Memehir Girma Wondimu Video 356 እራሴን በጩቤ አራት ጊዜ ወጋሁ

Автокөліктер мен көлік құралдары

እንቅልፍ እንዳይወስዳት እና እራሱን በጩቤ ወግቶ እንዲሞት በክፉ መናፍስት እስገዳጅነት ሲሰቃዩ የመናፍስት ጥቃቶች እያሉብን ሁል ግዜ ግን እንነቃም
Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 329

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын

    የእስራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል አባታችንን ይጠብቅልን

  • @user-eg5ev5iu5b

    @user-eg5ev5iu5b

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/paDj1ll3XVwdiHUrqsc8YA.html

  • @alemtsehayzewdie5942

    @alemtsehayzewdie5942

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-qn2vn8gm6o

    @user-qn2vn8gm6o

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን ለሰው ልጆች ከአምላካችን ተልከው ትልቅ ተጋድሎ በማድረጎት የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያድሎት❤❤❤🙏

  • @sanaatube3613

    @sanaatube3613

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eg5ev5iu5b

    @user-eg5ev5iu5b

    Жыл бұрын

    kzread.info/dron/paDj1ll3XVwdiHUrqsc8YA.html

  • @splinterclash5515

    @splinterclash5515

    Жыл бұрын

    ፀ።@@sanaatube3613

  • @benyamalebachew375

    @benyamalebachew375

    Жыл бұрын

    @@sanaatube3613 የት በተክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት

  • @bozechala635

    @bozechala635

    Жыл бұрын

    Maree abatachini wadaa Ethiopia gabuu indee?

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    የኛ ዉድ እና ትሁት አባት ! መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ, የ እ ግዚአብሔር ጥበቃ አይለይዎት ጸጋውን ያብዛለዎ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አባቴ ይፍቱን 🤲🤲🤲🤲ሀረገ ወይን ብለው አስቡኝ

  • @alemtsehayzewdie5942

    @alemtsehayzewdie5942

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @dani.1921
    @dani.1921 Жыл бұрын

    + የምስጋና የአምልኮት ስግደት + ለአብ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለወልድ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአካል ሦስትነቱ ለማይጎድል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የመለኮቱ አንድነት ለማይከፋፈል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአማልክቶች አምላክ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጌቶች ጌታ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የነገሥታት ንጉሥ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የገዥዎች ገዢ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የግሩማን ግሩም ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የልዑላኖች ልዑል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከከበሩ ይልቅ ለሚከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እንደርሱ ያለ ንጉሥ ለማይኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ለዘላለም ሕያው ሆኖ ለሚኖር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ልዕልናው ሊነገር ለማይቻል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አዳራሹ ጽርሐ አርያም ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መገኛው በአጸደ ትጉሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅደሱ በተራራ ላይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድንኳኑ የጽድቅ ብርሃን ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ማደሪያው በኢዮር ሰማይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቀመጫው የእሳት አትሮንስ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሠረገላው የነፋስ ባሕርይ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍለጋው ንጹሕ ለሆነ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍርዱ ለማይለወጥ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃሉ ለማይታበል ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል እውነቱ ለማይዛባ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል አድልዎ ለሌለበት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በምክሩ ለሚጠበብ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሥራው ለተደነቀ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ርኩሳንን ለሚቀድስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተዳደፉትን ለሚያነፃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተረገሙትን ለሚባርክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ድውያንን ለሚፈውስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ችግረኞችን ለሚረዳ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የድኩማን ኃይል ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሐንካሳን ምርኩዝ ለሚሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ያዘኑትን ለሚያጽናና ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተከዙትን ለሚያስደስት ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ብቸኞችን ለሚያረጋጋ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የወደቁትን ለሚያነሣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የጠፉትን ለሚፈልግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተራቡትን ለሚያበላ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጠሙትን ለሚያጠጣ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሰጠሙትን ለሚያመጥቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የታረዙትን ለሚያለብስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተኙትን ለሚያነቃ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የተጣሉትን ለሚያስታርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትሑታንን ለሚያከብር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ትዕቢተኞችን ለሚያዋርድ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ክፉዎችን ለሚያራራ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቂመኞችን የዋህ ለሚያደርግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ሰነፎችን ለሚያበረታታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የክፋትን መርዝ ለሚያፈርስ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የሴራን ምክር ለሚያከሽፍ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ስህተትን ለሚያርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል የአረጋዊያንን ዕድሜ ለሚያረዝም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ጎልማሶችን ለሚያገርም ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መዓቱን በይቅርታ ለሚሰውር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል መቅሠፍቱን በምሕረት ለሚሸፍን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ፍቅሩ ለማይደርቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል በሰማይና በምድር በባሕርና በቀላያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ከሰይፈ ሥላሴ የተወሰደ 64 የአምልኮት ስግደት ነው፡ kzread.info/dash/bejne/mYakz8ivlbrFf7w.html

