MK TV የዴር ሱልጣን አሁናዊ ሁኔታ // ከብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ጋር የተደረገ ቆይታ

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Пікірлер: 77

  • @EOTCMK
    @EOTCMK3 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzread.info?s...... kzread.info?s......

  • @user-zf5kw5ug3r

    @user-zf5kw5ug3r

    3 жыл бұрын

    በርቱልን ስራህ ሥራ😍✝️✝️ የአባቶቻችሁ ልጆች ናችሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ

  • @user-vr5ld3bh7d

    @user-vr5ld3bh7d

    3 жыл бұрын

    እሺ እናንተ በርቱልን የቅድስት ቤተክርስቲያን ተሰፋዋ አጥራ እናተ ናችሁ እግዚአብሔር ጏይልን ብርታን ይሰጣችሁ⛪🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-ym5gh5wb9s

    @user-ym5gh5wb9s

    3 жыл бұрын

    በርቱ መረጃ ቶሎ ቶሎ አድርሱ ከሌላ ቀድመን ከምንሰማው ውይይቱን ማታ እጠብቃለን

  • @elsaelsa667

    @elsaelsa667

    3 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ በርቱልን ጠንክሩልን የድንግል ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ቅድስት በምልጃዋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @behonestonly2456

    @behonestonly2456

    3 жыл бұрын

    የዩቲዩብ ቻናሉን በማህበሩ ቲቪ እንዲተዋወቅ ቢደረግ መልካም ነው ብፅዑነታቸው ቡራኬወ ይድረሰን

  • @emamytefa529
    @emamytefa5293 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በመላው አለም ያለችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና ክርስቲያኖችን ይጠብቅልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xh9lm5dt3t
    @user-xh9lm5dt3t3 жыл бұрын

    ብፁህ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙇‍♂️

  • @makiabebe4211
    @makiabebe42113 жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ረድኤትዎ ንድረሰን

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s3 жыл бұрын

    አረ ኦክቶዶክሶች ተነሱ ሰው ስራ ጀምሮዋል እናተ ታቀላፋላቹ ላይክ አርጉ

  • @user-gj5bq2ku3k

    @user-gj5bq2ku3k

    3 жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    3 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen Kale.hiwet.yasemalen

  • @neweyuio1755
    @neweyuio17553 жыл бұрын

    አሜን ብፁዕ አባታችን በረከቶ ይድረሰን ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ

  • @nadewkidanewold8062

    @nadewkidanewold8062

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን ብፁእ አባታችን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በአለም ዉሉ ስላምን ይምጣልን እዳአጽያታችን ሳይሆን እደቸረነት ይማረን

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje603 жыл бұрын

    ሩህሩህ እና ደግ ትሁት ብሩኩ አባታችን ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @leulamare6365
    @leulamare63653 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ደግ ትሁት ልዩ ናሆት

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale36543 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede33563 жыл бұрын

    ቡራኬያችሁ ይደርብን አባታችን

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጣቸው እግዚአብሔር በፈተና ያፅናችሁ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat11963 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን ። ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን የእርሶ አይነት ትጉህ አባቶችን ያብዛልን።

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስንት ፈተና እና ችግር በትዕግሥት እና በፍቅር እያሳለፉ ያሉ አባታችን ናቸው።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91473 жыл бұрын

    አቡነ እምባቆም አባታችንን ዕድሜና ጤና ፀጋ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን ያኑርልን። አሜን አሜን አሜን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube20103 жыл бұрын

    ይእግዚአብሔር እርዳታና ጥበቃው አይለየን በፀሎቶ ያስቡን

  • @tirngoayene3555
    @tirngoayene35553 жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ ዎይ ቤተክርስቲያን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lc5by7om1x
    @user-lc5by7om1x3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአበሔር አምላክ የዳቤሎስን ሴራያርቅልን

  • @andnetbelay3321
    @andnetbelay33213 жыл бұрын

    አባቶቻችን በዕደሜ በፀጋ ያቆይልን አይዞችሁ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን

  • @flamedino15
    @flamedino153 жыл бұрын

    ብጭዑ አባታችን መነኮሳት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሽናፊው የእስራኤል አምላክ ነው። እሱ ይርዳችሁ አባቶቼ በረከታሁ ረድሄታችሁ ይድረስ ። ይባርኩን ፣ ይፍቱን አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew27143 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን

  • @deginetkassaw3347
    @deginetkassaw33473 жыл бұрын

    ዋውው በጣም ወቅታዊና ደስ እሚል መርሃ ግብር ነበር ወንድማችን ሙልየ ስለ መረጃው አመሰግናለሁ።

  • @ymt17
    @ymt173 жыл бұрын

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን!!!

  • @user-wq1xp5mk4y
    @user-wq1xp5mk4y3 жыл бұрын

    በረከትዎ ይድረሰን አባታችን

  • @nardosgonderawayoutube24
    @nardosgonderawayoutube243 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje603 жыл бұрын

    በእርስዎ መልካምነት እና ትህትና ደግነትና ፀሎት ፈጣሪ በቃ ይበል ለግብፃውያን ክርስትያኖች ወገኖቻችን ልቦና ይስጣቸው

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j3 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግልን

  • @user-pb7vw3bu5l
    @user-pb7vw3bu5l3 жыл бұрын

    አሜን በረከትዎ ይድረሰን

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አባታችን አባታችን አለ የፈጠረን ጌታ 🇳🇮🇳🇮

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይህስ ጠን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    ብጹዕ አባታችን ይባርኬን ይድረስ

  • @user-vl1ng6ev1m
    @user-vl1ng6ev1m3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያይልን አባቶ ችን

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርከታችሁ ይድርብን አባታችን ፀልዩልን በናንተ ፀሎት መቼም ያለነው

  • @sgebru69
    @sgebru693 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይህን ብፁዕ አባታችን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት እንቅፋት ይሰውራቹ

  • @youtubered3554
    @youtubered35543 жыл бұрын

    እናንት ንፉጎች ዘፈን ቢሆን ሚልየን ላይክ እና እይታ view ይኖረው ነበም ምናለበት ላይክ ብታደርጉ ?

