MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || የተሃድሶ መናፍቃን እና የመንበረ ሰላማ ስውር ግንኙነት

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 716

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf11 ай бұрын

    አቤቱ የሆነብን አስብ ሀጢአታችን በዛ መደሀኒአለም ታረቀን😢😢😢በጣም አስከፊጌዜ ደረሰናል😢😢ለአባቶችን አንድነት ይስጠን😢😢 ወገኖቼ ተው በፍቅር እንኑር ጥላቼ ምን አይጠቅም😢😢ሁላችንም ሞታንነኝ

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody469211 ай бұрын

    ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 💒🙏

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    11 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @user-ku7if7bj2q
    @user-ku7if7bj2q11 ай бұрын

    ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላኽ ይሓልኹም ብጣዕሚ ዘሕዝን ግዜ እዩ ዘለናዮ ብሐዚ ግዜ ከማኹም ዝበለ ማሕበር ሰለ ዘለና ንአምላኽና እግዚአብሔር ነመሰገን በርትዑ አብ ጎንኹም አለና መንበረ ሰላማ ፀረ ቤተ ክርሰትያን እዩ ፡፡ ዋና ዓላማ መንበረ ሰላማ ኦርቶዶክሰ ምጥፋእ እዩ ንንቃሕ ደቂ ተዋህዶ እግዚኦ ንበል😢😢

  • @hapitamahmad8755

    @hapitamahmad8755

    11 ай бұрын

    አሜን❤❤

  • @nekutube4870

    @nekutube4870

    11 ай бұрын

    አብ ጎንኹም አለና amen

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    11 ай бұрын

    አሜን፫ እንደናንተ ችግሩንየተረዱትን ሳይ እረፍት ይሰማኛል😢

  • @hailemaryamgebru165

    @hailemaryamgebru165

    11 ай бұрын

    ባንዳ ንኸብድ ከምዝኸማኻ እዩ

  • @dan376

    @dan376

    8 ай бұрын

    Alena anhina wun

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele525611 ай бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ በቢትህ አፅናን ድንግል ሆይ እርጅኝ የተለዪትንም ልቦና ስጣቸው🙏🏽

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu124111 ай бұрын

    ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኣንዲት ናት በእምነታችን እንፅና ሠላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን።

  • @tolosamekdes9444

    @tolosamekdes9444

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይታረቀን አፅራረ ቤተክርስቲያናችንን ያስታግስልን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @marteasefa2234
    @marteasefa223411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢😢

  • @abg7789
    @abg778911 ай бұрын

    ፈጣሪ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign443611 ай бұрын

    በዚህች ፆመ ፍልሰታ ለአባቶች ለሁሉም እመብርሀን ትግለፅላቸው እኛምተግተን እንፀልይ

  • @wosenyeleshkassa1357

    @wosenyeleshkassa1357

    11 ай бұрын

    የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው

  • @eyerusyacob
    @eyerusyacob11 ай бұрын

    አሁን ልጆቻችን ከመቼውም ጊዜ በላይ አንዲቷን ተዋህዶ ሀይማኖት ከልጅነት ጀምሮ ጠንቅቀው እንዲያውቁ ማድረግ ይገባል

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ለሳቱ የጴጥሮስን ልብ ያድልልን አሜን ።

  • @cassiopeia4672

    @cassiopeia4672

    11 ай бұрын

    Amen beiwnet

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k11 ай бұрын

    ልብ በጣም ነው የተሰበረው 😢😢😢 እግዚአብሔር እውነት ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር የኣልግሎት ዘመነወት ይባርክልን

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga11 ай бұрын

    እግዚአብሔር እናት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ።

  • @user-gt1ci4xn9g
    @user-gt1ci4xn9g11 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን ስለ ተዋህዶ ተግታችሁ ስለምትሰሩ 👏👏👏👏👏👏

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p11 ай бұрын

    ማኀበር ቅዱሳንን የፈጠረው እግዚአብሔር ይመሰገን ለላንተ ለሀሰት ትምህርቶች ዘወትር መልስ ለመስጠት ልጆችን ያፈራልናል እግዚአብሔር ማኀበር ቅዱሳን ለዘላለም ይጠበቅባቸዋል ❤❤❤❤❤

