MK TV ገጸ ወራዙት | ጥምቀት በጃንሜዳ ከአንድ ምእተ ዓመት በላይ…

Subscribe and share kzread.info?s... kzread.info?s...

Пікірлер: 9

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew64223 жыл бұрын

    ተዋሕዶ በደሙ የተመሰረትሽ ውቦ ሐይማኖታችን የሜቀናቀሽን ይገፅፅልሽ ትኖሬያለሽ ዘላለም ተባረኩ

  • @user-rz1mx6sv5o
    @user-rz1mx6sv5o3 жыл бұрын

    ለወጣቶች መአበር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @etsegenetadugna8936
    @etsegenetadugna89363 жыл бұрын

    The government should respect orthodox tewahido religious places, and provide property identification. May God bless you all.

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    እራ አይሰማም ቃለመጠየቁ

  • @addis7206
    @addis72063 жыл бұрын

    በሁሉም መስክ በቤተክርስቲያን የሚገኝ ገቢ ለቤተክርስቲያን መሆን አለበት፡፡ በተለይ ከቱሪስቶች የሚገኝ ገቢ ፡፡ መንግስት አንዳችም መውሰድ የለበትም፡፡ ቤተክርስቲያን የራሷ የቱሪስት ቢሮ ሊኖራት ይገባል፡፡ ይህም ቤተክርስቲያናችንን ለመጎብኜት የሚመጡትን የሚያገለግል ማለት ነው፡፡ በአገልግሎቱም የሚገኜውን ገንዘብ ቤተክርስቲያን መጠቀም አለባት፡፡

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun15503 жыл бұрын

    እውነት ነው ኦርቶዶክስ ሀገር ናት

  • @aresamabirnanu9385
    @aresamabirnanu93853 жыл бұрын

    የሚሉት አይሰማም