ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) "ሙሉጌታ ተስፋዬ በረንዳ ላይ እና በየ አውቶቢሱያሱ ያደረባቸው ቀናቶች ብዙ ናቸው " ክፍል 1

Ойын-сауық

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede
@Walia Bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Пікірлер: 43

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe2 жыл бұрын

    ስለሙሌ ሲወራ ደስስስስ ይለኛል ። አመሰግናለሁ ማይክ በአግባቡ ስላመሰገንከኝና ጥሩ ስለተነተንከው ። ብራቮ ።❤😇

  • @Archicamera

    @Archicamera

    2 жыл бұрын

    Hi Sinidu good to hear from you.you deserve it.

  • @user-vx9ps9nn4v
    @user-vx9ps9nn4v11 ай бұрын

    you are real and geniune brother of mulugeta tesfaye.

  • @direzeutopiamelkamu9017
    @direzeutopiamelkamu90172 жыл бұрын

    አያሙሌ ሰው የተፈጠረው እንደ ቅዱስ ላሊበላ ንጉስም ቅዱስም ለመሆንም ነው ይል እንደነበር አንብቢያልሁ አሁን ሰረዳው አኗኗሩ ቅዱስ እንደነበር ንግስናው ግን በዚህ ዘመን ይመስለኛል። Really I proud and love him more

  • @Abi-ep6ju

    @Abi-ep6ju

    2 жыл бұрын

    tekekel Belahle

  • @selinagecho5976
    @selinagecho5976 Жыл бұрын

    የአያ ሙሌን ታሪክ ባጭሩ ስላብራራህልን ሚኪኤል በጣም እናመሰግናለን

  • @balambarasentertainment3007
    @balambarasentertainment30072 жыл бұрын

    ሜኬአል ሽፈራው በጣም ምርጥ አርገህ ስለ አባ ሙሌ ሰምተን የማናውቀውን ነገር ስለነገርከን እናመሰግናለን። ከዚህ በፊትም ስለ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድንም ግሩም ዶክመንተራ ለይ አሪፍ ፕሮግራም ሰርተሀል። ቀጥልበት ለወደፊቱ ስለ ሌሎቹ ባለ ቅኔና ደራሲዎች መስማት እንፈልጋለን

  • @bettyhailmariam9008
    @bettyhailmariam9008 Жыл бұрын

    Mecky Nice to hear from you it is a wonderful program keep it up my Brother

  • @sirgutyohannees4513
    @sirgutyohannees45132 жыл бұрын

    ይገርማል ስትናገር ለጆሮ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነበር ተጀምሮ እስኪያልቅ ያመለጠኝ ቃል አልነበረም ከዛም በኋላ ስለሱ ተጨማሪ እንዳነብ አነሳስተከኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @solomongebru1313
    @solomongebru13132 жыл бұрын

    ሚካኤል ስለእዉነት አያ ሙሌን ስለገለጥክልን እግዜር ይባርክህ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso99292 жыл бұрын

    ለእኔ የሚበጀውን አንተው ብቻ ምረጥልኝ።

  • @ermiasteshome6721
    @ermiasteshome67212 жыл бұрын

    ወንድሜ እውነት መልካምነትህ ገደብ ያጣ ነው... እድሜ ይስጥህ ...

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem21122 жыл бұрын

    እጅጉን ከሠው የሚደንቀኝ አያ ሙሌ

  • @gashawgabremedhene2536
    @gashawgabremedhene25367 ай бұрын

    Lack of words to explain about Aya Mule Tesfaye thanks alot....

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g2 жыл бұрын

    ዋልያ መፃሕፍት ቤት በእውነት ይህንን ድንቅ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ሼር ስለምታደርጉልን ከልብእናመሰግን አለን !💖 እናመሰግን አለን ጋሼ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን 🙏

  • @BA-pi1lj

    @BA-pi1lj

    2 жыл бұрын

    Where was t program?

  • @BA-pi1lj
    @BA-pi1lj2 жыл бұрын

    You are also created to live above ordinary life . This unique view of life leads us to review our way.

  • @edentatek858
    @edentatek8582 жыл бұрын

    አያ ሙሌ በምንም ሊገለፅ አይችልም በምንም አንተንም በጣም እናመሠግናለን

  • @Shalom880
    @Shalom8802 жыл бұрын

    ገጣሚው ሳይኖር ማላፉ ቢያሳዝንም ተናጋሪው ወሎን አምሀራነት ጨፍልቆ ኦሮማዊ ታሪክ ለመለጠፍ መሞከሩ ያስተዛዝባል። በተገኘው መድረክ ሁሉ አምሀራን ማጠልሸቱ ቢቀር መልካም ነው። ወሎ አምሀራ እንጂ የመጤው ኦሮሞ ሀገር አይደለም ግን ኦሮሞነትን ተቀብሎ አኑሯል።

  • @user-yp6hk2vw1v
    @user-yp6hk2vw1v10 ай бұрын

    Yetsaset tirikit ataskemit:: wollo originally Yeamara bete new;leziya new BETE-AMAHARA YETEBALEW!!!

  • @spinoza6987
    @spinoza69872 жыл бұрын

    Andu adam reta new..... adam reta is a living legend.... nege simot huleshim adam adam teyalesh.... anten chimero medere tultula

  • @henokmehari8246
    @henokmehari82462 жыл бұрын

    Well come

  • @abdued700
    @abdued7002 жыл бұрын

    ክፍል ሁለት??????

  • @yeddesilig1341
    @yeddesilig13412 жыл бұрын

    ምን አይነት ገጣሚ ነው ዋው ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ

  • @yeddesilig1341

    @yeddesilig1341

    2 жыл бұрын

    ወሎ ምን አይነት የሀይማኖት ስብጥር እንዳለው በግልፅ ይታያል

  • @TesfuLulu
    @TesfuLulu29 күн бұрын

    ይህአጠገቤያለው ልጄ ማንምላያቀው ይችላል ግንላተላስታውስህ ሙሌ አያቱነው ስለሱ ማወቅ ይፈልጋል እና ሁኔታው ይገርማል ግንካተደሞብዙነገሮችአወቀ እግዚያቤርይስጥልን

  • @benyam1954
    @benyam19542 жыл бұрын

    How can I join this program? Where and when

  • @waliapublisher7940

    @waliapublisher7940

    2 жыл бұрын

    ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ: ኢክላስ ህንጻ:: 095 656 0000

  • @dgwbr5958
    @dgwbr59582 жыл бұрын

    ጥሩ ነው ግን በደንምብ ተዘጋጅ

  • @getachewnigatu7273
    @getachewnigatu72732 жыл бұрын

    አቀራረቡ ይደበዘዘ ነው ሙሉጌታ እንደስራው ከፍታ በደንብ የሚገልፅው ሰው የሚያስፈልግ ይመስለኛል

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum48672 жыл бұрын

    ምን፡ይቀባጥራል፡ወሎ፡አማራ፡የማታውቅ፡ከሆነ፡ታሪክ፡የሚያውቁ፡አሉ፡ከነሱ፡ተማር፡አትቀባጥር።

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Жыл бұрын

    Sera neberew..gebi neberew ..lemin rasun tilo berenda yadral? Yesu chigir le lijochum terfo teseqaytewal...Rasun metebek neberebet..

  • @ayenegasi2029
    @ayenegasi20292 жыл бұрын

    አቶ ሚካኤል ሙሉጌታ ስጋ ቦርድ የሚባል የኣሜሪካን ድርጅት ለረጅም አመታት ሰርቷል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica50082 жыл бұрын

    ቀንጣጤ የጥርስ አይነት ነው? ክራንቻ ጥርስ የምንለው ! ጣት አይደለም።ሲጀመር በጣት ሳለአይሰጥ አይነጭም!!

  • @sisayg5357
    @sisayg53572 жыл бұрын

    ሙሌን መዘከርህ ጥሩ! ይመስለኛል ብለህ ታሪክ አታዉራ! ቆላማ ቦታው ላይ ኦሮሞ ነበር! እነዛ ቦታወች ላይ አሁንም ያለው ማህበረሰብ ባመዛኙ የእስልና እምነት ተከታይ ናቸው ሲሆን ቦታወቹም እስካሁን ኦሮምኛ ስያሜ አላቸው :: ሀይቅ እስቲፋኖስ እና ሌላው ደጋማው ቦታ ላይ ክርስትያን እና አማራ ይኖር ነበር! ሙሌ ያደገበት ወልድያን ጨምሮ! Please.. Be sure of what you are talking on public.. መቼ እንደመጡም እዛ ይታወቃል!

  • @dannytube8867
    @dannytube886715 күн бұрын

    ተአምረኛ ነው ትልቅ ባለ ቅኔ

  • @amanualgirma7441
    @amanualgirma74414 ай бұрын

    ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8shАй бұрын

    Are you serious??? Wollo used to be Oromos then converted to Amharic speakers??? Please check history ....read history book first SMH unbelievable 😮😡

  • @yalabe9432
    @yalabe9432 Жыл бұрын

    ምን አይነት ቀዳዳ ሰው ነው ?! በእናታችሁ ? ከታሪክ ትንሽ ወደ ኃላ ተጉዘህ 17 ኛው ክፍለ ዘመን ተጉዘህ ማየት የተሳነህ ዛሬ ባለ ስም ብቻ ለማየት ሞከርክ

Келесі