MK TV || እንዴት እንሻገር || " በእርግጥ አማኞች ነን ወይ?" ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 55

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡ ዋና ዓብይ ፤ ዓብይ ነጥቦችን አንስተዋል፡ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን። ጤናና ረጅም እድሜን ይስጥልን።

  • @mekonnenbirhanu4186
    @mekonnenbirhanu4186 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስውነት ለስውነት ተግባብቶ መነጋገር በመቻሉ !!!

  • @simegnmolla4984
    @simegnmolla4984 Жыл бұрын

    ለመመምህራችን ዕድሜና ጤና ለአድማጮች አስተዋይ ልቦና ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን።

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 Жыл бұрын

    አማኞች ነን ግን ታማኞች አይደለንም(አልታመንም) ሆነዉም ያሳዩን የሉም በተለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ የሚያድነን ሃይማኖታችን ብቻ ሳይሆን እምነትና መታመናችን ነዉ። ከተስተካከልን ሁሉንም እግዜብሄር ያስተካክለናል ካልሆነ ግን ሁሉም ነገር እየባሰ እንጂ የሚስተካከል ነገር አይኖርም ብዬ አስባለሁ። ፕሮፌሰር እናመሰግናለን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын

    መልካም ውይይት ነው። ሰሚ ሳይሆይ አዳማጭ ትውልዶች ያድርገን🙏

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 Жыл бұрын

    ሰላም!!? የዚህ ዓይነቱ አስተምህሮት፣ልምድና ተሞክሮ በተለያየ ወቅት፣በተለያዩ ምሁራንም ቢቀርብ መልካምጰውጤት ይኖረናል እላለሁ።መልካም ዘመን ይሁንልን!!

  • @gashahunt
    @gashahunt Жыл бұрын

    ትክክለኛ ትምህርት እና እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ዝግጅት ነው አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220 Жыл бұрын

    እጅግ ለሁሉ የሚጠቅም ምክርና ትምህርት ነዉ ኘሮፌሰር እግዚአብሔር ይባርከዎት አገራችን በኦርግጥ የሚያሰፈልጋት ነዉ :: እኔ የምኖረዉ በአሜሪካን አገር ነዉ ከሃያ አመት በላይ አልፎ አልፎ በመጣሁባቸዉ ጊዚያት ሁሉ የሚያሰገርምና የሚያሳዝን ሆኖብኛል በእዉነት አኔ ሳድግና ሰኖር ሕዝቤ የሚከባበር የሚተዛዘን ፈርሐ እግዚአብሔር ያለዉ የሰዉን ገንዘብ የማይነካ የተደረገለትን በፋቅር የሚቀበል የሚያመሰግን ነበር ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ የሰዉን እንዲለዉጠዉ እርሱን መመፀን አለብን አእምሮንም በትምሕር መኮትኮት አንዲህ ያሰ ልገናል መጪዉ ዐመት የተሀድሶ ዘመን እግዚአብሔር ያድርግልን ;;

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ መልዕክት ነው።

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 Жыл бұрын

    Proff. Bless you more & more !

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር መስፍን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Lakech-sz4wf
    @Lakech-sz4wf Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዓላማችሁንከፍጻሜ ያድርስልን ማህበሩን ያስፋልን ይጠብቅልን

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay2105 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት የስመዓልና

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 Жыл бұрын

    Really life changing and shaping education from people with great and demonstrated quality

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፕሮፈሰር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያርግልን

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Жыл бұрын

    አቤት መባረክ ንግግራቸው እርጋታቸው በልብ እንዲገባ ያደርጋል

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x Жыл бұрын

    እረጅም አሰድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባቴ

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ማህበሩን ያስፋልን።

  • @user-uv1fe3ft9f
    @user-uv1fe3ft9f Жыл бұрын

    አብየ ሳህሉን (ፍቅረ ኢየሱስ ) እደት እንሻገር ከሚለዉ መርሐ ግብር ላይ ብታቀርቡልን ደስስስስስስ ይለናል

Келесі