  • @bharenegashe6471

    @bharenegashe6471

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asegedwoldeyes5341
    @asegedwoldeyes534111 ай бұрын

    ዉድ ምዕመናን ዘር ቋንቋ አያድነንም እባካችሁ ይህን አውቀን በተዋዶ ጥላ ስር አንድ ሆነን እንፁም እንፀልይ ማህበረ ቅዱሳን ጋር አንድ ሆነን እንስራ አሜን

  • @tewhado7965
    @tewhado796511 ай бұрын

    This is beyound disappointing. May God have mercy upon us. Thank you Mahabre Kidusan! Keep up the great work, we are with you!

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu83311 ай бұрын

    ማህበር ቅዱሳን የመናፍቃን እና የተሀድሶ መድሀኒት ናቹህ በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አንድ ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል

  • @user-tq2ny2np8c
    @user-tq2ny2np8c11 ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጣቸው በጣም ያሳዝናል አሁን እነዚህ ናቸው አባት እሚባሉት 😭ይሄ ትዝታው እሚባል ሰውየ እሱን እማልሰማበት የት ለሂዲ ለሁላቸውም ልቦና ይስጣቸው ምን እንላለን 😢😢😢

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist417811 ай бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ማረን ይቅርም በለን😢😢

  • @aliannan9776
    @aliannan977611 ай бұрын

    መቼም አላማቸዉ አይሳካም ምድረ መናፍቅ

  • @Millionsofartworks
    @Millionsofartworks11 ай бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ፀግኡ የብዘሐልኩም። ኣጀኩም በርትዑ ብዙሓት ተጋሩ ኢትዮጵያውያን መንበረ ሰላማ ትክክል ከምዘይኮነ ንኣምን ኢና ። እግዚአብሔር ኣፅራረ ቤተክርስቲያን የዕግሰልና።

  • @karadeniz-vo1tt

    @karadeniz-vo1tt

    11 ай бұрын

    ባንዳ

  • @hadastekle2644

    @hadastekle2644

    11 ай бұрын

    Ewnetu man gar Endale Egziabiher yawkal! Adr bay min gizem ale ! Egziabiher yfred!

  • @hailemaryamgebru165

    @hailemaryamgebru165

    11 ай бұрын

    ባንዳ ንኸብዱ ይባሃል

  • @yaredzetewahdo3965

    @yaredzetewahdo3965

    11 ай бұрын

    ልክዕ ኢኻ

  • @tekle1087

    @tekle1087

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha597111 ай бұрын

    The Almighty God will protect our country and our people!!! Let's pray day and night from this evil act. Thank you so much Mahiber Kidusan!!! You're the pillar of our church.

  • @muluebrhaneyob4630
    @muluebrhaneyob463011 ай бұрын

    ❤Eritrea orthodox tewahdo and Ethiopian orthodox tewahdo live forever❤❤

  • @cassiopeia4672

    @cassiopeia4672

    11 ай бұрын

    💞

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንንና ቤተ ክርስቲያን አችንን ይጠብቅልን ሰላም ለእምዬ💚💛❤

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa282111 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ትናንትን ያሻገረን ዛሬም ከእኛ ጋር ነው ያሻግረናል

  • @temesgenmelie1375
    @temesgenmelie137511 ай бұрын

    አንዲት ቤተ ክርስቲያን ያውም ተዋህዶ የማህበረ ቅዱሳን አባላትና መምህራነ ቤተ ክርስቲያን በርቱልን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው የፅናን!!!

