Mewedede (መወደዴ) Kalab Tekil & Ebaa Protestant mezmur 2020

Музыка

Mewedede (መወደዴ) Kalab Tekil
For God so loved the world,that he gave his only begotten son,that whoever believes in him shall not perish,but have eternal life. John3:16
this song talks about how God loved us,despite what we do,What we have done and what we are going to do, He loved us just because. i hope you guys love it and be blessed !!!!
This video clip is dedicated only to Kalab Tekil official channel.
Check out New Eritrean Single 2020 And Ethiopian protestant Mezmur at tube Mezmur
Special Thanks to Dumerso cafe.
If you’re interested watching Gospel preaching videos follow Mado Tube.
#Mewedede #kalabtekil
🔷SUBSCRIBE FOR MORE VIDEOS
Never miss cover songs and official music videos
🔹Subscribe bit.ly/2CGpe0K

Пікірлер: 614

  • @freecarter5783
    @freecarter57837 ай бұрын

    አለምን ወደሃል አንተ ራስህን እስከመስጠት በሞትህ አካፍለህናል የማይጠፋውን ህይወት አላስፈለገህ ባንደበት ለእኛ መናገር የፍቅርህን ሃያልነት አይተናል ከምር ወደ ሰማይ ሽቅብ ዉሃ እንደማይወጣ እወድሃለው ስል ቃሌ አቅም አጣ ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት አዳንክልኝ ከጥፋቱ መለስክልኝ ነፍሴን እንኳን አንተን ይቅርና መች ወደድኩ ራሴን ግን አውቃለሁ ለዘላለም እንደተወደድኩኝ ዋጋ ከፍለህ ሞቴን ወስደህ በህይወት እንደኖርኩ ፍቅር እንደዚህ ነው እርሱ እንደወደደን የነፍስ ዋጋ ከፍሎ እንደተዛመደ በሃጥያቴ ምክንያት ህይወቴ እንዳትጠፋ ያኔ ጠላት ሳለው ወዶኝ ሰጠኝ ተስፋ ፍቅር x3 ፍቅር x3 ፍቅር x3 ፍቅር

  • @yoa4954

    @yoa4954

    6 ай бұрын

    X

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67283 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ....የማውቀው እኔ መወደዴን ነው ኡኡኡኡ 💎👌🤲🎺🎺👏👏 ተባረኩልኝ እወዳቹዋለው ዝም ብላቹ ዘምሩልን ወንድሞቼ ....🤲🎺👌💎🎧🎹🎤🎻🎸

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Thank you surye

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ.....

  • @lididuye

    @lididuye

    3 жыл бұрын

    @surafel I enjoy reading your comments under mezmur videos 🙌🏾

  • @EbbaDaniel
    @EbbaDaniel3 жыл бұрын

    Thanks for your comments and God bless you all ...

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Yes Ebaa

  • @redietalemu1632

    @redietalemu1632

    3 жыл бұрын

    More grace ma brothers💕💕

  • @Brook_alx

    @Brook_alx

    3 жыл бұрын

    *edit Thanks

  • @seifucherinet

    @seifucherinet

    10 ай бұрын

    😅😊😮😮 K

  • @seifucherinet

    @seifucherinet

    10 ай бұрын

    ​@@redietalemu1632😮😢

  • @maahiimaahii8771
    @maahiimaahii87713 жыл бұрын

    ወደ ሰማይ ሽቅብ ውሃ እንደማይወጣ እወድሃለው ስል ቃሌ አቅም አጣ .................. ፍቅርህ ገናናነው የተወደድኩበት ሁሁሁሁሁሁሁሁ ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ያባቴ ልጆች ተባረኩ

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hiromigs6044
    @hiromigs60443 жыл бұрын

    ተወዳጆች ሆይ እንዲህ አይነቱ ቅኔ በነብሳችሁ ላይ ያፈሰሰ ጌታ መንፈስ ቅድስ ስሙ ይክበር ! ብሩኮች ናችሁ!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @firaolgemechu6440
    @firaolgemechu64403 жыл бұрын

    አለሙን ወደሀል አንተ ራስን እስከ መስጠት በሞትህ አካፍለህናል የማይጠፋውን ህይወት አላስፈለገ ባንደበት ለኛ መናገር የፍቅርህን ኃያልነት አይተናል ከግብርህ አለሙን ወደሀል አንተ ራስን እስከ መስጠት በሞትህ አካፍለህናል የማይጠፋውን ህይወት አላስፈለገ ባንደበት ለኛ መናገር የፍቅርህን ኃያልነት አይተናል ከግብርህ ወደ ሰማይ ሽቅብ ውሀ እንደማይወጣ እወድሃለው ስል ቃሌ አቅም አጣ ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት የማውቀው እኔ( መወደዴን ነው (3x)) የማውቀው እኔ (መፈቀሬን ነው(3x)) አዳንክልኝ ከጥፋቱ መለስክልኝ ነፍሴን እንኳን አንተን ይቅርና መች ወደድኩ ራሴን ግን አውቃለው ለዘላለም እንደ ተወደድኩኝ ዋጋ ከፍለህ ሞቴን ወስደህ በህይወት እንደኖርኩኝ አዳንክልኝ ከጥፋቱ መለስክልኝ ነፍሴን እንኳን አንተን ይቅርና መች ወደድኩ ራሴን ግን አውቃለው ለዘላለም እንደ ተወደድኩኝ ዋጋ ከፍለህ ሞቴን ወስደህ በህይወት እንደኖርኩኝ ወደ ሰማይ ሽቅብ ውሀ እንደማይወጣ እወድሃለው ስል ቃሌ አቅም አጣ ግን አስተውያለው ገብቶኛል አንድ እውነት ፍቅርህ ገናና ነው የተወደድኩበት የማውቀው እኔ( መወደዴን ነው (3x)) የማውቀው እኔ (መፈቀሬን ነው(3x)) ፍቅር እንደዚ ነው እሱ እንደወደደን የነፍስ ዋጋ ከፍሎ እንደተዛመደን በሐጢያቴ ምክኒያት ህይወቴ እንዳጠፋ ያኔ ጠላት ሳለሁ ወዶኝ ሰጠኝ ተስፋ ፍቅር እንደዚ ነው እሱ እንደወደደን የነፍስ ዋጋ ከፍሎ እንደተዛመደን በሐጢያቴ ምክኒያት ህይወቴ እንዳጠፋ ያኔ ጠላት ሳለሁ ወዶኝ ሰጠኝ ተስፋ፣ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነህ

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ.....

  • @socb5642

    @socb5642

    3 жыл бұрын

    Tebarek

  • @nahomgoitom3703

    @nahomgoitom3703

    3 жыл бұрын

    Tnx

  • @delinafikru6825

    @delinafikru6825

    3 жыл бұрын

    Wow! amazing! I am blessed. thankyou verry much u are blessed.

  • @temirgetachew33

    @temirgetachew33

    3 жыл бұрын

    👏🙏🙏

  • @gospelsingertsiontesfaye5815
    @gospelsingertsiontesfaye58153 жыл бұрын

    " ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4: 10)

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @cecew.2559
    @cecew.25593 жыл бұрын

    አወን ፍቅሩ ገናና ነዉ የተወደድኩበት💞💞💞💞💞ክብር ለከበረዉ ለቅዱሱ ስሙ ይሁንለት።👐👐👐👐

  • @planningintoexcellenceacad4306
    @planningintoexcellenceacad43063 жыл бұрын

    So my two favorite gospel singers came together!!!! What a blessing!!!!! I pray in the mighty name of Jesus may you increase in anointing and favor! May the Holy Spirit catapult your gift to the next dimension!!!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @cecew.2559

    @cecew.2559

    3 жыл бұрын

    Amen.

  • @HanaAdmasu-ol3vo
    @HanaAdmasu-ol3vo2 ай бұрын

    I was listening this song while i was in bad moment, i was just forgot all my troubles and was thinking how God loved me and gave me his ethernal hope. God bless u guys

  • @kalebyonas8854
    @kalebyonas88543 жыл бұрын

    I just stucked with this song since it's out! What a deep understanding of the love of God with a full touch of the Spirit a great collaboration . Thank God for you!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @Eliastegegn1995
    @Eliastegegn1995 Жыл бұрын

    ቃሌ፣ኤባ፣ሻሎም፣አራራት እንዲሁም ሌሎቻችሁ what an awesome work. Geta yibarkachehu, I hear it almost everyday since I first start hearing it. You preach the real love of Christ ✝️ be blessed with more songs. 🙏🙏🙏

  • @zechariasfassil2922
    @zechariasfassil29223 жыл бұрын

    God bless you brethern! እነሆ ወንጌል ተዘመረ! ወንጌል ለሁሉም! አንዱ ስለሁሉ ሞተ!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @lidyaregassa7562
    @lidyaregassa75623 жыл бұрын

    wow... no words or understanding can describe how rich and abundant his grace for us is .... tebareku yetwededachu wendemoche

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    That’s true Glory be to God

  • @geneta3310
    @geneta33103 жыл бұрын

    Ameen.twadnal

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o3 жыл бұрын

    የተወደድንበት ፍቅር ልዮ ነው ♥♥♥አጋፔ የማይለወጥ የማይቀየር ዘመን የማይሽረው ልዬ ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር ♥♥♥አጋፔ ተባረኩልኝ 🙏ካሌብዬ አትጥፋ ተባረክ🙏🌷

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen ❤️

  • @mekideselias1317
    @mekideselias13173 жыл бұрын

    አለሙን ወደሀል አንተ ራስን እስከ መስጠት በሞትህ አካፍለህናል የማይጠፋውን ህይወት አላስፈለገ ባንደበት ለኛ መናገር የፍቅርህን ኃያልነት አይተናል ከግብርህ zemenachu yilemlm

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @iyesusselamenew7107
    @iyesusselamenew71073 жыл бұрын

    Uuuuuuuuuuuuuuffffffffffffffff Aaaaaaa......Ene mawukawu mewodedenaw Yessss Yesssss 🎤💯💯✅🎸Hasukaaaa Ameeen Ara Zemenacu yibarek Yene konijoci

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    AMEN AMEN 🙏♥️🙏♥️🙏💞🙏🙏💓💕

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Kibir legeta yihun

  • @yalemalmaw
    @yalemalmaw3 жыл бұрын

    This. This is it. I can’t stop listening. ተባረኩ .😭🙌🏾🙌🏾

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ....

  • @danielgirmachew91

    @danielgirmachew91

    3 жыл бұрын

    Yemibarek zemare new yabzalachu tebareku

  • @henon_kb
    @henon_kb3 жыл бұрын

    🎧የማውቀው እኔ መወደዴን ነው .....🎶🎶

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @abbezawde6341
    @abbezawde63413 жыл бұрын

    OMG Kali's voice is such sensational. . . You guys are doing a good job stay blessed.

  • @menenmak8627
    @menenmak86273 жыл бұрын

    God bless you more kal and eba we love u and ur blessed very much stay blessed.kal ur so hamble God bless u more.and also eba.

  • @nazretnegassi8454
    @nazretnegassi84543 жыл бұрын

    Amazing song.....it will never be enough if we sing everyday about z cross and HIS love....bless u kali n Eba....keep increasing may his Spirit flow on you again n again!!!!

  • @josephgirmaofficial8254
    @josephgirmaofficial82543 жыл бұрын

    I keep listening to it over and over again. It really is the most beautiful song in the world. My thanks to you and GOD bless you for this amazing work!

  • @emnetwassie6537
    @emnetwassie65373 жыл бұрын

    God bless you! You are a blessing to the Church of Christ!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay67203 жыл бұрын

    Great gospel centered message . love the skillful musicians displaying their talents . Jesus deserves the best music and musicians to accompany praise and worship. Tebareku.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    amen

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ....

  • @hermelaasmamaw5476
    @hermelaasmamaw54763 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN...... TEBAREKUUUUUUUUUUUUUUUUUUU

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98593 жыл бұрын

    አሜንንን ሃሌሎያ ተባረኩ የአባቴ ብሩካን🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekdesayele8234
    @mekdesayele82343 жыл бұрын

    መዝሙሩን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ የጌታ ቃል ሁሌም አዲስ ነው ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @edentube
    @edentube2 ай бұрын

    የማውቀው እኔ መወደዴን ነው , Amen !

  • @betelhemgetu7475
    @betelhemgetu74753 жыл бұрын

    የማውቀው እኔ መፈቀሬን ነው!♥Amen..

  • @alemtube2211
    @alemtube22113 жыл бұрын

    Min enilalen. Mezimuir semain ur blessed both of you guys ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hailugebeyehu2037
    @hailugebeyehu20373 жыл бұрын

    Wudu wendmea Alem yemitsnanabh eyesus yemitaybh hunln.Betam tetsnanan tsega ybzalachuh.BE BLESSED

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @word24
    @word243 жыл бұрын

    God's grace is sufficient for every moment of everyday

  • @borudesalegn4614
    @borudesalegn4614 Жыл бұрын

    ተባረኩኝ..ተባረኩ.. እየሱስ ፍቅር ብቻ ነው።

  • @Davemfn
    @Davemfn3 жыл бұрын

    የሚያረሰርስ አምልኮ ዘመናችሁ ይለምልም 👨‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👩‍🎤👨‍🎤👩‍🎤👨‍🎤👩‍🎤👨‍🎤👩‍🎤🎻🎸🎻🎸🎻🎸🎷🎤🎼🎼🎼🎼🎼🎤

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory16003 жыл бұрын

    Yemawkwe ene mewededen nw...hallelujah Stay blessed brothers

  • @zimarelegeta
    @zimarelegeta3 жыл бұрын

    አጥንቴ ውስጥ ዘልቆ የገባ መዝሙር፡፡ ወዳሀለው ካልዬ&ኤባ፣😍😍😍😍

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @kathylilidaressa1280
    @kathylilidaressa12803 жыл бұрын

    I start to listen for yesterday..I can't stop listening..wow..amazing song..🙏❤

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff51763 жыл бұрын

    TABRKL TABREKL tabrekl tabrekl tabreklu❤️❤️🙌🙌💞💞🤗🤗♥️💞😍🙏👏👏🤚🤚

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen ❤️

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ....

  • @kalkidanyitbarek9458
    @kalkidanyitbarek94583 жыл бұрын

    This song is stuck in my head all day long

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Glory be to God

  • @fevenshikur5293
    @fevenshikur52933 жыл бұрын

    I can’t stop listening this song. bless u guys

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @bethelhemmesfin7316
    @bethelhemmesfin73163 жыл бұрын

    Yemawkew enes mewededen newu Hallelujah Yewededachewn eskemecheresha wededachew Fikrun mechemr ena mekenes anchlm Eskemechereshaw lijun eske mestet wedonal.. What a heavenly song ,.tebareku kal ,eba and musicians and everyone who contributed😍😍😍

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Thank you so Much. Glory be to God

  • @martabekele9031
    @martabekele90313 жыл бұрын

    ኤባዬ ና ቃለአብዬ ተባረኩልኝ የማውቀው እኔ መፈቀሬን ነው አሜን አሜን

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @roseethiopia4970
    @roseethiopia49703 жыл бұрын

    Ameen

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Glory be to God

  • @relaxingnatureamazingmedit7408
    @relaxingnatureamazingmedit74083 жыл бұрын

    This is really a blessing. Indeed, love is not as we loved him. rather it is as he(JESUS) loved us. God has blessed you.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mbnegash
    @mbnegash3 жыл бұрын

    All the GLORY belongs to JESUS who has lavished on us His glorious grace through his LOVE displayed by His death. His death is his love! His Life is his love! Oh the power of His Grace. Bless you for giving us a song that makes us consider the power of His eternal LOVE. Please put it on itunes.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 Glory be to God. Okay I try to that

  • @ERITRAWY1

    @ERITRAWY1

    3 жыл бұрын

    የተወደዳቹ: የጌታ: ልጆች የ 24 ሰአት : የፀሎት የአምልኮ : እና: የመዝሙር :ፕሮግራም : ጀምረናል ሰብስክራይብ :አድርገው :የዚህ :በረከት :ተካፋይ እንዲሆኑ:በጌታፍቅር :እናሳስባለን:: let's bring out our people from Politics, Racial Division, Hating, Hearsay, Gossip . let's Preach the Gospel of Jesus Christ...........

  • @eliltaashebir8533
    @eliltaashebir85333 жыл бұрын

    Wowwww Egzber Yebarkachu

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @born2Bekind
    @born2Bekind3 жыл бұрын

    God bless you brothers, ,Kaleab you have the voice of an angel.

  • @belaydema6408
    @belaydema64083 жыл бұрын

    Mewededen Newe wow wow biblical, meaningful, and so touching!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @tsionephrem4162
    @tsionephrem41623 жыл бұрын

    fikr endezi nw ersu endewededn Yenfs waga keflo endetezameden🙌 Such a beautiful song Oh my God...God's love is the greatest thing in this world... You are blessed

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @merafgemachu2068
    @merafgemachu20683 жыл бұрын

    ቃልአብዬ ተባረክ ወንድማችን

  • @gambregboanrd6530
    @gambregboanrd65303 жыл бұрын

    Gn awkalehu lezelalem endetewededkugn....... I really can't stop watching... Gets abzto yibarkachu...

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @bezawitkiros2313
    @bezawitkiros23133 жыл бұрын

    I can’t stop this song God bless you stay blessed and blessed blessed hallelujah

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @VPS277
    @VPS2773 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏 God bless you more and more ur blessed

  • @vincentsirino
    @vincentsirino Жыл бұрын

    It’s late 2022, but still I’m obsessed with this mighty song.

  • @fekerm185
    @fekerm1853 жыл бұрын

    Tebareku

  • @beliyoukebede5981
    @beliyoukebede59813 жыл бұрын

    Amazing mezmure!God bless you Guy's🙏👌

  • @redietassefa2373
    @redietassefa2373 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው....ጌታ ይባርካችሁ!

  • @beki8283
    @beki82833 жыл бұрын

    What a breath taking song 😍😍😍😍😍May God bless you Kalyeee & Ebaaa ❤❤❤❤

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-zk8ko4cn5x
    @user-zk8ko4cn5x3 жыл бұрын

    Geta Eyesus yebarekechuuu wudocheee tabarakuuuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @mihiretabera7585
    @mihiretabera75853 жыл бұрын

    God bless you Kal and Eba, This is so powerful and very timely to remind us how He loves us.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    amen 🙏

  • @wuletawkebede9538
    @wuletawkebede95383 жыл бұрын

    Bless u ቃል n ኤባ. Really bless u.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @sabagirma5810
    @sabagirma58103 жыл бұрын

    Hallelujah hallelujah 🙏🙏🙏God bless you my heavenly brothers,

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 Жыл бұрын

    የማውቀው እኔ መወደዴን ነው ። አሜን

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Жыл бұрын

    Thank you Lord Jesus for Loving me with all the imperfections Jesus you are not Selfish John 3.16

  • @Etbarkel
    @Etbarkel3 жыл бұрын

    This is how we know what true love is ---- -- ( JESUS ). be blessed.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 glory be to God

  • @tsionbirhanu890
    @tsionbirhanu8903 жыл бұрын

    Woow betam nebsen yemiareseres mezmur new betam wedejewalew tebareku bebezu❤❤

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @millionyohans6737
    @millionyohans67373 жыл бұрын

    Please post more mezmur , God bless you all , much love in christ

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Eshi I will

  • @rodas4762
    @rodas47623 жыл бұрын

    🔥🔥🔥❤️❤️No greater love than his! Am loved by him! Amen yabzalih

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @GTmedia1945
    @GTmedia194510 ай бұрын

    God bless you 😭😭😭👍👍👍

  • @rosakesete4154
    @rosakesete41543 жыл бұрын

    I can not stop listening, Glory to God what a spirit filled song you guys are blessed 🙏🙏🙏

  • @bereketmulatu777
    @bereketmulatu7773 жыл бұрын

    Great song! Geta Iyesus birik yadirgachihu! Thank you!