  • @andnetbelay3321

    @andnetbelay3321

    3 жыл бұрын

    እዉነትነዉ ለምን ድነወ ላይክ የማያረጉት ሰንት ጠቃሚ ለትወልድ የሚረባ ነገር ያቀርባሉ ሰዉ ግን መልካሙን ትቶ መጥፎወን ሲመለከትይወላል

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe21053 жыл бұрын

    አሜን. አሜን. አሜን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d3 жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬሁ ይድረሰን የእሥራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁሉ በሚቻለው በክርስቶስ ታልፉታላችሁ ⛪🙏 ግብፅ እደሁ ማረፋ የላቸውም እግዚአብሔር ያርፋቸው ⛪🙏 የምንወዳችሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን እንቁ ልጆች ማኀበረ ቅዱሳን በርቱ በርቱ ጥሩ ወይይት ነው⛪🙏🙏😍😍

  • @alem4310
    @alem43103 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ብፁህ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን ያስፋልን እኛም የበኩላችን እወጣ

  • @zeniabera5259
    @zeniabera52593 жыл бұрын

    Amen abtechen burakewu yederesen

  • @yosephalemeyie2854
    @yosephalemeyie28543 жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ቅድስት ቤ/ክርስቲያንን ይጠብቅ፡፡ አገልጋዮችን ይባርክ፡፡ አሜን ፡፡

  • @user-ep7ll5ig7b
    @user-ep7ll5ig7b3 жыл бұрын

    💒💒💒💒♥♥♥♥

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saedasaeda1271

    @saedasaeda1271

    3 жыл бұрын

    ሠላምሠላምበእግዚአብሔርስም

  • @saedasaeda1271

    @saedasaeda1271

    3 жыл бұрын

    አባታቺብሯኬወይድረሰን::እግዚአብሔርበዲሜበጤናይጠብቅልን

  • @saedasaeda1271

    @saedasaeda1271

    3 жыл бұрын

    መሀበረቅዱሳንእናመሰግናለን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube3 жыл бұрын

    ይበርቱልን አባታችን። መንግስት ለእስራኤል መንግስት አንድ ነገር ሊል ይገባል።

  • @user-ym5gh5wb9s

    @user-ym5gh5wb9s

    3 жыл бұрын

    ግን ግጭት እዲፈጠር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያረገው እራሱ መግስት ነው ሙስሊም ብዙ ቢሆንም እኛም ብዙነን የኛን ንብረት የፈቀደ ስም ያስቀየረ እራሱ ነው

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    3 жыл бұрын

    @@user-ym5gh5wb9s 60 "ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ነው እኮ ያውም ይበልጣል

  • @abebeyegnadil1466

    @abebeyegnadil1466

    3 жыл бұрын

    Yetgnaw mengst ende legbts yshtew ende

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye56563 жыл бұрын

    Bertulen abatachin

  • @user-vl1ng6ev1m
    @user-vl1ng6ev1m3 жыл бұрын

    ሼርርርርርርርርርርርር ላይክ አድርጉ

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k3 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @linakassa4659
    @linakassa46593 жыл бұрын

    አቤቱ ማስተዋል ይስጣቸው ከሀይማኖት አባት እንደዚህ አይነት ፈረሀ እግዚአብሔር ያላደረባቸው አባቶች ማየት በጣም ያሳዝናል ሀይልን መጠቀም እንኳን ለአባቶች ለኛ እንኳን አይፈቀድም የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ምን አይነት የፈተና ዘመን ነው አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ

  • @mhiret
    @mhiret3 жыл бұрын

    ቤተክህነት ራሱ ይሄን የዴርሱልጣንን ጉዳይ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት እንዲኖረው አንድ ቡድን አዋቅሮ መስራት አለበት::

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93883 жыл бұрын

    Father how about in ethiopia 🇪🇹 We're told by ethiopia government not allowed to celebrate our holiday Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏father

  • @senaitweldeabgebremedhin1944
    @senaitweldeabgebremedhin19443 жыл бұрын

    buraki ydresen abatachin weltekidan

  • @selamteke1007
    @selamteke10073 жыл бұрын

    አምላከቅዱሳን ጉልበታችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ ብርታቱን ይሰጣችሁ

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye56563 жыл бұрын

    Burakewo yidereben abatachin

  • @makiabebe4211
    @makiabebe42113 жыл бұрын

    ግብጾች ቀስ ብለው ማውራት አይችሉም ካልጮሁ ያወሩ አይመስላቸውም

  • @jerryjerry958
    @jerryjerry9583 жыл бұрын

    i don’t think they are chirstiyans

  • @saedasaeda1271
    @saedasaeda12713 жыл бұрын

    በዉነትአማኜናቺዉማለትአያስደፍርም:::እኔየገረመኝ፡፡የካሜራቸዉአዬያዛቸዉ::በጫካያመሽፍታክላሽያዘይመስላሉ

  • @mrchu5492

    @mrchu5492

    3 жыл бұрын

    ወንበዴ!

Келесі