ቁጥር 2. ምን ትጠብቃላችሁ ቤታችሁ ሆናችሁ ዶላር አግኙ- Meaza TV-Ethiopian Mom

Ойын-сауық

Пікірлер: 131

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu57212 жыл бұрын

    መአዝዩ ለወገኖችሽ የሰጠሽው ምክር በጣም የሚመስገን ነው የልጆችሽ እናት ያድርግሽ በርቺ

  • @maremaru
    @maremaru2 жыл бұрын

    አንጀቴን ነው ቂቤ ያጠጣሽው ዛሬ መሀዚ 😀እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ የሆነ መልክት ነው

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution37252 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መአዚ ብዙ ነገር ነው ያሳወቅሽኝ ተባረኪ።

  • @samrawit8551
    @samrawit85512 жыл бұрын

    መአዚ ምርጥ ሴት ነሽ ስለ ዩቱዩብ ማወቅ ከምፈልጋቸው ነገሮች ብዙ ነገር አሳውቀሽኛል ተባረኪ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen14032 жыл бұрын

    መአዝዬ በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ምክር ስለለገሽን❤️

  • @diramudub6995
    @diramudub69952 жыл бұрын

    ምርጥ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ወድጄሻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @meazaterefe9036
    @meazaterefe90362 жыл бұрын

    መአዚ ሞክሼዬ በጣም አመሰግናለሁ በጣምነዉ ያነሳሳሽኝ መስራት እየፈለኩ እፈራነበር አሁን በእርግጠኝነት ጀምሬ አሳይሻለሁ እኔም እቤትጊዜያለኝ የሦስት ልጆች እናት ነኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @asterdori901
    @asterdori9012 жыл бұрын

    You are very wise my sister. Keep it up!

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit92322 жыл бұрын

    እውነት ማአዚዬ ልዩ እናት ነሽ ደስ የሚል ምክር ነዉ በጣም አመሰግናለሁ

  • @grmabda6288
    @grmabda62882 жыл бұрын

    ጥሩ ምክረ ነው ውዴ እናመሰግናለን

  • @user-qr9je4hb3e
    @user-qr9je4hb3e2 жыл бұрын

    እህታችን እግዜያብሂር ሴሰጥ ነዉ ሁሉንም እና በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናም በቅርብ እከፍታለሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg2 жыл бұрын

    አይ መአዚ ጥሩ ታነሳሻለሽ እኔም በሌላ ስልኬ ሰብ አድርጌሻለው በባህሌ ቱይብ ደንበኛሽ ነኝ በርቺ እኔስ ምንም አይዲያ የለኝም ተመልካች እና መኮመት ነው ስራዬ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle55662 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @fetiyasurij2354
    @fetiyasurij23542 жыл бұрын

    Thank"s eheti in sha Allah ename kafetelawe gen alchelme endati endamekafeti

  • @Marthi723
    @Marthi7232 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ መአዚዬ

  • @andnetandnet8733
    @andnetandnet87332 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ማአዚዬ የምትይው ሁላ ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk53942 жыл бұрын

    Maze qonjo mekr thank u sistu

  • @zelekasheshifferaw9505
    @zelekasheshifferaw95052 жыл бұрын

    መአዚ በዚህ ቪዲዮሽም ሰላገኘሁሸ ደሰ ብሎኛል የምግብ ሰራሸ የሰደሰተኝ ነበር ቀና ሰለሆንሽ ሰዎች ገቢ የሚያገኙበትን የሚያድጉበትን መነገድ ምከር በመጀመርሸ ደሰ ብሎኛል ሰለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lovenature4241
    @lovenature42412 жыл бұрын

    Wow the best and mature counseling ever with teaching to be confidence as well no matter what!! God be less you and yours always!!

  • @honeycraft4584
    @honeycraft45842 жыл бұрын

    መዓዚ ባህሌ እውነት ምርጥ ነሽ

  • @BanaBeauty14
    @BanaBeauty142 жыл бұрын

    Thank you yene mar

  • @romantassew534
    @romantassew5342 жыл бұрын

    You are amazing woman

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe9932 жыл бұрын

    Mazye merti sew tebarki

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ማዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! እኔም ተስፋ ቆርጬ ነበር እንደገና ተነስቼ ነው በተለይ ህፃናት ልጆች ጋ ሁነሽ ተመልካች ሲጠፋ ተስፋ ትቆርጫለሽ አንቺ በጣም ጎበዝና ፅናት ያለሽ ስት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም ይህን ጠቃሚ ምክር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👍👍👌👌👌😍😍😍

  • @enatethiopia953

    @enatethiopia953

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/loWIvLZ7nafUnqg.html

  • @enatethiopia953

    @enatethiopia953

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ eshi konjo ney wede bete

  • @enatethiopia953

    @enatethiopia953

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ eshi konjo ney wede bete

  • @belaygebre
    @belaygebre2 жыл бұрын

    መአዚ እንዴት ነው የሚሰራው ቶሮንቶ ነው የምኖረው በላይነሽ እባላለሁ አንቺ ጎበዝ ሰው ነሽ ልጆች እያሉሽ ጊዜ እንዴት እንደሚበቃሽ ❤

  • @mayatv7205
    @mayatv72052 жыл бұрын

    መአዚ በጣም መልካም ሰው ነሽ ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግኝቻለሁ አንቺ ሞራል እና ብርታት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede98912 жыл бұрын

    መዓዚዬ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ነው ያነሳሽው በርቺ! አንዳንዴ ሙሉ ቪዲዮን ሳላይ ላይክ ላደርግ እችላለሁ!ምክንያቱም ጠቃሚነገር እንደምትሰሩ ስለማቅ ጊዜ ሳገኝ ተመልሼ አየዋለሁ! በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለህ! ለሁላችንም ፆሙ መልካም የምናስብበትና መልካም የምናረግበት የንስሀ ያርግልን🙏🏽

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @hiwel9209
    @hiwel92092 жыл бұрын

    መአዚዬ ጀግና ትክክል አላማ ያለው ኮመንት መፍራት የለበትም እንደውም መበርታት አለበት የሚሰራ ይሳሳታል የማይሰራ አይሳሳትም ለምን ቁጭ ብሎ ስለሚያይ ነዋ ደግሞም ስህተታችንንም ማረም የምንችለውም ሆነ የበለጠ የምንበረታታው ስህተታችንን ከሚነግረን ነው መአዚዬ በድጋሚ አመሰግንሻለሁ የኔ እርጎ💐🙏🏽በቃ እጀምራለሁ መቅረፅ አቅቶኝ ዛሬ ነገ እያልኩ ምክንያት ስደረድር ነበር ከፈጣሪጋ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe12842 жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ለቻናልሽ አዲስ ነኝ , ጠቃሚ ምክር ነው ቻናልሽን ወድጄዋለሁ , በርች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏✝️💒🇪🇹

  • @nigisttube114
    @nigisttube1142 жыл бұрын

    Ur inspired me meazyeee am a nurse too.I will try this journey wish me luck🤞🤞

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    መአዚዬ እኔ ራሱ ላቆም ነበር አሁን አንቺን ካየሁ ተነሳሳሁ 💪💪 እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ያስፈልገናል 👏👏🥰🥰

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    2 жыл бұрын

    እንተዬ ደምሩኝ በእናታቹ

  • @meazayoutubechanal2539
    @meazayoutubechanal25392 жыл бұрын

    መአዚ እንደት ነሽ ጥሩ ምክር ነው አመሠግናለው

  • @wubnehkassaye5464
    @wubnehkassaye54642 жыл бұрын

    አድናቂሽ ነኝ የአንቺ ፕሮግራም አንዱም አያመልጠኝም እዚህ ከመጣሁ ገና 4 ወሬ ነው። እና ባቄላ ሽንብራ ኑግ በቂጣ የመሳሰሉት የቡና ቁርስ ስሪ ካሁኑ ናፈቀኝ

  • @semirajibril591
    @semirajibril5912 жыл бұрын

    Betam gobez set nesh berchi.

  • @azizamelese
    @azizamelese2 жыл бұрын

    ኑሪልኚ በሰላምከቤተሰብሺጋ

  • @betesebtube2013
    @betesebtube20132 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትያለሽ መአዚ እኔ ስድስት ልጆች አሉኝ ብዙም የቀረፅኩት ቪድዬ አለኝ ግን በቃ ኤዲት ማድረግ አቃተኝ ዬቲዬብ ላይም አይቻለሁ ግን አልገባሽ አለን ምን ትመክሪኛለሽ

  • @semirashimeles5379
    @semirashimeles53792 жыл бұрын

    Honestly speaking you are motivating me to re-open my you tube channel as am a new mom and busy scientist/PhD student by now.😊😊

  • @diramudub6995

    @diramudub6995

    2 жыл бұрын

    በርቺ የኔ እህት!

  • @danielworku3962
    @danielworku39622 жыл бұрын

    ለቡናው አፈላል እናመሰግናለን ማአዛ።እውነትሸን ነው ማአዛ እኛ በውጭ ያለነው ሁለት ታይም ነው የምንሰራ አሁን ሁለት ሰራ ተሰርቶም አልበቃ እያለ ነው እና ሰራ ለመሰራት በርቱ እረፍትን አትውደዱ።

  • @kiditube1592
    @kiditube15922 жыл бұрын

    Meazya Gobez berch berch jegna nesh

  • @alemlidia7064
    @alemlidia70642 жыл бұрын

    ተባረኪ እሺ እንስራለን

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j2 жыл бұрын

    ጎበዝ መአዚ እምትይው ሁሉ ትክክልና ጠቃሚ ነው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    2 жыл бұрын

    በእናታቹ ደምሩኝ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን መአዚዬ በጣም ጠቃሚ ትምህርት የሰጠሽን part 1 Part 2 ሁለቱም አሰፈላጊ ምክሮች ናቸው አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤️🙏🙏🙏

  • @bruktawittesfay3806

    @bruktawittesfay3806

    2 жыл бұрын

    God bless you 😜☺️ I love you so good 💕🙏 💕🙏

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    2 жыл бұрын

    በእናታቹ ደምሩኝ

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu64222 жыл бұрын

    መአዝዬ መቼ እንደወደድኩሽ ታውቂያለሽ በኮቪድ ጊዜ "የታመማችሁ ሰው ለሌላችሁ ምግብ ላቃብላችሁ ንገሩኝ" ያልሽ ግዜ ነው ።አሁንም በጣም አከብርሻለሁ።ስራሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ።

  • @enatethiopia953

    @enatethiopia953

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/loWIvLZ7nafUnqg.html

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @ethioswed5618
    @ethioswed56182 жыл бұрын

    Berchi meazi gobez

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq70412 жыл бұрын

    ተባርኪ የኔ መልካም እህታችን እሽ ስለምርክሽ እናመሰግናለን እህታችን ልክክ ነሽ አርኔ በጣም መስራት እፈልግ ነበር ግን አርብ ቤት አልመች አለኝ ከፍቼም ነበር ግን ሰዎቼ ፍቃደኛ አደሉም ይኸው 10ኛ አመቴን ያዝኩ ሰው ቤት በልጅነቴ ዎጥቼ ይኸው አለው አላገባው አልዎለድኩ የአርብ ቤት አለቅ አለኝ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ማዚዬ ስኒሽ💚💛❤👈😍😍😍

  • @surayatube391
    @surayatube3912 жыл бұрын

    Salam lezeh bat thanks for sharing

  • @hiwettube3006
    @hiwettube30062 жыл бұрын

    Meaziye yene derbaba hizbochishin taberetachiyalesh. Ingidih bekirbu bete metesh taberetachignalesh

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    መአዚ የመጀመሪያውንም ተክታትይሽ ነበር አሁንም ሁለተኛውንም ሙሉን አየሁት በጣም ጠቃሚና የሚያበረታታ ነው እባክሽ እንዴት በውስጥ መስመር እደማገኝሽ ንገሪኝ ስለምትሰጭን ምክሮች በሙሉ ከልብ አመሰግናለህ🙏💕

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Instagram bahlie _tube

  • @marthayimam2337
    @marthayimam23372 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወድሽ!!!!

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase99662 жыл бұрын

    ማእዝዬ እስማሽለሁን አማርኛ ብዙ ባልችልም ኣሪፍ ምክር አመሰግናለው ❤️

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @meklitzewda2237
    @meklitzewda22372 жыл бұрын

    Sew yilew aytam yihe bka yetelemede naw so you just ignore serasion becha seri gobze neshe aycheshe awkalew comment gen arege alwekem meselgni Sew sew befisum milew aytam bka tefterowachen naw meselgni.bemanegawem huneta bihon just keep going your job konjo.

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese33502 жыл бұрын

    mene ayenete yetebarekeshe neshe gene Meazi fetari betesebeshene yetebekeleshe kezi belaye kefe beye yene ye sete eneku yemere akebarishe negne yesete kememe

  • @bruktawittesfay3806
    @bruktawittesfay38062 жыл бұрын

    God bless you 😜☺️

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe19692 жыл бұрын

    Meaz kongio am caming yena melkm

  • @testimony5706
    @testimony57062 жыл бұрын

    anbasa!!!

  • @tsedycnnuu6040
    @tsedycnnuu60402 жыл бұрын

    ወይ መአዚ ሰው እኮ የሚለው አያጣም አንች እምትይው በጣም ለኛ የሚጠቅም ነዉ ተጠቀሙ ነው ያልሽው

  • @yemariam2110
    @yemariam21102 жыл бұрын

    Sewedesh Meazi. Berche 💚💛❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p2 жыл бұрын

    የሆነ ነገረ አንደ ግዘ ከተጀመረ እንደውም የተለያየ ሀሳብ መፍለቅ የጀምራል ጀምሬ ሀሳብ ቢጠፋብኝስ የምትሉ ማለት ነው 🙏🙏🙏

  • @samsonberhanu3572
    @samsonberhanu35722 жыл бұрын

    I 😊😊

  • @user-bh6tm5mu9t
    @user-bh6tm5mu9t2 жыл бұрын

    የኔ ሴት ኤሪፎን / ማይክ ግዥ እንደልብ ስራ እየሰራሁ እንዳዳምጥ በአሁን ግን እንዳንድ ግዜ ስራ ቆም አድርጌነው እሚሰማኝ በዛ አሪፍ ነው በደንብ ይሰማናል

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    እሽ ይቅርታ አስተካክላለሁ

  • @godisgood9931
    @godisgood99312 жыл бұрын

    ሰላም መአዚ ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው ምኖረው አግብቼ ሁለት ልጆችን ወልጃለሁ አሁን ሁለቱም ልጆቼ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ ባለቤቴን ማገዝ እንደገናም ተጨማሪ ገቢ ከዛም አልፎ ለራሴም ለአይምሮዬ ስራ መስራት ፈልጋለሁ የሰው ሱቅ ደግሞ መቀጠር አልፈልግም ምክንያቱም ልጆቼ ከትምህርት ቤት ሲመለሱ እንዲያጡኝ አልፈልግም ከእኔ ጋር ጊዜ እንዲኖራቸውም ፈልጋለሁ KZread ለመስራት አስባለሁ ግን ያለንበት ሀገር ይቻል እንደሆን አላወኩም የምኖረው southafrica ነው ምክርሽ እፈልጋለሁ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ይቻላል

  • @godisgood9931

    @godisgood9931

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 ተባረኪ

  • @bemnywork39
    @bemnywork392 жыл бұрын

    thank you meazi you inspired me i will show you in the recent time.but i have question how can we recieve the payment what to process(papy pal account in ethiopia)

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    እራስሽ ትችያለሽ በፊት ነበር ውጭ ሰው እሚያስፈልገው አሁን እዛው ይመጣልሻል

  • @bemnywork39

    @bemnywork39

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 please give me some hint thank you

  • @xyzabc6024
    @xyzabc60242 жыл бұрын

    ሰላም ላቺ ይሁን

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa12 жыл бұрын

    በደንብ ነው ጥያቄዎቸ የተመለሱልኝ መአዚዬ ምን ልበልሽ የመልካምነት ጥግ ብርክ በይልኝ 🙏🙏🙏🙏🍓❤️

  • @amentube4264
    @amentube42642 жыл бұрын

    Silemelkamnetsh lemenager Kalat yatiregnal yene wed ahuns yetenagershiw yenen hasab nw yemeselegn mejemer efelgalehu gen eferalehu

  • @nhmyagetu5972
    @nhmyagetu59722 жыл бұрын

    መአዚ ሣቅሽ ያስቀኛል።

  • @meronatnafu8420
    @meronatnafu84202 жыл бұрын

    Mazi Selame Nash yene Balemuya anchin Mawerat Felgalwe?

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Instagram bahlie _tube

  • @selambelay3046
    @selambelay30462 жыл бұрын

    እመቤታችን ትጠብቅሽ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamtube7601

    @selamtube7601

    2 жыл бұрын

    selam ደምሪኝ ስወድሽ

  • @selambelay3046

    @selambelay3046

    2 жыл бұрын

    @@selamtube7601 እሺ

  • @amelework7857
    @amelework78572 жыл бұрын

    Mazi zare demo fua adrgshwale

  • @rimkitchen9516
    @rimkitchen95162 жыл бұрын

    መአዚየ ሱሴ 💚❤💛 እኔ ኢትዮጵያ ነኝ ከኢትዮጵያም ክፍለሀገር ነኝ ያለሁት በቻልኩት መጠን ለመስራት እየሞከርኩ ነው ግንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን !!!!!!!!!!! በጣም በቃላት መግለፅ ይከብዳል ከአንዲት ጎረቤቴ እና ጓደኛየ ውጭ ምንም ደጋፊ የለኝም ግን መች ብሩ ተከፍሎኝ የእውነት ብርእንደሚከፍል ባሳየኋቸው ሁሌም ይቀልዱብኛል እኔም ብሬን ይዥ መች በሳኩባቸው (በነቃኋቸው) 😂😂😂😂😂😂 ይህንን ኮሜት ያነበባችሁ ስራየንእዮልኝ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    በርች ውዴ

  • @user-bh6tm5mu9t

    @user-bh6tm5mu9t

    2 жыл бұрын

    ተደምራለሁ ውዴ ግን ዝባዝንኬ እንዳታ በዥብን ምግብና ምግብ ብቻ 👌

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha86282 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በቅን ልብ ስላበረታታሽን እኔ ሀሳብ አለኝ ብዙ ቪድዮ አለኝ ግን ደግሞ ስልኬ ላይ በማጠፋዉ ሰአት ብዙ ማድረግ ያለብኝን ነገሮች ሳላደርግ ህይወቴን እያዛባሁ ተቸግሬለሁ youtuber ብሆን ደግሞ የበለጠ ጊዜዬን ይወስድብኛል ስልኬ ላይ ተጥጄ እንዳልቀር በማሰብ ለዉሳኔ ተቸግሬለሁ ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ምንም አይገናኝ ስሪ ኤዲት አድርጊ ጫኝ በቀን የሆነ ሰአት ኮመንት መልሽ አለቀ እራስን መግዛት ነው

  • @birukbalcha8628

    @birukbalcha8628

    2 жыл бұрын

    @@meazatv7371 እሺ የኔ እህት አመሰግናለሁ🙏

  • @felenuna8034
    @felenuna80342 жыл бұрын

    ዩ ቲዩብ የመሞከር ሀሳብ ስላለኝ ፍንጭ ስለሰጠሽኝ ስለቅንነትሽ አመሰግንሻለሁ

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    መአዚዬ😍 ዋው በጣም ትክክል✅ ከባህሌ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ አሁን ደሞ በዚህ መልኩ መልኩ መጥተሽ የልብ የልባችንን ስትነግሪን ስለእኔ ነው የምታወሪ የምትመስይው ዋው👏 ከልጆች ጋር ቪዲዮ መስራት በዛ ላይ አይታይም ተስፋ እየቆረጥኩ ነበር ሞኒታይዝ ነኝ ደሞ ሞራሌን አነሳሳሽ አመሰግናለሁ😍😘🙏

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    በርች ስሪ

  • @menitube-3685

    @menitube-3685

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ክበሪ🙌🙏

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh39862 жыл бұрын

    እሺ ምክርሽን ተቀብያለው

  • @melatantube3905
    @melatantube39052 жыл бұрын

    Meaze plz edit madregiya ena aseraresh plz asayegn plz and app negerin

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    iMovie

  • @melatantube3905
    @melatantube39052 жыл бұрын

    Be west mesmer awarign plz

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Instagram bahlie _tube

  • @meseretmeashom.m2064
    @meseretmeashom.m20642 жыл бұрын

    መአዚዬ እንዴት ነው እሚጀመረው ኢትዮጰያ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    መጀመሪያ በዛ ዙሪያ የተሰሩ ሰርች አድርገሽ በአማረኛ እይ ቀላል ነው

  • @multiyoutube4604
    @multiyoutube46042 жыл бұрын

    Selam Mezi betam ektetshlwu hule metsechiwu mekir arif insta alegewush reply betadrlgin pls buzu yemamkirsh aleng fkednga kewunsh

  • @nuhametube3232
    @nuhametube32322 жыл бұрын

    Instagram lay atanish eko Maziye bizu teyakewoch alun

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Instagram bahlie _tube

  • @ayelemimi
    @ayelemimi2 жыл бұрын

    መአዚ ከቻልሽ ደዉይልኝ ጥያቄ አለኝ

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    Instagram bahlie _tube

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    መአዚ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ቅን ልክ ነሽ ሰውን አለ መሰማት ነው ሚስኪን በርበሬ መጠን ነበር የተባለችው ስሜቶን ጎድቶት ነው ለነገሩ ለቀልድም ይሆናል አንዳንድ ሰው ቀልዳቸው ቅጥ ያጣ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ሸር ስላረግሽን🙏🙏🙏💖💖💖

  • @bmtq
    @bmtq2 жыл бұрын

    መአዚ እንደ አዲስ ሞራል ሰተሽኝ አቁሜ ነበር ከመጀመሪያ ቪዲዮሽ ጀምሬ እየሰራሁ ነው Thank you🙏

  • @bmtq

    @bmtq

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ነይ ውዴ ቤተሰብ እንሆናለን አብረን እናድጋለን

  • @bmtq

    @bmtq

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ መጥቻለሁ ውዴ ነይ በርቺ

  • @bmtq

    @bmtq

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሬሻለሁ

  • @bmtq

    @bmtq

    2 жыл бұрын

    @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሬሻለሁ ነይ

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb12 жыл бұрын

    በናትሽ ማማዬ የምግብ ዩቱብሽ ላይ ተከታታይሽ ነበርኩ እሱ ላይ ድምጽሽ በደንብ ይሰማል ነገር ግን እዚህ ላይ ድምጽሽ አይሰማም እባክሽ በዛኛው የምትጠቀሚውን ማይክ ብትጠቀሚ thank you

  • @ggff1535
    @ggff15352 жыл бұрын

    ከርጋታሽየተነሳድምጥሽአይሰማም ትንስድምጥ ጨምሪ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse62792 жыл бұрын

    ድምፅሽ አይሰማም

  • @meazatv7371

    @meazatv7371

    2 жыл бұрын

    ይቅርታ አስተካክላለሁ

  • @fafiyoutube3153
    @fafiyoutube31532 жыл бұрын

    ጥርስሽን ለምን አታሰሪም

  • @rahmaturner7322
    @rahmaturner73222 жыл бұрын

    Thank you so subscribe adrgue

  • @umrayansalhadin3456
    @umrayansalhadin34562 жыл бұрын

    Yene maroch siwodachu subscribe adirigug be kininet

  • @user-dy5sl1vh7y
    @user-dy5sl1vh7y2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі