MK TV || እናስተዋውቃችሁ || ኃይላ ለጥበብ ወምዕራፈ ቅዱሳን ተከዜ አቡነ ሐዋርያ ክርስቶስ አንድነት ገዳም - ክፍል 1

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 42

  • @mulugetaashebo501
    @mulugetaashebo5012 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ከሁላት ጊዜ በላይ አይቻለሁኝ ይህ ተሞክሮ ለሁሉም ገዳማት ላይ ቢሆን ቤተክርስቲያን በማንም አትነካም የተከዜ አባቶቻችን ልምድ ልውውጥ አድርጉ ሥልጣን ስጥ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ጥሩ ጅምሬ ነው በርቱ ።

  • @user-ke5lf7bd2y
    @user-ke5lf7bd2y2 ай бұрын

    ለሁለተኛ ጊዜ ነው እያሳያችሁን ያላችሁት እንድንጠቀምበት አምላክ መነኮሳት ፈቃዱ ይሁንልን ነገር ግን ይህን ክፎ አውዳሚ መንግስት እንዳያወድመው እፈራለሁ እንዲሁ የደብረ ኤልያሱን ገዳም ያወደመው ከብዙ ዘገባ በኋላ ነው

  • @egziharya4826

    @egziharya4826

    2 ай бұрын

    የእኔም ስጋት 😢

  • @user-iy6xg7nt2d

    @user-iy6xg7nt2d

    2 ай бұрын

    Debre Elias Gedam min hone Wendime?

  • @jamujamuu8676

    @jamujamuu8676

    2 ай бұрын

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንና እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93322 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚገርም እጅን በአፍን የሚያስጭን ልማት ነው። ቤ/ክ ሀገርን የሰራች መሆኗን አንዱ ማሳያ ነው ማለት ይቻላል። ኑሩልን🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms2 ай бұрын

    አባቶች በረከታቾው ይደርብን እግዚአብሔር ቕዱስ መንፈሱን ያፈሰሰበት በጣም ደስ አልኝ ❤️🙏🇪🇷🙏❤️🇪🇷🇪🇷🙏❤️

  • @MartaBiru
    @MartaBiru2 ай бұрын

    በእናንተ ላይ አድሮ ድንቅ ስራ የሰራ እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰ!

  • @negussieadale8921
    @negussieadale89212 ай бұрын

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን በእነሱ ፀሎት ሀገራችንን ኢት ይማራት

  • @MesuLihem
    @MesuLihem2 ай бұрын

    አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ጸሎታችሁ ትድረሰኝ❤❤❤❤

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu27982 ай бұрын

    ወይኔአምላኬ ምንኛመታደልነው እነዛእርጉም መናፍቅ እዳያያቹአይናቸውንይሸፍነው የድንግል ልጅ ገነትነው ይሄ

  • @user-nt2oh6vo1s
    @user-nt2oh6vo1s2 ай бұрын

    ኢትዮጵያም የምትድነው በመንፈሳዊነት በሚመራ ትጋት መሆኑን ማሳያ ሆናችሁናል። ኢየኃድጋ ለሀገር እንበለ አሃዱ ኄር እንደተባለ ማሳያ ነው ገዳማችን ። እግዚአብሔር በአበው በረከት ይጠብቅልን።

  • @birukaraya6933
    @birukaraya69332 ай бұрын

    Ufaaa❤❤❤❤❤ abatoche enatoche berketot yederesen. Abet metasel eko memelkos ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-nt2oh6vo1s
    @user-nt2oh6vo1s2 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!

  • @stc6291
    @stc62912 ай бұрын

    በስመአብ እዴትመታደልጨእፁበቅድ ከማልትዉጭ ምንይባላልእግዚአብሔር አምላከክፉ ይጠበቅልን በረከታችሁ ይድርሰን ደጅንለመረገጥያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bewketunegesse2039
    @bewketunegesse2039Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁሉም ገዳማት ይህን ዘመኑን የዋጀ ትጋት በተሞከሮ ተግባሪዊ ማድረግ ቢችሉ መልካም ነበር፡፡ መናኝ እጅ እግር አጣጥፎ መቀመጥ ለሚመስለው ማሳያ ነው፡፡የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!!

  • @user-eu5ks1tr6r
    @user-eu5ks1tr6r2 ай бұрын

    ይደምረን❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha59712 ай бұрын

    Glory to the Almighty God!!!