  • @user-pm2ty3wx4b

    @user-pm2ty3wx4b

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏😭😭

  • @meseretmeseret3505

    @meseretmeseret3505

    Жыл бұрын

    💟💟💟💟

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    ኦ ጌታ ሆይ እኔንም አስበኝ😢 አባዬ እረጅም እድሜ ያኑርልን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    እየሱስ ሀይለኛ ነው አሜን ነው ከሀይለኛም ሀያል የእስራኤል ቅዱስ ክብር ምስጋና ይግባወሸ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያቆይልን ነገ የእመቤታችን ኪዳና ምሕረት እናቴ ጸበል አለ ኑ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል🥰

  • @winta9113

    @winta9113

    Жыл бұрын

    Yet betekrstiane new ahune yemyagleglute please kaweksh🙏

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Жыл бұрын

    🙏እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት አደረሰን !!🙏💚💛❤🤲 🙏የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት 🙏 ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzread.info/dash/bejne/nqCXyLScmN3XZaw.html በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @african9061

    @african9061

    Жыл бұрын

    እናት የት ቤተክርስቲያን ነው

  • @woldesenbet

    @woldesenbet

    Жыл бұрын

    @@african9061 ይሄ የቆየ ነው እህቴ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የፈወስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን🙏💐🙏

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናተ የደረሠችላችሁ እመ አምላክ ለኛም ትድረሥልን አሜን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በርከቶ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @asnakewmamyue2210
    @asnakewmamyue2210 Жыл бұрын

    አባታችን ሺህ አመት ኑርልን። ልዩ ሰጦታችን።

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Жыл бұрын

    እሚጠብቀኝ አይተኛም እሚጠብቀኝ አይተኛም እሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም።💒💒💒👏👏👏👏

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፍልሰታ ፆም ኪዳነ ምህረት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ 💒💒እና ይህን የአባታችን ቪዲዮ አልከፍት ብሎኝ በመከራ ከፈተልኝ ፈተናው እንደዚህ ነው ትንቅንቁ ውይይይ በፀሎታችሁ አስቡኝ ።🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg6fb1vt8k

    @user-bg6fb1vt8k

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ሁላችንም ያስበን እመብርሀን በምልጀዋ አትለዬን ውድ

  • @hatersata.1627

    @hatersata.1627

    Жыл бұрын

    @@user-bg6fb1vt8k አሜን እህቴ🙏🙏🙏

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Жыл бұрын

    እስካሁን ከኢትዮጵያ ህዝብ አልፈው በሌላው አለም ላለው ማህበረሰብ መትረፍ የሚችሉትን አባት እንዲሁ ስናደናቅፍ፣ ስንቃወም ለብዙዎች መዳን መሰናክል ሆነን የሳቸውንም ዘመን ፈጀን። እሳቸውስ የላይኛውን የነፍስ ማረፊያ ቤታቸውን ሰርተዋል። ይብላኝ ለኛ።እግዚአብሔር አሁንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ አቤት የእኛ የሰው ልብ ክፋት እኮ ከዳቢሎስ የበለጠን ክፉዎች ኔን ብቻ እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን እንኳን ደስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወጋኖቻችን አባታችን እድሜያችሁ ይርዘምልን ✝️

  • @winta9113

    @winta9113

    Жыл бұрын

    Aba girma yet betekrstiane new yemyageleglute 🙏

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Жыл бұрын

    ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ።

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Жыл бұрын

    አባታችንእኮደናመጡ በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫

  • @MdIbrahim-jn7fn
    @MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን ጸሎታችው በረክታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን🤲🤲🤲

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Жыл бұрын

    ፀጋዎትን ያብዛልን የኔ አባት በረከቶ ይደርብኝ እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @Eyob797
    @Eyob797 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ውዱ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእርሶ ላይ አድሮ አምላክ ታሪኬንም የቀየረ መንገዴ የጨለመብኝን እኔን ፈልጎ ያገኘኝ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አባ እንወዶታለን

