ማዮኒዝ - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic Mayonnaise

ማዮኒዝ - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Amharic Mayonnaise
የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ
እንኳን ወደ ምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፃችን በደህና መጡ። ይህ ገፅ የመላው አለምን የምግብ ዝግጅት መምሪያ የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማረኛም የቀረበ ነው። ይህ ገፅ የሚያተኩረው ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት የምግብ ዝግጅቶች ነው፤የኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ፈልገው ከመጡ እባክወ ይህንን ሊንክ ተጭነው በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የምግብ ዝግጅቶችን ብቻ የሚያገኙበትን ድረገፅ ይጎብኙ። http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/
Amharic Cooking Channel
Welcome to our recipe channel, this channel cooks food from all over the world and is spoken in Amharic the national language of Ethiopia. This channel will focus on non Ethiopian food, should you want Ethiopian food recipes then please take a look at our dedicated Ethiopian food website www.howtocookgreatethiopian.com/
www.howtocookgreatethiopian.com
plus.google.com/+howtocookgre...
What is Ethiopian? What is Injera, Ethiopian Bread. What is berbere? What is Ethiopian Coffee? Ethiopian butter, how do you make this? what is door? what is shiro? Ethiopian raw meat? what are Ethiopian spices? How do i get Ethiopian spices? How to make injera. What is tef? Does Ethiopia have wine? Whats is dabo? How to make Ethiopian bread. How to eat Ethiopian food. Ethiopian collard greens. Is Ethiopian food spicy? What is the capital of Ethiopia? How many languages does Ethiopia have? How do you make Ethiopian food? what is fit fit? What is Fir Fir?. Are there vegetarian Ethiopian recipes? What is awaze? Is Korarima the same as green cardamon? How to get teff? How to make door wot?
What is shiro? Do Ethiopians eat Pork? Ethiopian raw meat, what is this? Does Ethiopia have beer? What is Ethiopian honey wine?
www.howtocookgreatethiopian.com
• ሳላድ በሩዝ - Vegan Rice S...
• የህንድ የአትክልት ከሪ - VEGET...
• ሳላድ በአትክልት - Coleslaw ...
• የጣልያን ስፓጌቲ ቦሎኝዝ - SPAG...
• Amharic - አተር ሜንት ሾርባ...
• የህንድ ከሪ በዶሮ - Indian C...
• የህንድ ከሪ ዱቄት - Indian C...
• የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገ...
• የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገ...
• ዝንጅብል በ ሎሚ ሻይ - Amhari...
• የጣልያን የነጭሽንኩርት ዶሮ ቲማቲም...
• የተቀመመ የህንድ ቢጫ ሩዝ " Amh...
• ጣፋጭ በቆሎ በድንች ሾርባ - Amh...

Пікірлер: 125

  • @user-lk6xs6ru9x
    @user-lk6xs6ru9x7 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b7 жыл бұрын

    Bless you Thanks

  • @zaynabamohamad7237
    @zaynabamohamad72378 жыл бұрын

    sanafech malat mostared naw Tanks

  • @miminegash6411
    @miminegash64116 жыл бұрын

    ቆንጆ ትህምርት ነው

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i7 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @getenetebayu4786
    @getenetebayu47863 жыл бұрын

    እናመስግናለን

  • @rinx2824
    @rinx28246 жыл бұрын

    እናመስግናለን እህት እጅሽ ይባረክ ማር ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @nuraabashiradam8057
    @nuraabashiradam80578 жыл бұрын

    ቆንጆ ትህምርት ነው ለሁሉም ቭድዮዎችሽ በጣም አመሰግናለው በዝሁ ቀጥይበት።

  • @ihaveyouinmyhearthani2436

    @ihaveyouinmyhearthani2436

    7 жыл бұрын

    ቬኔገር ምንድን ነው

  • @user-cv5gd7dj3m
    @user-cv5gd7dj3m8 жыл бұрын

    መሻአላህ ከልብ አመሰግናለሁ የኔውድ እድሜ ይስጥሽ

  • @zemzemibrahim9264

    @zemzemibrahim9264

    6 жыл бұрын

    ዘይነብ ሙሀመድsnafih,malt,gomzr,,maltinwu,

  • @senayitkenaw5782

    @senayitkenaw5782

    5 жыл бұрын

    Tankes sis

  • @SaraSara-bh3rq
    @SaraSara-bh3rq8 жыл бұрын

    ensmeseginalen bearish cak sirilign

  • @eslam1eslam139
    @eslam1eslam1397 жыл бұрын

    masha allah betam new minaszegin

  • @tsegeredabanjaw1586
    @tsegeredabanjaw15868 жыл бұрын

    Thanks

  • @gaema9673
    @gaema96737 жыл бұрын

    Betam gobeshe nash eheti egzabehir tina yesteash

  • @genetassefa6940
    @genetassefa69407 жыл бұрын

    arif new enamesegen ehatachin

  • @wnext-nx2mb
    @wnext-nx2mb6 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @samsungj128
    @samsungj1286 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ

  • @fappfacc4755
    @fappfacc47557 жыл бұрын

    Enamasegenalene Ehete

  • @michealgebru4424
    @michealgebru44248 жыл бұрын

    Thank our for sharing do we use the whole 500ml oil?

  • @salemsalem7886
    @salemsalem78867 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ሰናፍጭ እዴት ነው የሚሰራው አሰራሩን ላኩልን

  • @zeletakeberate5134
    @zeletakeberate51346 жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ እህቴ

  • @scarbinascarbina4194
    @scarbinascarbina41945 жыл бұрын

    Enamesegenalen mar tehene aserare betasaye des yelegnal

  • @nanyethio1106
    @nanyethio11067 жыл бұрын

    plse ya cheese aserare kalschagerkush endat bet west mazegajet yechalal??

  • @user-sj1cb5fw4l
    @user-sj1cb5fw4l7 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ማር ሰናፍጭ ምንድነው

  • @user-rh3gw2cr7r
    @user-rh3gw2cr7r7 жыл бұрын

    ጀዛኪላህ ኸይር ሰናፍጭ ምድን ነው ። ካሙን ማለት ነው በአረበኛ እስኪ ንገሩኝ ።

  • @firdoseredwan5645
    @firdoseredwan56453 жыл бұрын

    Guys vinegar mallet acheto nw eshi

  • @zuleykatemu9161
    @zuleykatemu91618 жыл бұрын

    ሀይ እህቴ በናትሽ ስልጆ እንዴት እንደሚሰራ አሳይኝ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty59698 жыл бұрын

    kechalsh enjera kaleteff endate endamisera asayen pls

  • @sadhamasri984
    @sadhamasri9846 жыл бұрын

    ቤነገር ምንድነው ከምንድነው የሚሰራው

  • @zeletakeberate5134
    @zeletakeberate51346 жыл бұрын

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ

  • @ametlove8181
    @ametlove81817 жыл бұрын

    venegr mndinew ??

  • @hadiyaahmedmohammed4992
    @hadiyaahmedmohammed49927 жыл бұрын

    ቬኒገር ማለት አልገባኝም እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @yerosenlema5061

    @yerosenlema5061

    Жыл бұрын

    Acheto

  • @eyerusafiqar3608
    @eyerusafiqar36087 жыл бұрын

    veniger malet mina malet?

  • @natasisi1102
    @natasisi11027 жыл бұрын

    እህት የምታቀርቢው አሪፍ ነው ግን ስማቸውን ባረብኛ ብትነግሪን

  • @nehalmoh5697
    @nehalmoh56977 жыл бұрын

    ሰነፍጨ ሳይጨመር ምሰራት ይቻአላል ወይ

  • @abdallanur6491
    @abdallanur64917 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሰናፍጭ እንዴት ነው እሚዘጋጀው

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs89066 жыл бұрын

    በእናትሽ ስናፍጭ ምን ተብሎ ነው ሚጠራው በእንግሊዘኛ ካልሆነ በአረብኛ እንድመትመልሽልኝ ተስፍ አደርጋለው

  • @user-gp1od8lo8f
    @user-gp1od8lo8f7 жыл бұрын

    ቬነገር በአረብኛ ከል ማለት ነው በአማርኛ ሆምጣጤ

  • @lisahilwa3062
    @lisahilwa30627 жыл бұрын

    ቤነገር ማለት ምንድ ነው

  • @bettybetty5969
    @bettybetty59698 жыл бұрын

    enamesagenalen

  • @lamrotyonas8104
    @lamrotyonas81047 жыл бұрын

    አዎ በናትሽ ካለጤፍ እንዴት እንጀራ መጋገር እንደምንችል ብታሳይን ደስ ይለናል

  • @user-pl3fy2sw2r
    @user-pl3fy2sw2r7 жыл бұрын

    ሰናፍጭ ምንድነው?

  • @tsehayeabebe5365
    @tsehayeabebe53656 жыл бұрын

    Senfchi alkme mnynte New

  • @zeletakeberate5134
    @zeletakeberate51346 жыл бұрын

    ማዬናይዙ ለስንት ግዜ ይቆያል

  • @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978
    @ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd49787 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን ቪኒገር ማለት ምንድነደ ነው

  • @iloveyousosososo7589

    @iloveyousosososo7589

    7 жыл бұрын

    Ndmxxmmdmdmd Xnxnmdmdmd achito naw

  • @sadamohammedsada451
    @sadamohammedsada4516 жыл бұрын

    ሠናፍጭ ምንድነው

  • @meremmerem2121
    @meremmerem21217 жыл бұрын

    ሰናፍጭ ምንድነው

  • @kuulaniahmed5484
    @kuulaniahmed54847 жыл бұрын

    what is sanafech please explain me in English or Arabic

  • @etufikrefikre754

    @etufikrefikre754

    6 жыл бұрын

    keredane new Be arbega

  • @user-fb1se5sd2g

    @user-fb1se5sd2g

    6 жыл бұрын

    Kuulani Ahmed .english. (mustard)

  • @ledufkir1300

    @ledufkir1300

    2 жыл бұрын

    Musetared

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk6 жыл бұрын

    በናታቹህ ጋይሣች የምታውቁ ተባበሩኝ ሠናፍጭ ሣውድ ይታወቃል ካለ ባርብኛ ሥሙን ተባበሩኝ

  • @natasisi1102
    @natasisi11027 жыл бұрын

    ሰናፍጭ በአረብኛ ምንድ ነው

  • @user-to7bw8eh4o
    @user-to7bw8eh4o4 жыл бұрын

    ቨኒጋል ምንድ ነው

  • @donelovemamo1632
    @donelovemamo16326 жыл бұрын

    ዘይቱን ግን ሁሉንም ነው የጨረሸው

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje85787 жыл бұрын

    ይቅርታ እህቴ ይህንን ሁሉ የምግብ አሰራር እያንዳንዱን በመጽሄት ላይ ሰፍሮ ይሸጣል?ካለ የትቦታነው?

  • @user-zc4hp4lm7m

    @user-zc4hp4lm7m

    7 жыл бұрын

    Bigegn tiru neber

  • @zeletakeberate5134
    @zeletakeberate51346 жыл бұрын

    የምናስቀምጠው ፍሪጅውስጥ ነው

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg93096 жыл бұрын

    Thanks more እስኪ ከይቅርታ ጋር ያብሽ ጠላ አጠማመቅ አሳይን እህታችን??

  • @medinamuhamediloveyouislam6104
    @medinamuhamediloveyouislam61048 жыл бұрын

    ሰናፍጭ ምድነው

  • @masaryasyobya8173
    @masaryasyobya81738 жыл бұрын

    venegere menedene nawe alawekeweme

  • @SuSu-zm8ps

    @SuSu-zm8ps

    8 жыл бұрын

    አቼቶ

  • @alimetjemal7782
    @alimetjemal77827 жыл бұрын

    ቤኒገር ምድነው

  • @soliyanasolomon4753
    @soliyanasolomon47538 жыл бұрын

    Enamesegnalen Venger mindnew?

  • @user-ro6gk3zh7f

    @user-ro6gk3zh7f

    8 жыл бұрын

    achato

  • @bettybetty5969

    @bettybetty5969

    8 жыл бұрын

    salata laya yeminechameraw betelamdo achato enilawalen

  • @savana2702

    @savana2702

    8 жыл бұрын

    አቼቶ

  • @fititewerke3920
    @fititewerke39205 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ግን እህቴ ዘይቱ ሁሉንም ነው የጨመርሽዉ በናትሽ ከቻልሽ መልሽልኝ ማማዬ በግላስ ቢሆን ልኩን አዉቀዉ ነበር ንገሪኝ

  • @ledufkir1300
    @ledufkir13002 жыл бұрын

    በረጋ ዘይትመስራት ይቻላል????

  • @nolawitmesfin5886

    @nolawitmesfin5886

    Жыл бұрын

    ayichalm

  • @user-ji8pe7gu6f
    @user-ji8pe7gu6f7 жыл бұрын

    sorre ሰናፍጭ ማለት ጠሂኔ ማለት ነዉ?

  • @zahrasemanseman6296

    @zahrasemanseman6296

    6 жыл бұрын

    ሮሐሜ ምህረት የሚገባኝ የኔ ቆጆ ምስጋና ክልብ ነው እኔም ምድነው እያልኩ ነበር

  • @yesusyadinalyitadegal8960

    @yesusyadinalyitadegal8960

    4 жыл бұрын

    Sinafec malet mostured mibal Be bica eqa nw mishetew

  • @abfoods
    @abfoods Жыл бұрын

    Hii

  • @mymumismyworld5896
    @mymumismyworld58965 жыл бұрын

    ሰናፍጭ በእንግሊዞች ምን ይባላል ወይ እቃውን አሳይን

  • @etufikrefikre754
    @etufikrefikre7546 жыл бұрын

    senafichi malet kerdane malet new Be harbga

  • @Roza-eid2pd1j
    @Roza-eid2pd1j2 жыл бұрын

    ሰነፍጭ ምንድ ነው በአረብኛ መስተርድ የሚሉት ነው ወይ

  • @ledufkir1300

    @ledufkir1300

    2 жыл бұрын

    አዎ

  • @aoaoaoaoaoao3845
    @aoaoaoaoaoao38458 жыл бұрын

    benatseh bangers mndnew

  • @enataewedshalehu2735
    @enataewedshalehu27356 жыл бұрын

    Lemn edearebochi yemgb aserar bamaregna ede methat atasatmulnm kchilatachinm alyazelnm enate gn betam tastemrunalachuhu edma ystachuh gn pliccccccc edemethat bamaregna asatmuln eyanebebn edelbachin enseralen lenatem wutat ynorewal

  • @user-ig9ev3pb4r
    @user-ig9ev3pb4r5 жыл бұрын

    መችት ነው ያለኝ A

  • @jemilamuhammed5920
    @jemilamuhammed59207 жыл бұрын

    ሰናፍጭ ምንድን ነው ??

  • @mufitithebest

    @mufitithebest

    7 жыл бұрын

    it's mustard

  • @kuulaniahmed5484

    @kuulaniahmed5484

    7 жыл бұрын

    +Mieraf_E thank you

  • @serkalemhaile1655
    @serkalemhaile16557 жыл бұрын

    tex hbb

  • @adamtuttekaminewenshaallah9586
    @adamtuttekaminewenshaallah95866 жыл бұрын

    ቪንገር ኸል ነው ሰናፍጭ ደግሞ ሞስታርድ ነው

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x6 жыл бұрын

    እህቶቼ ሰናፍጭ ማለት ምን ማለት ነው

  • @onlinecell2295

    @onlinecell2295

    6 жыл бұрын

    ሱባሀነላثريا የረሱል ወዳጅ ነኝ ሙሥታርድ

  • @rukihussan9007
    @rukihussan90078 жыл бұрын

    በናትሽ ሰናፍጭ ምን ድነው??

  • @ihaveyouinmyhearthani2436

    @ihaveyouinmyhearthani2436

    7 жыл бұрын

    ቅመም ነው

  • @mufitithebest

    @mufitithebest

    7 жыл бұрын

    mustard

  • @SaraSara-bh3rq
    @SaraSara-bh3rq8 жыл бұрын

    cake seritesh asayin

  • @user-gp1od8lo8f
    @user-gp1od8lo8f7 жыл бұрын

    ጀሚላ ሰናፍጭ በአረብኛ ማስተርድ ነው

  • @zaritolehulumgizealew5284

    @zaritolehulumgizealew5284

    7 жыл бұрын

    رنا العمري አወ

  • @abtdrabtdr1043
    @abtdrabtdr10438 жыл бұрын

    aerif new berchi ye ketchup aserari endemitasyin ergitgna nen

  • @user-kx3gv3hb3y
    @user-kx3gv3hb3y7 жыл бұрын

    ቬንገር ማለት በአረብኛ ከል ማለት ነው እህቶቼ

  • @user-nn9wj5fu8j

    @user-nn9wj5fu8j

    6 жыл бұрын

    ከል

  • @munakonjo3730

    @munakonjo3730

    6 жыл бұрын

    Awo

  • @sabalove5062

    @sabalove5062

    6 жыл бұрын

    Awo ehty

  • @user-ro6gk3zh7f
    @user-ro6gk3zh7f8 жыл бұрын

    senafch mndnew

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen25375 жыл бұрын

    Ykoraretal

  • @hayatye6697
    @hayatye66977 жыл бұрын

    senafch malet.yegomen. zer. yemimesl. kmem. new

  • @hiwottaye7870
    @hiwottaye78705 жыл бұрын

    batm arf naw

  • @user-kb3lt6cd3x
    @user-kb3lt6cd3x5 жыл бұрын

    Senafich be arebegna midnew

  • @user-kt3kl2md9f
    @user-kt3kl2md9f7 жыл бұрын

    vnger mendnaw

  • @masreshalule7686
    @masreshalule76866 жыл бұрын

    10Q

  • @selamchere8892
    @selamchere88926 жыл бұрын

    ስናፍጩን ወቅጠን ብንጠቀመው አንችልም

  • @hayatye6697
    @hayatye66977 жыл бұрын

    Veniger. malet. mn. malet. new

  • @shadashada8262
    @shadashada82627 жыл бұрын

    fyngan Mendnaw

  • @mireillegerges5915

    @mireillegerges5915

    7 жыл бұрын

    shada shada በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @maritobokat2701
    @maritobokat27018 жыл бұрын

    venger malt be amrega achtou malt new

  • @AmharicCooking

    @AmharicCooking

    8 жыл бұрын

    +Marito Bokat አመሰግናለሁ

  • @ametullahali5413

    @ametullahali5413

    6 жыл бұрын

    አችቶ ምድነው

  • @some8641
    @some86418 жыл бұрын

    መጨረሣ ላይ አሸቶ ብትጨምሬበ እንደሜገዛዎ ይሆንልሻል

  • @nejatbeintmohammand6351
    @nejatbeintmohammand63515 жыл бұрын

    ሞየኒስ እቤት አለ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35915 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @ametullahali5413
    @ametullahali54136 жыл бұрын

    ሰናፍጭ ምንድነው

  • @etufikrefikre754
    @etufikrefikre7546 жыл бұрын

    senafichi malet kerdane malet new Be harbga

  • @user-gp1od8lo8f
    @user-gp1od8lo8f7 жыл бұрын

    ቬነገር በአረብኛ ከል ማለት ነው በአማርኛ ሆምጣጤ

  • @hiewotthesome3102

    @hiewotthesome3102

    7 жыл бұрын

    አሆ.ከል.ማለትነውሲሰተር

Келесі