MK TV “ተራራ የሚያክል ጉዞዬን አስተካክላልኛለች” ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Пікірлер: 161

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57942 жыл бұрын

    የኔ እንባ ይፍሰስልሽ 😭😭😭 ፋንትሽዬ እሰይ አዛኝቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም በዘርፋፋው የብርሃን ልብሷ እስከ መላው ቤተሰቦችሽ ትጠብቅልን ። እውነት ነው ። ከድንኳኑ ስላልተለየሽ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ በትዳር ፣ በልጅ ፣ በሁሉ ዘንድ የመወደድ ጸጋውን አላብሶሻል። ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን 🙏 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ እስከ መላው ቤተሰብሽ የኔ እንቁ ፋንትሽዬ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 እንዲሁም ይህን ልዩ ዝግጅት በማቅረብ ትልቅ ቁምነገር የምታካፍይን እህታችን መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንልሽ እመኛለሁ ። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 አሜን አሜን አሜን

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    2 жыл бұрын

    ዘርፋፋ ቀሚስ?እንደ ዘርፌ ቀሚስ ያለ ነው?የኦርቶዶክስ ማርያም የግብፅ ተረት ናት፤ማርያም እንደ ማንኛውም ክርስቲያን ናት።

  • @mahiletmekonnen5794

    @mahiletmekonnen5794

    2 жыл бұрын

    @@hailachin7104 🤐

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash59412 жыл бұрын

    መታደል ነው ፋንትሽ ዘመንሽ ይባረክ እማዬንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቤቱ የሱ ፍቅር የጠራው ሰው ታምኖ ያገለገለ ባዶውን አይቀርም ፍፃሜው ያማረ ዘመን ይስጥሽ እኔም በጣም ነው የምወድሽ የኔ መካሪ እናቴ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Жыл бұрын

    እህቴ ፋንቱ ጀምረሽ እስክትጨርሽ እንባየ አላቆም አለኝ እህትዬ ከበረከትሽ እግዚአብሔር ያሳትፈኝ እባክሽ ፋንቱዬ ቤዛየን አየሁት የሚለውን መዝሙር ደግመሽ ብትዘምሪልን ደስ ይለኛል እህትዬ ቃለህይወትን ያሰማልን::

  • @user-ku6gm8ed6l
    @user-ku6gm8ed6l2 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን አዘጋጆች እናመሰግናለን

  • @mshheer3494

    @mshheer3494

    2 жыл бұрын

    አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እረጅም እድሜና ጤናን እመኝላታለሁ ያለመሰላቸት ነው የማደምጣቸው ዝማሬዎቿን ጣእመ ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏💗💗💗🤲🤲🤲

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    በእውነት የሚገርም ተሞክሮነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub5659 ай бұрын

    የኔ እናት ፋንቱ ያንቺ ፀጋ የተሰጠሽ እውነትም ግሩም ነው የልብሽን መሻት ፈፀመልሽ በእውነት ቃል የለኝም ይባርክልሽ

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n2 жыл бұрын

    ዘማርያችን ፈንቱ መታደል መመረጥ ነው እደነዚህ ያሉ ልጆችን ያብዛልን

  • @e-familybusinessgroup886
    @e-familybusinessgroup886 Жыл бұрын

    ፋንቱዬ እጅግ አስተማሪ ህይወት ነው ያላት!!!