  • @abrewwalelgn956

    @abrewwalelgn956

    Жыл бұрын

    Ebakhn wendme/ehte ለኛም tebaberun adrasha lakuln ke chink awtun

  • @legese103
    @legese103 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እንኳን አግዚአብሔር ማረህ ወንድም።

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @user-rq9kw7ry8w
    @user-rq9kw7ry8w Жыл бұрын

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏🙏👏👏🥰🥰🥰

  • @yenensheyetwahidolij7463
    @yenensheyetwahidolij7463 Жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃

  • @aynabebazinaw5111
    @aynabebazinaw5111 Жыл бұрын

    የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘመኖ የተባረከ ይሁን ኑሩልኝ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎቶት አስቡን

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 Жыл бұрын

    ኣባ እግዚኣብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏 ለሁላችን ለዚ ምህረት መቀበል ያብቃን ያድርሰን🙏🥺

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን የተፈውሳችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ አባታችን በረኸታቸዉ ይደርብን

  • @merhawittedros394
    @merhawittedros394 Жыл бұрын

    Egziabhir Edmen Tienan yebzahalkum 🙏🙏🙏❤🌹

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Жыл бұрын

    አባቴ እንዴት አሎልኝ ኑሮ እግዚአብሔር እንድሜ ከጤና ያድልልን

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 Жыл бұрын

    አባቴ ኑሩልን የስንቱን ስቃይ እያቀለሉ ነው እግዚያብሔር ግርማ ሞገስን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @sanaatube3613
    @sanaatube3613 Жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛልዎ አባታችን የኛ እንቁ ።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын

    😭😭😭😭🙏🙏🙏 💔💔💔 እኔንም አንድ ቀን እፍወሳልሁ 👍👍

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅርበለን አምላኪ ሆይ አድነኝ የአብርሃም አምላክ የይሳቅ አምላክ ጌታ ሆይ ታወኩ አድነኝ አምኪሆይ ነፈሴታወከች አድነኝ

  • @dearmama9307
    @dearmama9307 Жыл бұрын

    እ/ር ይጠብቆት ❤❤❤

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d Жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን በስደት ስቃይ ላይ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ እህተ ገብርኤል ነኝ እኔም እግሬን በጣም አሞኛል ተሰቃየሁ መቆም መቀመጥ አልችልም

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎተወ። ወለተ መስቀል ወልደ ሰማእት አስቡን አባዬ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    እግዚአቤሄር እድሜናጤና ይስጠወት አባታችን አሜን አሜን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын

    እልልልልጌታዬ እየሱስ ታላቁጌታአዳኝነው አባታችን ሺሺሺሺሺሺ

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 Жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት እግዚአብሔር ይጠብቀዎት አባ በፀ ሎት አስብኝ እስከነቤተሰቦቼ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @filmongermay2754
    @filmongermay2754 Жыл бұрын

    አባታችን እንካን በደና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ganiiyoutubechanall2653
    @ganiiyoutubechanall2653 Жыл бұрын

    Abatachin inkan basalam maxulin idme xena igziabher yistwot ❤

  • @samiiriimakiialmfesf2757

    @samiiriimakiialmfesf2757

    Жыл бұрын

    Mamaye abatachin yeti indaluu xaqaleshii wude pls nigariny isk🙏🏽🙏🏽💒✝️💒✝️

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ብርክታት ይድርብኝ አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egezaber emasagen Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 😍❣❣💞👏😍🙏

  • @samiiriimakiialmfesf2757

    @samiiriimakiialmfesf2757

    Жыл бұрын

    Mamayee abaa giramaa yeti indaluu xakaleshii wudee pls nigariny🙏🏽✝️💒😥

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባዩ እኔ ስደት ነው ያለሆት በቆሚ ሸተትሆ ምንሻለኛን ተሰቃየሆ እር የወገን ያለህ እንደትብየ ልኑር

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Жыл бұрын

    እግዛብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን እኔንም ከስደት በሰላም መልሶኝ በእጅዎት እንድባረክ ያርገኝ አባቴ👏👏👏👏👏

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ቸሩ መደሀኒአለም ፀጋውን ያብለዎት በፀሎት አስቡኝ እበረታ ዘንድ መአዛ ስላሴ&ሀይለ ጊወርጊስ

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын

    አባታችን ዕድሜ እና ጤና ጽህፈት ይስጥዎት ኑሩልን

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    እስከዚህ ድረስ ኖው ክፋታችን መድሃኒ ዓለም ቃልኪዳንዋን አልትወንም እመ አምላክ ወንድም በወንድሙ ላይ እየተጨካክን

