Dagne Dan _Yaz Gonder _ዳኜ ዳን _ ያዝ ጎንደር_ New Ethiopian Music 2024 (Official Video )

Ethiopian Music : Dagne Dan _Yaz Gonder _ያዝ ጎንደር New Ethiopian Music 2024 (Official Video )
check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by subscribing👉 Dejena Records
unauthorized use, distribution and re upland of this content is strictly prohibited
Copyright @2024 DejenaRecords

Пікірлер: 204

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296Ай бұрын

    ጎንደር አገሬ ረጋ ብሎ ግራ ቀኙን ያይና መጀመሪያ ትግሉን በፀሎትና በሚያምር ዜማ ነዉ የሚጀምር አንድ አለ ጎንደር የመጨረሻዉን ደወል ሊደዉል ተዘጋጅቷል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7kАй бұрын

    አኔ ወሎየነኝ ጎንደረ ጎጃም ሸዋ ቆልቃይ ጠገሌ ሁላችሁም ደሞቸ ነችሁ አላህ ለክልላችን ሠላም ያጣልንን❤❤❤❤

  • @user-kf3by5zq5t
    @user-kf3by5zq5tАй бұрын

    ጎንድሪች ሠዉዳችሁ እኔ ደሞ የሸዋ ልጅ ነኝ 💚💛❤️🦅

  • @user-uh1selam
    @user-uh1selamАй бұрын

    አማራዬ አማራዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እናትዋ ጎንደር ጎንደሬዎች የት ናችሁ ሞቅ ሞቅ እናርገው ጎጃሜ ነኝ ጎንደሬዎች በጣም እወዳችዋለሁ ወሎዎችንም ሸዋዎችንም እንደዚሁ አንድ አማራ 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @SolomonM24

    @SolomonM24

    29 күн бұрын

    ❤🎉

  • @user-bh1yb9di8z

    @user-bh1yb9di8z

    17 күн бұрын

    አለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nv8jw1df8w

    @user-nv8jw1df8w

    16 күн бұрын

    አለን❤❤❤❤

  • @user-uh1selam

    @user-uh1selam

    16 күн бұрын

    @@user-bh1yb9di8z ኑሩልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-uh1selam

    @user-uh1selam

    16 күн бұрын

    @@user-nv8jw1df8w ኑሩልኝ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370Ай бұрын

    I am deep in said in my heart. I feel happy when it comes to injoy in my beautiful land. Gonder. I been in USA 40year nothing better than home land.

  • @user-ol6pt6bk7q
    @user-ol6pt6bk7qАй бұрын

    ጀግናው ወድሜ የጎንደር ኩራታችን 💪💪💪አማራውያን እየገባቹ እዩለት አወን ሌላ ዘፈን ሁኖ በነበር ስት በታየን ነበር በርታልኝ 😍💪💪💪💪🙏🙏

  • @user-jr8jd6zv7n
    @user-jr8jd6zv7nАй бұрын

    ❤❤❤❤ ጎደሬወች ስወዳቹ እኔ ወሎየ ነኝ ግንየጎደሬ ወችፍቅር ይለይብኛል❤❤❤❤❤❤

  • @sisaydagnew8503

    @sisaydagnew8503

    12 күн бұрын

    .

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegenaАй бұрын

    ከአማራ.በመወለዴ.በጣም.እኮራለሁ.በተለይ.ጎንዴሬ.በመሆኔ.ታምራላችሁ.በርቱ❤❤❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale437025 күн бұрын

    On the land of Amhar, it can't live with a good culture. No one can be able to tell what to do?please, Mr Abey Ahmed, live alone Amhar.

