አሜሪካን ቶሎ ለመልመድ እድሉ ካለ ይሄንን አድርጉ- Meaza TV -

Ойын-сауық

#Bahlietube #MeazaTV

Пікірлер: 79

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa12 жыл бұрын

    መአዚዬ የኔ መልካም እጀግ ኝሩ ፕሮግራም ነው ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏❤️👍👍👍

  • @scarypro6613
    @scarypro66132 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣሽልን የኔ ምርጥ በርቺ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሁሉን ያሟላሽ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን ማወቁ ጥሩ ነው 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖

  • @astukitchen4347
    @astukitchen43472 жыл бұрын

    100% agree, thank you 🙏 Meaziye as usual.

  • @blenblen9248
    @blenblen92482 жыл бұрын

    እንዴት የተባረ አእምሮ ነው ያለሽ መአዚዬ ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን በርቺ ❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ያካፈልሽን ❤️🙏

  • @yayne7001
    @yayne70012 жыл бұрын

    Sira lemesrat yemiyaschilu coursoch esti kawekish siri meazi thanks.

  • @newworld1212
    @newworld12122 жыл бұрын

    መሃዚ ሁሉንም በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው ቀድሜ እንዲ ባውቅ ኖሮ ጥሩ ነበር እኔ ግን እንደቋንቋ የቸገረኝ የለም አሁንም ለዚህ ችግሬ እስኪ ምክር ካለሽ ከተሞክሮሽ መልስሽን እጠብቃለሁ

  • @lelabelete7905
    @lelabelete79052 жыл бұрын

    መአዚዬ አሪፍ መረጃ ነው አንቺ ቅን ስለሆንሽ ሁሉ ነገር ይሳካልሻል

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen14032 жыл бұрын

    መአዚዬ አሪፍ መረጃ ነው አንቺ ቅን ስለሆንሽ ሁሉ ነገር ይሳካልሻል አንቺ ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን❤️

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin33522 жыл бұрын

    ትክክል ነሸ እህቴ ጥሩ መረጃ ነዉ ተባረኪ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare41372 жыл бұрын

    መአዝዬ በውነት ምልካም ሰው ነሽ ለቅንነትሽ አግዚአብሔር ቼምሮ ይስጥሽ 💞🙏🙏🙏

  • @yemisrachdodoba6650
    @yemisrachdodoba66502 жыл бұрын

    You're not just beautiful but you're also kind.

  • @betelhemyohanesjenbere1111
    @betelhemyohanesjenbere11112 жыл бұрын

    Wow thanks this is main important information

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37332 жыл бұрын

    ግልፅ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ ተባረኪ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @helenhagos1864
    @helenhagos18642 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 Thanks

  • @tenubekele5553
    @tenubekele55532 жыл бұрын

    በጣም ቀና ሰው ስለሆንሽ እግዚአብሔር ምንጊዜም በመንገድሽ ይሁን

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli8122 жыл бұрын

    Wawooo betami nawu yemikatetalesh ke duro jamirow be beli youtubesh bately megabesh sewodawu 👍👍

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis67952 жыл бұрын

    ደስ ይላል እንዲ ጊዜ ሰተሽ ማሰብሽ you are so kind I wish እህቴ or really really family በሆንሽ ብዬ ተመኝው still ግን I’m so happy to have you ንፁ Ethiopiaan ነሽ you are my everything ኢንሻአላህ ❤️❤️🙏 well done 👏 I’m so proud of you 👍 Allha ያሰብሽውን ያሳካልሽ እስከነ ቤተሰቦችሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን አመሰግናለሁ

  • @selamkassa1839
    @selamkassa18392 жыл бұрын

    ተባረኪ

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam80942 жыл бұрын

    Tanks

  • @raniahussen8764
    @raniahussen8764 Жыл бұрын

    Maziyeeeee yene derbaba

  • @MonaLisa-el2fj
    @MonaLisa-el2fj2 жыл бұрын

    Meazi your kids and husband are so lucky so blessed to have you. I wish you were my big sister or my mom. You are calm and watching you gives me a sense of calm and peace I have always looked for in my mom, and never found. Sending more love your way💚💛❤️

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @keyakeya2199
    @keyakeya21992 жыл бұрын

    በመጀመርያ በጣም እናመሰግናለን ያንችን ተሞክሮ ስላካፈልሽን መአዚ ሁሉም የየራሱ ያለፈበት ነገር ይኖራል እኔ ግን ቀላል ነው ብዪ አልልም ለምን መጀመርያ ስራ ማግኘት ለሱ ደግም ትንሽም ቢሆን መግባቢያ ቋንቋ መቻል አለብሽ ቤት ለመከራየት pay stab ሌላም ነገር ይጠይቃሉ ብቻ ትንሽ ቻሌንጅ አለው እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ሁሉም አልፏል

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    2 жыл бұрын

    Lela sew new yetekrayelat kememitata befit

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ውዴ እንደስራው ነው ምንም ቋንቋ የማይችሉ ይሰራሉ ቤት ኪራይም እኔ አልዋሸሁ ዋስ ብቻ ያስፈልግሻል ለዛም ነው ቤተሰብ ያለበት አካባቢ ያልኩት

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw61212 жыл бұрын

    መአዚ ገለፃሽ ጥሩ ነው ምንም አልተሳሳትሽም ግን ከአየሩ ጀምሮ ያለውን ቻሌንጅ ንገሪ ግድ የለሽም ፐርሚትም ለማውጣት እንግሊዝኛ ማወቅ ያስፈልጋል መኪና ለመግዛት ክሬዲት ሊኖርሽ ይገባል ቤትም በቀላል አይገኝም በርግጥ እንደ እምንኖርበት ከተማ ይለያያል ግን ቀላል እንዳልሆነም ደሞ መንገሩ እስኪለመድ አለብሽ ውዴ ሀበሻው ደሞ ታውቂዋለው ሰላም የማይልም አለ እንኳን ሊረዳ ከስንት አንድ እግዚአብሔር የቀረበው ካልሆነ ሰው በስንት ችግር ያልፍል መሰለሽ ብቻ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው እስማማለሁ አወ መንጃ ፈቃድ በአስተርጎሚ ይቻላል መብት ነው DC በአማረኛ አለ ግን እንዳልሽው ብዙ ፈተናም ሊገጥም ይችላል እሽ እነግራለሁ

  • @user-pm1de8tr2d

    @user-pm1de8tr2d

    2 жыл бұрын

    በጣም !!ማንም ኢንፎርሜሽን መንገር አይፈልጉም እንደማያዉቅ ነው የሚሆኑት, እኔ ፐርሚት ለማውጣት ሁለቴ ወድቄ በተለያየ ቋንቋ አማርኛን ጨምሮ እንዳለ ናይጄሪያዊ ስራ ቦታ ነገረችኝ

  • @belayshebo3149

    @belayshebo3149

    2 жыл бұрын

    Makina kashe birr kalle ba kashshe birr magizate yichchalale

  • @demarisafrasa957
    @demarisafrasa9572 жыл бұрын

    💖🙏👏

  • @tigi3780
    @tigi37802 жыл бұрын

    Enameseginalen melkam saw .ene li mexa efeligalewu ahun yalewut lela hager nw isti min timekrignalesh wudee🥰🥰

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    በህጋዊ መንገድ ከሆነ ምርጥ አገር ነው እስከነችግሩ ውዴ

  • @tigi3780

    @tigi3780

    2 жыл бұрын

    Eshii wudee ameseginalewu yene melkam.

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias80392 жыл бұрын

    Kememe eko neshe bexam tiru miker nw ♥ tebarke!!!

  • @redwave4776
    @redwave47762 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @selameyassu918
    @selameyassu9182 жыл бұрын

    Thank you for sharing my dear. Am living uk and I am planning to come with my daughter she is 4 years old. My husband lives there so what I want to ask you that, is my daughter allow to start school in September. Please I want to advise.

  • @mercysolmon7248

    @mercysolmon7248

    2 жыл бұрын

    Yes she can start

  • @selameyassu918

    @selameyassu918

    2 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አወ ምንም አታስቢ እነሱ በልጂ ድርድር አያውቁም ከመግባቷ በፊት ፈተና አለ ከኢትዩጲያ ለመጣነው ሁሉም ተፈትነው ነው የኔ የገቡት

  • @selameyassu918

    @selameyassu918

    2 жыл бұрын

    Thank you for your time

  • @vernavassimengn663
    @vernavassimengn663 Жыл бұрын

    ውደ ሰላም ላንች ይሁን እንደት ብዬ ልምጣ አመርካ የዘውትር ህልመ ነው ግን አልቻልኩም እርጅኝ በጌታ?

  • @yayne7001
    @yayne70012 жыл бұрын

    Enem kemetaw 7 year lijoch welje bemasadeg ye betun enji wichiwin alawkim.lenem yitekmegnal yalshiw.thanks.

  • @fasikaseyoum145

    @fasikaseyoum145

    2 жыл бұрын

    Enem endanch negn

  • @habesh0578

    @habesh0578

    2 жыл бұрын

    Enem lijoch eyasadeku new gin lerasachinm lebetesebachinm tikm weta bilen mesrat tru new

  • @yayne7001

    @yayne7001

    2 жыл бұрын

    @@habesh0578 enem mesrat asbalew lijoche school silalgebu new .

  • @habesh0578

    @habesh0578

    2 жыл бұрын

    Kebalish ga eyetekebabelachu befereka lemesrat memoker or day care letewesene ken mestetina part time bihon mesrat enji bet wust tezegto mewal be economy wend lay tigegna hono menor betam kebad new

  • @habesh0578

    @habesh0578

    2 жыл бұрын

    @@yayne7001 @

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma70192 жыл бұрын

    መአዚ🥰

  • @achamyelehmengistu93
    @achamyelehmengistu932 жыл бұрын

    Des yilal maze dv tefekdual ende becorona alkerem?

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ይመስለኛል አንድ እህቴ እንደወጣላት ሰምቻለሁ ኢንባሲ ግን ችግር ይኖር ይሆናል

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e2 жыл бұрын

    ሰላም ላንች ይሁን በምን ባገኘሁሽ እኔ እምኖረው አረ ሀገር ነው አሁን እነሱጋ ለተወሰነ ጊዜ ይዘውኝ ሊመጡነው እና በዛው ልቀር ነበር ግን ሰው የለኝም እዛ ያላችሁ ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @alitaeti5839
    @alitaeti58392 жыл бұрын

    Melakme neshi mazi melakamenet teru new ysadegale breket new teleq set neshi kenebetsebeshi fetari yetebekesh

  • @merabe-y6j
    @merabe-y6j2 жыл бұрын

    Melkam tekebay sponsor kelele betam kebad new. Yanchen yehewet temokero sesema melkam sponsoroch alu beye asebku. Ene ena betesebe American yesare 14 amet senemeta yarefenew yekerebe beteseb ga neber- becha wedewala masebu yekebdal yamalm becha yemayalfe yelem hulu alafe. Letekebeluachu sponserotachu telek akebrot aleni, egeziabher yebarkachew. Anchem egzahberez yesetelni selemekresh/ selemelkamnetish!

  • @yemisrachdodoba6650
    @yemisrachdodoba66502 жыл бұрын

    God bless you and your family

  • @genethana1145
    @genethana11452 жыл бұрын

    Meazi demto aysmam

  • @yodittemesgen8451
    @yodittemesgen84512 жыл бұрын

    Hi Mazi please becarfull when you talk about money transaction I know you try to help people but don't forget it is media you never know who is watching you.By the way I really like you.

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka88782 жыл бұрын

    ምነው ቀለል አደረግሽውሳ ብር እንኳን ኖሮሽ መከራየቱ ቀላል አይደለም pay stub ያስፈልጋል ካልሆነም cosign ያስፈልጋል መልካም ሰው ካልገጠምሽ መኖር ቀላል አይዳደለም በሂደት ግን ይለምዳል አብዛኛው ሰው የሚጓጓው አልጋ ባልጋ ስለሚመስለው ነው እውነታውን አእቆ መምጣት ለመልምድም ሆነ ለመጋፈጥ ይጠቅማል

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አወ ሰው ያስፈልጋል ብዪ ተናገርኩ ውዴ ዋስ ያስፈልጋል የሚመጡት ሰወች ሰው ቤት ሊገቡ ነበር እኳ እኔ የራሳችሁ ቤት ተከራዩ ከቻላችሁ ስል እነዛ ሰዎች ይረዶቸዋል ቤቱን እቃ አልጋ ምናምን ገዝቶ የሚጠብቅ ሁሉ ያስፈልጋል ብየ ነበር በደንብ አልሰማሽኝም

  • @enumar8811
    @enumar88112 жыл бұрын

    ene 5 amete kemetahu meaziye eskahun alemedkun min yshalegnal gin

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ልመጂ ብዙ መፍራት ጥሩ አይደለም በደንብ እንድናወራ bahlie _tube - instagram

  • @enumar8811

    @enumar8811

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 eshi thank you meaziye

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis67952 жыл бұрын

    በድጋሚ እኔ Uk ነው ምኖረው ግን ለ 3 ወር USA ነበርኩ አሁን ነው የመጣውት 15 ቀን ሆነኝ ከ USA ከተመለስኩ ግን life styleu desss yelale be Uk passport መኖር ስለማይቻል ወጣው እንጂ I was so happy to live there so is it anywhere to live USA ?? Please ask for me if u can ?? I hope 🤞 you don’t mind to ask for me information? Let me know please 🙏

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Okay 👍

  • @Mimi-bl3st
    @Mimi-bl3st2 жыл бұрын

    መዓዚዬ የኔን ታሪክ ምታወሪ ነው የመሰለኝ እኛ 4ከ10ዓመት በታች የሆኑ ልጆች ይዘን ዲቪ ደርሶን ብር ልከን ምግብ ሠርተው ፍሪጅ አረጉልን ቤት ተከራይተውልን ቀጥታ ቤታችን ነው የገባነው እንግድነት የለም 2ዓመት ከ10ወር ኦነን እዛው ቤት ነው ያለነው ቤት ግን እንዳንቺ አልገዛንም

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    በርች መጥተሽ ስለነገርሽን እናመሰግናለን ሁሉም በጊዜው ይሆናል

  • @Mimi-bl3st

    @Mimi-bl3st

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 Ewnet nwe temesgen nwe wanaw

  • @meronabay7822
    @meronabay78222 жыл бұрын

    Kehareb Hager edit ymokeral

  • @meronabay7822

    @meronabay7822

    2 жыл бұрын

    Eshi tebaberuy. Edit edemaderg Brest Nijinsky Anagruy. Espinser miyaderg kale Weymouth edit Bengali edemmokr asawquy

  • @semuha8439
    @semuha84392 жыл бұрын

    ማአዚ ባሌ እዛ ነው እና ለመጣ ነው ብርድ ግን እፈራለው ምን ትመክርኛለሽ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ሁሉም ይለመዳል

  • @semuha8439

    @semuha8439

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 awo engdi anchim stchiy stchiy yemnwedachew tmrtochshn kemkrsh gar wedy beyn

  • @medimedi619
    @medimedi6192 жыл бұрын

    ድምጽሽ አይሰማም ጥሩ ስፒከር ተጠቀሚ

Келесі