  • @mulualemdegu9583
    @mulualemdegu958311 ай бұрын

    የአምላክ እናት ኪዳነ ምህረት ቅድስት ፣ድንግል ብፅዕት ማሪያም.. ልደትዬ እናቴ ትባርክልኝ። አዲስ አበባ ልደታ ቤተክርስቲያን የተሰጠኝ የ 40 ቀን ጥምቀት ስሜ አመሐ ኢየሱስ ነዉ። ወገኖቼ ፀልዩልኝ። ሰላም ያገናኘን።❤ አሜን። From:Newcastle 🇬🇧

  • @abebechadam9525

    @abebechadam9525

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አለም የልብክን መሻት ይፈፅምልክ ወንድሜ ሀይማኖታዊ እውቀ፣ት ብዙ የማታቅ ከሆነ መመህር ተስፍዬ አበራ ቀሲስ ሄኖክ ሀይል ማርያም የሚባል ቻናል አለና ወንድሜ ከዛ ብዙ ያጣካቸውን ታገኛለህ እግዚአብሔር በብርሃን መንገድ ይምራህ እመአምላክ ወላዲት አምላክ ትርዳክ ዛሬ ደግሞ ቡሄ ደብር ታቦር አመታዊ ባዐል ሲሆን ወራዊ መታሰቢያዎ ደግም ቅዱስ ሩፍኤል መላክ ነው በእውነትና በብርሃን እንድንጓዝ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k11 ай бұрын

    ኣቤቱ ተመልከትን በኃጢኣታችን የሆነብንን እይ ጌታዬ😢😢😢

  • @YeabtsegaSolomon-yl1dn
    @YeabtsegaSolomon-yl1dnАй бұрын

    ማኀበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ብዙ መረጃዎች እንዳላችሁ እናውቃለን ።በርቱ እናንተ በብዙ ነገር ቤተክርስቲያንን እያገለግላችሁ እየጠበቃችሁ እንደሆነ እያየን 🙏🙏🙏

  • @yd2597
    @yd259711 ай бұрын

    ትዝታው ሳሙኤልን በእውነት እግዚአብሔር አመላከ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲያሳዬኝ አዘውትሬ እፀልያለሁ።አመቤቴ አንችም አምስቱን ሀዘኖችሽን ለልጅሽ አስታውሽልኝ በአማኖኤል ስሜ እምልልሽ አለሁ ብሎሻል እና!!!

  • @fefeb4298
    @fefeb429811 ай бұрын

    እንደ ትዝታው ሳሙኤል ይህችን ቤተክርስቲያን የሰደበ ያዋረደ ታቦትን እመቤታችንን የሰደበ እና ኦርቶዶክስን ለማፍረስ ተልእኮ ይዞ የሚሰራ የለም። እግዚአብሔር የሱን መጨረሻዉን ያሳየናል

  • @felekweldemariam1499

    @felekweldemariam1499

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @bertukan3934

    @bertukan3934

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው። እንደሰው አይደለም ምክንያቱም ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል። ትዝታው ስህተት ነው ትክክል ነው ጌታ አዋቂ ነው። እናንተ ዝም ብላችሁ ያልተመረዘውን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ??

  • @user-km1wu1fl1p

    @user-km1wu1fl1p

    11 ай бұрын

    ​@@bertukan3934 ትዝታው እውነት ወንጌል ገብቶት ነው? ከገባው ታዲያ ለምን በገባው መንገድ አያስረዳም? ስድብና ቁጭት በተሞላበት መንፈስ ከሚንጨረጨር።

  • @tube-vs4mn
    @tube-vs4mn11 ай бұрын

    "ማኅበረ ቅዱሳን" ሆይ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሲባል ሁሌም ኑርልን! "ማኅበረ ሰላማን" ም እየተከታተልክ ራስ ራሱን ቀጥቅጥልን። ይኼው ነው!

  • @efratatube286

    @efratatube286

    11 ай бұрын

    አሜን በእውነት ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን እኛም እንዲህ ትንሽ ብቅ ሲያደርጉልን መነቃቃት አለብን !!!👍

  • @fbeyene91

    @fbeyene91

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @dawitheluf5978

    @dawitheluf5978

    11 ай бұрын

    ራስ ራስህን የምትቀጠቀጠው የሰይጣን አምላኪው አንተ እንጂ የኛ ማህበረ ሰላማ ቅድስት ጽዮን ማሪያምን ይዞ ማንም አይቀጠቅጠውም አይችልምም የሰይጣን አምላኪዎች እዛው ራሳችሁን ቻሉ ቱ

  • @hailemaryamgebru165

    @hailemaryamgebru165

    11 ай бұрын

    ከመሸ ቡሃላ የት ታገኙት እንግዲ ትግራይ ለመሄድ ሱሪ ይጠይቃል ጃል ባይሆን እረፉ የኦሮምያ ሰላማን እንዳናዋልድ

  • @dawitheluf5978

    @dawitheluf5978

    11 ай бұрын

    @@hailemaryamgebru165 ከሰይጣን አምላኪዎች ጋር ማህበር የለም የኦሮሚያ የደቡብ ሌሎችም የራሳቸውን ቤተ ክህነት ያቋቁማሉ

  • @tessmt1799
    @tessmt179911 ай бұрын

    ቤተክርስቲያን አትታደስም የራስህን አምሮ አድሰው ከምንፍቅና ሂወት ውጣ ቤተክርስቲያን አታረጅም ክርስቶስ በደሙ መስርቷቷል ክብር ለድንግል ልጅ እልልልልልልልልል ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን አቤቱ አምላካችን ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x11 ай бұрын

    ድንቅ ነው እኛ ምዕመኖቿ ተኝተናል ጠላታችን ያለ ዕረፍት እነሰራ ነው የገሐነም ደጆች ግን አያሸንፏትም

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni845211 ай бұрын

    እናመሰግናለን መሀበረ ቁዱሳን ! እሰከ ዛሬ አላዉቅም ነበር በተለይ እንደ እኔ ላለ እንቅልፋም!

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ተአምረ ማርያም የአጋንንት መጽሐፍ አላለም ይሄ የእናት ጡት ነካሽ ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረቱ እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበላቹ እድሜ ሰጥቶን መጨረሻችሁን በምድር ላይ ስትቅበዘበዙ ያሳየን አሜን

  • @mouna6099
    @mouna609911 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ. ቤታክርስታንን. ጠብቅ ህዝቦቹዋን. ከጥፍት. ታደግ😢😢😢😢😢

  • @fggghjii4311
    @fggghjii431111 ай бұрын

    ማሕበረ ቅዱሳን ክበሩልን እግዚአብሔር ያበርታችሑ

  • @mikmackup8000
    @mikmackup800011 ай бұрын

    ወገን የማይፈልገንን ለምን እንታገላለን፣ ለሄዱት ስናለቅስ ያሉትን እንዳናጣ።

  • @nekutube4870

    @nekutube4870

    11 ай бұрын

    ante menafek nek ende bekerestos;;;enga bekerestos ande new ene moche betekrestyann and behonech

  • @user-dy3jg6mv2q

    @user-dy3jg6mv2q

    11 ай бұрын

    ላሉት መንጋ እውነቱን ማሳወቅ አለብን።

  • @geletawaka

    @geletawaka

    11 ай бұрын

    ሁሉም በጉዳዩ አምኖበት አይደለም የሄደው እና ሳያውቁ ለሳቱት እና ለህዝቡም ማስተማርና ማሳወቅ ጥሩ ነው

  • @hailemaryamgebru165

    @hailemaryamgebru165

    11 ай бұрын

    ትክክል ብለሃል ላሉት ደረሱላቸው ዋናዋቹ ቤተ-ክርስትያንን ሊያፈርሱ የተነሱት እነ ኣቡነጴጥሮስ እና ማህበረ ቅዱሳን ናቸው

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    11 ай бұрын

    @@hailemaryamgebru165 🤣🤣🤣

  • @hermonwallelign4436
    @hermonwallelign443611 ай бұрын

    እኔ እሚገርመኝ የያዙት መስቀል ገብቶአቸዋል ግን ኧረምእመናን እንንቃ

  • @elias2024
    @elias202411 ай бұрын

    ማሕበረ ቅዱሳን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከእውነተኞች ጐን ነው በተጨማሪም በቅድስት ቤ/ክርስትያን ስር ያሉ ማሕበራት በሙሉ እንደእናንት ሊነቁ ይገባል።

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail11 ай бұрын

    ይገርማል መኀበረ ቅዱሳንን አለማመስገን ንፉግነት ነው እግዚአብሔር አሁንም ቤቱን ያጽዳ ሌላ ምንም አልልም 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇

  • @misganal4806
    @misganal480611 ай бұрын

    ወንድም እሕቶቼ በፆም ፀሎት, በስግደት በሐይማኖት እንፅና! ይቺ አለም አላፊ ናት! እኛ ተስፋችን የዘላለሚቱ የአምላካችን መንግስት ናት። በዚች በዉሸት አለም እና በተሳታቱ ትምህርቶች ግራ አንጋባ። ይህን ለማድረግ ደግሞ የእራሳችንን ሐይማኖት ጠንቅቀን እንወቅ በሐይማኖታችን ፀንተን እንኑር። በዚህ ቤተክርስቲያን ያለብንን ፈተና ለመቋቋም ወደ ቤተክርስቲያን መቅረብ አለብን። ቤተክርስቲያንን በሞያችን ማገልገል አለብን። ለተሳሳቱትም ልቦና እንዲሰጥ መለመን አለብን። አምላከ ቅዱሳን ከጎናችን ሆኖ ይህንን ፈተና ቤተክርስቲያን አሸንፋ ለማየት ያብቃን! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን!

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h8 ай бұрын

    ይገርማል በስመአብ😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ በእምነታችን አጽናን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን😢😢😢😢

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k11 ай бұрын

    ኣቤቱ አምላካችን ሆይ ትእግስት ብዙ ነው ያላጠፋሄን 😢😢😢

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320

    @mikiyasgeberemedeniweletke8320

    11 ай бұрын

    እውነት ነዉ😢😢😢😢

  • @geletawaka
    @geletawaka11 ай бұрын

    ለዶር መስከረም ለቺሳም እግዚአብሔር ይስጥልን ከደቂቀ እስቲፋኖስ እስከ ማህበረ ሰላማ ተሀድሶነትና ቅብአትነት ከነመረጃው እያቀረበች ነው ይህም መረጃ ደግሞ ጠቃሚና ተደጋጋፊ ነውና እናመሰግናለን: ወይ ጉድ ወይ ጉድ የሚያሰኘው ስለዚህ ኦርቶዶክስ እንዳልሆኑ በፐሮቴስታንቱ ማርያምን እንድያስወግዱ እየነገሩን ነው

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    11 ай бұрын

    ሲጀመር ከእሷ በፊት በ990ዎቹ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን የተባለ ትግራይ ላይ የተወገዘ ነበር

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu497211 ай бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ:: እንደዚህ አይነት ሰወችን በሰፊው ቀድሞ ሴራቸውን ማፍረስ እና ምእመናንም ነቅተው ከንዲህ አይነት ሰወች እንዲጠበቁ ቢደረግ: በሰፊው ቢሰራበት

  • @freabebasolomon418
    @freabebasolomon4182 ай бұрын

    ይህን የመከራ ዘመን እግዚአብሔር ያሻግረን።

  • @user-xs5ty1ez4t
    @user-xs5ty1ez4t11 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ማኅብራችን ጥንትም የጠፋነው ውሽትን በመስማት ንውና ይሕን የተፈተነ እውነተኛ መርጃ ስምንትን ለሌላ እናሰማ ይሕን ውሽት የበዛበትን ጊዜ ማሽነፊያው የሚቻለበእውነተኛ ሃሳብ ንግግር ድርጊት ነውና ይኅውም ማረጋገጫው በቤተክርስቲያናችን ትምሕርት የጸኑ ቅዱስን ናቸው ሁሉም ስው የጸኑትን ኑሮ ይምስል

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk3 ай бұрын

    ልቦና ይስጠን።

  • @DakonshemelesDemeke-em5vi
    @DakonshemelesDemeke-em5vi11 ай бұрын

    በቅድሚያ እግዚአብሔር የቤተክርስቲያንን አንድነት ይጠብቅልን

  • @yd2597
    @yd259711 ай бұрын

    እግዚአብሔር የሳሙኤልን መጨረሻ በአጭር ጊዚ ውስጥ ያሰማን። 20

  • @lilihagos8845
    @lilihagos884511 ай бұрын

    እጅግ ያሳዝናል ለከፋፋዪቹ ልቦና ይስጥልን እምዬ ቅድስት ቤተክርስቲያንን የገሃነም ደጆች አይችሏትም!!

  • @learntechnology3
    @learntechnology311 ай бұрын

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። ወደ ህሊናችን ይመልሰን! እየሳቱ ያሉትን ይመልስልን። ድንግል ማርያም በእናንተ አንደበት የሚቀለድባት ሳይሆን ንጽህት፣ቅድስት፣ ዘላለዋዊ ድንግል ናት ።

  • @asektewahido3515
    @asektewahido351511 ай бұрын

    ለዚህ ነው ማህበረ ቅዱሳንን የሚጠሉት እነ መንበረ ሰላማ በርቱ ማህበረ ቅዱሳን።

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v11 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ከምቀኛ ከሰረኛ ስውረን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n11 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ክብር አባታችን አቡነ አብርሃም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sletizeyngerwhbetu23
    @sletizeyngerwhbetu2311 ай бұрын

    በናንተ ሁሌም ደስተኞች ነን!! ማህበረ ቅዱሳን !! እግዚአብሔር ይጠብቃቹ!!! እናውቃቸው ኣለን ግድ የለም። ክብረት ይሃብኩም!!! ዝተረፍኹም ኣለዉ እሞ ኣስዕብዎም!!!

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome494311 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አፅራረ ቤተክርስቲያንን አስታግስልን😢 እንደት ያሳምማል ሲሰሙት በእውነት!

  • @goodeducation125
    @goodeducation12511 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን ማኀበረ ቅዱሳንን ዓላማ እንደግፍ።

  • @Setna1312
    @Setna131211 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይማርልን ይጠብቅልን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏 ወደፌስቡክም ሼር አደርጉት እኔ ሼር ሳደርገው ማስጠንቀቂየያ እየሰጠኝ ያጠፋብኛል ሁሉም የተዋህዶ ልጆች እንዲያዩት አድርጉ እናድርግ መንቃት ያለበት ብዙ ህዝብ አለና እግዚአብሔር ይጠብቀን….

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe358811 ай бұрын

    አቤት የቤተክርስቲያኔ ፈተና፥ ግን እኮ በእኔ ሐጥያት ነው ይህ ሁሉ የሚሆነው እባክህ ቸሩ መድሃኒአለም እንደ እና በደልና ሐጥያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት እና ደግነት ስትል ማረን ይቅር በለንም፥ የቤተክርስቲያናችንን መከራ ከላይዋ ላይ አንሳላት

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll575811 ай бұрын

    GOD BLESS Ethiopia 🇪🇹 and the People 🇪🇹

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta344411 ай бұрын

    መረጃው ስላጋራኸን እናመሰግናለን !!!

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom451711 ай бұрын

    እንደ ንጉሥ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ያለውን መሪ እግዚአብሔር ያምጣልን!!!

  • @hagoshabte8920

    @hagoshabte8920

    11 ай бұрын

    Wanaw chefchafi esu aydel

  • @eyosafethebrom4517

    @eyosafethebrom4517

    11 ай бұрын

    @@hagoshabte8920 እንዴት? ምን ለማለት ፈልገህ ነው????

  • @asratyilma4746

    @asratyilma4746

    11 ай бұрын

    ​@@eyosafethebrom4517ende dekike estifanos lalu kehadiwoch tiru medihanit neberuko wendimalem!

  • @eyosafethebrom4517

    @eyosafethebrom4517

    11 ай бұрын

    @@asratyilma4746 እኮ!!!! እኔም ንጉሡን የማውቀው ተዋህዶን እና ኢትዮጵያን ለማጥፋት እንደ ተኀድሶዎችና ኘሮቴስታንቶች ውስጥ ለውስጥ ሲሰሩ ሲሸምቁ የነበሩትን ከሀዲዎች ልክ ልካቸውን እንደሰጡዋቸው ነው የማውቀው። ደግሞ "ደቂቀ እስጢፋኖሶች" እንደ ደረሱት የሀሰት ገድልና ትርክት ሳይሆን እንደ ትክክለኛው የታሪክ እውነት ተመስርቼ ነው። "ድል በንጉሥ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ መንፈስና ወኔ ተቀብቶ ለሚነግሠው ንጉሥ"!!!!!!

  • @tigib6790

    @tigib6790

    11 ай бұрын

    እናተን ያልመሰለውን እንዲገልላቹሁ ነው ዘረዓ ያዕቆብን የናፈቃቹሁት ገና ዘረዕቆብ ያፈሰሰው ደም ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል እድሜ ይስጠን እና እናየዋለንኝ😅

  • @meskeremjisso2267
    @meskeremjisso226711 ай бұрын

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን።

  • @user-mc8oj5vw5f
    @user-mc8oj5vw5f11 ай бұрын

    ማርበር ቅዱሳኖች እናንተ እኮ ትለያላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @sarabokuna5996
    @sarabokuna599611 ай бұрын

    ይገረማል

  • @getasewabate6340
    @getasewabate634011 ай бұрын

    thank you the truth

  • @andnetgossaye7692
    @andnetgossaye769211 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን 😢 ልቦና ስጠን 😢😢😢

  • @atalayadissu3978
    @atalayadissu397811 ай бұрын

    ማሕበረ ቅዱሳን ለቤተክርስቲያን እንቁ ናችሁና እባካችሁ በዚህ ቀጥሉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እያልሁ።አንድ ጥያቄ ልጠይቅ የተወገዘ ሰው ከቤተ ክርስቲያን እንዴት ሊገባ ይችላል?የቤተክርስቲያንን ንዋየ ቅዱሳን እንዲጠቀም ተፈቀደለት? ውግዘት መለየት ከሆነ ለምን ከቤተ ክርስቲያን አይወጡልንም?በመጨረሻ ይህን ዶክመንተሪ ወደ ትግረኛ ተቀይሮ ለምዕመናን ቢደርስ እላለሁ አመሰግናለሁ።

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm11 ай бұрын

    በጣም ያሳዝናል በእውነት። ኦርቶዶክስን ካላጠፋ ጌታን ያመለኩ አይመስላቸውም ማለት ነው??? በውሸት እንዴት ሰውን ወደ እግዚአብሔር ማምጣት ይቻላል??? እግዚአብሔር የሚዘበትበት አምላክ አይደለም!! ይህ ግን ስለስሙ ሳይሆን ስለሚያገኙት ገንዘብ ነው። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ማስተዋልን ይስጣቸው።

  • @amirsad4113
    @amirsad411311 ай бұрын

    አቤቱ ቤተክርስትያን እናታችንን አደራ

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad875511 ай бұрын

    እናቴ ቤተክርስቲያን በውሥጥም በውጭም ፈተናሽበዛ 😭😭😭አቤቱአምላካችንሆይ አንተ ይቅርበለን

  • @ewnetabebe7345
    @ewnetabebe734511 ай бұрын

    እንግዲህ አድማጭ ያስተውል፤ ጆሮ ያለው ይስማ። ዘር፣ ነገድ ፣ ቋንቋ ፣ አድመኝነት የዚህ ዐለም ከተት ናቸው። ከሞት በኋላ ለፍርድ በስላሴ ፊት ስንቆም ምንም ዋጋ የላቸውም። በእልህ ጆሮአችንን ደፍነን ወደ ክህደት እነዳንገባ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ያድለን።

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c11 ай бұрын

    እማ ተዋህዶ ሃይማኖትቴ የቅዱስ ያሬድ ሀገረ በነትዝታዉ ማላገጫ ልትሆን አይሆንም የቅዱስ ያሬድ ፍሬዎች ወዴት ናችሁ😭

  • @mayalemwelideyohannes2792
    @mayalemwelideyohannes279211 ай бұрын

    ጳጳሳትም መነኮሳትም አሉበት ከአድባራት እሰከ ገዳማት ሌላው በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም የተወሰኑ መነኮሳት ከሰባቱ አጽዋማት ጾመ ነቢያት ጾመ ሐዋርያት የማይጾሙ ነበሩ ቤተ ክርስትያንንና ምዕመናንን የደጋጎቹ የቅዱሳኑ የአባቶቻችን አምላክ አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @Ffxfhcg-fd8fx
    @Ffxfhcg-fd8fx11 ай бұрын

    መድኃኔዓለም ክርስቶስ በጎቹን ከበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተኩላወች ይጠብቅ በእውነት አሁን ወደት እየሄድን ነው አምላኬ የቸርነት የምህረት የአንድነት መንፈስህን አሳድርብን ከቤትህም አታውጥን አይይይ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha502211 ай бұрын

    የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉተ

  • @taferetefera3068
    @taferetefera306811 ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን😢ማስተዋልን ስጠን😢

  • @mebrte6078
    @mebrte607811 ай бұрын

    በስመሀም የታምርነ ዉ የዘደሮዉ😢😢😢

  • @nahiliabedi5801
    @nahiliabedi580111 ай бұрын

    Mahebere Rekusan

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru149511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ልባና ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun150411 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ የሆነብንን አንተ ተመልከት በእዉነት ልብ ይሰብራል በጣም ይቺን ቅድስት ቤተክርስቲያን ለማዳከም በዉስጥም በዉጪም ሆነዉ ይደክማሉ

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa11 ай бұрын

    የሚናገሩት የማይሰማው ቢፃፍ ጥሩ ነው!!

  • @befair2029
    @befair202911 ай бұрын

    Egziabher libona yistachewu , hulachininim yikir yibelen

  • @ytageslove
    @ytageslove11 ай бұрын

    ተዋህዶ አይማኖቴ የጥንትም ነሽ የእናትም የአባቴ

  • @afshdh6801
    @afshdh680111 ай бұрын

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew174111 ай бұрын

    🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌹🌹🌹THANKS !!! 🌴🌴🌴🏵🏵🏵🌺🌺🌺

  • @mimichebude8019
    @mimichebude801911 ай бұрын

    ምህረትህን ስጠን

  • @ayalneshgesese7412
    @ayalneshgesese741211 ай бұрын

    thankyou for sharing

  • @ffitsumgenene
    @ffitsumgenene11 ай бұрын

    ግሩም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እውነታውን ላልተረዱ እንዲረዱ በጥርጥር ውስጥ ላሉ ጥርጣሪያቸውን እንዲያጠሩ በስህተት ውስጥ ያሉትም እውነታውን ተረድተው እንዲመለሱ የሚረዳ ግሩም documentary ነው።ከአሁን በፊት በሰራችሁት ግሩም ስራ ቤ/ክርስቲያንን ሊከፋፍል የመጣን ተሀድሶ የሚባል መናፍቅ አላማውን ከግብ እንዳያደርስ የሰራችሁት ስራ የቅርብ ግዜ ትውስታችን ነው።አሁንም ከቀድሞ እጅግ በላቀ እና በረቀቀ መልኩ መረጃዎችን በበቂ ሁኔታ በማቅረብ የህዝቡን ብዥታ እንጀምታጠሩ እርግጠኛ ነኝ....እግዚአብሔር አምላክ የራቀውን አቅርቦ የረቀቀውን አጉልቶ ያሳያችሁ🙏

  • @aliannan9776
    @aliannan977611 ай бұрын

    አሁንም አረፈደም ምንፍቅናን ማጋለጥ አለባቸው ምክንያቱም የ ቤተክርስቲያን አደራ አለባቹ 😢😢ለትውልዱ የጥንቷን ቤተክርስቲያን ለትውልድ አስተላልፉ

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret27011 ай бұрын

    እኔስ ግራ ገባኝ የማንም ደጋፊ መሆን ኣልፈልግም ማንም ማመን ኣልፈልግም ብዋሹም እውነት ቢሆኑም የሚጎዱትም የሚጠቀሙትም ራሳቸው ነው

  • @brhaneabrham2462
    @brhaneabrham24627 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @tr7094
    @tr709411 ай бұрын

    ወይ ጉድ መቼ ነው የሚተውን ግን ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ነው

  • @addisaddisjema594
    @addisaddisjema59411 ай бұрын

    ማህበረ ቅዱሳኖች ግን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @tarikuajenberemtg4818
    @tarikuajenberemtg481811 ай бұрын

    መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን፡፡

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu11 ай бұрын

    እኒህ ሰውየ አማራን እየተሳደቡ ነበር እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በዘር ነው የሚአምኑት ግን ለምን የክርስቶስን መስቀል ጨበጡ ይቅር በላቸው

Келесі