  • @enatyewebe1866
    @enatyewebe1866Ай бұрын

    Woww yene amhara amhara 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇨🇬

  • @Negusi12
    @Negusi12Ай бұрын

    ዋው ጅግና ነህ ውንድሜ ጠንክር 🎉 Congratulations 🎉

  • @giraffe.21
    @giraffe.21Ай бұрын

    አማራ ልዩ ነህ እኮ 🙏🙏🙏💋💋❤🌸🌸🌸😁😁😁💪💃💃💃💃😍😍😘💪💋💋🌺💐💐👏👏👏👏👏👏🌼💃🌸🌸🌸🌸❤❤🙏💪💪💪💪💪💪

  • @Tesfaye-vl9ss
    @Tesfaye-vl9ssАй бұрын

    ዋው 1ኛ ነው ለትግል የሚያነሳሳ ጨ ምርበት ብሮ??!!!

  • @mAl-ue6oc
    @mAl-ue6ocАй бұрын

    wowww🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔዋ ጎንደር😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-qd1qq7cy6r
    @user-qd1qq7cy6rАй бұрын

    ❤❤❤ የወልቃይት አማማራ ነኝ ደስ ብሎኝል ደስ ተሰኙ

  • @hamzaabdlahi

    @hamzaabdlahi

    23 күн бұрын

    ሀይ

  • @user-bh1yb9di8z

    @user-bh1yb9di8z

    17 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6flАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ❤ አይ አማራ የኢትዮጲያ ሀገሬ ግርማ ሞገሷ እሹሩሩሩ እናታለም ጎንደር ፡ ተባረክ በርታ።

  • @Love_Ethiopia1
    @Love_Ethiopia1Ай бұрын

    Keep up nice voice I like it👌

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizawАй бұрын

    በርታ ብሮ ቆንጆ ሰራ ነው

  • @DTB-ej9sm
    @DTB-ej9smАй бұрын

    Amharaye❤ Amhara culture ❤❤

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8xАй бұрын

    በርቱ አማራን አጠቃላይ ያማከል ሙዚቃ ስሩ

  • @Almi788
    @Almi788Ай бұрын

    Wow. Amazing 🎉🎉🎉 Good job🎉🎉🎉❤️❤️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @user-hn5cn7ww1b
    @user-hn5cn7ww1bАй бұрын

    Betam grum sra new berta ketlbet❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedeyАй бұрын

    wowwww my amhara👑👑👑👑🔥🔥💚💛❤💪💪💪

  • @AsmarechGebeyehu
    @AsmarechGebeyehuАй бұрын

    Bertaln gonder hagere wyyyyy amharaye jegna gonder gonder gonder yechemer❤❤❤❤❤

  • @kasaAbewa
    @kasaAbewa8 күн бұрын

    የኛ ጀግና እናመሰግናለን በርታልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ስራህ ግሩም ነው ተባረክ❤ ጎጃም_ጎንደር_ወሎ _ሸዋ_ አንድ አማራ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @gashawendeshaw3463
    @gashawendeshaw3463Ай бұрын

    Gondar ,my weakness!

  • @Temuserkefamily
    @TemuserkefamilyАй бұрын

    የታላችሁ ደሞቼ ፋኖ ነን ያላችሁ💪💪💪💪

  • @lakomelzatimes226
    @lakomelzatimes226Ай бұрын

    Wow wonderful man, wonderful Amhara, I always proud by my culture, I love Gonder!!!

  • @FentahunAddis
    @FentahunAddisАй бұрын

    ያዝ ጎንደር ። ገባ ገባ በሉ ❤❤❤❤ በርታልን ወንድማችን 😮😮😮

  • @yeshifana
    @yeshifanaАй бұрын

    ወዋ በጣም ሀሪፍ ነዉ ስራ በርታልኝ ወንድማለም ❤❤

  • @kinfekaleab49
    @kinfekaleab49Ай бұрын

    Beautiful 🌹🌹❤️🌹❤️❤️

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895Ай бұрын

    አቦ ይመች ምርጥ ስራ ነው መብሶ ባህላችን ❤❤❤❤

  • @EmuEmu-ms5lf
    @EmuEmu-ms5lfАй бұрын

    የቴዲ ልጅ 1ኛ ነህ በርታልኝ የኔ አንበሳ

  • @Mesuidefeker-ut8kz
    @Mesuidefeker-ut8kzАй бұрын

    ጎደር የጀግና መፍለቅያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eo4dj3vj1v
    @user-eo4dj3vj1vАй бұрын

    ጀግናው ዳኜ ዳን ብርታልን

  • @HgfBbv-bt2ce
    @HgfBbv-bt2ceАй бұрын

    ጅግና የዛሬ ይለያል በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @samiadamu5920
    @samiadamu5920Ай бұрын

    ዋው 1ኛ ❤❤❤

  • @yismawyeniun442
    @yismawyeniun442Ай бұрын

    ያምራል በርታ ወንድማለም

  • @MelsheAbate
    @MelsheAbateАй бұрын

    በርታ ዘርህ ይባረክ

  • @user-ir4zm7kl8w
    @user-ir4zm7kl8wАй бұрын

    በርታ ወድሜ በጣም የድሮ የጎደርዘፈኖቺ አሉ እደገናዝፈናቸዉ ሴቶቺም አዲስበመጣዉ በጎንደር ቀሚስ ይወዛወዙ ሌላቀሚስ እደለለንሁሌ ባድቀሚስ ይቀየር ቀሚሱብሀላቺን ይዉጣ በተረፈበርታ 🙏❤️🔥

  • @user-cj1gj7iq5t
    @user-cj1gj7iq5tАй бұрын

    ዋውውው ምርጥ ስራ በርታ ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @user-yy8ww5xe4z
    @user-yy8ww5xe4zАй бұрын

    ጀግና በርታ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @DereseAsfaw-fs4if
    @DereseAsfaw-fs4ifАй бұрын

    ያበደ ነዉ ወንድሜ በርታ

  • @MaMa-wn8od
    @MaMa-wn8odАй бұрын

    የኔ ወንድም በርታልኝ🎉🎉🎉

  • @Shaklama
    @ShaklamaАй бұрын

    ጎንደሬ ባል ሆን ይቆጨኝ ነበር አገሬ እወድሻለሁ❤❤

  • @markosbera5111
    @markosbera5111Ай бұрын

    አየዋ በርታልኝ ክንዴ

  • @mulachewatalele9363
    @mulachewatalele9363Ай бұрын

    በርታ ምርጥ ስራ ነው የጀመርከው ወንድማለም ❤❤❤

  • @Araya-yh4me
    @Araya-yh4meАй бұрын

    yleyal magna sew bahlachn endekeber ena endetewawk slarekew astewaso be fetari sm enamesegn alen berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zr3by5dh5d
    @user-zr3by5dh5d27 күн бұрын

    ኑርልን ወድማችን የት ናቹሁ ያማራ ልጆች እየገባቹሁ ላይክ ሸር አድርጉ ግንደሬወች እስኪ እንያቹሁ የሰው ቤት የምታደምቁ ኑ ተለበሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cb2yu9ow8e
    @user-cb2yu9ow8eАй бұрын

    Berta bro

  • @user-oy1ij4it7m
    @user-oy1ij4it7mАй бұрын

    ያዝ ጎንደሬ በርታልን ወድማችን

  • @SolomonYohannes-wd7zi
    @SolomonYohannes-wd7ziАй бұрын

    መልካም ስራ ነው ብሮ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-go4zb5wh7l
    @user-go4zb5wh7lАй бұрын

    በርታልኝን ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3gАй бұрын

    አደኛ በጣም ቆጆ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-lz9um6vx5y
    @user-lz9um6vx5yАй бұрын

    ወድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @ajebuyaye8731
    @ajebuyaye8731Ай бұрын