  • @mhagmkeotcpublicrelations5613
    @mhagmkeotcpublicrelations56132 жыл бұрын

    የሚገርም የህይወት ታሪክ እግዚአብሔር አሁንም አንቺንም ልጆችሽንም ይባርኩልሽ እናታችንም እድሜ ይስጦት ደስ የሚል ፕሮግራም ቪዲዮውን የልጅነትሽን ከበሮ ስትመቺ እንዴት እንደወደድኩት ❤️

  • @eyasuhailemariam731
    @eyasuhailemariam7312 жыл бұрын

    ህይወትን ሙሉ በ እግዚአብሔር ቤት ፀንቶ እያገለገሉ መኖር መታደል ነው::

  • @user-ie1bi8zn7j
    @user-ie1bi8zn7j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ዘማሪት ፋንቱዬ እርጅም እድሜና ጤና እስከመላው ቤተሰብሽ አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን አስተማሪ ሕይወት ነው

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    አስተማሪ የሆነ ልብ የሚነካ ነው እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @solomonasratie8575
    @solomonasratie85752 жыл бұрын

    አቤት መታደል ምን ይባላል ለዚህ ህይወት። እናቴ ፋንቱየ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tesfachinanteneh2541
    @tesfachinanteneh25412 жыл бұрын

    እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ አሸጋገራችሁ። በዘማሪት ፋንትሽ መዝሙራት ሁሌ የምንባረክበት ነው። እናመሰግናለን።

  • @iniini681

    @iniini681

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke41582 жыл бұрын

    የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው እናታችን ዘማሪት ፋንቱ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ ከዚህም በላይ ህይወትሽን ይባርክ እኔ ግን ራሴን አምላክ ሆይ እምነት ጨምርልኝ የውሳኔ ሰው አድርገኝ ብዬ እለምናለሁ

  • @sarahana7929
    @sarahana79292 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ከነቤተሰብሽ ሁሌም አይለይሽ ከነሙሉ ስነምግባርሽ ስወድሽ ፋንቱዬ

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    2 жыл бұрын

    መላእክት እንዲህ ያድርጉላችሁ/ያድርጉልን አይባልም፤የኦርቶዶክስ ገብርኤል መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።መላእክትን የሚያዘው እግዚአብሔር ነው።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @emowymdabbetjerba9672
    @emowymdabbetjerba96722 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto98012 жыл бұрын

    ፋንትዬ ብድራትን የማይረሳ እግዚአብሔር በብዙ ከፍሎሻል ደግሞም ገና በሰማያት ያገለገልሽው አምላክ የክብርን አክሊል ይሸልምሻል።

  • @AlAl-lh3pj

    @AlAl-lh3pj

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lydiaseifu6688

    @lydiaseifu6688

    2 жыл бұрын

    አሜን ያርግላት፡፡

  • @limenihmuluneh5662
    @limenihmuluneh56622 жыл бұрын

    Kalehiwot Yasemaln.sewech GN Yeabrham engda endenie mimechew kale Reply adrgulgn

  • @flamedino15
    @flamedino152 жыл бұрын

    ፍኑትዬ ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብሽ ያድልሽ ። ፋንትዬ ምክር ትክክል መሆን ያለበት ነው። እመብርሀን ልቦና እና ፍቅሩን ይስጠን ። ፋንቱዬ ቃል ህይወት ያስማልን መላከ ዝማሬን ያስማልን ። ፀጋውን ያብዛላችሁ አገራችንን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ብዛት ይጎብኝልን። አሜን አሜን አሜን ። ብርቱዬ ተባረኪልን እንኩዋን አደረድሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተስብሽ ይሁን ።

  • @ethiopianfiker4971
    @ethiopianfiker49712 жыл бұрын

    የኔ ማር ከልጅነቴ ጀምሮ ሰማሽ ሳይሽ ነው ያደኩት እግዚአብሔር ፍቅዶልኝ ዲሲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ከልጅሽ ጋር ስትዘምር እሶ ከበሮ ስትመታ ልነግርሽ አልችልም ምን ያህል እንደተደሰትኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser89352 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማል እሕታችን ፀጋውን ያብዛልሸ ፋንቴዬ ።

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8lАй бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @selamalemu9723
    @selamalemu97232 жыл бұрын

    ፋንትዪ ስታወሪ አስለቀሽኝ ግን ብዙ ነገር ከአንቺ ወሰድኩ እንቺም እናትሽም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ቅን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር መልካም አዲስ አመትይሁንልሽ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @faithhopelove3117
    @faithhopelove31172 жыл бұрын

    Amen Amen Amen እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው። ዘማሪ ፋንቱ ፍፃሜሽን ያሳምረው።

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau32462 жыл бұрын

    ፋንቱዬ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ በተለይ ልጆችሽን ስወዳቸው እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @meazagenet4428
    @meazagenet44282 жыл бұрын

    ዘማሪት ፋንቱ በጣም የምወዳት የማከብራት ዘማሪት ነች። ስለ ሰንበት ትምህርት ቤት የተናገረችው ማብራሪያ በእውነት አንድም ሐሰት የሌለበት ነው። ወደኋላ መለሰችኝ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n2 жыл бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያጽናልን በተማርነው የምንሰራ ያድርገን

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech90092 жыл бұрын

    በእውነት የምትነበቢ መጽሐፍ ነሽ ፍንትዬ ከነ ቤተሰቦችሽ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን! አዘጋጅታችሁ ላቀረባችሁል እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r2 жыл бұрын

    ሠላም፡ለእናንተ፡ይሁን፡የክርስቶስ፡ቤተሰቦች፡ የቅድስት፡ድንግል፡ማርያምልጆች፡እንኳን፡ለዚህ፡ቀን፡አደረሳችሁ።ረጅም፡ዕድሜና፡ጤናእንመኛለን፡ለሁላችሁም፡አሜን

  • @hailachin7104

    @hailachin7104

    2 жыл бұрын

    ምልጃ በመድኃኔዓለም ነው የሆነው/የሚሆነው፤የኦርቶዶክስ ማርያም ተረት ናት፤ማርያም ግን አንድ ክርስቲያን ናት!

  • @habtshtube4263
    @habtshtube42632 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰኝ

  • @alem4310
    @alem43102 жыл бұрын

    እንኳን ለዘመነ ማርቆስ አደረሰን

  • @tsinat982
    @tsinat9822 жыл бұрын

    ለእግዚአብሔር ምስጋና የዋለ ድምፅ ታድለሻል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ

  • @user-bs3qx4zc4z
    @user-bs3qx4zc4z2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun40192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ፍንታዬ ሁልችሁም እግዚአብሔር ይባርክችሁ መልካም አዱስ አመት ይሁንልችሁ

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ አብዚቶ ይባርክሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe35882 жыл бұрын

    ጠያቂዋ በጣም አከብርሻለሁ፥ የቤተክርስቲያናችንን እንቁዎች እየሰበሰብሽ ስለምታቀርቢልን፥ ግን ቢያንስ የተጠያቂዎቹ መቀዝቀዝ እና ያንቺ ሞቅ ማለት ትንሽ ባላንስ ቢደረግ፥ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ!!

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    እናታችን አሁን እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ እኔም የአንድ ልጅ እናት ነኝ ልጅ ልክ እዳች እንድትሆን የዘወትር ፀሎቴ ነው ።

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel2 жыл бұрын

    Egezyabher yestelen betam Enamesgenalen🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @gozguzhergete3951

    @gozguzhergete3951

    2 жыл бұрын

    ዘማሪፋትሽ ቃለሕይወትያሰማልንእድሜናጤናይስጤሽከነሙሉቤተሰ ብሽ።

  • @user-kw6ct9cq5k
    @user-kw6ct9cq5k2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zt3lm6qh3l
    @user-zt3lm6qh3l2 жыл бұрын

    የእዉነት የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ እናታችን ፋንቱ በመዝሙርሽ ብቻ ሳይሆን ከህይወትሽም ብዙ ተምረንብሻል አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን በብዙ የተባረከ ትዳርና ቤተሰብ ነዉ ለእኛም እንደዚህ የተባረከ ሕይወት ይስጠን

