Mekdes Abebe & Tadesse Mekete | አባይ የትንቢት-ቃል - New Ethiopian Music 2020

Музыка

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), formerly known as the Millennium Dam, is under construction in the Benishangul-Gumuz region of Ethiopia, on the Blue Nile River, which is located about 40km east of Sudan. The project is owned by Ethiopian Electric Power Corporation (EEPCO).
And this song is for those who dedicated their lives,Time,Effort,and most of it Money to accomplished this historical DAM and we here by Thanking Them and the Ethiopian People. With the hope of finishing it.
#Share this Video!
#Subscribe
#Check Our Last Video:- Mekdes Abebe | welcome to my KZread Channel | New Ethiopian Music 2019
• Mekdes Abebe | welcome...
Ethiopian music
/ mekdesabebe_official
/ mekdes.abebe.12

Пікірлер: 719

  • @etsegenetg8408
    @etsegenetg84084 жыл бұрын

    ዋው ሁለት ድምፀ መሮዋ በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenebechzenebech2040

    @zenebechzenebech2040

    4 жыл бұрын

    አሜን ማር❤❤🙏

  • @zabanayzabanat9949

    @zabanayzabanat9949

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤🙏

  • @user-hu2fx3wo3p

    @user-hu2fx3wo3p

    4 жыл бұрын

    አሜን💛💚❤

  • @enriquebenson6919

    @enriquebenson6919

    2 жыл бұрын

    instablaster

  • @momina7566

    @momina7566

    Жыл бұрын

    @@zenebechzenebech2040 Babnm

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa4 жыл бұрын

    ፍጣሪ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አሳየን ስቃይ መከራ ዘርኝነት ይብቃን😭😭😭😭😭

  • @tahaniet4117

    @tahaniet4117

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wm6fv1ty3v

    @user-wm6fv1ty3v

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen!!!

  • @hayat490

    @hayat490

    4 жыл бұрын

    አሚን እህት ደምሪኝ ዉደ

  • @abebatube7629

    @abebatube7629

    4 жыл бұрын

    አሜን 🤲🙇‍♀️Ⓔ🇪🇹🇪🇹

  • @beletebelaylakew1080

    @beletebelaylakew1080

    4 жыл бұрын

    አምን❤

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot36104 жыл бұрын

    😍💚💛❤️ "ዓባይ የትንቢት - ቃል ! ……………. ምርጥ ሙዚቃ ነው ፤ ወቅታዊና ጥሩ መልዕክት ያለው ! ………….. እንኳን ደስ ያለን የሀገሬ ልጆች !!! ❤️💛💚😍

  • @esmaelworkcho4908
    @esmaelworkcho49084 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን አለህ ይጠብቃት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @mohamedgaffer3458
    @mohamedgaffer34583 жыл бұрын

    I am from Sudan and I love Ethiopia and its people After the construction of the Renaissance Dam, all the suffering of the Ethiopian people will be abolished

  • @Mmm-hi6ip
    @Mmm-hi6ip4 жыл бұрын

    መቅድየ የባህር ዳሯ ቆንጆ ደሜ እወድሻለሁ 💋🌹🌹

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u4 жыл бұрын

    ትንሽ ዘርኞች ቤጫጩ በአንድ ሙገጫ: ኢትዮጵያውያ በልጆቻ ታፍራ እና ተከብራ ትኖሬለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @hayat490

    @hayat490

    4 жыл бұрын

    እህቴ ደምሪኝ

  • @user-hu2fx3wo3p

    @user-hu2fx3wo3p

    4 жыл бұрын

    ❤💚💛💞💞

  • @user-py8uk2bu7d

    @user-py8uk2bu7d

    3 жыл бұрын

    ةبةوزوز ث

  • @shaaibahmed7230
    @shaaibahmed72304 жыл бұрын

    I am somali i am not understand full this song but i love peaceful in the world Eithoipa ♥️♥️♥️

  • @marietedla9997

    @marietedla9997

    4 жыл бұрын

    They are singing about a river Abay ( Nile )

  • @ambessashield9360

    @ambessashield9360

    3 жыл бұрын

    Thank you brother 🙏🏾 one love

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    ድምፀሸ 👂ሰረሰሮ ነው የሚገባው 👌👌❤ እኛ ያሰቸገረን ሀበሻ ለሀበሻ መባላታችን ነው ዘረኝነት እንቃውም 🇪🇹 ለሀገራችን ላባይ እንቁም ወገኔ👌👌👌

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea43823 жыл бұрын

    ኤሄን ዘፈነቹሁን ብሰማብሰማዉ አልሰለች አለኛ ምርጦች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @MudaneChango
    @MudaneChango4 жыл бұрын

    I am somali I swear I don't understand a single word from this song but I am telling you that I enjoyed listening and watching your beautiful music with the miraculous voices you have. I do love it.

  • @azimerawbayih3617

    @azimerawbayih3617

    4 жыл бұрын

    The song tells us peace, love & unity, you know these things are humans life!!!

  • @ambessashield9360

    @ambessashield9360

    3 жыл бұрын

    Thank you brother 🙏🏾 one love

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u4 жыл бұрын

    የኔ ውቦች እንዴት እንደምታሩ💪🏾💪🏾🌹🌹🌹🌹😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾

  • @fatumajs1551
    @fatumajs15514 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ብቅ አልሽ ጥፍት ብለሽ ነበር ውዴ ሁሉን እዴወቅቱ ስለምታቀርቢ ዴስ የሚል ስራ ነው የምትሰው ዘመንሽ ይባርክ ሰላምሽ ይብዛ. ኢትዩጳያ ለዘላለም ትኑር ከነህዝቦቾ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam80104 жыл бұрын

    United we stand on Abay (Nile). It's our water our right. Period! 🇪🇹 1st

  • @johnhilmaryame2680

    @johnhilmaryame2680

    4 жыл бұрын

    Maki yeanichi demth ayemasilgnm

  • @hph2922
    @hph29224 жыл бұрын

    ሁለት ደርባ ኢትዮጵያዊያን ሁለት ድምፅ መርዋን 🇪🇹🇪🇹😍

  • @abdallhalhade1671

    @abdallhalhade1671

    Жыл бұрын

    إثيو بي

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara41304 жыл бұрын

    የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ሙዚቃው ዋውውውውው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bernadettecorcorangaffney103
    @bernadettecorcorangaffney1033 жыл бұрын

    Beautiful voices and music. Such happiness at the accomplishment of building the dam.

  • @superviseur21
    @superviseur214 жыл бұрын

    Super Heroes music of Ethiopian.. me I come from malia.i love much music Ethiopian

  • @samsamsung1911
    @samsamsung19114 жыл бұрын

    የኢቶባልጅ አበሣዉ ላገሩሢሉት የሚነሣዉ ዋዉዉዉዉ እዉነትነዉ💪👏👏👏💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥🙏

  • @sebtefinalelialmazewerqime1116
    @sebtefinalelialmazewerqime11164 жыл бұрын

    I am eritrean but i am happy for you peace and love god save you all world

  • @user-er7wh4vw7c

    @user-er7wh4vw7c

    3 жыл бұрын

    ف ه ٧نت٧٨مخ٨َت

  • @user-rq8wg2qn3t
    @user-rq8wg2qn3t4 жыл бұрын

    Mekdes gobez , gobez be tinkarewa tiketil !

  • @abitube3078
    @abitube30784 жыл бұрын

    እፍፍ እንደው እውነት አበይ እናቶችን ያሳርፍ ይሆን

  • @user-ch3px3gp1o
    @user-ch3px3gp1o4 жыл бұрын

    መቅዲ እና ታዴ በጣም አሪፍ ሥራና ወቅታዊም ነው!! እናመሰግናለን!! እንወዳቹሃለን!! የኢትዮጵያ ዕንቁዎች!!

  • @AW-GA
    @AW-GA4 жыл бұрын

    Ethiopia 🥰🥰🥰❤️ From East Region Somalian

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef61864 жыл бұрын

    መቅድየና ታዴ በጣም ደስ የሚል ወቅታዊ ሙዚቃ ነው የለቀቃችሁት አባይ ለኢትዮጵያውያን የደምስር ነው !

  • @sk-yz1oh
    @sk-yz1oh4 жыл бұрын

    Don't worry one's we finish building ABBAY EGYPT and Arabs will respect EtHiIOPIA

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b4 жыл бұрын

    በርቱ ሌሎቹም ከእናተ መማር አለባቸው ስለ አባይ መዘመር አለብን በጣም አሪፍ ስራ ነው መቅዲና ታዴ 😍😍😍👏👏

  • @sxndxeebubex4973
    @sxndxeebubex49734 жыл бұрын

    I’m half Somali and Ethiopian and I love this sing 🤩

  • @user-hu2fx3wo3p
    @user-hu2fx3wo3p4 жыл бұрын

    ዋዉ መቅደስ💞💞💞💞❤ታደስ በጣም ነው እምወዳችሁ😍😍😍😍💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @msdtpt7225
    @msdtpt72253 жыл бұрын

    I love Ethiopian and African music. It's very peaceful. May Allah bless you...

  • @loveethiopian5399
    @loveethiopian53994 жыл бұрын

    ዋውውው ድምፅና ቅላፄ መቅዲ በጣም እምወዳችሁ ድንቅዬ አዝማሪዎቼ ናችሁ💚💛❤

  • @user-uo8pf4eb3c
    @user-uo8pf4eb3c4 жыл бұрын

    የጠፍ ሰወች ተናፍቃችሁ ደስ በሚል ዜናና ዜማ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ምርጥ ስራ ነው እኳን ደስ አለን አባይ አባይ ያገር ለምለም ያገር ሲሳይ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x4 жыл бұрын

    መቅዲዬ የሀገሬ ልጅ የባህርዳሯ ቆንጆ ስራ ነው። Proud of you my dear.

  • @amasmart9266
    @amasmart92664 жыл бұрын

    I'm from Eritrea but I Like your idea

  • @tesfayeado2737
    @tesfayeado27373 жыл бұрын

    Both of them are real ethiopians and heros because they sing it and they live it and they initiate us positively for us be concerned for motherland ETHIOPIA. Weak up my people it is time for the prophecy about nile be fulfilled !!!

  • @Myname-pt8lt
    @Myname-pt8lt4 жыл бұрын

    Mekede we really miss you , welcome back , you are one of my favourite artists of my country.

  • @workefaris9447
    @workefaris94474 жыл бұрын

    💚💛❤️😍🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንዴት እንደወደድክት ዘፈኑንየአገሪ ልጃች የሁለታችሁም ድምጻ አንደኛ ነው ኑርልኝ !!!!!!!!!

  • @abutesfa2783
    @abutesfa27833 жыл бұрын

    ስታምሩ ኢትዮጵያችን ኑሪልን ለዘላለም ሀገሬ ክብሬ

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69854 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም ልዩ ዘፈን ትምህርት የሚሰጥ ነው እስኪ ወግ ይድረስ በራስዋ ወተት ይራስ አንጀትዋ ትክክል ነው እግዚሐብሔር ይባርካችሁ በርቱ ኈበዞች 💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @genetassefa7230
    @genetassefa72304 жыл бұрын

    መቅድዬ ስለ አገር ሲዘፈን የማይገለጽ ልዩ ስሜት ይፈጥራል በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ሥራ ነው ከተወዳጁ ታደሰጋ መሥራትሽ የበለጠ ጥሩ ሆኗል

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic52854 жыл бұрын

    መቅዲ ስወድሽ ጠፋተሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ በርችልኝ መቅዲን የሜወድ👍👍👍🌷🌹

  • @hayat490

    @hayat490

    4 жыл бұрын

    ዉደ እንዛመድ

  • @tgggg4355

    @tgggg4355

    3 жыл бұрын

    🖒❤💘

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i4 жыл бұрын

    ስወዳቹሁ እግዛብሄር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @martimar518
    @martimar5184 жыл бұрын

    Wow mekdi you r amazing የአባይ ፈርጥ ነሽ የኔ ቆንጆ 💚💛❤️

  • @aleligntsehayu3300
    @aleligntsehayu33004 жыл бұрын

    Arif new Ethiopiawi Ehiopianetun nebir zingurgurnetun -----------------------

  • @destayimam4920
    @destayimam49204 жыл бұрын

    መቅዲ እና ታዴ ወቅቱን የጠበቀ አሪፍ ስራ ነው ታሪካዊ ሙዚቃ ሁላችንም በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር አስገብታችሁናል ግጥሙ መልእክቱ ድምፃችሁ አለባበሳችሁ ቅንብሩ የአባይ መሙላት ተደምሮ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳይቶናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በመላው አለም ሙዚቃችሁ እየተሰማ ነው በርቱ ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር እንወዳችኃለን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    እንዴት እንደ ምታምሩ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r4 жыл бұрын

    ዋው የምወዳችሁ መጣችሁልኝ የት ናችሁ ያገሬ ልጆች ውጡ በሉ አባይ እንበል እኛም እንጂ ስወዳችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር

  • @zenebechseifu8820
    @zenebechseifu88204 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አትዮጵያን ይባረክ, መቅድዬ ጠፍተሻል እንካን ደና መጣሽ በጣም ውብ ዘፈን በርቺ

  • @user-gl7mn4rd4h
    @user-gl7mn4rd4h4 жыл бұрын

    ደስስትሉ ውዶችየ ሀገራችን ሰላሟ ደስታዋ ይብዛ

  • @kiyarina
    @kiyarina3 жыл бұрын

    Best of the best standing up for Abay. It is about time. Ethiopia has now the ability to pull its people out of poverty and begging. Gratitude to all around the world, even Eskimos, who helped when millions of Ethiopians were perishing of famine in z 1980s. I was there.

  • @ziztube1468
    @ziztube14684 жыл бұрын

    Wow makdi&tadess betam nawe yamwdchu❤️❤️❤️❤️❤️ethiopiaye selamshie yebza ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w4 жыл бұрын

    ዋውውውው አራፍ መዝቃ ውቅታዊ ሀገራችንን ስላም ፍቅር አንድነት ያምጣን ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን

  • @bezat2918
    @bezat29184 жыл бұрын

    Such a nice, beautiful and 😓 Proud Ethiopian ❤❤ Sews malet lageru zeb yekomlet ✔

  • @bezat2918

    @bezat2918

    4 жыл бұрын

    Mekdes & Tadesse from ethiopia 💚💛❤

  • @mekdetube6959
    @mekdetube69594 жыл бұрын

    ተፈፀመ አባይ እጅ ሰጠ ተመስገን አገሬ ኢትዮጵያ ወደ ከፈታ ዋው መቅዲ እና ታዲ ያምራል 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛👍👍👍 አባይ እና አባይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ምልክት ናቸው

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Жыл бұрын

    ዋው ፣ ዋው እናት አገሬ የላም ወትት ሆነሸ የምትሰጪው 😭😭😭😭

  • @gethab8019
    @gethab8019 Жыл бұрын

    You have narrated and kept this historical and natural history of ዓባይ ወንዝ for the coming years. When you see and hear this mesmerizing natural voice of talent in dedicating it to this unremarkable historical and true natural river of Ethiopia, say in five, ten and beyond years, you will be very satisfied in finding yourself at peace! Glad ur who you are! Thank you and wishing you all the best, my sister!

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc6 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ከፍተኛ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር🥰🥰

  • @esatulayned
    @esatulayned4 жыл бұрын

    ሁለታችሁንም ስወዳቹህ ምርጥ ድምፅ ነው ያላቹህ ለማን ላዳላ ለማንም ውድድድ በሚባለው # ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ግብፅ TPLF ኦኔግ ሸኔ ይጥፉ 🍀🌝❤️

  • @user-oe4gw1lg1l
    @user-oe4gw1lg1l3 жыл бұрын

    ምርጦቸ በጣም አድናቂችሁ ነኝ በርቱልን ያገሬ ኩራቶች 💚💚💚💛💛💛💕💕💕💕

  • @girmatube551
    @girmatube5514 жыл бұрын

    Viva Ethiopia and its people !Vivaaaaa💪💪💪

  • @alialsudany3
    @alialsudany33 жыл бұрын

    Hope. This dam achieves the welfare of the Ethiopian people in general, not only for a certain elite, and the majority remains oppressed like the Oromia people.

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih10393 жыл бұрын

    brave Ethiopien nous avons de la valeur , je suis fières l'Afrique a de la valeurs , l'unions et l'amours pours une vie meilleur one love erhytre and BRO ETHIOPIEN

  • @Gabrila967
    @Gabrila9674 жыл бұрын

    💚💛❤️🇪🇹It’s a great song.. love it 👍🙏🙏

  • @romanzettube9230
    @romanzettube92304 жыл бұрын

    Hagre nafkote enkan dasi alchu desi bilnali uuuffeee😭☝️❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fekerfeker7968
    @fekerfeker79684 жыл бұрын

    ዋው ሁለት እቁዎች አራፍ ስራ ነው 👌👌💚💛❤

  • @sogoodaschalewdebebe7933
    @sogoodaschalewdebebe79334 жыл бұрын

    መቅድዬ Teru ኢትዮቢያዊ Ethiopian ምርጥ ስራነው ። የኔ ጀግኖች የኢትዮቢያ ጀግና ።እኔ ማነኝ ኢ =E =(Ethiopian )

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y4 жыл бұрын

    መቅዲ የኔ ድመፀ መረዋ👌👌👌 በሰት ግዜሸ መጣሸ ጠፈተሸ ነበረ❤ እግዚአብሔር ከረናን አጥፈቶል ሠላምን አወረዶልን ዘረኝነት ጠፍቶ አገሬ ሰታድግ ይታየኛል❤❤

  • @hiwotmohammed6292
    @hiwotmohammed62924 жыл бұрын

    ዋዉ መቅዲየ በጣም ነው የምወድሽ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤🙏

  • @hayat490

    @hayat490

    4 жыл бұрын

    @Khalid Amir እኔምጋር እንደመር

  • @habtamuabebe5514
    @habtamuabebe55144 жыл бұрын

    እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁት !! መቅዲዬ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ ! ታዴንም እንዲሁ ከልብ ነው የምወደው !! እጅግ እናመሰግናቹሃለን !!!

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye31084 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ መልእክት ያለውና ወኔ ቀስቃሽነት ያለው ነው። ተባረኩ።

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo47234 жыл бұрын

    መቅዲና ታዴየ አንደኛ 😍😍

  • @bijuthomaskv3370
    @bijuthomaskv33704 жыл бұрын

    Iam very like this song

  • @user-mr4vn3wd4i
    @user-mr4vn3wd4i3 жыл бұрын

    ክብር ለሙሀመድ የግብጥ ተከራካሪ ኢትዪን ወክሎ የቆመው የጀግና ሙሀመድ የዛ የሐበሻው ትውልድ

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat68184 жыл бұрын

    አምነናል እጅ ሰተናል ሀሌም አብረን እኖራለን. አባይን ከጀመሩ እስከ ጨረሱት ነጭ ላባችሁን አፍሳችሁ እዳር ያደረሳችሁ በህይወት ያላችሁም ያለፊትም ሁሌም በልባችን ትልቅ ወደር የሌለው ክብርን ተጎናፅፋችኋል

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels89864 жыл бұрын

    God bless Ethiopia 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @girmatube551
    @girmatube5513 жыл бұрын

    Tadie how is your voice is powerful and attractive ,Meqidi too!👌👌

  • @user-yy6ch6zh1d
    @user-yy6ch6zh1d4 жыл бұрын

    እስኪ ወግ ይድረስ የናትነትዋ በራስዋ ወተት ይራስ አንጀትዋ 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera89654 жыл бұрын

    እግዛብሄር ሆይ ካንተ አንደነታችን ፍቅራችን ይታወጅ

  • @hamedy7107
    @hamedy71074 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ሁለት ምርጦች ኢትዮጵያ የ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yirgaderbew3148
    @yirgaderbew31483 жыл бұрын

    we always proud of you Mekdi. Love and respect you

  • @jonahzah2698
    @jonahzah26984 жыл бұрын

    Mekdes Abebe you are Ethiopian Sade. Very soulful. You need to do make more music. You owe to your fans.

  • @user-hv5gw5ec1k
    @user-hv5gw5ec1k4 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለችሁ ደስ አለን ጥሩ ስረ ነው በርቱ መቅድ እና ታዴ በጣም እንወዳቸዋለን❤️ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑር🇪🇹

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    6 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ከፍተኛ አፍሪካ ለዘላለም ትኑር

  • @ruta1324
    @ruta13244 жыл бұрын

    This man's voice is amazing!!

  • @bezamh1687

    @bezamh1687

    3 жыл бұрын

    Ikr!

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69854 жыл бұрын

    ስንት ጊዜ ሰማሁት በትዝታ ወደ ሐገሬ ወሰዳችሁኝ መቅዲ እና ታደሰ አልተቻላችሁም

  • @azebabebe6985
    @azebabebe69854 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም በጣም ልዩ ዘፈን ነው ስንቱን ጐበዝ ወልዳ ከብዳ የስዋን ወተት ሲያልበው ሌላ ያኝው ቤት ፈሲካ የኔ ሐገር ሁዳዴ አሁን እሱ ቀረ እግዚሐብሔር የተመሰገነ ይሁን በሒወት እያለሁ ይህንን በማየቴ በጣም ደስተኝ ነኝ መጨረሻውን ደሞ እግዜር ያሳምርልን

  • @zewdneshfkryoutube3248
    @zewdneshfkryoutube32484 жыл бұрын

    Wayyy Meqedeye e Sewadesh

  • @mayatilahun8867
    @mayatilahun88674 жыл бұрын

    Mekdiye yene konjooo welcome betam tefteshsh neber beka tchiyalesh 😍😍😍😍

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b4 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ስራ ነው መቅዲና ታዴ እናመሠግናለን አባይ ይገደባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች

  • @liylajemal6987
    @liylajemal6987 Жыл бұрын

    ابددددداع😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺🥺🥺

  • @saronayalew9374
    @saronayalew93744 жыл бұрын

    Woww mekides abebe I 'm fan of u and tadesse good job nice...🎼🎶

  • @tigringapluss6925
    @tigringapluss69254 жыл бұрын

    Welcome shikorina

  • @sebeniafissha9091
    @sebeniafissha90914 жыл бұрын

    This girl is so underrated, she has the best voice period!

  • @bircruz555

    @bircruz555

    4 жыл бұрын

    Not underrated, just no widely promoted. She has been first class since her first cut.

  • @fethiaahmedfarah1009

    @fethiaahmedfarah1009

    3 жыл бұрын

    bircruz555 new

  • @tikursewhagerayshetm197
    @tikursewhagerayshetm1973 жыл бұрын

    Mekdi the best of the best !!!

  • @samrive6899
    @samrive68994 жыл бұрын

    መቅደስዬ የኔ ቆጆ ሰላማችሁ ይብዛልኚ 🇪🇹

  • @utbe9334
    @utbe93344 жыл бұрын

    ዋው ወው ሀለት ድምፀ መረዋ መቅድየ እዴት እደምወድሽ ደግሞ በጣምም አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ በርች እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @ahmedmuhammedmuhammed9745
    @ahmedmuhammedmuhammed97454 жыл бұрын

    መቅድየ አሪፍ ቅንጅት ነው ሁሌም ዜማወችሽ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው በርችልን ፍቅር እንወድሻለን

  • @wedsawabebe2243
    @wedsawabebe22434 жыл бұрын

    ዋው መቅዲዬ እና ታዴ ቆንጆ ስራ ነው 🇪🇹❤❤❤

  • @allemkidanemariam2164
    @allemkidanemariam21644 жыл бұрын

    ዲሰ ላይክ የምታርጉ ሰዎች ግን ጤኖች ናቹ ለምን አገራቹ አትወዱም ማለት ነው የት ነው የምትቀመጡት ታድያ እኔሰ እወድሸ አለው እናት አገሬ ጓጉቻለው እሰከ ሚገባ

  • @hejd3707
    @hejd37074 жыл бұрын

    Yene wedi makide sewdshi l Lov you Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖

  • @user-qv8sy8mp6h
    @user-qv8sy8mp6h4 жыл бұрын

    መቅድዬ እና መከተ ታደስ ሀሪፍ ሰራ ነው በርቱ ጥሎብኝ መቅዲ እወድሻለሁ የኔ መፅናኛ ነሺ, 💓

  • @hayat490

    @hayat490

    4 жыл бұрын

    ሙክሸሽናት ደምሪኝ እህት

  • @user-qv8sy8mp6h

    @user-qv8sy8mp6h

    3 жыл бұрын

    @@hayat490 ደመርኩሽ

Келесі