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለወገኖቸ የደረስክ አምላክ ሆይ ድህነቴን አቅርብልኝ እባክህ አምላኬ ሆይ አመሰግንህ ዘንድፍቀድልኝ ለምስክርነት አብቃኝ 🤲😭😭😭

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    እንካን ደህና መጡ አባታችን ለተዋህዶ በሙሉ እንካን አደረሳችሁ ለእናታችን ለብአል እርገት 🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Жыл бұрын

    የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ጠርቶ ማን ያፍራል ለኛም ግዜ አለው ወገኖቼ ብቻ እንፅና ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @burta9583
    @burta9583 Жыл бұрын

    Abbatachen enkwan dena maxachaw barakatachen yedarsen nurulen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Жыл бұрын

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 የእኛ አምላአክ ታላቅ ነው ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын

    Temesegene AMLAKE tewahedo Mahone egzabherin ameseginalew 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️Abbatachin rejim ermana Tena yisxacho

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተ ማርያም ጎዶልያስ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @devan8265
    @devan8265 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥወት

  • @mastethegreat4426
    @mastethegreat4426 Жыл бұрын

    ለተጨነቀች ነፍስ የምትደርስ አባት ሆይ እድሜ ማቱሳላ የድልህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trooktafara1336
    @trooktafara1336 Жыл бұрын

    አባታችን ረጂም እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቸሩ መዳኒአለም ፀጋውን ያብዛላቹ እርሶንእና እንደ እርሶ የሚገለግሉንን አገልጋዮችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын

    የልኡል እግዚአብሔር ሥም የተመሠገነ ይሑን አባ እድሜ ይሥጠዎት

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጡ ኣባታችን በስስት ስጠብቅወት ነበር ጾሎቶ ያስቡኝ ስደተኛ ልጅወት

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Жыл бұрын

    አባ መቸ ይሆን የኔስ መዳኛ🙏🙏🙏

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын

    እኛንም እገዚያአብሔር የፈውሰን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @tsigebekele1011
    @tsigebekele1011 Жыл бұрын

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእናንተ የደረሰ አማላክ ለኔም ለሁላችንም የይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አበታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገ ኣባታችን ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም

  • @sabibasabiba4978
    @sabibasabiba4978 Жыл бұрын

    አባታችን💝ኑሩልን💝💝💝💝💝

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Жыл бұрын

    ምስኪንዋ እህቴ እንካን ማረሽ እግዚአብሔር ታላቕ ኖው ወንድማችን ደግሞ ትክክል ኖው የተናገሮው እስራኤል ቕዱስ ሃገር በጣም ሶው ይጨነቃል መጡቡን እያራራጡብን ኖው የምንሎው አባ በጸሎትዎ ያስቡን

  • @orasemoche405
    @orasemoche405 Жыл бұрын

    Betami cinqeti wusti neni 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪❣

  • @wensht1459
    @wensht1459 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን አገልግሎት ዘመናቹን ይባርካላቹ

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Жыл бұрын

    መምህር እድሜ ይስጥልን ሌላ ምን ልበል. የተሰቃዮት የደሆች አምላክ ያኑርልን .ቤታችንን ለጠላት ሰተን ከዉጭ አደርን አቤቱ መልሰን

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 Жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 Жыл бұрын

    Elelelelelelele elelelelelelele Ezgiahber yemsegen

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    እኛ ሴቶችማ ማአተኞች ምቀኝነታችን አይጣል መከራዉ ብዙ ነው ፍቅር የለን ሰላም የለን የኛንማ ፈጣሪ በምህረቲ ይቅር ይበለን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን ሺአመት ኑሩልን ፈተና እደሚበዛባችሁ አውቃለሁ ግን ለኛ ሲል እግዚአብሔር ያኑርልን

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j6 ай бұрын

    አቤቱጌታሆይ.ተመሴኬን🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕯ከኞጋርነህናአቤቱ.ተመስኬን

  • @user-gs4po8pr6w
    @user-gs4po8pr6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Жыл бұрын

    አባታችንእግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @aalama5866
    @aalama5866 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @mareyaamhaadhako4119
    @mareyaamhaadhako4119 Жыл бұрын

    Izehaber radetun in barekaten hulechem yiderben abetachen rajim ideme isxachu🤲🤲🤲 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin barakatachaw yiidarban

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከቶት ይደርብን

  • @zainbzainb3131
    @zainbzainb3131 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት

Келесі