Memeher Girma Wondimu 242 የፈረኝጅ ቡዳ

Автокөліктер мен көлік құралдары

እድሜዉን ሙሉ የድርጅቱ አገልጋይ

እንዲሆን ያረገዉ የፈረኝጅ መተት
በስዊድን ስቶክሆልም :የፋብሪካ እስረኛ ብዙ በየ አረብ ሃገራት ያሉ ወገኖቻችን በመንፈስ ታስረዉ ሀገራቸዉንና ቤተሰባቸዉን እንዲረሱ ተደርገዉ የማዳሞች አገልጋይ ሆነዉ
የቀሩ ጥቂቶች አይደሉም:: ሼር በማድረግ ትዉልዱን እናንቃ

Пікірлер: 359

  • @givjvhufh1083
    @givjvhufh10832 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እርኩስ መንፈስን አርቅልን አቤቱ ከተኛንበት አንቃን የኛን ክፋት ሳታይ እደበደላችን ሣይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በስደት ያለነዉን ፀሎት ልመናችሁ አይለየን እልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርሽ አሜን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በአባታችን ብዙ ትእምራት ያደረገ ነውና ኽቢር ለእርሱ ይሁን አባታችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልኝ እኛስ መቼ ነው የምንድነው እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ኣንድ ቀን እንድንድን ተስፋ አድርጋለሁ

  • @mesafntbirhnu3115
    @mesafntbirhnu31152 жыл бұрын

    አቤት ቅዱሥ የሆንከው አምላክ ለዚህ ቀን አብቃኝ ለደጂሺ አቢቂኝ እመቤቴ

  • @shewitgaltgray3087
    @shewitgaltgray30872 жыл бұрын

    ኣባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ፀጋውን ይስጠልን እኛም ለማዳን ያብቃን❤🙏

  • @yaredalemu5081

    @yaredalemu5081

    2 жыл бұрын

    ሸዊት እህታችን እንዴት አለሽ ይህ ኮከብ ባለአምት ጨረር ሲሆን የሰይጣን ባለ ስድስት ጨረር ሲሆን ደግሞ የነብዩ ዳዊት የእስራኤል ባንዲራ ላይ ያለው ስላሴ ቤ/ክርስቲያን የሚገኝ ትክክለኛው ነው፣በፊት የ ሶሻሊዝም ፀረ ሀይማኖት አሁን በዘመናችን ደግሞ የ666 ቋሚ ምልክት ነው። ብዙ ሀገሮችን በአብዮተኝነት/በለውጥ አምጪነት ስም/ ስም የሱን ምልክት እንዲቀበሉ አድርጓቸዋል

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet33052 жыл бұрын

    እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ለረጅም ዘመን ያብዛሎት አባቴ እኔንም ለመዳን ያብቃኝ

  • @user-rw2ho7nl6s

    @user-rw2ho7nl6s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @marjanamarjana2454

    @marjanamarjana2454

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g

    @tsegshTube5kk3g

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @nigatgaramo9041

    @nigatgaramo9041

    2 жыл бұрын

    👋👋👋👋👋👋👋👋💠💠💠💠💠💠💠🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b2 жыл бұрын

    ሁላችንም ተይዘናል በተለይ በስደት የምንኖር በጣም ተሰቀየን በሰው አገር እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት

  • @samiboy3266

    @samiboy3266

    2 жыл бұрын

    አሜን እውነት ብለሻል እህቴ የፈውስ እጃቸው ባለንበት ይዳብሰን አሜን 🙏🙏🙏

  • @masigirma5030

    @masigirma5030

    2 жыл бұрын

    አሜን እሜን እሜን

  • @user-wb4uz2xr6b

    @user-wb4uz2xr6b

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህቶቸ ሠው የማያቅልን ሥቃይ ቤተሠብ የማይረዳው እኮነው የምንሰቃየው የድንግል ልጅ እሡ ፈቅዶ ላገራችን አብቅቶን እኛም ለመፈወስ ያብቃን

  • @user-jx3gi1rv3o

    @user-jx3gi1rv3o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fafi2887

    @fafi2887

    22 күн бұрын

    ይህ መንፈስማ ከኔም አለ ሀያ አንድ አመቴ ነው ግንባሬ ላይ ሽበት ብቻ ነው😢😢

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark30652 жыл бұрын

    በእውነት አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @sosnasisay2006
    @sosnasisay20062 жыл бұрын

    የኛ እንቁ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤!!! እደው የኔም እድል ይግጠመኝ በርሰወ እጅ ለመባረክ በሰላም ለቅድስ ሀገር ለኢትዮጵያ እዲያበቃኝ ከኔ የበረታችሁ ሁሉ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ አስብኝ ወገኖቼ🙇

  • @lobabalobaba5690

    @lobabalobaba5690

    2 жыл бұрын

    1

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim77332 жыл бұрын

    እውነት ህይወታችን ምን ዓይነት ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አባት ሆይ ለእርሶ ረጅም እድሜ ይስጥዎ። ተባረኩልን።

  • @homesweet1691
    @homesweet16912 жыл бұрын

    Well come Aba 🙌

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እንኩዋን ደስ አለን እንኩዋን ደስ አላችሁ የአባታችን ጉባኤ ተጀመረ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰 እኛንም ለሀገራችን አብቅቶን ለመፈወስ ያብቃን 🙏🏿ኤፍታህ በለኝ ጌታ ሆይ 🙏🏿 ኤፍታህ በላት ዕናት ሀገራችን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ 🤲🏿🤲🏿ረዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን 🤲🏿

  • @user-lp4lm1ce3g

    @user-lp4lm1ce3g

    2 жыл бұрын

    wedy selkachew kalshe setg botaws yet nw

  • @janatmoh3677

    @janatmoh3677

    2 жыл бұрын

    አሜን ሁላቺንንም ኤፍታን የትነው አሁን ጉቢኤ የተጀመረው እህቲ ኢትዮናት እና መጀመሩን ነገረኮት ግን ደብሩን አላወቅንም

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84692 жыл бұрын

    አባ አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ,,,,,🙏🏿 ከምግልሰው በላይ 🙏🏿 ነው የርስዎ ደግንት አባቴ በጣም በጣም እንወዶታለን ❤አባቴ በረከትዎ ይድርብን አሜን

  • @abeleyob8853
    @abeleyob88532 жыл бұрын

    ቀላል እንደ ፈረንጅ መተታም የለም እንደ ሰው ሳይሆን እንደ መንግሥት ነው የሚስመትቱት መታች አስመታች ተያይዘው ይጠፍሉ 🙏 ሃይል የእግዚአብሔርን ነው

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጠዎት በተለይ በሰደት ያለን በዚ ዓይነት መንፈሰ ተይዘናል አቤቱ አምላኬ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርብልን

  • @user-if1qt5de5t

    @user-if1qt5de5t

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosandetsion520

    @yordanosandetsion520

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ashkalafaisah2384

    @ashkalafaisah2384

    2 жыл бұрын

    Abakachiw. Yet. Endalu. Nigarugn

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee5172 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ልዩ አባት ልሰጠን ጌታ አባታችን እደሜውን ያረዘምልን

  • @akberetandebrhan2525
    @akberetandebrhan25252 жыл бұрын

    እድሜና ጤናውን ይስጣቹ ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @abooa8769
    @abooa87692 жыл бұрын

    አባየ እንኳን በሰላም መጥልኝ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe4242 жыл бұрын

    አባታችን እንካን ደና መጡልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ኑሩልን እንወዶታለን አገራችን ኢትዮጲያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45212 жыл бұрын

    አባታችን አንኳን ደና መጡልኝ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን በርክታት ይድርብኝ አባዬ

  • @hana967
    @hana9672 жыл бұрын

    ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን ፫✝️

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 жыл бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን 🤲🤲🤲#

  • @lijmaryam3528
    @lijmaryam35282 жыл бұрын

    Amen (3) qale hiwet yesmalna abatachen

  • @samiboy3266
    @samiboy32662 жыл бұрын

    አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በረከቶ ይደርበን የፈውስ እጆ ባለንበት ይዳብሰን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisttesfaye-f5f

    @tigisttesfaye-f5f

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @yrgalemtesfay1600
    @yrgalemtesfay16002 жыл бұрын

    ኣምላክ አቦይ ነዓይ እውን ኣድሕነኒ

  • @user-qv2th8jb5n
    @user-qv2th8jb5n2 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እንኳን ደና መጡ 🙏🙏🙏 እባካቹ ጸሎት አድርግልን 😭😭😭😭

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo83652 жыл бұрын

    ይኤን ፈውስ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እግዚያብሔር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጦት ኑሩልን

  • @belaynesh1211
    @belaynesh12112 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እረጅም እድሜ ከጡና ይስጥት🙏🙏

  • @user-vn8hq3zu4c

    @user-vn8hq3zu4c

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @WediBlata

    @WediBlata

    2 жыл бұрын

    እህቴ እርዳታሽን ፈለግጉ በእግዛብሔር ስም የኣባ ቴሌ ጻፊልኝ እባክሽ ስላጣሁት ነው

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94382 жыл бұрын

    መምህር ግርማ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ በጭላንጭል ያገኘናቸው አባት በእውነት እግዚያብሄር እድሜ ፀጋ ይስጥልኝ ከምር በሳቸው ከማንም አልደራደርም ይሄ የሚገባህ በኔ ጫማ ውስጥ ሆነህ መመልከት ማየት መስማት መጠቃት ስትችል ብቻና ብቻ ነው ። አለበለዚያ ከመንፈሱ ጋራ ሆነህ ለመንፈሱ አገልጋይ ሆነ እንደፈረስ እየጋለበህ አፍህን ልብህን ህሊናህን ለጉም እንድችው የጋማ ከፍት ሆነህ ትቀራለህ ለዛ ነው ንቁ እንቃ ንቁበት እያሉ የሚጨነቁልን አባት እግዚያብሄር ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥልኝ የእውነት ።

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso77172 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትደረስ ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለእነሱ የደርስው ለኛም እግዚአብሔር ይደርስልን ያደነን ይማርን ይፈውስን ለሁላችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 жыл бұрын

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c2 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe2 жыл бұрын

    አባታችን መላከ ምክራትመምህር ግርማ ወንድሙ፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @user-wp8uw2to5e
    @user-wp8uw2to5e2 жыл бұрын

    እግዚ አብሔር አምላክ በዕሜ በፀጋ ያኑርልን አባ🙏🙏🙏

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j2 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🤲🙏🙏በአረብ ያለነውንም ለመዳን ያብቃን ወገኖቼ.....

  • @user-my2xb7hh3c

    @user-my2xb7hh3c

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኤሄቴ🙏🙏🙏

  • @user-by7ge7gu7e
    @user-by7ge7gu7e2 жыл бұрын

    በርሶ ትምህርት ነብሳችን ታደሰች ስጋችንም ከህጢያት ፀዳች

  • @bahbolomsemerab5819
    @bahbolomsemerab58192 жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @kidanejeben8730
    @kidanejeben87302 жыл бұрын

    Abtachen nurln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @azebsil7284
    @azebsil72842 жыл бұрын

    አዎ የፈርንጅ መተተኛ እና የፈረንጅ ምቀኛ እንዳለ ያወኩት ከነሱ ጋር መኖር ስጀምር ነው.... አባታችን 1000 ዓመት በፀጋ በ ጤና ኑሩልን.. የድንግል ማርያም ልጅ ነው እርሶን የሰጠን 🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83552 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብን አሜን

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen59972 жыл бұрын

    እንካን በሰላም አቤታችን እድሜ ጤና።ይሰጣት እንደርሶ አባት ያብዛልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔ ለቤተሰባቼ ለሁላችን ይድረሰ አባታችን እኔን አጣተኛዋን ወለተ ማርያም ብሎ ያሰቡኝ

  • @sentayhuwala3388
    @sentayhuwala33882 жыл бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ፀጋወን ያብዛሎት እኛንም በፀሎት አሥቡን ሥደት ያልለነውን

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын

    ክቡር አባታችን እንኳን ደህናመጡልን በእውነት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛሎት ለደጁ ያብቃኝ ጌታዬ

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre24522 жыл бұрын

    እንካን ዳህና መጡ ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-kp2mz5wq6p
    @user-kp2mz5wq6p2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እናተን የጎበኝ አምላክ እኛንም ይግብኘን አባታችን እረጅም እድሞ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @molowark6364
    @molowark63642 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @helenmo7431
    @helenmo74312 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ይስጥልን እንኳን በሰላም መጡልን የሂወታችን መሰርት የኛ መምህር ከድሜየ ቀንሶ ለርስዎ ይስጥልኝ የኔ መቆም ለራሴ ነው የርሶ መቆም ለህዝብ ነው

  • @amanuel5687
    @amanuel56872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል

  • @user-xo5qk8lx5s
    @user-xo5qk8lx5s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን በርከታችው ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እኛንም ለመፍውስ ለመዳን ያአብቃን አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wb4uz2xr6b
    @user-wb4uz2xr6b2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን የእኛ እንቁ እንወደወታለን

  • @abzegonder4256
    @abzegonder42562 жыл бұрын

    ለእህታችን የደርስችላት ቅድስት ድንግል ማሪያም ለእኛም ትድርስልን ።ለውዱ አባታችን ለመላአከ መንክራት መምህር ግርማ ልኡል እግዜአብሔር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለአግልግሎተዎ አባታችን በርከተዎ ፀጋዎ ይደርብን አሜን።

  • @rarecell7098
    @rarecell70982 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይሰጥልን ለአባታችን እኔንም ከሰራት አምላክ ቅዱሳን ይፍታይኝ

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam79262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫

  • @God-db9vp
    @God-db9vp2 жыл бұрын

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu30822 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜን ጤነውን ጸጋውን ለረጅምለረጅም የዘመን ያብዚሎት

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia22592 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ። እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት ። ሁላችንንም የታሰርነዉ ትፉታን እመብርሐን ለእናንተ የደረሰች

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera83512 жыл бұрын

    Amen amen abatachin egezaberi yemrdigen tsegawuni ያዛላቹ idime na xena yisixachu nuri lini aba🤲🤲🤲🤲😭😭😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88462 жыл бұрын

    አባየ አንካን መጡልን ተመስገን አምላኬ ለዚች ሰአትና ደቂቃ ላደረሰን አድሜና ጤና ይስጥልን🙏💒🌻

  • @uae1023
    @uae10232 жыл бұрын

    ሠላም አባቴ ስንትቀን ሙሉ አመለጠኝ የርሶ ትምህርት ውይ ስደት በሰላም ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ በፀሎቶት አስቡኝ የኔአባት❤❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @user-ve4tn9zp3y
    @user-ve4tn9zp3y2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት የስሚልና አባታችና አቤታ ገታሆይ ሰድት ይለና እግዚአብሔር ይጣብቆና

  • @emutube7545
    @emutube75452 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርሶን ስለሠጠን ክብር ምስጋና ይድረሠው ቡራኪዎ ይድረሠን ፀጋውን ያብዛልዎት ሺ አመት ኑሩልን ክፉ አይንካብን አባ

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32342 жыл бұрын

    የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l2 жыл бұрын

    እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @tewabechtewabech5581
    @tewabechtewabech55812 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ይሰማልን

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p2 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቆት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር

  • @anbessaw7649
    @anbessaw76492 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ። ጊሺ ወላዲተ አምላክ እና ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ገዳም። ቡታጅራ ቡኢ ከተማ።ደጇን የረገጠ መተት አይታደስበትም አዲስም አይገባበትም። ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ

  • @madinamd7228
    @madinamd72282 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጥልን ኣባታችነ እድሜን ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመኖዎት ያርዝምልን ኣቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከሚድኑት ኣርገኝ ኣሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @enatenat9295
    @enatenat92952 жыл бұрын

    አባታችን እድሜነ ጤነ ይሰጥልን

  • @muludesalegn4790
    @muludesalegn47902 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እኛንም በሥደት ያለነውን እግዚአብሔር ፈቅዶና እረድቶን ለማ ዳን ያብቃን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat83252 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን አሜን እኛንም በፀሎት አስቡን አባ ወለተ መድህን እያሉ ከስደት መልስ በለመፈታት ለመባረክ ያብቃን ያብቃን አሜን

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l2 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት አገልግሎትዎም ስለጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል ቡራኬዎ፡ፀሎትዎ ይደርብን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90802 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ከጤና ያድልልን

  • @liyanegash7607
    @liyanegash76072 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜከጤና ሉዑል እግዚአብሔር ይስጦት

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla73522 жыл бұрын

    ለአባታችን የእድሜ ፀጋ ያድልልን ልኡል እግዚአብሄር የሁላችንም የመዳን ቀን ይሁንልን በረከቱ ይድረሠን መጨረሻችንን ያሣምርልን አሜን አሜን አሜን

  • @samarr1112
    @samarr11122 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አድ ቀን እኔም ከነቤተሰቤ አውደንረቱ ላይ እግዚአብሔር አምላክ ለምስክርነት ያብቃንኝ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ሌላምንም አልል ኑሩልን 🙏🏾✝️💒💒💒💒

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam20752 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ አባቴ እርሶንአግኝታ እንዴትትርካ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ይደርብን ፀጋዎትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed40952 жыл бұрын

    አባታችን፣እንኳን፣ደና፣መጡችሁ፣እረጅም፣እድሜ፣እናጤናእግዚአብሔርይስጠዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @h6ey335
    @h6ey3352 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏 እግዚአብሔር አምላክ የምንፈወስበት ቀን ያቅርብልን😥🙏 የአባታችን እድሜም ያስረዝምልን🙏 #ሀገራችን ሰላም አድርጎልን በሰላም ገብተን ለደጁ ያብቃን😥🙏

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale16112 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባታችን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68302 жыл бұрын

    የዳጋጎቹ ኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን ኣባ እግዚአብሔር ይስጥልን ወገኖቼ እንኳን ነፃ ወጣችሁ ኣባ በፀሎት ኣስቡን!!!!!

  • @tsegaweldegebrial.8396
    @tsegaweldegebrial.83962 жыл бұрын

    ኣባታችን እንዃን ደና መጡልን ኣባታችን በፀሎትቹ ኣስቡኝ የኔም ይሰርሉኝ ኣባየ እድሜና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @ruthina1927
    @ruthina19272 жыл бұрын

    ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b2 жыл бұрын

    እመቤት የኛንም እንደዚህ አሳይን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e2 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @salamasalama1703
    @salamasalama17032 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎቶ በእዉነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b2 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለአባታችን ከነ ቤተሰቦት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @masigirma5030
    @masigirma50302 жыл бұрын

    አሜን እንካን ደና መጡ እባዪ ለናተ የደርስ እምላክ ለሁላችንም ይድርስልን🤲

  • @rahelmiele7429
    @rahelmiele74292 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛሎት አገራችን ሰላም ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💚💛♥

  • @lave9644
    @lave96442 жыл бұрын

    ኣባየ ዕድሜና ጥና ይስጦት አግዝኣብሔር ኣምላኽ

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis69752 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n2 жыл бұрын

    እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre91182 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️

Келесі