    በርታ ወንድሜ🙏❤️

  • @tedroslemlemu3591
    @tedroslemlemu3591Ай бұрын

    ወንድሜ💪💪💪💪👏👏👏

  • @Gojamewa
    @GojamewaАй бұрын

    በርታ❤

  • @doha8042
    @doha8042Ай бұрын

    ጎደርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd3uu8hi2k
    @user-nd3uu8hi2kАй бұрын

    ጎደር በመሆኔ ኮረው በርቱ

  • @soofia26
    @soofia26Ай бұрын

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LovelyBlini-fm8lh
    @LovelyBlini-fm8lhАй бұрын

    በርታልኝን ወንድማችን

  • @AYITOBEKELE-fb7xf
    @AYITOBEKELE-fb7xfАй бұрын

    አንደኛ❤

  • @Tdhdh-pk5pt
    @Tdhdh-pk5pt4 күн бұрын

    አማራ ውበት ጀግንነት ድምፅ አቤት ሁሉን ያደለው💚💚💚💚💛💛💛💛 ❤❤❤❤

  • @abebatsehay-bv8dd
    @abebatsehay-bv8ddАй бұрын

    በርታ የኛ አንበሳ

  • @user-pc5ou8vc8m
    @user-pc5ou8vc8mАй бұрын

    ዋዉ ክንዳለሜ አንደኛ❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-wn8od
    @MaMa-wn8odАй бұрын

    ዋውውውውውውው

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidistАй бұрын

    ጎንደርዬ❤❤❤

  • @user-pt1us1uk8p
    @user-pt1us1uk8pАй бұрын

    Wooww amazing

  • @Banchi-xm1dv
    @Banchi-xm1dvАй бұрын

    በርታ የኔ አበሳ❤

  • @endriyashayle
    @endriyashayleАй бұрын

    ዋው ቆንጆ ቀጥልበት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዳኘ ዳን 👌💪💪💪

  • @user-ez2gf2zz4u
    @user-ez2gf2zz4u11 сағат бұрын

    የኔ ጀግና ወድም በርታልኝ የኔ ጎደር ሙሽራየ❤

  • @AynalemEndris-qx1pk
    @AynalemEndris-qx1pkАй бұрын

    ዋዉ ይለያል

  • @user-nd5yh4br3x
    @user-nd5yh4br3xАй бұрын

    Gondarian are unique❤❤❤

  • @user-pw8ov3rs8r

    @user-pw8ov3rs8r

    7 күн бұрын

    ☝አማራ

  • @yibralemjejaw9542
    @yibralemjejaw9542Ай бұрын

    በርታ ወንድማችን !!!!!

  • @MMY6800
    @MMY6800Ай бұрын

    Amhara,the great people ❤❤❤

  • @Hayat3757
    @Hayat3757Ай бұрын

    ዋው ዳኝዬ አንደኛ👌👌👌👑👑❤❤❤

  • @SelamWorku-ig1uw
    @SelamWorku-ig1uwАй бұрын

    Wawwwwwww amazing❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs4cl1rx3d
    @user-gs4cl1rx3dАй бұрын

    Amharaya❤

  • @user-em4ry7pr1f
    @user-em4ry7pr1fАй бұрын

    በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasyoutube4205
    @almasyoutube4205Ай бұрын

    ❤❤❤❤ሰፕ

  • @GetasewBirhan-oo1oz
    @GetasewBirhan-oo1oz2 күн бұрын

    ጎንደሬ ነኝ እንዴት ያምራል እኮ!!!

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegenaАй бұрын

    እንደሆነ.አወድሣት.አገሬን🎉🎉🎉

  • @user-yi1qw2fq2d
    @user-yi1qw2fq2dАй бұрын

    የቴወድሮሰ አገር ጎንደር

  • @YaredAbrha-wb3px
    @YaredAbrha-wb3pxАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ዋውውውውው ወልቃይቴ እማማ

  • @KidistKibret-ob9rv
    @KidistKibret-ob9rv20 күн бұрын

    ሀገሬ,ሰላምሽይብዛ,,,ጎደርዬ💚💛❤️💚💛❤️

  • @ASHENAFISEYOUMGIZAW
    @ASHENAFISEYOUMGIZAWАй бұрын

    በጠለፋም+ በማገቻም+ በሽብርም, ወዘተ,.. ነዉ ናምናም፣ ያመከንባቸዋልም+ ያከስሽፍባቸዋልም+ያሽመደምዳቸዋልም+ ያቃጥላቸዋልምና+ ይፈጃቸዋልምም, ወዘተ,.. ማለተም ነው !!!!! ስለዝህም ነው እንስካሁንም ድረስ አብዛኛዉንንም ግዝየም እንደሚታወቅዉም እንደሆኑትም, ወዘተ,..፣ እስከ አንክአንካትያቸውም: ቅንጣት+ ጭራሽ ምንም ሳያመዛዝኑም, ወዘተ,.. ህይወትየን እንደ አመሰቃቀሉብኝም አበላሹብኝም እንዳይቀጥልም ነዋ እኮ፣ በእዝህኛዉም ልክ እንደ መልእክትም & ማሳሰብያም & ማስገንዘብያም & ማስታውሻም, ወዘተ,..፣ እናም አናንተም እንዳይደርሳችሁ በበኩልለዉ: ተጭበርብረውም+ ተገድደዉም+ ተደልለውም+ ተሽዕጥተውም ወዘተ ያው እስከ አንካትያቸውም: ቅንጣት+ ጭራሽ ምንም, ወዘተ,.. እስከ አሁንም ድረስ ሳያታጣሩም አጉል ከጠናማ አስተሳሰብም አድራጎትም ወዘ አምርረው እርቀውም+ በርግገዉም+ ኮብልለዉም, ወዘተ,..፣ ያው እንዳይባባስብኝ እናም ከእዛዉም አልፎ ተርፎም አጉዋጉል በተቃራኒውም በተገላቢጦሽም, ወዘተ,..፣ እንዲሁም እንዳይቀጥል እናም እንዲሁም የእርጉመ እርጉማንን+ የእርኩሰ እርኩሳንን, ወዘተ,.. ወንጀለኞች፣ ወራዳ+ ቁሻሻ+ ጨምላቃ+ በክት+ ጥንብ+ ክርፋታም+ ዉዳቂ+ ጥራጊ, ወዘተ,..፣ አርዮስ+ ወርጅ+ አረመንየ, ወዘተ,..፣ ጭራቅ+ ቡዳ+ ጉድየላ, ወዘተ,.. ሰገራ አዉስትሮ ፋሺስት ወንበድየ+ ለባ+ ዘራፊ+ መዝባሪ, ወዘተ,..፣ ግብረሶዶማዉያንና መሰሎቻቸዉንም የናዚዎቹን, ወዘተ,..፣ እቅዳቸው አሽዐጥራቸው ሽብራቸዉም, ወዘተ,..፣ በ4ወጥመዶችም+ በመረቦችም+ በሰንሰለቶችም+ በእጆቻቸዉም, ዉስጥ,., እንዳልወድቀም+ እንዳልጋረጅም+ እንዳልገባም+ እንዳልወድቅም+ እንዳልጠመጅም ወዘተ ያውም እራስየዉንንም ለመታገድ በማለትም እናም የትየዛቡትንንም ጉዳዮችየንንም ፈር ለማስያዣም & ለማስተካከያም & ለማደሻም & ለመቃኛም & ለመዘወርያ, , ወዘተ,..፣ ያበማለትም ነዋ እኮስ ያደረጉትም ማለት ነው እኮ!!!!! ገባችሁን አይደል !?! ) ፩ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!! ( ashunebelbalsatenaws27atenaw@gmail.com, @ASHENAFISEYOUMGIZAW-om9cq & atoashenafis.gizaw@gmail.com & 1ashenafi.ashu@gmail.com & ashunebelbalsatenaws27atenaw@gmail.com & ashenafi.101a@gmail.com, ) SAY AS ALSO BEFORE THE VOLKSANWALTSCHAFTSWIEN EMPLOEE FRAU OBA FEAMI & The BURGER DIENST FRAU At The MINISTERY Of iNTERIOR AFFAIRS AS INCLUDING SOME OTHERS WHICH WERE ONLINE WITH THE SIMILARE UNSPEACKABLE DISPICKABLE UNHACCEPTABLE INADMISSIBLE )INHOSPITABLE UNACCOMODABLE UNBEARABLE INCREADIBLE INTRACTABLE UNRECKONABLE UNPREDICTABLE , etc,.., REPROACHABLes sorts of SORTS OF KLUG SCHEISSE TYPEN, usw,...!!!! FOR EXAMPLES INSTANCE HERE IS ONE OF THE FEED BACKS CONVAYED WITH THE STRONG RESOLUTE EXPLICITE CLEAR ENOUGH : REJUCTIONS REPELTIONS REBU(FFS, etc,... Das HEIST BEIDE HABEN VORSETZLICH BOESE WILLIG DERB NIEDERTREGTIG TUCKISCH, us,..., IMMER IMMER WIDER VERSCUHT MIT ALLERLEIEN KRUMMERES MITTLN Und WEGEN MIR UMSONST BLAMABLE ZU MACHEN Und MIR ZUM SO AUCH WEITERHIN UMSONST ZU BELASTZEN, usw,.., WO=BEI DAs normales geregeltes leben und tatigkeiten kkaum re9ibusloser zu8mj abwieklen so sabotiertzen und verhinderten AUCH DIE RECTZSWEGEN UND DIEM JUSTIZEN, usw,... AUCHEIGENTLICH OFFENSICHTLICH TATSAECHLICH, usw,...ODER NICHT ?!? !!!!! No_ German NAZIs UNGEHÖERn MONSTERs SODDOMISTEN _ SUCH As The BERLIN _ WIENs AXELs Of The EVILs RIF RAFs CRI MINALs NONCOMPLIANTs NAZIs PRIMITIVE And NO TO The ALIKES OF The RETROSPECTIVLIES THIEVES LIERS SWINDLERS BLANDERERS DELUDERS ABTRUCTERS OBSCURATERS PERGURERS: BARBAREN VILLIANs THUGs RIFRAFs SLAVEs SCURRFs SLOBs THUGs MONGREULs` CALLIPSOSE OK !!!!!