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b2 жыл бұрын

    አሜን እንኳ አብሮ አደረሠን እህቶቻችን

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia39352 жыл бұрын

    እጅግ እስደናቂ እስተማሪ የሃይማኖት ጥንካሬ የተሞላበት ህይወት ነው የተማርነው ። እናመስግናለን እታችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ የልጅነቴ እያዳምጡካት ያድኩባት የዝማሬዬ ቀሪውን እሜሽን ከነመላው ቤተሰቦችሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!! የኔንም ልጅ እንዳቺ ልጆች ልጄን ይባርክህ ቸሩ መዳሃኒት ዓለም ድንግል ማሪያም ትርዳኝ እሜን ።

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ።

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e2 жыл бұрын

    ፋንትዬ አንኳን አደረሳችሁ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ ከነ ቤተሰብቦችሽ አንኳን አደረሳችሁ ቀሪወ ዘመንሽ ይባረክ

  • @birukambachew
    @birukambachew2 жыл бұрын

    "ልጆቼ የመድረክ ሰው እንዲሆኑ ሳይሆን ሃይማኖት እንዲኖራቸው ነው አድርገን ያሳደግናቸው" ድንቅ ነው፡፡ አሁንም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ፡፡

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47342 жыл бұрын

    Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚

  • @melkamkersima6816
    @melkamkersima68162 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የሰማልን.የማይልቅበት አምላክ በእድሜ በጤና ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ፋንትዬ. Mk TV እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሲመርጥ እንደዚህነው። ወይመመረጥ አንች ቤተክርስቲያንን በብዙ አገልግለሻል። ልጆችሺም ዓለምን የሚቀይሩ ያድርግልሺ።

  • @user-ku6gm8ed6l
    @user-ku6gm8ed6l2 жыл бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @selamawitsahlu6817
    @selamawitsahlu68172 жыл бұрын

    ፋንትሽ ደስ ይበልሽ ለክብር ነው ፍዑም እንዳታዝኚ እመብርሀን ካንቺ ጋር ናት

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh75432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ዘማሪት ፋንቱ እንወድሻለን!ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile38222 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ns6qo2yt5r
    @user-ns6qo2yt5r2 жыл бұрын

    🥰🥰🥰ፋንቱዬ በእውነት እግዚኣብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አስተማሪ የሕይወት መርህ ነው

  • @user-el9os3cn4f

    @user-el9os3cn4f

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah60692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @liltya3613
    @liltya36132 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህችንም ዝማሬ መላእክት ያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መሃበረ ቅዱሶኖች በርቱልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon65342 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፋንትሽ በእውነት እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ ነሽ

  • @wengelztewahedo7
    @wengelztewahedo72 жыл бұрын

    Zemere melket yasemelin

  • @aynutube7552
    @aynutube75522 жыл бұрын

    ፋንቱዬ በእውነት አንቺ የምትነበቢ መጽሐፍ ነሽ እስከ ልጆችሽ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያጽናሽ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu272 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ደስታችን ናችሁ

  • @masialamu868
    @masialamu8682 жыл бұрын

    ስላም ለእናተ ይሆን እንዴት ዋላችሁ ማህበር ቅዱሳኖች እንኳን አድርሳችሁ እናታችን ዘማሬት ፋንቱ ወልዴ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ሁሉ ያብዛልሽ

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ✝️❤

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret11682 жыл бұрын

    Enukani adarachi adis amati 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏻🙏🏻

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p2 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ሰጪ ቃለመጠይቅ ነው ፋንትዬ አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ በልጅ ልጅ ሙይልኝ የኔ ጠንካራ ብርቱ ሴት ትልቅ ክብር ይገባሻል የእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ተመኩሮሽን በግልጽ ስላካፈልሽን

  • @user-iq4zq9qk7t
    @user-iq4zq9qk7t2 жыл бұрын

    ማገልገል እነዲህ ነው

  • @user-ig2eg5rm7w
    @user-ig2eg5rm7w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን አብሮ አደረሰን! እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነሽ እነታችን

