የእኔን ሂወት የሚያስተምር ትምህርት ነው ተመስገን ይህንን የመሰለ ትምህርት ሳይገባኝ ይገባሻን ብሎ እንድሰማ የፈቀደ ልኝ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @user-zc6ix1qx1f

    @user-zc6ix1qx1f

    2 жыл бұрын

    እህት የማይሆን የማይጠቅም ነገረ ላይ ነዉ የምናሳልፈኮ ይህማ ቃል ይህዉ ላይክኳን የለም ግን እኔ ሊላ ቦታ ገብቻ ሳያቸዉ እጂግ ብዙ ነዉ ሰብሰክራይባቸዉና ሸሩ ላይኩ አአሉባልታዉ ላይ እህት ቀልድና ዘፈን ላይ ነዉ ሰወች

  • @golgota2123

    @golgota2123

    2 жыл бұрын

    የማይሆን ቻናል ላይ እምንገኝው እኛው የተዋህዶ ልጆች ነን ይህ ቻናል ከዚህ በላይ ማደግ የነበረበት ቻናል ነበር ግን

  • @user-zc6ix1qx1f

    @user-zc6ix1qx1f

    2 жыл бұрын

    @@golgota2123 ትክክክልልል

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y2 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ነዉ

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Жыл бұрын

    ዋውውውው ምርጥ ትምህርት ነው ተበየነባቸው ረኩልኝ❤👏👏👏

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o2 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yr9bc8xx1t
    @user-yr9bc8xx1t2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለው

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye23052 жыл бұрын

    እህቴ ልጆችሽ ተስፋ እንዳትቆርቺጪ አደረጉሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ :: ከነበርሽበት መውጣትሽ በጣም ደስ ይላል ::

  • @assegidtesfaye8788
    @assegidtesfaye87882 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪና ወቅታዊ ዘጋቢ ፊልም ነው፡፡ በትዳር ውስጥ በመከሰት ላይ የሚገኘውን ፈተና በየፈርጁ የዳሰሰና መፍትሔውንም ያመላከተ ነው፡፡ መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልቡና ይስጠን፡፡

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss2 жыл бұрын

    ወ/ሮ መሰረት ልምዶትን በፍፁም ግልፅነት ስላካፈሉን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን:: What a wonderful human being Ms Meseret is!! እግዚአብሔር መጨረሻዎን ያሳምርሎት:: What a shocking revelation is it to know how many divorce happen this days! እግዚአብሔር ይርዳን:: አባቶቻን ቃለ ሂወትን ያሰማልን:: Such a helpful program.

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z2 жыл бұрын

    እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ላባቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም እግዚአብሔር በሚወደው መንግድ እንድንጓዥ በቸርነቱ ይምራን

  • @azmerawyotorawi684
    @azmerawyotorawi6842 жыл бұрын

    ተባረኩ ፡ ቃለ ህይወትን ፡ ያሰማልን ።

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube86152 жыл бұрын

    ዘፋኝ ነበርኹ ያሉት እናት ግልፅነታቸው ንግግራቸው ደስ ሲል። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን አሜን አባቶቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቸ አሜን

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ጌታሆይ እንደ ቃልሕ እንድንኖር እርዳን 👐

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa17182 жыл бұрын

    በውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-bb9ll5kn8n
    @user-bb9ll5kn8n2 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይል እህት ወንድሞች እምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን የትዳት አጋር ይስጠን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር ያብቃን❤❤👏👏❤❤⛪️⛪️

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን🤲🤲🤲

  • @user-kt4lf4pi1c
    @user-kt4lf4pi1c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yn9oj7qv2t
    @user-yn9oj7qv2t2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ የተግባር ስው ያድርገን በእውነት በጣም እፁብ ድንቅ ስብከት ነው ኑ እናዳምጥ

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እምየ ተዋሕዷ እረፍቴ ነሽ

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube86152 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን በደሜ በጢና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93882 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @user-rd9hv9gc8i
    @user-rd9hv9gc8i2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶች

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m2 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ማስተዋሉን ያድለን ዛላቄ የሆነ የጋብቻ ህይወት ይስጠን ፍችን ካሰብን መጋባት ለምን አስፈለገ በእውነት ማስተዋል ያስፈልጋል

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37552 жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g2 жыл бұрын

    አባቶቼ ቃለሂወት ያሰማልን በረከታቹ ይደርብን🙏በጣም ሚገርም ነገርነው እግዚአብሄር ታሪክቀያሪ ነው

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተቀሰ ጋብቻ ይስጠን የተዋኅዶ ልጆች

  • @buziyeayala2243

    @buziyeayala2243

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ti2ib2nl8f

    @user-ti2ib2nl8f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 жыл бұрын

    💚💛❤ወይ ወይ ተዋሕዶ ጌታ አተ ፍረድ ካለአተ ማንም የለንም አባቶቻችንን ጠብቅልን ከአተ በታች ያሉን አባቶቻችን ናቸውና

  • @nomore2686
    @nomore26862 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise43752 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @habtamweletmariam1510
    @habtamweletmariam15102 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቸ እግዚአብሔር መልካሙን ጋብቻ ይስጠን

  • @birkeendale2046
    @birkeendale20462 жыл бұрын

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ታሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @debremitiku8290
    @debremitiku82902 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላካችን በጎ ዘመን ያምጣሌን🙏

  • @user-bb7gk4pj5c
    @user-bb7gk4pj5c2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-di4qy3ho3b
    @user-di4qy3ho3b2 жыл бұрын

    ጊታ ሆይ ልቦና ስጠን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u2 жыл бұрын

    ሼር ላይክ ቤተሰብ በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ 👍👍👍👍ዝ ውእቱ ዝ

  • @user-ym2nu9sk2m
    @user-ym2nu9sk2m2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቆርበን ነበር የተጋባናው ከተጋባንበት ቤተክርስቲያን ማህተብ አልሰጠችንም ፊርማም አልነበረ ስንጋባ ፆለት ተደርጎ ቃል ተግባብተን ቆረብን ከዛ ከትንሸ ቆይታ በስምምነት ስደት መጣሁ ከዛ ብር አንጭ እያለ ሒሳብ ነው የሚያሰላው ቤተሰብ ሲቸገሩ ስረዳ ከቤተሰቦቼ ጋር ተጣላብኝ ከዛ እሱን ሳማክረው ቤተሰቦቼን ሰበብኝ አመት ሙሉ በነገር ቆየን በቁርባን ተጋብተን ግን አልኖርነውም ከፍቅር በላይ ገነዘብ ወዳድ ሆነብኝ ከዛ ለንሰሓ አባት አሳውቄ ሁለት ጊዜ አሰታርቀውን አልተስማማንም ከዛ እንፋታ ብየ ወሰኩ እሰኪ ምከሩኝ😭😭😭ምን ልሁን😭😭

  • @user-nn9zj7yg8c

    @user-nn9zj7yg8c

    2 жыл бұрын

    እሰኪ እሰኪያዩሽ ጠብቂ አይዞሽ

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu76092 жыл бұрын

    Bewanite betam nw Manamasgenawu kalewute yasemalen 🤲

  • @sseff3538
    @sseff35382 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣባቶቻችን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari20562 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @milashmilash3881
    @milashmilash38812 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት የስማዓልና

  • @user-sv5je1rq3n
    @user-sv5je1rq3n2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እኛም በማስተዋል እንድንገባ ይርዳን አሜን

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለኹላችን ጸጋውን ይብዛላችሁ በርቱ ጠንክሩ ጥሩ ትምህርት ነው ለወደፊቱም ለወጣት ይጠቅማል

  • @alemy210
    @alemy2102 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬና መድሃኒቴ ትዳሬን ባርክልኝ👏👏👏ከሳት ከዉሃዉ እንዳታረግብኝ😭😭😭

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu86612 жыл бұрын

    ግሩም ነው ላልገባንበት ስሜታዊ እንዳንሆን ለገቡበትም እንዲቻቻሉ ያረጋል

  • @user-jh3sg8qz7l
    @user-jh3sg8qz7l2 жыл бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እባካችሁ ሼርርርርርርርርርርርር አርጉ

  • @Haregi849
    @Haregi8492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hannadajene4682
    @hannadajene46822 жыл бұрын

    አሜን ፫ በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫ ።

  • @user-qx7tl3cg7t
    @user-qx7tl3cg7t2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን♥♥♥

  • @keedaaneedas1494
    @keedaaneedas14942 жыл бұрын

    እኛም ቃሉን ለምተን በተግባር እንድንተገብር የርዳን አሜን//3//

  • @user-nn9zj7yg8c
    @user-nn9zj7yg8c2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ ይላል ጥሩ ምክር አለው እግዚአብሔር ይርዳን ያለፈው ዘመን ይበቃን 😥😥

  • @roha12
    @roha12 Жыл бұрын

    Good content🥰🥰🥰 We need more like this!

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash15402 жыл бұрын

    ቃለህወት ያስማልን አባቴቻችን እኛም ቃሉን ስምተን በልባችን ያሳድርብን እግዝአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80622 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ትዳርችንን ይባርክልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐💕💕💕💕💕👆👆👆👆👍👍👍👍👍

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @lovehaile8876
    @lovehaile88762 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ሁሉም ሰዉ በትዳሩ እግዚአ ብሔርን ቢስቀድም መልካም ነዉ። God is source of anything.

  • @user-sp6kj7il7y
    @user-sp6kj7il7y2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን!!

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube68572 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ የቀደሙት እናት አባቶቻችን ሳይተዋወቁ ተጋብተው የሚለያቸው ሞት ነበር ዛሬ ግን ተዋውቀንም ተመራርጠንም ተጋብተን በሳምንቱ ፍቹ ሆኗል ለአንዳንዶቻችን ጋብቻን ልክ እንደ አንድ ፈንጂ ነገር እንፈራዋለን ምክንያቱም ምን አይነት የትዳር ጎደኛ አገኝ ይሆን ቢፈታኝስ ብትፈታኝስ በተለይ በቤተክርስቲያን ጥላ ውስጥ ለኖረ በዛሬው ጊዜ የትዳር አጋር ማግኘት ከባድ ነው የፍቺ ዘመን ይመስላል ምድር ላይ ያለው ሁነት ግን ሁሉምንም አይወክልም ማስተዋል ያድልን እንደ ቃሉ ለመኖር ያብቃን

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z2 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ለአባቶቻችን ለእናቶቻችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን የሂወትን ቃል ያሰማችሁ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    እውነት ነው የግዚአብሔን ሀስብ አለመከተል ብዙ ችግር ያመጣል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @mikirbante7540
    @mikirbante75402 жыл бұрын

    በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው የተግባር ሰዎች ያድርገን ። ላገቡም ላላገቡም ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @yeni7449
    @yeni74492 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ማስተዋል ለሰጠው ሠው እግዚአብሄር አምላክ ማርተዋሉን ያድለን

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አቦቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ይሸጥልን

  • @eyerusasefa8089
    @eyerusasefa80892 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah75412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የለለበት ህይወት ህይወት አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አስተማሪ ትምህርት ነው የብዙዎች ትዳር ፍቺ ሚመጣው ። ከአሞልኮ ጣኦት በመሰተፍቅር ብዙ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነው በደብተራ ስራ የሚሰሩ አባቶች ምክንያት ነው በደቡብ ትምህርቶች መሰጠት አለበት።።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15192 жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️💚💛♥️‼️

  • @helenelagasq349
    @helenelagasq3492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @user-zb6rt8cp5k
    @user-zb6rt8cp5k2 жыл бұрын

    ጥዑም ትምህርት የህይዎትን ቃል ያሰማልን አባቶቻችን👏

  • @user-qx3th3gk5p
    @user-qx3th3gk5p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባቶቼ በፀሎት አስቡኝ 😭

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሰማነውን እንድንፈጽም አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን🤲

  • @bamn4449
    @bamn44492 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin mengiste semayatin yawursilin.

  • @sefialemb7611
    @sefialemb76112 жыл бұрын

    መሲ እግዚአብሔር መጨረሻሺን ያሳምርልሽ በጣም ደስ ይላል ታሪክሽ አስተማሪ ነዉ

  • @amentensay3369
    @amentensay33692 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mulumisgie791
    @mulumisgie7912 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria56792 жыл бұрын

    ለመምህራኖቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን ለእኛም ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን።

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d2 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @hen6964
    @hen69642 жыл бұрын

    ሶስተኛ ሰው ጣልቃ ማስገባት እእእጅጅጅግግግግ መጥፎ ነው

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r2 жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን የተማርነውን ለመተግበር ያብቃን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa17182 жыл бұрын

    አናመሰግናለን አባቶቸ

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z2 жыл бұрын

    በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላቹህ ኣባቶቻችን በእድሜና ጤና ያቆይልን በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን።

Келесі