Memeher Girma Wondimu 174 ለሙስሊሞች የኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን ሆነ

Автокөліктер мен көлік құралдары

ሌሊት ከተኙበት እየቀሰቀሰ የሚረብሻቸዉ የሙስሊሞች ጅኒ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል ሲጋለጥ

Пікірлер: 980

  • @hiwottube675
    @hiwottube6753 жыл бұрын

    ለእኛ ለቅዥታም ትውልድ እኒህን አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @redeactef

    @redeactef

    3 жыл бұрын

    ቅዠታም ብቻ ጠማማ ትውልድ።

  • @ethiomardiymom7302

    @ethiomardiymom7302

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን 😭

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything37053 жыл бұрын

    ሁሌም የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እኛንም በፀሎታቹ አስቡን

  • @abezulove3386

    @abezulove3386

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Teyboawlou

    @Teyboawlou

    3 жыл бұрын

    እየሱስ አይጠቅምም አይጎዳም በኛ በሙስሊሞች እምነት እየሱስ ኢሳ እንደ ሙሃመድ አብረሃም ሙሴ ኖህ ሌሎችም ነቢያቶች ሰዎችን ወደፈጣሪ የሚጣሩ ነቢያት መልእክተኞች ናቸው

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    3 жыл бұрын

    @@Teyboawlou አምላክ መሆኑን በአይንሽ እያተሽ እህት አስተውይ እየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣ የዘለአለም አምላክ ነው።እህትየ እመኝበት ሂወት ታገኛለሽ

  • @user-lk4tk8do7i

    @user-lk4tk8do7i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️

  • @hana967

    @hana967

    3 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @user-lc8lp2tg7c

    @user-lc8lp2tg7c

    3 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @user-eu2cw4sn5j

    @user-eu2cw4sn5j

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tegisthailu2844

    @tegisthailu2844

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs3 жыл бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እደርስወ ያሉ የተዋህዶ እንቁ ይብዙን እረጅም እድሜ ይስጥልን በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r3 жыл бұрын

    መዳን በእየሱስ ክርስቶስ በቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ነው መዳን በማንም የለም ክብርና ምስጋና እምልኮትና ስግደት ለሱ ይሁን አሜን አባታችን እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💐

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth13 жыл бұрын

    እምነት ያድናል ይህ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ቅንጣት ያህል እምነት ካለን መዳን ከእግዚአብሔር ለሁላችን የተሰጠ ነው። ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw22563 жыл бұрын

    ለአንቺ ያዳነ ቅዱስ እግዚአብሔር እኛንም ከዲያብሎስ ቁራኝነት ያድነን አሜን ።

  • @oppoalain6960
    @oppoalain69603 жыл бұрын

    ይፍቱኝ ክቡር አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም

  • @ytrea7942
    @ytrea79423 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ አርገህ ለፈጠሪከኝ. ተመስገን

  • @lemigereziher790

    @lemigereziher790

    3 жыл бұрын

    Amen🙏

  • @user-dv9dq7vw8o

    @user-dv9dq7vw8o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesefanu3513
    @mesefanu35133 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን። የተጨነቁትን ሰላም የሚሰጥ ቸር አምላክ አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal91103 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ እኔንም ጥሪኝ አባታችን እጅ ላይ እግራቸው ስር ምኞቴ ይሄ ብቻ ነው 🙏🙏🙏

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e3 жыл бұрын

    እልልልልልል ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አባታችነን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-qb6ed1sr5l

    @user-qb6ed1sr5l

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16733 жыл бұрын

    የመጨረሻው ጊዜ 😢ቀርቧል አሕዛብ ንቁ 🙏🏿ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃንያለም አምላክ መሆኑን እመኑ ☝️ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታዬ ለአምላኬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ቸሩ እግዚአብሔር 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @sudiaarab1215

    @sudiaarab1215

    3 жыл бұрын

    ትክክል 😭😭

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i3 жыл бұрын

    የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እኛስ መች ይሆን በመስቀሉዎት ምንባረከው በመስቀሉ ለመባረክ ያብቃን አሜንንንን

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew89133 жыл бұрын

    ተመሥገን ማዳን የእግዚአብሔር ነው !የድንግል ማርያም ልጅ ሥሙ የተመገነ ይሁን 😍አባ በረከትዎ ይደርብን !!!

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    ተመሥገንማዳንየእግዚአብሔርነውየድንግልማርያምልጅስሙየተመሠገነይሁንአባበረከትዎይደርብን

  • @nsdfedert7348

    @nsdfedert7348

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @naimoh2693
    @naimoh26933 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጦት ፈጣሪ አምላክ እኔንም ለዚቀን ያብቃኜ አሜን

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d3 жыл бұрын

    ሰማቹ ሱዳኒ ጋር መንፈሱ ከኔ በላይ ነው ሂጅ ስትባል መድሀኒት የለም ብዩ ቁጭ አልኩ አለች የኛ የድንግል ልጅ መድሀኒያላም እኛን ለማዳን ተወልዷል ንቁ አለ መዳኛ

  • @genitube1438

    @genitube1438

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @user-qj3ty9ot9d

    @user-qj3ty9ot9d

    3 жыл бұрын

    እማ ሱዳኒዋ ጠንቋይ ነች ጠንቋይ ደግሞ ችሎታ የለውም ለዛ ነው ከዛ በተረፈ እንኳን ተሻላት እንጅ ፀበል እየተጠመቅን ክርስቲያኖቹም የኛን ውሃ እየታጠቡ ብዙ መዳን አይተናል

  • @belaysuyum5798

    @belaysuyum5798

    3 жыл бұрын

    @@user-qj3ty9ot9d ዉሃ ዉሃ ነዉ እኮ ፀበል ደሞ የእግዚአብሔር ሃይል የለዉ ነዉ እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    2 жыл бұрын

    @@user-qj3ty9ot9d yetgnawun wuha ehte?ngerign esky

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* *አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️**_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤🤲😭

  • @betyabera9644
    @betyabera96443 жыл бұрын

    አምላኬ መድሐንቴ እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ማረኝ አድነኝ ጠላቴን ጣልልኝ ከህስራቴ ፍታኝ

  • @mearglove7607
    @mearglove76073 жыл бұрын

    በሂወቴ ከምመኘው ነገር ቢኖር ኣባታችን መምህር ግርማ ማግኘት እፈልጋለው ከዛ ቢሞትም ምንም ኣይመስለኝም በረከቱን መካፈል እፈልጋለው ኣባቴ 😭😢

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l3 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መኦን መመረጥ ነው አባታችን ዘመኖት ይባረክ አይማኖት ሳያዩ የሚፈውሱ የዘመናችን ሐዋሪያ

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT

    @BIRUKFILMENTERTAINMENT

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እኮ የሁላችንም ነዉ። እኛም እሱን ካመን እና ከተከተልን ሰዉን በሰውነቱ ብቻ መቀበል አለብን። ስንታችን ነን ይኼን የተረዳነዉ?

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru53033 жыл бұрын

    ከሰማይ በታች ከምድር በላይ የተሰጠን መድኃኒት የሆነ ስም ኢየሱስ!

  • @beletumkonn9116
    @beletumkonn91163 жыл бұрын

    ድሮም ያለ አሁንም ያለ ወደፊትም ያለ ዘላለማዊ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር 🙏🙏🙏🙏

  • @saradesign9507
    @saradesign95073 жыл бұрын

    አቤት ከዚህ እርኩስ መናፍስት እስር ያድነን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v3 жыл бұрын

    እኛ የተረገምን መልካም ስራ የለን አምልኮት የለን ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    3 жыл бұрын

    😭😭

  • @firhanagebremedehen4744

    @firhanagebremedehen4744

    3 жыл бұрын

    😭😭😭🙏🙏🙏

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu63743 жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድሎት

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat83253 жыл бұрын

    አባ ሽ አመት ይኑሩልን እድሜና ጤና ያድልልን አባ ባለሁበት ይፍቱኝ ከባድ ችግር አለብኝ አባ

  • @hana967
    @hana9673 жыл бұрын

    እኔ እኮ የእግዚአብሔር ቸርነት ሁሌም ያስነባኛል 😢 ስለ እማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ከእኔ ከማረባዋ እድሜ ቀንሶ ለእርስወ ይስጥልኝ ግጥም ላቀረቡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫✝️

  • @user-wb8wm3sg1y
    @user-wb8wm3sg1y3 жыл бұрын

    ኢካን እርቶድክስ ሀንኩ ብጣም ደስተኛነኝ እግዝብሔር ይመስግን ኣባታቺንም ኢድመ ይስጡት

  • @God-db9vp
    @God-db9vp3 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን።

  • @abezulove3386
    @abezulove33863 жыл бұрын

    አባዬ የኔ ውድ የኔ ናፍቆት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልብሶን ብዳስስ እድን ነበር

  • @user-ve7tf1pb9i

    @user-ve7tf1pb9i

    3 жыл бұрын

    Ewnet enem

  • @azebsil7284

    @azebsil7284

    3 жыл бұрын

    የኔ ናፍቆት አይባልም... የምትናገሩትን ለዩ 😕... ለ አለማዊ ሰው ተጠቀሚበት እሱን.

  • @user-yt1xw3kd9d

    @user-yt1xw3kd9d

    3 жыл бұрын

    @@azebsil7284 ትክክል ለመንፈሳዊ አባታችን ናቸው

  • @user-yt1xw3kd9d

    @user-yt1xw3kd9d

    3 жыл бұрын

    ንግግርሽን አስተካክይ እህቴ

  • @user-ul4oo4pn9k

    @user-ul4oo4pn9k

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እኔም እህቴ

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet33053 жыл бұрын

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jaja-ln1hl

    @jaja-ln1hl

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saadsaad118

    @saadsaad118

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-qb6ed1sr5l

    @user-qb6ed1sr5l

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse4373 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ጨርሶ ይማርሽ ላንቺ የደረሰው ለተጨነቁት ይድረስልን ፈጣሪዬ

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k3 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እኛም ለመዳን ያብቃን

  • @afcs7804
    @afcs78047 ай бұрын

    አባታችንን የሰጠን የቅድስት ድንግል ማረያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ክክበር ይመስገን

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እደናተ አይነት አባት ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam12573 жыл бұрын

    ሙስሊሞች እስቲ ተመልከቱ አላህ ሀይል ካለው ለምን በስሙ አጋንንት አታወጡም ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እርሱ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው በእርሱ እመኑ እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @hayatethiopia8294

    @hayatethiopia8294

    3 жыл бұрын

    ምን አባሽ አልሽ አንች እንጨት አምላኪ እንኛ በሰውና በእንጨት አናምነም አንች የሰይጣን ፈረስ አፍሽን አትክፈች

  • @kaanmaaryyam1257

    @kaanmaaryyam1257

    3 жыл бұрын

    @@hayatethiopia8294 😂😂😂 ስድቡን ከአላህ ነው 🙄 በመስቀል ላይ እኮ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ ህይወትን ሰጠን አስዋበን መስቀሉን እንሸከማለን ጌታን እናመልካለን ከእርሱ ውጪ ሌላው ጣኦት ነው 🙄😂🙈

  • @hayatethiopia8294

    @hayatethiopia8294

    3 жыл бұрын

    @@kaanmaaryyam1257 እንጨት እራሱንም ከእሳት አላዳነ እንኳን እናንተን ላያድን ዝም ብላችሁ በጨለማ ትጓዛላችሁ በጣም ታሳዝናላችሁሁ የሚገርመኝ የማያልቅ ድራማችሁነው አስተምራችሁ በእውቀት ወደሀይማኖታችሁ ማምጣት ሲያቅታችሁ ሰይጣን እነሶጣለን ትላላችሁ ቢመጡልን ብላችሁ ምክንያቱም ከእውቀት ነፃ ናችሁ መፅሀፋችሁን እንኳን አታውቁትም ምድረ ጣኦት!!!!!

  • @zahrabintbabatube5921

    @zahrabintbabatube5921

    3 жыл бұрын

    *21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።* *22 በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።* *23 የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋ*

  • @kaanmaaryyam1257

    @kaanmaaryyam1257

    3 жыл бұрын

    @@zahrabintbabatube5921 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቻችን የተራመዱባት የተመላለሱባት ቀጥተኛ መንገድ ነች ያንቺ ሃይማኖት ከመምጣቱ በፊትም ነበረች በስሜ ይመጣሉና ብዙዎችንም ያስታሉ የለውን ለነዛ ለመናፍቃኖች አሳስቢ በአንድ እብድ ፈረንጅ የተመሰረተ በስሙ የመጡ ታምር እናደርጋለን የሚሉ እነሱ እንጂ እኛ አይደለንም ምነው ሀዋርያት ሲፈውሱ ነበር ጌታ በሰጣቸው ፀጋ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የሚፈውሱትም ጌታ በሰጣቸው ፀጋ ነው መሳዮችሽም እየተፈወሱ ነው እውነታውን አምነሽ ተቀበዩ

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru14953 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ስም ከስሞቹ ሁሉ ይበልጣል አባታችን ጌታ ፀጋው ያብዛሎት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x3 жыл бұрын

    አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን በረክትችው ጸሎትችው በጸጋ መንፈሰ ቅዳሰ ይደረሰበኝ አባትችን

  • @afcs7804
    @afcs78047 ай бұрын

    አባታችን ፀጋዎን ያብዛላዎት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @merongermew3653
    @merongermew36533 жыл бұрын

    በእዉነት አባታችን እዲሜት ያቆይልን እኛም ፀሎልን አባታችን

  • @user-et4qf6dt1j
    @user-et4qf6dt1j3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን በረከትዎ ይድረሰን የትህትና አባት

  • @asnaasunka104

    @asnaasunka104

    2 жыл бұрын

    Hhhiii

  • @user-rm4om9ng1l
    @user-rm4om9ng1l2 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ዛሬም ነገም ዘላለም ተመስገን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh779410 ай бұрын

    በርከታችሁ ይጠብቀን አባታችን እግዚአብሔር እኛንም ለመዳን ያብቃን

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes53163 жыл бұрын

    አባታችን ኑርልን!

  • @user-ny7up8sp1v
    @user-ny7up8sp1v3 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን መዳን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው በድንግል ማርያም ልጅ እያያችሁ ለማታስተውሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አችን የፈታ መደሀኒአለም እኛንም ከማዕሰረ ዲያቢሎስ ይፍታን ነፃ ያውጣን ወገኖቼ በፀሎት እንበርታ

  • @sameri424
    @sameri4243 жыл бұрын

    አባታችን አፀደ ማሪያምን ፅጌ ማርያምን ወለተ ማሪያምን ሂሩተ ስላሴን መንበረ ስላሴን በፀሎት አስቡን እረጅም እፍሜ ፈጣሪ ይስጦት

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f3 жыл бұрын

    የኛውድ አባት እንኳን መጡልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb88463 жыл бұрын

    ተመስገን አምላኬ አባን የሰጠሀን አድሜና ጤና ይስጥልን ይፍቱኝ🙏💒

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1053 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያስቡን በረከቶ ይደርብን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን

  • @user-kt9lo7fe3f
    @user-kt9lo7fe3f3 жыл бұрын

    እድሜየዎትን ያርዝምልን አባታችን

  • @adina.6549
    @adina.65493 жыл бұрын

    ሁላችሁም ያሀገሬ ልጆች በፀሎት አሰቡኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wv4bg1dh5h

    @user-wv4bg1dh5h

    3 жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን እህን ያሳየን ሉኡል እግዛቤሔር ይመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነው የክርስትና ስሜ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Жыл бұрын

    ቅዱስ እየሱስ ክርቶስ የአብ የባህሪልጅአመሰግንሀለውቅዱስ እየሱስክርስቶስ የድንግልማርያምልጅ አመሰግንሀለውእልልልልልልልልልልልልል

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush51629 ай бұрын

    ኢየሱስ አምላካችን ሐይላችን ነው።❤❤❤

  • @distatedistadista4979
    @distatedistadista49793 жыл бұрын

    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ🙏🙏

  • @user-qb6ed1sr5l

    @user-qb6ed1sr5l

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune38213 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gugffj3345
    @gugffj33453 жыл бұрын

    የሴጣን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽህ ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜኔ። አባታች። እንኳን ደሕናመጡ። የዴሜ ፀጋ ይሰጥሖት

  • @solomongashu4069

    @solomongashu4069

    3 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ እባክሽ ቦታውን ካወቅሽ ንገርኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ አባ 🙏🙏🙏🥰 እኛም ለመፈወሰ ያበቃን🥰🥰🥰

  • @bleweshi3686

    @bleweshi3686

    2 жыл бұрын

    ኦረኛዬ ምራፍ 3 ቁጥር 8

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz22 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢❤❤

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c3 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመሥገን መምህር ግርማን የሰጠን የሰማይ አባት ጌታ ይመሥገን

  • @eregabelay3973
    @eregabelay39733 жыл бұрын

    አባየ በጾሎተወ አስቡን ጭንቅ ላይ ነን በስደት

  • @semirajesus5522

    @semirajesus5522

    3 жыл бұрын

    ከጭንቀትሽ ላስወጣሽ ኢየሱስ ነው ግርማ ኣይደለም በጌታ እመኚ ና ሰላም ትሆናለች እህቴ እረፍት ታገኛለሽ ግርማ ጠንቋይ ነህ በጸለቱ እረፍ ልሰጥሽ ኣይችልም

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    2 жыл бұрын

    @@semirajesus5522 ምን አይነት ደፋርና ቆሻሻ ነሽ ካንቺ ካራቴዎች. ይሻላሉ 1000ሺ ክፈሉ እያሉ ከሚረብሹት ፖስተሮች ጋርማ አባ ግርማን አትጨምሪ ስርአተ ቢስ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️

  • @modayadi7956
    @modayadi79563 жыл бұрын

    አሜን፫ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት😭😭😭😭😭➕💒🙏

  • @seki1508
    @seki15083 жыл бұрын

    ተመሥገን እንኴን በሠላም መጡ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከት ረድኤቶ ይድረሠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mulukahesay240
    @mulukahesay2403 жыл бұрын

    የኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ይክበር ይመስገን

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    3 жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta27383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele

  • @user-db7xm5qo8l
    @user-db7xm5qo8l3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለእግዚሕያብሄር ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ ያቆይልን በፀጋ 🙏🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet25953 жыл бұрын

    አባታችን እድሜዎት ያርዝምልን የእኛንም ምህረት ያቅርብልን

  • @Mise-bs1po
    @Mise-bs1po3 жыл бұрын

    እልልልልልል ኢግዚብሄር ይምስግን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15253 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏 እንሱማ የራሱ አገልጋይ ናቸው😭

  • @uaesharjah
    @uaesharjah3 жыл бұрын

    አባዬ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቆት የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጣት እግዜያብሄር በረከቶት ይደርብን አባዬ

  • @user-qw1mr8zu5u
    @user-qw1mr8zu5u3 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን

  • @betaneyasanford3039
    @betaneyasanford30393 жыл бұрын

    ድንግል ምስጋና ይድረሳት አባቴ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጦት ፈጣ እኛንም በምህረቱ ይጎብኘን አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ

  • @amina-eq1uz

    @amina-eq1uz

    3 жыл бұрын

    ባባ የትነወት

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube59213 жыл бұрын

    ኡኡዙቢላህ ጌታየ ሆይ አንተ ከምጠላው ነገር ሁሉ ጠብቀኝ አንተን ከማስቆጣ ሸሂድ ሁኘ ልሙት ከመተት ከሰይጣ ሁሉ በስምህ እንጠበቃለን ጥበቃም በአንተ በቃ ኢላሂ አጋር የለህም እምናደርገውን አናውቅም ይቅር በለን ።

  • @leeylamohammad4847

    @leeylamohammad4847

    3 жыл бұрын

    አሚን ያርብ

  • @user-qm2iq4ro8z

    @user-qm2iq4ro8z

    3 жыл бұрын

    በጣም ደሰ ያለኝ ሰትነሳ አውዙቢ ምንሸጧን እረጂም ስትልልል ወላሂ ደሰ አለኝ

  • @zahrabintbabatube5921

    @zahrabintbabatube5921

    3 жыл бұрын

    @@user-qm2iq4ro8z አለች እንደ ጨርሸ አላየሁትም በእየሱስ ስም በእየሱስ ስም በይ ሲላት ነው ያየሁት

  • @zenub815

    @zenub815

    3 жыл бұрын

    Amin ya reb.

  • @zenub815

    @zenub815

    3 жыл бұрын

    Lilahi ila Allah mohamed resulilah isaac resulilah.

  • @hjii1398
    @hjii1398 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @lave9644
    @lave96443 жыл бұрын

    ሰላም ኣባየ እንካን ሰላም መጥሉኝ እግዚኣቢሀር እድሜና ጤና ይስጦት ኣምላክ

  • @addess1663
    @addess16633 жыл бұрын

    እኔ የምለው......እረ ቃል የለኝም፤ በቃ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adeytube5297
    @adeytube52972 жыл бұрын

    ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋል ክብር ለመድሐኒአለም ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አባ በፆለት አስቡኝ

  • @user-kk2kp8uy1w
    @user-kk2kp8uy1w3 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ng2gl1cp2d
    @user-ng2gl1cp2d3 жыл бұрын

    ፈጣሪአድአላህነዉ። አይወለድምአይወልድም። ላይ ላህይላ። ሙሀመድ ደርሱሊላ።

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    የኛ አባት ❤️ ልዩ ስጦታችን የዘመናችን አዋርያ እዲሁም መለሀክ ኖት ከረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን። በኛ በአጢተኞች

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa51002 жыл бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39213 жыл бұрын

    Igzeber yi masgen Yegn kiristanochi liki enda XAWOT NEW Yemi ayawut gin Tawahido Tikikilagn mangadi new

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r3 жыл бұрын

    አባታች እረጅም እድሜ በጸጋ በጤና ያኑርልን አሜን 🙏💒💐💖

  • @ethiohagere3990
    @ethiohagere39903 жыл бұрын

    ኧረ በፈጣሪ እህት ወንድሞቼ አሁን ላይ የሚያገለግሉበት ቦታ ጠቁሙኝ 🙏

  • @redeactef

    @redeactef

    3 жыл бұрын

    አያገለግሉም የትም።

  • @mikimutd1779
    @mikimutd17793 жыл бұрын

    Bizu Muslimoch Allah bicha nw yemadino eyalu yikabetiralu😂😂ihew ye aganint machewach sihonu roto wda Ortodox yimatelu🏃🏃Kibr le dengil Mariym lij Yihun👏👏Amen. Alem kal Dengil Mariym wuchi atedinm. Ortodox le zelalem tinur

  • @hana967

    @hana967

    3 жыл бұрын

    አይነ ልቡናቸውን ያብራላቸው

  • @saratemam3075

    @saratemam3075

    3 жыл бұрын

    @ Miki please use your brain before u post your comments. Indeed ALLAH is our creator, everything is possible by the power of the only Almighty ALLAH.

  • @user-is3qh8ed3y

    @user-is3qh8ed3y

    3 жыл бұрын

    @@saratemam3075 ታደያ ለምን አላዳናችሁም መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንፈሱ የሚፈልገውን ብቻ ስለምታረጉ ነው ምንም የማያረጋቹ እስቲ በትንሹ ከእናንተ ውጪ ለሆኑ ልጆች መልካም ነገረ አረጉ አያሰጣችሁም

  • @hasnahasna6141

    @hasnahasna6141

    3 жыл бұрын

    ሙስሊሞቹን ትተሽ ባሁኑ ጊዜ ክርስቲያን ይብሳል ክፋታችን የስም ብቻ ክርስትናችን እኛ መጀመሪያ ስንስተካከል እነሱም ይመጣሉ

  • @saratemam3075

    @saratemam3075

    3 жыл бұрын

    @@user-is3qh8ed3y I don't want to give any comments for u cause when I initially read your name especially your father name that u are 666 people, as you r already known u r just waste of space people so u better post your comments to 666 people ( your type ) am not your type !!!!

  • @seve3476
    @seve34763 жыл бұрын

    አባ ረጅም እድሜ ይሥጥልን አባ በፆሎተወ አሥቡኝ በጣም ጭቅ ላይ ነኝ ወድሜም ሳውድ እሥር ቤት ነው የተዋህዶ ልጆች በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁሁ

  • @emutube7545
    @emutube75452 жыл бұрын

    ክብር ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84693 жыл бұрын

    ገና ሁሉም እስላም ወደ ኦርቶዶክስ ይምልሳሉ !!!

  • @sofiymessay4134

    @sofiymessay4134

    3 жыл бұрын

    አባታች፣አሜን አሜን አሜን፣ ልልልልልልልልል፣አድሜናጤናሰደጥልን፣ልልልልል

  • @user-vt1kt8ou3c

    @user-vt1kt8ou3c

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ይመልስሉ ♥

  • @tegisthailu2844

    @tegisthailu2844

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @genitube1438

    @genitube1438

    3 жыл бұрын

    አይቀርም

  • @hansartube3608

    @hansartube3608

    3 жыл бұрын

    አንተ ጊመተም ቆሸሸ የሆንከ

  • @itismydam4579
    @itismydam45793 жыл бұрын

    እየሱስ ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁንና እርሳቸውም ሙስሊም ናቸው በዚህ ድራማ መስራት የመጨረሻ ቂልነት ነው

  • @belaysuyum5798

    @belaysuyum5798

    3 жыл бұрын

    እሱን እዛ ሄድ ተየዋለህ ወደህ አይዳለም

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    2 жыл бұрын

    Orthodox drama atseram mechem smachihun atatfu ewunetun eko memoker new mefthew 1 yedane kale esky yinegeren menfes yewetalet quran sikerabet ayiwetam ezaw sewuyew wust yikemetal enji ye rkus menfes temarany hayl menfeskdus new menfeskdus demo islmna wust yelem

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b3 жыл бұрын

    ሁለይም የክብር ይመሰገን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n3 жыл бұрын

    እሲ አድራሻወን እና ቁጥራቸውን ስጡኝማ ኢሄን ቢደወ ሳዳምጥ አቀጠቀጠኝ ሸይጧን አለብኝ መሰል መሄድ እፈልግ አለሁ እሳቸው ዘዳ

  • @altudz4055

    @altudz4055

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርክ አይዞክ አዲሳባ ከሆንክ ሂድ አሉ ሚባሉበት ቤተክርስቲያን

  • @user-zf1ho6qf8q

    @user-zf1ho6qf8q

    3 жыл бұрын

    እዚህ ብመጣ ሾይጣን አይለቅህም ግን አተን ወደ ክህደት ለማስገባት ለጊዜዉ የለቀቀህ መስሎ ይደፍጣል እደት ነዉ የምታሰበዉ አተ ብዙ ሙስሊም አሉልህ አደል እደ ሾይጣንን እዳልነበረ የሚያረጉ አትሳሳት

  • @mikimutd1779

    @mikimutd1779

    3 жыл бұрын

    @@user-zf1ho6qf8q anchi segate zim bilesh chilam hiyoteshin nuri sewochun ke tikekilagn hymnot atikayekayi🤨🤨🤨This is why Education is important. Don't miss your school or college classes👈maybe anchi ihen video bicha aytesh yihonal. bizu Muslimoch kuturacho yemayitawek Gedam Tsebal eyatetameku ke chilam hiyot eyawetu nw

  • @redeactef

    @redeactef

    3 жыл бұрын

    አሁን የትም አያገለግሉም

  • @redeactef

    @redeactef

    3 жыл бұрын

    ባለሽበት ቦታ ስገጂ ቀጥቅጭው በርቺ ወደ ፀበል ቦታ ሔደሽ ማስወጣት ትችያለሽ ምክንያቱም አባ አያገለግሉም።

  • @Gabgoub11
    @Gabgoub113 жыл бұрын

    Orthodox ❤️🥰

  • @hassenabagibee371

    @hassenabagibee371

    2 жыл бұрын

    ሀገር አፍራሽ

  • @Gabgoub11

    @Gabgoub11

    2 жыл бұрын

    @@hassenabagibee371 enantm altblchun sidtgnoch

  • @gentgent4327
    @gentgent43272 жыл бұрын

    አሜን እ/ር ይመሰገን የሰይጣንን ሚሰጥር ማአወቅ አባታችን እድሜና ጤና ይሰጦት🙏🙏🙏

Келесі