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata23002 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አላማ አለው የምገርም ሕይወት አሳልፈሻል እናታችን ብዙ ነገር ለሕይወቴ ተምረበታለው ካንቺ ያኑርልሽ ምርጥ የተዋህዶ አባባ ረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ በተሰቦችሽ እመንልሻለው።

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438
    @mekdeszetewahedoegziabherm74382 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-pr7cj1oj1e
    @user-pr7cj1oj1e2 жыл бұрын

    ዘማሪ ፋንትሽ ከሁሉ ነገራ የምወድላት ሁሌም የምታሳይሽ ደግነትና መልካምነቷ አይቀየርም እኔ እኮ በቀን ስንት ግዜ መሰላችሁ የምቀያየረው!እውነት ነው እግዚአብሔር ማለት አስተማማኝ ማለት ነው! ቢታመኑት የሚታመን !ብንወድቅ የሚያነሳ!የእኛን መከራ ተቀብሎ ቤዛ ሆኖን ስጋውን ቆርሶ የሰጠን ደሙን ቀድቶ የሰጠን እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው?

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome86282 жыл бұрын

    ✝️❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🙏 በብዙ ተባረኪ ፋንቱዬ ✝️🙏 ግሩም የክርስትና ሕይወት !!!

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i2 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ፋንትሽ ምርጥ የተዋህዶ ዘማሪ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha84922 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube98872 жыл бұрын

    ፋንትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት አንቺ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ትልቅ ልጅነሽ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችሽ ይባርክሽ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge2 жыл бұрын

    የኔናት እድሜና ጤና ይስጥልን ዘማሪት ፈንቱ ወልደ ሲከፋኝ ማጽናኛየ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate25712 жыл бұрын

    Fanetya egziabher yetbkishe Emamya edema yesteote

  • @user-iz8gc5ej5d
    @user-iz8gc5ej5d2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @gunatube12
    @gunatube122 жыл бұрын

    ፋንቱየ ስወድሽ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናትሽም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @babanon9062
    @babanon90622 жыл бұрын

    በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa71632 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ 🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌼

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዝማሪ ፍንቱ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነሙሉ ቤትስብሽ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    እጅግ አስተማሪ የሕይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @teklubekele449
    @teklubekele4492 жыл бұрын

    Fantu is open and humble for church father's critisim unlike most of the current singers.

  • @fentabtube7602
    @fentabtube76022 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እናታችን 👏👏👏👏👏እድሜ ጤና ያድልቻሁ እናቶቻችን❤👏👏👏

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v2 жыл бұрын

    እሜን እኳን አብሮ አደረሰን የከርሞሰው ይበለን ዘማሪ ፈቱ እድሜና ጤናያድልሽ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55642 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ብዝዝዝት ይበል አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፋቱየ ክክክክክክክ እማየ በጣም አሳቁኝ እኮ ስዕሎች ስፈልጋቸዉ የሉም ፈረደባቸዉ አሉ አይይይ እማየ ከእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልዎት እማየ

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55642 жыл бұрын

    ፋቱየ የኔናት እረጅም እድሜ ያድልልን እዉነትም መፅሐፍ ነሺ እናቴ

  • @wagayebeyene6542
    @wagayebeyene65422 жыл бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን ስለፕሮግራሙ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    አሜንአሜንዝማሬመላእይከትያሠማልንእንኳንአደረሰን

  • @genetdubai3496
    @genetdubai34962 жыл бұрын

    እል ልል ልል ልል ልል

  • @alamethio2910
    @alamethio29102 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-gt7wo8ks4g
    @user-gt7wo8ks4g2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ

  • @hoasd1511
    @hoasd15112 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህወት ያሠማልን

  • @haregashimales5118
    @haregashimales51182 жыл бұрын

    Amen zemar malakati yasamalan

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі