ማሻአላህ አሪፍ ሀድጋ ዘና አነበል

Ойын-сауық

Пікірлер: 14

  • @maame-tube
    @maame-tube8 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ያገር ልጅ አህለንንን አሪፍ ቦታ አስጎበኘሽን ኖች እንኳን ሰላም መጡ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ በርቺ በሌላ እንጠብቃለን

  • @Halima-woleyewa
    @Halima-woleyewa8 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰአድየ እንኳን ሰላም መጣሽ ልን ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መዝናኛ ቦታ ነው ዘናበይልን አዳደየ አእሚሮን ማደስ ጥር ነው በረችልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aminat9814
    @aminat98148 ай бұрын

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንሰአድየ ማሻአላህ ዴስይላል ጨፌያለበትእወዳለሁ🌷🌷🌹🌹🍓🍓

  • @mersa12
    @mersa128 ай бұрын

    አሠለሙአልኩም ወረህመቱ ሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ ሰአዳየእንኮን ሰላም መጣሺ ዋውያምራል❤❤❤

  • @maryetube14585
    @maryetube145858 ай бұрын

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @shemistube
    @shemistube8 ай бұрын

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛልምርጥ ሀዲቃ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa8 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁአህለንወሳህለን ያኔ ውድ እካንደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያኔ ልዩ በርችልኝአሪፍቆይታነበር ማሻላህ ተባረክአላህ አገራችን አላህ ይጠብቅልን የገጠር ኑሮእኔካን ይቅርብኝ 😂😂😂😂ለመዝናናት ግን አሪፍ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c8 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዉድ የሀገሪ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n8 ай бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ❤❤❤👍💞💞👍👍👍👍❤

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube66418 ай бұрын

    Asallmalykum Warhimatullh wabrkatu🇪🇹🇯🇴Jazak Allahu Khairan

  • @hawawussen
    @hawawussen8 ай бұрын

    አህለንውድአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤

  • @ferdose
    @ferdose8 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሃ ወበረካቱ ጉዞ የትነዉ

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu86168 ай бұрын

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ

  • @sabolatubesabolatube
    @sabolatubesabolatube8 ай бұрын

    አስለምአለይኩምውረምቱለይውብረኩቱህ አህሊን ውድ እህትብርችአርፍቆይታነብር

Келесі