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns50532 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስየሚልነው በርከታችሁ ይርብኝ ግን ያ የተርገመ መንግስት እንዳያያችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😢

  • @akt-tube
    @akt-tube2 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @Setna1312
    @Setna13122 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga5982 ай бұрын

    ምን ዓይነት መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m2 ай бұрын

    በጣም ግሩም ድንቅ ገዳም ነው በስመአብ ለደጁ ያብቃኝ ታድለውት😢 እግዚአብሔር አምላክ ገዳሙን ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን አሜን❤

  • @kalkidangebeyehu6134
    @kalkidangebeyehu61342 ай бұрын

    ኦርቶዶክ እኮ ፍቅር ,ሀገር ናት

  • @SalamSalam-np5ji
    @SalamSalam-np5ji2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት በጣመ ደስ ያላለ እጹብ ደቀ ነው ጸሎታቸው ትደረሰን

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu4972Ай бұрын

    በእውነት እጅግ የሚደንቅ ለገዳማዊያንም ሆን ለዓለማውያን አራያ የሚሆን ገዳም ነው:: በረከታቸው ይድረሰን:: ማህበረ ቅዱሳንም ለሌሎች ገዳሞችም ስርዓቱን ስራቸውንም እንዲተገብሩት በማስተዋወቅ እና በስልጠና ቢሰራ: በተለይ በተለይ አዲስ የሚመሰረቱ ገዳማት የተከዜ ገዳምን ስርዓት እና ልምድ ይዘው እንዲመሰረቱ ቢሆን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262Ай бұрын

    ወዩ ለኔ😢

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs2 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @YesheWarga
    @YesheWarga2 ай бұрын

    Waw dasiyelal berktachw yetbkn

  • @lemlembekele8397
    @lemlembekele83972 ай бұрын

    Bebetu Yasenachehu

  • @lidiya727
    @lidiya7272 ай бұрын

    ገራሚ ነው ከኛ አጠገብ ነው ግን ሂደን ኡይተነው አናውቀውም

  • @ephremtigabu130
    @ephremtigabu1302 ай бұрын

    Minale universty 5 amet kemzakt and ken keabtoch egir bwl

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer792 ай бұрын

    የአዲስ አበባው ሱቃቸው የት ነው?

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa56322 ай бұрын

    ሱቃቸው የት ነው ሚገኘው?

  • @dejenegetinet2321

    @dejenegetinet2321

    2 ай бұрын

    አዎ ሱቃቹህ የት ነው?

  • @nigusetekle5985
    @nigusetekle59852 ай бұрын

    የአልባሳቱ መሸጫ የት ይገኛል

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep2 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እሄ ገዳም ለሌላዎቹ ተምሳሌት የሆነ ነዉ ግን ብዙ አታሳዩ እሄ ቡዳ መንግስት ካየዉ አያርፍም

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell95882 ай бұрын

    ከዚ መፊት አይቸዋለው እውነት ለሌሎች ገዳማት ተምሳሌት ነው

  • @IssayasBekeleDemeke
    @IssayasBekeleDemeke2 ай бұрын

    የእናት ሆድ ጅንጉርጉር የሚለውን በገሃድ ያሳያል!!!

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q2 ай бұрын

    ይህ እርኩስ አቢይ አህመድ እንዲያየው ብቻ ማየቴ ደስ ቢለኚም ወደ አዕምሮዬ የመጣው ያ እርኩስ ሰው ነው ያ አጋንንት መንግሥት ተብዬ ነው ።

  • @amba27
    @amba272 ай бұрын

    ቤተክርስቲያኗ ልመናን ታበረታታለች፣ በዓላት እያበዛች ለድህነት ዳርጋናለች ለሚሉ የዘመኑ ድኩማኖች ትጋት እና ጥበብ ከቤተክርስቲያኗ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ ሌሎቹም ነባርና አዲስ ገዳማት እንዲህ በስራ ሊጠመዱ ይገባል፡፡

  • @bewketunegesse2039
    @bewketunegesse2039Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁሉም ገዳማት ይህን ዘመኑን የዋጀ ትጋት በተሞከሮ ተግባሪዊ ማድረግ ቢችሉ መልካም ነበር፡፡ መናኝ እጅ እግር አጣጥፎ መቀመጥ ለሚመስለው ማሳያ ነው፡፡የአባቶቻችን በረከት ይደርብን!!

Келесі