MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || ከጣና ዳር የተገኘ ምንጭ … ዛራⵑⵑ

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 35

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m10 ай бұрын

    በእውነት የአባታችን ወላዴ አዕላፋት የኔታ ጥበቡ ታዬ በረከታቸው ይደርብን አሜን ግሩም ነው

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u10 ай бұрын

    የየንታዬ በረከታቸው ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሁንም የኔታ ለይኹንን ጠብቅልን 🙌

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh10 ай бұрын

    በውነት አባታችን በረከታቸው ይድረሰን አባታችንም በድሜ በጤና ያቆይልን እሳቸውንም ደስሲሉ የብነት ተማሪወች ግርም የሚለኝ የመንፈስ ቅዱስ ልጆች 4ተሰወቸ ብቻ እንግዜ ወሬ ዘፈን ስድብ ቢሆን ስንት ተከታይነበረ አለም ቀሪናት ለነፍሳችንም ለስጋችንም የሚጠቅመንን እንምረጥ በውነት ያማል በእምነታችን ድካሞች አባታችን ዕዝራ ስወዳቸው መልካም ዛፍ ሁሌም መልጋም ዘር ዘርተው ነው ከዝህ አለም ድካም ያረፋ አባታችን ሳያቸው ያሉነው የመሰለኝ

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e10 ай бұрын

    ወይኔኔኔ መታደል ለደጁ ያብቃን አቤት ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነው 👌👏✝️❤️

  • @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
    @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni10 ай бұрын

    የወላዴ አእላፍ አባታችን በረከታቸው ጸሎታቸው አይለየን

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy10 ай бұрын

    ወደ አምላካቸዉ የሄዱት አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን ትልቅ ስራ ሰርተዉ አልፈዋል ማህበረ ቅዱሳንን ያስፋልን በምዕራ ቡም በምስራቁም በሰሜኑም ጠቅላላ በመላዉ ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነዉ በርቱልን❤❤❤

  • @RtUy-pl1mi
    @RtUy-pl1mi10 ай бұрын

    ያባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna468410 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይረሰን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou237710 ай бұрын

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay431810 ай бұрын

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን:: ማሀበረ ቅዱሳን በእውነት ቃል የለኝም ለናንተ እግዚአብሔር ብቻ ማህበራቹን ከክፉ አውሬ ይጠብቅላቹ ፍፃሜአቹን ያሳምረው

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli720510 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን የአባታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw46410 ай бұрын

    አባታችን ብዙ ፍሬ አፍርተዋል አባ ገብረ ኪዳንም የሳቸው ፍሬ ናቸው ሲመሰክሩ ሰምቻለሁ

  • @Haya122-kr1xv
    @Haya122-kr1xv10 ай бұрын

    አሜን

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu401910 ай бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e10 ай бұрын

    ማህበራችነን ያስፋልን 👏💚💛❤️✝️ የአባቶቻችነ በረከታቸው ይደርብን

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh10 ай бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @goodnews9572
    @goodnews957210 ай бұрын

    በረከታችሁ ትድረሰን ቅዱሳን አባቶቻችን

  • @ZekariyasEngdasew
    @ZekariyasEngdasew10 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu292510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habtamugetachew258
    @habtamugetachew25810 ай бұрын

    ወላዴ አእላፍ የኔታ ጥበቡ ታየ በረከተዎ ትድረሰን

  • @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
    @SoliyanaEhtegebreal-ix8ni10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ ዋጋ ከፍለው ወንበር ዘርግተው ተተኪ ትውልድ ለሚያስቀጥሉ አባቶች እግዚአብሔር ሰማያዊ የወርቅ ካባ ያልብስልን ሰማያዊ ርስት ይስጥልን

  • @ZEWEDE1980
    @ZEWEDE198010 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን

  • @Shellekomedia
    @Shellekomedia10 ай бұрын

    የአባቶቻችን የጸሎታቸው በረከት ይደርብን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z10 ай бұрын

    በረከታቸው ይደርብን መንፈስ ያድሳል ሁሉ ነገራቸው አምላከ ቅዱሳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤💒

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku10 ай бұрын

    Menayenete metadele new alemehulu eregefi adergo teto Egeziyabeher lemagelegele !!!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉Amelak Aberham Amelake yesake Amelake yakobe maheberachehun yasifalachehu yemiyasefilegachehun Hulu yemulalachehu❤❤❤

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet541610 ай бұрын

    አባታች ብዙ ፍሬ አፍርተው አንቀላፍተዋል በረከተወ አይለየን ።ትልቅ ተቋም ነው ።

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay359410 ай бұрын

    ግሩም ግሩም ዕፁብ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo144110 ай бұрын

    በእዉነትእግዚአብሔርበረከታቸዉንያሳድርብንመምህርዮርዳኖስምአስቶያጠግባቸዉምበትምህርትመሃልስማቸዉንሳያነሳአያልፍምበረከታቸዉንያሳድርብንማህበረቅዱሳንንያስፋልንእናመሰግናለን

  • @user-df3py6ee5c
    @user-df3py6ee5c10 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh10 ай бұрын

    አንድነገር የገረመኝ የአባታችን ቤታቸው 60አመተ መቆየት ይገርማል ቅርስነው እራሱይህ ታምርነው አዲስነው እዳትፈርስ ታድሳ መቀመጥ አለባት

  • @toorijaan7325
    @toorijaan732510 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі