MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || የበኲር ልጆች - ክፍል ሁለት

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 43

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 Жыл бұрын

    እኛ በከተማ በሞቀ ሁኔታ ከቤተ እግዚአብሔር ተለይተን እንደ ሕጉና ሥርዓቱ መኖር እንኳን ተስኖን አለን አባቶቻችንን ለዕለት ጉርስ እንኳን በማትበቃ ወርሀዊ ድጎማ ሲማሩ ሲጸልዩ ማየት በእውነት ያማል ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ተባብረን ይህንን ችግር መቅረፍ አለብን

  • @efratatube286

    @efratatube286

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-wt9nv2ub2k
    @user-wt9nv2ub2k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን እጅግ ግሩም ነዉ በኛ በገጠሩም ደርሳችሁ እደምታስተምሩን ተስፋ አለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Жыл бұрын

    የማከብራቸው አባት ቃለሂወት ይሰማልን

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 Жыл бұрын

    የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር። ከዚህም በላይ ጥበብን ይግለጥላችሁ

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃውቱን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ።🤲👏👏👏

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤

  • @user-uu8cx4mp7v
    @user-uu8cx4mp7v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @user-tq2ny2np8c
    @user-tq2ny2np8c Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ አለን ፍጻሜአችሁን ያሳምርልን ❤❤❤ሊቃውንት አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን ትለያላችሁ በርቱልን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Жыл бұрын

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ሁሉም እንደ እርሶ ሒሊና ቢኖረው የት በደረስን ነበር እናመሰግናለን የእኔታ

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    የሊቃውንት አምላክ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @almaz130
    @almaz130 Жыл бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ሃገራቹህንና ቤተክርስቲያናቹህን ከውድቀታቸው የምታነሱ የመፍተሔ አካል ያድርጋቹህ🙏 ግን እኛ እዲህ ተደላቀን እየኖርን ለባቶቻችን አለመደረሳችን በእጅጉ ይቆጫል!!!

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን ደሰ አላችሁ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜነ ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም እረኞቸችን ልባችንን ወደ እግዚአብሔረ አሸንፋችሁነ የምትመልሱን ያድርጋችሁ😢

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችችን እንኳንለዚህ አባቃችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁንይባርክላችሁአሜን፫

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ማህበራችንን ጉባኤዎቻችንን ያስፈልን አባቶቻችንን በዕድሜ በጽጋ ይጠብቅልን ❤❤❤👏🌾🌾

  • @user-qb2ox4kq8u
    @user-qb2ox4kq8u Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን አባቶቻችነን ይጠብቅልን ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን በፀሎት አስቡን አባቶቸ

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Жыл бұрын

    Egzibehare Yemasegane Egzibehare Babatoi Yesanachuei

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እኳን ደስ አላችሁ አባቶቻችን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ማሕበረ ቅዱሳን ያስፋልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ተስፋ ስንቆርጥ ተስፋ የሚያለመልም ነገር ያሰማናል እግዚአብሔር ደጉ በዚህ በክፋ ግዜ እንዲህ አይነት ስው ማግኘት ከአእምሮ በላይ ነው መምህር ምን እንደምልዎት ግራ ስለገባኝ ዝም ማለትን መርጥኩ

  • @hahhahdhdh1446
    @hahhahdhdh1446 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መርጧችሁዋልና በየሄዳችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ይከተላችሁ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ፍሬያችሁ ይማረይሁን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጻሜያችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምረልን አሜን፫ አባቶቻችንን❤️

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሊቃውተ ቤተክርሰቲያን አባቶቸ ቡራኪያቹህ ይድረሰኝ ደቀመዛሙርቶቻችንም እግዚአብሔር ፍጻሜያቹህን ያሳምርልን🥺😭😭 ደጉማዋን ቅኖናዋን ጠብቃቹህ እናታለም ቅድሰት ቤተክርሰቲያናችንን ደሰለማሰኘት ያብቃቹህ😭😭😭ያባቶቻችን ቃል አሰለቀሰኝ ክፍል አድና ሁለትላይ 😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫❤❤❤

  • @zinashbogale3663
    @zinashbogale3663 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምለክ አገልግሎታችሁን ይባርክ በሰላም በጤና አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-dp8pk4pp6v
    @user-dp8pk4pp6v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ💐💐💐💐

  • @user-ws8ll7zs7y
    @user-ws8ll7zs7y Жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @user-zs4zg5lw8z
    @user-zs4zg5lw8z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሊቃውንት አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @seasea3019
    @seasea3019 Жыл бұрын

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋር ይሁን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukentirualem1965
    @mulukentirualem1965 Жыл бұрын

    Egzabhier yimesgen ende yenieta betsah aynet abat yeseten! tsegawn yabzaln

  • @EgjiAbebe-ow6di
    @EgjiAbebe-ow6di Жыл бұрын

    ❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ke8tv3xb8k
    @user-ke8tv3xb8k Жыл бұрын

    አገርን/State በአንድ ሃይማኖት መግለፅ/እንድተገለፅ መሞከር ችግር አለው፤ ለምሳሌ፡ ኢራን፣ ሳውድ አረብያ፣ አፍጋንስታን ወዘተ፤ ክርስቲያን አገራት ይህንን የተውት በ19ኛው ክ/ዘ ነው፤ ኢትዮጵያ ዛሬም ከአቶ ሚንሊክ ሃይለመለኮት ጀምሮ እስከ ዛሬው ዶ/ር አብይ አህመድ ድረስ በሃይማኖት ችግር አለ፤ ከ33 ከመቶ ኢትዮጵያዊያን ሙስልሞችን ‹እንግዶች› ብሎ መጥራት ምን አይነት ችግር ውስጥ እንዳለን ማዬት ይቻላል! ወንድም ኦርቶዶክሶች ከግሪክ፣ ከሃይማኖት አባቶቻችሁ ግብፃዊያን፣ ከሶርያ ተማሩ፤ እንዴት አገር ሆነው እየኖሩ ያሉት፡፡ እኛ እኮ አገር የሆነው በጂኦግራፍው ብቻ ነው፤ እንደ ህዝብ አንድ ለመሆን…

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    የሊቃውንት አምላክ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    የሊቃውንት አምላክ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን

Келесі