  • @kinfukasegn6832
    @kinfukasegn6832Ай бұрын

    So nice

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lvАй бұрын

    Wawww❤❤❤❤

  • @doha8042
    @doha8042Ай бұрын

    💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-de4wi4qb6f
    @user-de4wi4qb6fАй бұрын

    አበሳየ ሰው የልፋቱን አያጣም ለፋተህ ነበር ወድሜ አሁንም የተሻለ ይሆናል አብሸር

  • @user-ui5qk7nr1o
    @user-ui5qk7nr1o24 күн бұрын

    አማራነትየኢቶቢያዲምቀት አቦይመቺህ❤🎉ስአዲነኚወሎየዋሸዋ ጎንደር ጎጃምአዲአማራዲምቀቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስወዳቺሁወገን

  • @Mesret-xg8vy
    @Mesret-xg8vyАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @doha8042
    @doha8042Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr3jz9cy7n
    @user-hr3jz9cy7nАй бұрын

    በርታ

  • @MamayWendechwal
    @MamayWendechwalАй бұрын

    Bertaln wendme 🥰🥰🥰🥰

  • @MikiMayek
    @MikiMayek11 күн бұрын

    የጀግኖች ሀገር ሰላምሽ ይመለሳል ናፍቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamzenebe2052
    @selamzenebe2052Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tanitani-yz9st
    @tanitani-yz9stАй бұрын

    መልካምእድል❤❤❤👑👑👑✍️

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lvАй бұрын

    Wawwwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі