Memeher Girma Wondimu 126 የሰይጣንን ጥልቅ ሚስጥር..ከበፊት ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለወገኖቻችን የዲያብሎስን ሥዉር ጥቃት እናስተምር

Автокөліктер мен көлік құралдары

የአጋንንት ኃይል ለማይረዱና ሥልጣን የለዉም ለሚሉት መልስአለዉ

Пікірлер: 1 000

  • @garzagarza1207
    @garzagarza12073 жыл бұрын

    እመቤቴ ሆይ ለኔም ድረሺልኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @eotcmedia-zz3fi

    @eotcmedia-zz3fi

    3 жыл бұрын

    ዲያቆን ይትባረክ እባላለሁ።ቤተሰቦች እንሁን ሰብ እንደራረግ አዳዲስ ዝማሬዎችን ላቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት።።።ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አትታደስም

  • @YeabsriaZerihun

    @YeabsriaZerihun

    3 ай бұрын

    AMEN EHETE

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜአችሁን ያብዛልን ይህ ሚስጊን ህዝብን እግዚአብሔር በርሶ ላይ አድሮ ይሰራል ያድናል

  • @aslametpa2808
    @aslametpa28083 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ቃለ ህይዉት ያሠማልን አባታችን መንግስተ ሠማያት ያዉርስልን ጨርሶ ይማርልን አሜን

  • @adamtadesse9239

    @adamtadesse9239

    Жыл бұрын

    መንግስተ ሰማይ ያልወረሰ እንዴት አጋንትን ያስወጣል መንግስተ ሰማን በምኞትና በምርቃት አይወረሰም አንተ ጅላጅል ጅላንፎ

  • @bahlbtesfalem5905

    @bahlbtesfalem5905

    Жыл бұрын

    ​@@adamtadesse9239ኣይተሃል እኮ ኣጋንንት እንደወጣ ወንድሜ

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit66233 жыл бұрын

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ ለእናተ የደረስ ለእኛም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን አሜን(3)

  • @zerihunzdo1409

    @zerihunzdo1409

    2 жыл бұрын

    መዙሙር

  • @henihshhhsvghqtube5150
    @henihshhhsvghqtube51503 жыл бұрын

    ፀጋዎ በረከቶን ያብዛልን።🙏🙏

  • @sidunaaz.w6668

    @sidunaaz.w6668

    3 жыл бұрын

    Ameennn🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @meieymelese5697
    @meieymelese56973 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ከእኔ ላይ ያለውንየተደበቀመንፈስ አጋልጥልኚ

  • @user-eh5ey5dk7y

    @user-eh5ey5dk7y

    3 жыл бұрын

    Amen yennem

  • @eotcmedia-zz3fi

    @eotcmedia-zz3fi

    3 жыл бұрын

    ዲያቆን ይትባረክ እባላለሁ።ቤተሰቦች እንሁን ሰብ እንደራረግ አዳዲስ ዝማሬዎችን ላቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት።።።ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አትታደስም

  • @tube-dk2yr

    @tube-dk2yr

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔንም 🙏🙏🙏

  • @raheemaabdo4300

    @raheemaabdo4300

    2 жыл бұрын

    አሜን የኔንም

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Жыл бұрын

    አባታችን እርሶ ላይ አድሮ ለኛ መድሀኒትና የመዳንን መንገድ ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮና ዉዳሴ ለእርሱ ይሁን።አሜን አሜን አሜን! አባቴ በፀሎት አስቡኝ።

  • @farahkassar4796
    @farahkassar47962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።

  • @ftsummehari3429

    @ftsummehari3429

    3 жыл бұрын

    Amen !

  • @edengoytom5197

    @edengoytom5197

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @tigistteferi314

    @tigistteferi314

    2 жыл бұрын

    Abat yet nw yemagegnachihu betam techegrialehu lije tamobignal doctor yemitil bechita alebet bilewugni betam dengichalehu tseliyulgni

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    2 жыл бұрын

    @@tigistteferi314 እኔጃ የት እንዳሉ እህትየ እግዚአብሔር ይማርልሽ ፀልይ በአምላክሽ እመኝ ምንም አይሆነው

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q3 жыл бұрын

    አባየ እድሜና ይሲጥልን ሺ ዓመት ኑሩልን ወለተ ሚካኤል ከነ ቤተ ሰቦቸ በፀሎት እሲቡኝ ልጂ እድሰጠኝ በፀሎት አሲቡኝ አባየ ለነሱ የሰማ የድንግል ማሪያም ልጂ ለተቸገሪን ሁሉ ይድረሲልን አሜን አሜን አሜን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye3 жыл бұрын

    ረጀም እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ አባታችን ኑሩልን!!! ስይጣን ስልጣን የለውም የሚሉ ራዕ 13 የበቁትን እንኩን እዲያስት ስልጣን ተስጠው ተብሎ ተፅፎአል

  • @user-rj7dd2ch1p

    @user-rj7dd2ch1p

    2 жыл бұрын

    የትአገር ነው ይሄ ልዩቦታዉስ የትነዉ እምታዉቁ ንገሩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 Жыл бұрын

    እሰይ እልል እመቤቴ ሆይ ለእኔም ድረሽልኝ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w3 жыл бұрын

    አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን

  • @haymanotj7426
    @haymanotj74263 жыл бұрын

    አባታችን ሠላም ለርሠወ አባቴ መበርከክን አስተማሩኝ ፀጋው ይብዛለወት

  • @betibeti72

    @betibeti72

    3 жыл бұрын

    እልልልልል🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @yohannes9565
    @yohannes9565 Жыл бұрын

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @user-dh7fn8kz3b
    @user-dh7fn8kz3b3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን

  • @gugffj3345
    @gugffj33453 жыл бұрын

    እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እኔም የሀጢያት እስረኛ ነኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ሀገሬ መግባት አልቻልኩም ከሀገሬም የሚገፋ ከዚህም ያሰሩኝ ነገር አለ አባቴ ወለተ ጻድቅ ብለው ያስቡኝ ከሴጣን ሴራ እግዚአብሔር ይፍታሽ በሉኝ

  • @AmareBelayGebrehiwot

    @AmareBelayGebrehiwot

    9 ай бұрын

    እግዛብሔረ ይፈታሽ

  • @user-op7nn3ey8s

    @user-op7nn3ey8s

    9 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይፍታሽ አህቴ 😔😔😢

  • @yosefMola-tt4kr

    @yosefMola-tt4kr

    7 ай бұрын

    ሰላም

  • @user-go7pb6sy5e

    @user-go7pb6sy5e

    6 ай бұрын

    ​Egeziyabher yemaresh

  • @meskelushenato6552

    @meskelushenato6552

    6 ай бұрын

    ቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐቐኸኸኸ​@@AmareBelayGebrehiwot

  • @samibest9099
    @samibest90993 жыл бұрын

    ኣባታችን፡በጸሎት ኣስቡኝ፡በጭንቀት በ ህመም ኣለሁን!ጸሎት መጀምር እንጂ መቸረሽ ኣችልም፡ብጣም ህይወት የስታልን፡እባካቹ በጸሎት ኣስቡኝ ኣባታችን እና ሁሉም ክርስቲያኖች፡የናንተ በረከት እና ፈውስ ለመገኝ!

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68303 жыл бұрын

    ዳጉ ኣምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እርሱ ይጠብቅልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!

  • @user-ot6fx5kl6v
    @user-ot6fx5kl6v2 жыл бұрын

    😭😭😭ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልዑል ክብርና ምስጋና ለእግዛብሄር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @SftGs

    @SftGs

    6 ай бұрын

    No

  • @SftGs

    @SftGs

    6 ай бұрын

    😂❤

  • @kittyksgya8682
    @kittyksgya86823 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @fekirfekir939
    @fekirfekir9393 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ጤና ለአባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @nason5223

    @nason5223

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-rw5xy7nr5o

    @user-rw5xy7nr5o

    2 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-qh4wb4nv6x
    @user-qh4wb4nv6xАй бұрын

    እግዚአብሔርበሀይሉበሰይጣንከመታሰር.ይጠብቀን!በሰደትያለነዉንምባለንበትይጠብቀን.አባቃለህይወትያሰማልን

  • @user-kp3dq9ib6w
    @user-kp3dq9ib6w3 жыл бұрын

    አባ ሺህ አመት ኑሩልኝ እስካገኘዎት እጓጓለሁ ፈጣሪ ለዛ ያብቃን

  • @merontube93

    @merontube93

    3 жыл бұрын

    አሜን 🙏

  • @user-kp3dq9ib6w

    @user-kp3dq9ib6w

    3 жыл бұрын

    @@merontube93 🙏

  • @seki1508
    @seki15083 жыл бұрын

    ለዚህ መብቃት በራሡ መታደል ነው እግዚአብሄር የዚህ በረከት ተካፋይ ያድርገኝ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @bojaaeshetu9071

    @bojaaeshetu9071

    3 жыл бұрын

    Ammmii. Ammmi

  • @JosiJak

    @JosiJak

    5 ай бұрын

    ​@@bojaaeshetu9071ሉሉሊዠ😂ዠሁሀ

  • @MilkoZerihun
    @MilkoZerihun2 күн бұрын

    አበቴ እድሜ እናጤና ይሥጥልኝ ፃሎቶት አይላያን በእርሦ እጅ እድናሌው ብዬአምነለዉ!!

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz20 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን እድሜወን ያርዝምልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @soligodislove4285
    @soligodislove42853 жыл бұрын

    ኣባታችን እድመ ጤና አብዝቶ ይስጦት ቸሩ መድሃኔኣለም 🙏❤

  • @hawaaallhakberalhawaa9548

    @hawaaallhakberalhawaa9548

    2 жыл бұрын

    አኡዙቢላወላሂወርደትነዉእማይመስልነገርክክክክ

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede93793 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የነሱ የፈወሰ እግዚሐብሔር እኛም ስደተኞች ይድርስልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rw5xy7nr5o

    @user-rw5xy7nr5o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yaredkebede4028

    @yaredkebede4028

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwanwelegebriel6384

    @hiwanwelegebriel6384

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yonesweet5924

    @yonesweet5924

    2 жыл бұрын

    እድሜ ጤና ለአባታችን

  • @user-bq7mz3vf4m

    @user-bq7mz3vf4m

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏✝️👏

  • @dreemdubai8227
    @dreemdubai82273 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🤲🤲🙏🙏🙏

  • @lemlem3984
    @lemlem39843 жыл бұрын

    አባታች ኑሩል እዴሜ እና ጤና ያብዛሎት ለእነሱ የደረሰ አመላክ ለእኝም ይድረሰን

  • @MmMm-sy5hh
    @MmMm-sy5hh2 жыл бұрын

    አባታችንን ለዘለአለም ያኑርልን ለኛ አይናችን ናቸው አባየ ኑሩልን አሜን ፫

  • @qadesiissa9918

    @qadesiissa9918

    Жыл бұрын

    It's best ✝️✝️✝️💯💯💯🤲🤲🤲👏👏👏

  • @user-eh7gp4hu4j
    @user-eh7gp4hu4j3 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ ለመጀመርያ መንፈሳዊ ህይወት ያወቁት በእርሰው ነበር እና በዛ 4ወር በፊት 2ግዘ በህልሜ እየመጡ ይታዩኛል ኣባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎታቹ ኣስቡኝ ኣይነ ጥላ አለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsegennetterune3821

    @tsegennetterune3821

    3 жыл бұрын

    ayizosh ahte fetari yimarsh

  • @user-if1qt5de5t

    @user-if1qt5de5t

    3 жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይማርሽ

  • @user-bw7jb4hl8c

    @user-bw7jb4hl8c

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማርሽ ወለላዋ

  • @eliemdawit521

    @eliemdawit521

    3 жыл бұрын

    Pppp

  • @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243

    @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243

    3 жыл бұрын

    azoyshi amlak yemharshi

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN2 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የኔ ቀን ዛሬ ነው ና አኔንም አድነኝ, አሳርፈኝ! አንፃኝ! አሜን!

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig5 ай бұрын

    ሺ አመት ኑሩልን አባታችን ሰማአቱ ቅዱሠ ገወረጊሠ ይጠብቅልን አባታችን

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜንቃለህወትን ያሰማልን አባታችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን እድሜና ጤና እንደምድር አሸዋ ብዝትበሉልኝ የኔአስተዋይ አባት እልልልልል አጅሬሚስጥሩ ተገኘ እህህህህህ ተመስገን አባየን የሰጠን የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ የሙየተመሰገነ ከፉከፉ ይበል

  • @prime5689
    @prime56893 жыл бұрын

    አባታችንእድሜውንጤናውንእግዚአብሔርይስጠልንአሜን

  • @user-nl2jn5jx3l
    @user-nl2jn5jx3l6 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ በኔም ያለውን የሚያሥጨኝ አጥፋልኝ አጥፋልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @betybirhan2869
    @betybirhan28693 жыл бұрын

    ሺህ አመት ኑሩልን አባ

  • @asterbeyene5083
    @asterbeyene50833 жыл бұрын

    እሰይ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ይስጥልን

  • @hhhghv9926
    @hhhghv99263 жыл бұрын

    እሰይ አባታችን ሩርልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአበሔር የተ መሰገነ ይሁን

  • @arick_is_alive
    @arick_is_alive4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል አሜን እልልልልልል አሜን እልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @eduedom8403
    @eduedom84033 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ አብዝቶ ይስጥልን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎ እርሶን አያሳጣን አሜን🙏

  • @asnikasetegn8209
    @asnikasetegn82093 жыл бұрын

    ፀጋውን ይብዛለወት አባታችን

  • @WarkeDubale
    @WarkeDubaleАй бұрын

    አባታችን እድሜ ከጸጋ ይስጥልን ሽ አመት ይስጥልኝ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1363 жыл бұрын

    አባየ እድሜና ጤና ያድልልኝ አባየ

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e3 жыл бұрын

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ፀጋውት ያብዛልን ሺ እመት ኑሩልን

  • @birhanumihretu3174

    @birhanumihretu3174

    3 жыл бұрын

    Abete

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g2 жыл бұрын

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልንከኔ እድሜ ላይ ግማሹንለናንተ ይስጣችሁ አባዬ እወዳችሆለሁ አባታችን

  • @brhananatey2780
    @brhananatey27803 жыл бұрын

    Abatachin enqae bselam mexaekum 🙏❤💒🇪🇷

  • @hayahmd8760
    @hayahmd87603 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን ኑርልን

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi49353 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amalkee wayii ☝😭😭😭😭😭⛪🙏🙏🙏🙏🙏💞🇪🇹

  • @lastalasta4985
    @lastalasta49853 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ለስደተኛይቱ ይድረስልኝ።አባቴ በእግዚአብሔር ስም ወድሜን በፆለት አስቡልኝ ገብረ ማሪያም ብላችዉ።በፊት ጎበዝ ተማሪ ነበር አሁንአልገባም ብሎ እቢለን አይገባኝም እያለ።

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h3 жыл бұрын

    ክብር አባታችን እንኳን ደናመጡልን ። እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል ወራዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ቅዱስ ገብረኤል ከመጣብን ክፉመንፈስ ያርቅልን በእውነት ህዝብ በመንፈስ እየተሰቃየነው ፈጣሪምህረት ይላክልን ።በቅንነት ሰበስክራብ ላይክ አድርጉኝ። ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውንጥበብን ያድልልን።

  • @hadiyaethopia3679

    @hadiyaethopia3679

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r3 жыл бұрын

    አባታችን በርከተዎት ይደርብን በኛ ላይ። እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @negashsimert750
    @negashsimert7503 жыл бұрын

    አባታችን፡ አምላክ፡ ከእርሶዎ፡ ጋር፡አይለዎት፡ የኛ፡ አዳኝ፡ነዎት፡፡

  • @getuabay8640
    @getuabay86402 жыл бұрын

    እምቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኔም ድረሺልኝ አደራ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan98583 жыл бұрын

    አባዬ እድሜና ጤና ይሥጥወት ሽ አመት ኑሩልን የናተ የደረሠ የኛም ይድረሥልን

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-rg4vb2pw2e
    @user-rg4vb2pw2e3 жыл бұрын

    ኣባ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠውት እኔ ከስደት ተመልሼ ለርሱም ላግኙት ተስፋ ኣደረጋለሁ

  • @user-fh6xr9gw1z

    @user-fh6xr9gw1z

    3 жыл бұрын

    Gala adey abhade ena enkeyd knfwes kndhn

  • @user-yy2pz1kp4b

    @user-yy2pz1kp4b

    2 жыл бұрын

    ሓፍተይ ምዓረይ በጃኺ ስልኪ ታሃልይኪ ልኣኽለይ ብጣዕሚ ሓሚመ ኣለኹ ሓፍትኺ ካብ ትግራይ

  • @user-rg4vb2pw2e

    @user-rg4vb2pw2e

    2 жыл бұрын

    @@user-yy2pz1kp4b እግዚአብሔር አምላክ ምሳኪ ይኩን ኣይዞኪ ብቻ ፀሎት ኣይተቋርፂ ምቅርተይ

  • @Fui-cm1hi
    @Fui-cm1hi9 ай бұрын

    በረከቶ እደርብን አባዬ በፀሎት አሰቡኝ እኔ ደካማ ልጆትን ውጭ አገር ነኝ😢😢😢😢መፅሀፍ ስሜ ወለተ ወልድ /ማርታ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @Ksjags-v7b
    @Ksjags-v7b17 күн бұрын

    ወይኔ አምላኬ ይህን ሳላውቅ ውዲ ሀገሬን ለቅቄ በመሰደዴ በጣም ነው ያዘንኩት ቢሆንም እግዚያብሔር በስላም ወደሀገሬ እንዲመለስ እንዲመለስ ፀሎት አድርጉልኝ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p3 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lidetgebrel8008
    @lidetgebrel80083 жыл бұрын

    Aba edmena tena Ystilin fetari Askale mariyam Betselot Asbugn እግዚአብሔር ይመስገን በእርስዎ ላይ አድሮ ልጆቹን የጎበኘ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን።

  • @gebrhiwetgebrmaskle3559
    @gebrhiwetgebrmaskle35599 ай бұрын

    እግዝአብሄረ ይባረክ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e3 жыл бұрын

    ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የማቱሳላን ዕድሜ ይስቶት ያቆይልን ኑሩልን አባታችን 💚💛❤️😍💚💛❤️😍

  • @mmahi9468
    @mmahi94683 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @danielalemu8001

    @danielalemu8001

    2 жыл бұрын

    M,mahi.3monthsago

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 жыл бұрын

    አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይድረሰን አባቴ

  • @kdox1tube
    @kdox1tube3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔን አባት ለሰጠን።

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c3 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኔ ብርቱ አባት። ክርስቶስ ስራውን ሲሰራ በእርሰወ ላይ አድሮ መናፍስት ሲጨነቅ የተመረጡት በክርስቶስ ደስ ደስ ደስ ሲላቸው ማየት ምነኛ መታደል ነው ሽህ አመት ኖሩልን የዘመቻን ሀዋርያ 💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌷🌹🌹🌷⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ተዋህዶ የዘላለም ናት ፈተነው ቢበዛም በክርስቶስ እናልፋለን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium55143 жыл бұрын

    እምላኬኸ ምን ልበልሕ ተመስገን ብቻ ነው ወይይይይይይ የሰው ሂወት ክርስትያን እባካቹ እንንቃህ ኣባ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @Fano44
    @Fano443 жыл бұрын

    አባዬ በረከትዎ ይደርብን

  • @uae1023
    @uae10233 жыл бұрын

    ሰላም አባታች እንኳን በሠላም መጡልን

  • @eotcmedia-zz3fi

    @eotcmedia-zz3fi

    3 жыл бұрын

    ዲያቆን ይትባረክ እባላለሁ።ቤተሰቦች እንሁን ሰብ እንደራረግ አዳዲስ ዝማሬዎችን ላቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው የቀሩት።።።ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አትታደስም

  • @meseretamare1454

    @meseretamare1454

    3 жыл бұрын

    @@eotcmedia-zz3fi l L

  • @meseretamare1454

    @meseretamare1454

    3 жыл бұрын

    @@eotcmedia-zz3fi l Ll

  • @meseretamare1454

    @meseretamare1454

    3 жыл бұрын

    llp

  • @meseretamare1454

    @meseretamare1454

    3 жыл бұрын

    l

  • @medi7110
    @medi71103 жыл бұрын

    እመቤቴ እናቴ እድሜ ትስጦትህ❤🙏

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz20 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔንም ለዝህ አብቃኝ ተጨንቂያለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @babys7570
    @babys75703 жыл бұрын

    ረጅም ጤና አድሜ ይስጥልን አባታችን መምህር ግርማ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰው የዲያቢሊዩስ ልጆች ናችሁ አንዴ? ልቦና ይስጠን ጌታ

  • @tarikueducationalmedia5274
    @tarikueducationalmedia52743 жыл бұрын

    ሰላም ጤናን እግዚአብሔር ያድልልን አባየ

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v3 жыл бұрын

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen erkusan menafstn bedngl Maryamey sm yarkln AMEN AMEN AMEN

  • @mekidesgashaw3349
    @mekidesgashaw3349 Жыл бұрын

    አባታችን ያገልግሉት ዘመን ያረዘምልን

  • @brwe9421
    @brwe94213 жыл бұрын

    አባ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @BetiGulbet

    @BetiGulbet

    3 ай бұрын

    Be emebet mariyam aba yet new yalut

  • @masigirma5030
    @masigirma50303 жыл бұрын

    አንካን ስላም መጡልን እባዬ

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u2 жыл бұрын

    መቸነዉ ይህ በረከት ለእኔም የሚደርሰኝ አቤቱ አግዘኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ይቅርም በለኝ እኔ ደካማ ልጅህ ነኝ እና ወደ ቤትህ መልሰኝ የአባ በረከታችዉ ለሁላችንም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @alexking3285
    @alexking32852 жыл бұрын

    ኣባ መምህር ግርማ ንዘልኣለም ይንበር እግዜብሄር ሙሱኡ ይኹን ኣሜን(3) ስለ ቲ ኩሉ ዝገበረ እግዛብሄር ኣምላኽ

  • @user-pb9iw9zq4s
    @user-pb9iw9zq4s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x3 жыл бұрын

    አባታችን ኑሩልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @user-ow6lr3tq9q
    @user-ow6lr3tq9q9 ай бұрын

    Egziabher Edmekexena abzto Yesxlen Bexlot Asking

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar80353 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @tenaashash5460
    @tenaashash54603 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን

  • @user-ql9zf3sy7r
    @user-ql9zf3sy7r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁላችንም ነፃ ያወጣልን አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥል

  • @habshatube9179
    @habshatube91792 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o3 жыл бұрын

    አባዬ ፀጋዎ በረከቶት ይደርብን በፀሎቶ አስቡን

  • @user-eh5ey5dk7y
    @user-eh5ey5dk7y3 жыл бұрын

    Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yqjq8390
    @yqjq83902 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኝም ትድረስልን አሜን

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b2 жыл бұрын

    አባታችን 🕊💕🙏🙏🙏💕

  • @MesertMossie
    @MesertMossieАй бұрын

    አባእድሜ፡ይስጥዎት፡ለሌምቅዱስ፡ገብርኤል፡ይድረስልኝ፡ለሁላችንምይድርስልን፡አሜን

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu71513 жыл бұрын

    ያኑርልኝ አባዬ በድሜ በፀጋ ያቆይልን 💗💗💗💗

  • @dawitweldemariam1937

    @dawitweldemariam1937

    3 жыл бұрын

    Please Dr abiy such comedy you should stop by any means or make cultural revolution china was like Ethiopia before but the new leadership make it illegal The people should focus in education and work otherwise we are leaving King of po

  • @dawitweldemariam1937

    @dawitweldemariam1937

    3 жыл бұрын

    King of poverty

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom2383 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥እዝግዮ ማሓረና ክርስቶስ 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helinayemareyamleji6985
    @helinayemareyamleji6985 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🤲🤲🤲በፀሎታችሁ ይማረን

  • @user-ot9ke4tf8u
    @user-ot9ke4tf8u3 жыл бұрын

    አባየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

Келесі