MK TV || የአብርሃም እንግዳ || በአሜሪካን ሀገር በሆስፒታሎች ተመድበው ሕሙማንን በማጽናናት እውቅና የተሰጣቸው አባት - ቀሲስ ሳሙኤል ተሰፍዬ

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 30

  • @mollagedamu679
    @mollagedamu6792 ай бұрын

    መምህር ቤተሰብዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎ።በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል።እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @serkalemmamo6312
    @serkalemmamo63122 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአባታችንን አገልግሎት እና ቤተሰብ ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንዲህ አይነት እውነተኛ ጠንካራ በእውቀት በጥበብ የተሞሉ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @mollagedamu679
    @mollagedamu6792 ай бұрын

    ቀሲስ ሳሙኤል እንኳን ደህና መጡ። ሞላልኝ ገዳሙ ነኝ። የድሮ ወዳጅዎ ቅድስት ሥላሴ ሰንበት ት/ቤት።

  • @nitsuhberihun8821
    @nitsuhberihun88213 ай бұрын

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን. ለሆስፒታል አገልግሎታቸው ምስክር ነኝ. በቀን በቀን ወለተ ስላሴን በሆስፒታል ክፍል እየጎበኙ በፀሎት እና ቅብዓ ቅዱስ እየቀቡ ምህረት ከአምላካችን አሰጥተውናል. እግዚአብሄር ይመስገን. ቤተሰቡን በሙሉ በጤና ይጠብቅልን.

  • @wagayegebremeskel8617
    @wagayegebremeskel86173 ай бұрын

    አባታችን ከነቤተሰብዎ ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልዎት ። ለእኛም በረከትዎ ይድረሰን።

  • @targetedtechnology
    @targetedtechnology3 ай бұрын

    አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልዎ:

  • @selamawittefera9576
    @selamawittefera95763 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላሉ ::

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ማለታችውን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zerihunshiferaw8085
    @zerihunshiferaw80853 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜዎን ይባርክሎት።

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10103 ай бұрын

    ቸሩ መድኃኒአለም ይባርካችሁ 🙏🏽

  • @tegestnekatibeb6906
    @tegestnekatibeb69063 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአባታችንን ይባርክልን። እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦት ይስጥልን። እኔ ምስክርነት እሰጣለሁ። የእቴ ልጅ ከተወለደች ጀምሮ ለ45 ቀናት ሳይሰለቹ በየቀኑ እየመጡ ለልጃች ፀሎት ለኛ ደግሞ በትምህርት እያፅናኑን ቆይተው ህይወቷም ሲያልፍ ካጠገባቾን ሆነው በሚገባው ስርዓት ሸኝተውልናል። ቀሲስ በዓባታዊነታቸ ብቻ ሳይሆን ሰብዓዊነታቸው ይህ ነው አይባልም። ብዙ ብል ደስ ባለኝ ነበር ለሁሉ ነገር ላደረጉልን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈሎት።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93323 ай бұрын

    እንዲህ ያለውን መባረክና መታደል ለሁላችን ያድለን። እናመሰግናለን🙏

  • @Fanoawit
    @Fanoawit3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይሥጥልን። ይጠብቅልን።

  • @Orthodox_Cinema
    @Orthodox_Cinema2 ай бұрын

    May the lord bless our father

  • @munshetgizaw299
    @munshetgizaw2993 ай бұрын

    መድኃኔ አለም ይባርካተችሁ

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10103 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10103 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደጊ🙏🏽

  • @user-jz3sq9ux3s
    @user-jz3sq9ux3s3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመነውት ይባርክ ልጆቻችሁን ያሳድግላቸውሁ

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel40983 ай бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤ from Maryland

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም የአገልግሎት ዘመናችን ያርዝምልን።ልጆቻችሁም ያሳድግላችሁ።

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo13 ай бұрын

    አባታችን ያገልግሎት ገዜወትን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane55153 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን

  • @fassiltadesse3799
    @fassiltadesse37993 ай бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ቤተሰቡን ይጠብቅልን።ቀሲስ ከተናገሩት በላይ ቀራቢዎች የምናውቀው ድንቅ ሥራዎች አበርክተዋል።ክህነት ይባርክ

  • @etenunegussie6349
    @etenunegussie63492 ай бұрын

    May almighty God Bless you and your family 🙏

  • @Deacon_Israel
    @Deacon_Israel2 ай бұрын

    He is my repentance father and has help me so much In my journey betam love him as my own real father and even more actually he sacrificed so much for the body and Christ I pray the lord blesses and keeps him and his family may the lords Holy Spirit fill him with knowledge and peace of mind

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen10103 ай бұрын

    ሆስፒታል የሚሰራ ሰዉ ጥቅሙን በጣም ያዉቀዋል።

  • @weynmeng
    @weynmeng3 ай бұрын

    ejg betam teru melkam bahery yalchew k ljent ek ezh edma ekuders batkerstyanen seyagelgel wondema sebay melkam kafu k afachew yemyweta. melkam new

  • @weynmeng
    @weynmeng3 ай бұрын

    ejg betam teru melkam bahery yalchew k ljent ek ezh edma ekuders batkerstyanen seyagelgel wondema sebay melkam kafu k afachew yemyweta. melkam new

  • @weynmeng
    @weynmeng3 ай бұрын

    ejg betam teru melkam bahery yalchew k ljent ek ezh edma ekuders batkerstyanen seyagelgel wondema sebay melkam kafu k afachew yemyweta. melkam new

  • @weynmeng
    @weynmeng3 ай бұрын

    ejg betam teru melkam bahery yalchew k ljent ek ezh edma ekuders batkerstyanen seyagelgel wondema sebay melkam kafu k afachew yemyweta. melkam new

Келесі