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @alnejoum7287
    @alnejoum72873 жыл бұрын

    Wawo'getasegawen'yabezalke'tebarke'lezelalem

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli12483 жыл бұрын

    ዋውውውው ተባረኩልኝ ካሌብዬዬዬ ውድድድድድድድ

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @edensolomon7107
    @edensolomon71073 жыл бұрын

    Betam dess yemil yemibarik zema mezimur 👏👏👏👏👏👏God bless you

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai33303 жыл бұрын

    Taberku Amen Amen 🙌🙌

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial6806 Жыл бұрын

    I don't have words to say anything, Just Love you so much all you guys!!!!!!!!!!!!!!

  • @beteladamu2041
    @beteladamu20413 жыл бұрын

    መወደዴን ነው😭😭🙌🙌🙌

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @mihretchombe8062
    @mihretchombe80623 жыл бұрын

    Amen!!! Brothers God bless you with all his grace. 👐👐👐

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @Gpapie
    @Gpapie3 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛላችሁ ሁለታችሁም በረከቶቻችን ናችሁ::

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ammy8896
    @ammy88963 жыл бұрын

    Uffffff Yemawkew ene mewededen nw

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @wayituyosef2315
    @wayituyosef23152 жыл бұрын

    ፍቅር ገናና ነዉ የተወድድኩበት Great meseg bless yuo more

  • @NazrawitDemsew-fj2sb
    @NazrawitDemsew-fj2sb29 күн бұрын

    Yemawkew ene mewededen new

  • @rakebmulugeta4460
    @rakebmulugeta44603 жыл бұрын

    I have been really waiting for this song and 😍😍😍😍😍😍 bless you guys kezi belay teweleden yemiyaden mezmur yelkekebachu berk belulen you are a blessing for our generation

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @menenmak8627
    @menenmak86273 жыл бұрын

    His love is deep psalm 66;5come and see what God has done his awesome .we thank you jesus for coming to earth for us as a baby and dying for us as a man.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hawiamanuel9854
    @hawiamanuel98543 жыл бұрын

    amazing song may god bless u more brothers

  • @RobelSamuelDrumVideos
    @RobelSamuelDrumVideos3 жыл бұрын

    Wow 😳 God bless you All. Amazing production 👏👏👏👏👏

  • @ruthsolomon9930
    @ruthsolomon99303 жыл бұрын

    Blessed is the man who trusts in the Lord, whose trust is the Lord. He is like a tree planted by water, that sends out its roots by the stream, and does not fear when heat comes, for its leaves remain green, and is not anxious in the year of drought, for it does not cease to bear fruit.” ― Jeremiah 17:7-8 No words for this song......both of you are blessed 🙌. You reflect on this song. But God bless you in your whole life with his presence.

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 Glory be to God

  • @amanuelfekadu3143
    @amanuelfekadu31433 жыл бұрын

    Woow what a beautiful song God bless yall!!!👌👌👏👏👏

  • @biruktsedeke7823
    @biruktsedeke78233 жыл бұрын

    God bless you all 🙏🏼 ❤️

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede5183 жыл бұрын

    ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች አዲስ ነው ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞቼ

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @yohanaashebir3690
    @yohanaashebir36903 жыл бұрын

    Wayneeeee gud nw getan kaliye 👏👏👏👏tebarekulgn

  • @KalabTekil

    @KalabTekil

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @henok1234
    @henok12343 жыл бұрын

    Heart touching song with an amazing music arrangement . ❤️

  • @reditkk4184
    @reditkk41843 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏💕 The #Love of Christ #Jesus is #Awesome indeed 😍😍 😍

  • @liyadekeba6100
    @liyadekeba6100Ай бұрын

    Zemenik yilemlim ante biruk neh❤️🥰🥰🥰

  • @diborakache8330
    @diborakache83303 жыл бұрын

    Yemawekew ene mewededen new nebesen yadesew zemare new tebarkulegn

  • @naominigatu
    @naominigatu Жыл бұрын

    Why am I just learning about this song?😢

  • @ethiofamilytube9331
    @ethiofamilytube93312 жыл бұрын

    Your voice gives peace its so calming 🖐

Келесі