ማን ያሸንፋል? ነፃነት ወርቅነህ እጅግ አዝናኝ የሆኑ አርቲስቶችን ያጋጠመበት ምርጥ ጨዋታ ክፍል1/ፋሲካን በኢቢኤስ መልካም ትንሳዔ/

Ойын-сауық

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​
Follow us on : linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 490

  • @kasmule200
    @kasmule2003 жыл бұрын

    ነፃነት በ ኢቢኤስ ቋሚ ፕሮግራም ሊኖረው ይገባል የምትሉ

  • @norahabashewet6137

    @norahabashewet6137

    3 жыл бұрын

    በናታቺሁ ኢቤሷቺ ነፃነትን መልሱልን ወይም አድስ ፕሮግራም ይስራ 🥺

  • @brukmg1284

    @brukmg1284

    3 жыл бұрын

    Yes u right menor alebet ende seyfu on ebs yenetsim demo netsanet on ebs alebet

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    3 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @michaeltafere4867

    @michaeltafere4867

    3 жыл бұрын

    በጣም እንጂ ይገባዋል ስለ እውነት ከሆነ የቤተሰብ ጨዋታ ከነጺ በሀላ ብዙም አይጥመኝም የምልክት ጥያቄ ብቻ ነው የማየው ይልን ስል አዘጋጁን ጠልቼ አይደለም የነጺን ጨዋታ በጣም ስለምወደው ነው

  • @tsionbaheran468

    @tsionbaheran468

    3 жыл бұрын

    አንደኛ እኔ ነኝ ነፂዬንንንን ውድድድድድ ከልቤ ❤❤❤❤❤የebs አድባር ነህ

  • @ashruka
    @ashruka3 жыл бұрын

    መጣ መጣ ነጺ ነብሴ ባለሞተር ምላሴ እስቲ እንሳቅ🙌🏽😂 መልካም በአል

  • @Nejat197

    @Nejat197

    3 жыл бұрын

    አሹየ መልካም በአል ትዞራለህ አንተም

  • @susubintmussa7017

    @susubintmussa7017

    3 жыл бұрын

    አሹዬ ታናሌን አስተዋውቅልኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ሳትንቅ አሽ በለኝ

  • @bereketbekele1112

    @bereketbekele1112

    3 жыл бұрын

    Yu =lll)poo9

  • @user-jx1mu9xe4t

    @user-jx1mu9xe4t

    3 жыл бұрын

    አየ አሹየ አድነገር ቢሳሳቱኮ ይዘህ ለመሄድ ኖ አይደል ተነቅቶባሀል 😂😂😂እኮአን አደረሰህ

  • @emebetabduk948

    @emebetabduk948

    3 жыл бұрын

    😂

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v3 жыл бұрын

    ዛሬ በነፃነት መምጣት እደኔ በደስታ የተሞላ ማነው ነፂ ውድድድ

  • @namename2997

    @namename2997

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @Nejat197

    @Nejat197

    3 жыл бұрын

    ME

  • @user-zs9po3dg9x
    @user-zs9po3dg9x3 жыл бұрын

    ነፂን ብዬ ነው የመጣሁት የትም ቢሆን አንተን መከተል ነው 🤗❤

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu31213 жыл бұрын

    ነፂን እንዴት እንደምወድህ አንተህ ያለህበት ሁሉ ምንም ይሁን አያለው 😍😍

  • @bulalebranch8281

    @bulalebranch8281

    3 жыл бұрын

    Lik new

  • @namename2997

    @namename2997

    3 жыл бұрын

    ልክ እደኔ

  • @bezaalsaeedi5235
    @bezaalsaeedi52353 жыл бұрын

    ነፂን የምቶዱ 🙋

  • @user-dz9pb7vs2d
    @user-dz9pb7vs2d3 жыл бұрын

    ነፂ ኢቢ ኤስ ሰለተመለሰ ደስ ያለው ማነው እንደኔ 🌸🌸🌸👍👍👍

  • @hirutasrat7049
    @hirutasrat70493 жыл бұрын

    የነፂ ስወድክ እንኳን አደረሳቹ እስኪ እንደኔ በመዳም ቤት በደስታ እግዚአብሔር እያመስገነ በዓሉን ያከበር ላይክ

  • @user-vp2ju3nm8h
    @user-vp2ju3nm8h3 жыл бұрын

    266 ኮሜንት ሁሉም ነፂ ነፂ ነዉ የሚለዉ አቤት ebs ለተመልካች ክብር መለለታቸዉ ያስታዉቃል። ነፂ ብርቅዬ ነዉ የሆብን በጣም ነዉ የምንወደዉ ነፂዬ😘😘😘😘😘

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf26533 жыл бұрын

    ነጺ የኢቢስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ ራኬብዬንም አላህ ወደ ቀድሞ ቤቷ ወደ ኢቢኤስ ዳግም እንያት

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer71033 жыл бұрын

    እኔ ከኤርትራ ነኝ ግን ነጻነት የመሳቅ ተሰጦ ኣለው።እንኳን በደህና መጣህ።ስለኣየሁ ደስ ብሎኛል።

  • @tub9960
    @tub99603 жыл бұрын

    የምር ነፂን በማዬቴ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም በዓል❤❤😂💞

  • @habtamtube9664

    @habtamtube9664

    3 жыл бұрын

    ውድ ቤተሰብ እነሆን 3ደቂቃ በማየት

  • @mastwalgetnet4789
    @mastwalgetnet47893 жыл бұрын

    ነፃነት ማለት ከጭቀት ነፃ የሚያረገኝ ምርጥ ሰው

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa18623 жыл бұрын

    ሰላም ኢችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ማነው ሀገሩን መግባት የናፈቀው

  • @user-vj6jw2fz7p
    @user-vj6jw2fz7p3 жыл бұрын

    ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ስው ምናለ እንዳንተ በሆነ ሃገራችን እንደ ስምህ ነፃነት በሆነች

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    3 жыл бұрын

    👍

  • @gebruyezenebech1430

    @gebruyezenebech1430

    3 жыл бұрын

    አንቺን ማግኘት እንዴት እችላለሁ???

  • @user-vj6jw2fz7p

    @user-vj6jw2fz7p

    3 жыл бұрын

    @@gebruyezenebech1430 እኔን???

  • @meskiyosfe6198
    @meskiyosfe61983 жыл бұрын

    ነፂ አንተ እኮ አመት በአል ነህ 😍አቦ ተናፍቀሃል በሳምንት 1እኳን ብቅ በል

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    3 жыл бұрын

    True

  • @surveycto3313
    @surveycto33133 жыл бұрын

    ነፂን በማየቴ ደስ ብሎኛል መልካም በአል ለሁላችን😍😍😍

  • @ewenteewentun2918
    @ewenteewentun29183 жыл бұрын

    የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ ፕሮግራም ስለመጣህልን እናያለን ፕሮግራሙ እራሱ የምንወዳቸው አርቲስቶች ስላሉበት መልካም በአል ይሁንላችሁ እውነት እውነት እውነት ደስስስስስስስስ ብሎኛል

  • @abrhamabuye2088
    @abrhamabuye20883 жыл бұрын

    ዛሬ ገና ወደ ebs ተመለስኩ። ነጻነት ስላየሁት !!!

  • @adistefera8960
    @adistefera89603 жыл бұрын

    ነፂ ባለለታየ ብዙ የጭንቀት ቀናቶችን ባንተ ቀልዶች እየሳኩኝ አሳልፌለው ኑርልኝ

  • @temu_rb7147
    @temu_rb71473 жыл бұрын

    ነፂ ወደ EBS ይምጣልን የምትሉ LIKE LIKE LIKE . . . . . . . . . .

  • @ruhi1416
    @ruhi14163 жыл бұрын

    «የመጨረሻዎቹ የረመዳን ሌሊቶች በሙሉ ለይለቱል‐ቀድር ሊሆኑ ይችላል። ነገርግን ነጠላ ቁጥሮቹ የበለጠ ይከጀላሉ። ሻፊዒዮቹ ዘንድ ደግሞ ሃያ አንደኛው ሌሊት ለይለቱል‐ቀድር ሊሆን ይከጀላል ተብሎ ይታመናል..ዛሬ ማለት ነው! ******አላህ ያበርታን******💚💚💚🙌

  • @user-iu2sj1wl6w

    @user-iu2sj1wl6w

    3 жыл бұрын

    አሚንንንን

  • @user-xu4ib2uu7v

    @user-xu4ib2uu7v

    3 жыл бұрын

    Allahumma Amen yarbe

  • @rahmaidris6746

    @rahmaidris6746

    3 жыл бұрын

    Amin Amin

  • @hayatargawali6230

    @hayatargawali6230

    3 жыл бұрын

    አሚን

  • @madinamohammed1949

    @madinamohammed1949

    3 жыл бұрын

    አሚንንንንን

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v3 жыл бұрын

    ወይ ነፂ የማትጠገብ ሰው ነህ ጨዋታህ አይጠገብም😍

  • @mysweeta.a.asweeta.a6002
    @mysweeta.a.asweeta.a60023 жыл бұрын

    ነፂ ወላሂ በጣም እምወደው ብቸኛ አርቲስት ነህ እድሜህ ይርሰምልኝ የሳቅ ምንጭ ነህ በጣም እወድሀለሁ ኑርልኝ አትጥፋብን

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik3 жыл бұрын

    ዉድ የክረስትና እምነት ተከታዩች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ ትሳየዉ

  • @user-vh5uz5ws5v
    @user-vh5uz5ws5v3 жыл бұрын

    ነፂ መጣ ደሰ ብሎኛል 😍❤️❤️ሁሌም አቅርቡልን ለፋሲካ ብቻ እንዳይሆን

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon58053 жыл бұрын

    እመኑኝ EBS ያለ ነፃነት እና ያለ ሃና ዩሃንስ ባዶ ነው የፕሮግራሞች ሁሉ ድምቀት ነፃነት ሃና ዩሃንስ እና እሸቱ መለሰ ናቸው👌😘💜

  • @asiat4178

    @asiat4178

    3 жыл бұрын

    እራኬብስ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa17343 жыл бұрын

    ነፀ ፍልቅልቅ አንተ ካለክ አለመሳቅ አይቻልም ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @yodittedese7962
    @yodittedese79623 жыл бұрын

    የኢቢኤሰ ድምቀት ነፂ እንኳን ደናመጣህ👏👏👏

  • @shoukatawan5826
    @shoukatawan58263 жыл бұрын

    ነጻነት የእውነት እንወድሀል ስትፍጠር የጥበብ ሰው ነህ በጣም ገራሚ ሰው ነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ነጺ ለኢቢኤስ ልዩ ድምቀት ነህ የኔ ፍልቅልቅ ሁላም ደስታህን ያብዛልህ የአገሬ ልጆች መልካም የትንሣኤ በአል ይሁንላችሁ ለአገራችን ሰላም ይሁን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye58103 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጠም ደስ ያሚል ፕሮጋም ሁላችሁንም ሰለያወችሁ ደስ ብሎኛል ያድርሹና ያነጻነት አድናቂ

  • @yaredfikadu3982
    @yaredfikadu39823 жыл бұрын

    ወይ ነፃነት እንደ ስምህ ነፃነትህ ደስ ይላል፡፡

  • @user-qj3ty9ot9d
    @user-qj3ty9ot9d3 жыл бұрын

    ነፂየ ወንድሜ ገና ሳይክ ሳቄን ለቀቅኩት አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @mariammeco5954
    @mariammeco59543 жыл бұрын

    ነፂ እንኳን አብሮ አረሠን የቤተሰብ ጨዋታ አንተ ከኢቢኤስ ከለቀቅክ ጀምሮ አይቼ አላውቅም እንኳን ደና መጣህ😍

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @marakiye7986

    @marakiye7986

    3 жыл бұрын

    አረሠን 😂😂😂😂

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ነፂ እንኳን በደና መጣክ

  • @Binilive
    @Binilive3 жыл бұрын

    ነጺ የፈገግታ ንጉስ የፕሮግራም ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ EBS ላይ ስላየሁክ ደስታዬ ወሰን አልባ ሆኗል !

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h3 жыл бұрын

    እኳን አደረሠን ለብርሀነ ተሠይው ወገኖቸ ኮሮናን ተጠቀቁ አትሳሳሙ ነገን ለመገናኘት ዛሬን እንራራቅ ካጠፈው ይቅርታ 🙏🙏🙏

  • @adistefera8960
    @adistefera89603 жыл бұрын

    እረ ነፂ የቤተሰብ ጭዎታ ላይ ተመለስ ለሸ ትልቅ ክብር ቢኖረኝም ግን አንተን ለምጀ ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም

  • @sefyusefyy7788

    @sefyusefyy7788

    3 жыл бұрын

    እኔ መንም እንደሱ አይሆንልኝ

  • @asmahsaen2015
    @asmahsaen20153 жыл бұрын

    ነፂ እኔ ኣላምንም ኣንተ የebs መብራት እሰይ ሰይ ሰይ ኣቤት ግርማ ሞጎስ ኣይናችን ኣንተን መሳይ ኣጣ ስለ ተመለስክ በጣም ደስ ቡሎኛል

  • @sheger2227
    @sheger22273 жыл бұрын

    ነፂ የebs ድምቀት ነህ እነኳን ሰለም መጣህ ደስ ብሎኛል

  • @sada-mw2vj
    @sada-mw2vj3 жыл бұрын

    የመዳም ቅመምነኝ ሣር ይሥቅ ማሺላ ነፂ ጥርሄሣቀልህ። ውሥጤ ለመሣቅ ሀሬ ሣላም ሥትሆን እናቴ ጤና ሥኩን ከሥደትመሥ ያኔየ አኔም ኮሚድነኝ እቢኤሥ መድረኩን ይጋብዘኝ👍👍👌👍👍

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i3 жыл бұрын

    ላንተ ስል ምንውስ ገብቼ አያለው ነፂዬ😍

  • @Atwima

    @Atwima

    3 жыл бұрын

    የእግ/ር ሰላምና ጤና ይብዛሎት!! እንኳን ለተሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ቋንቋ በማስተማር እየተጋሁ ነዉ። Atwima Tube ላይ ቤተሰብ በመሆን ደግፉኝ።

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru1133 жыл бұрын

    ነፄ እንዴትደስ እንዳለኝ የኔ ወንድም እግዜአብሔር አምላክ የዋሁችን ያነሳል በርታ አገራችንን ስላም ያርግልን በርታ ነፄ

  • @emu9815
    @emu98153 жыл бұрын

    ነፂዬ የፍቅር ሰው

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran4683 жыл бұрын

    ነፂዬ ሚሰትህ እንዴት እድለኛ ነች መቼም ሳቅ በሳቅ ነው የምታደርጋት አንተን በማየቴ ደሰተኛ ነኝ የebs አድማቂ አንተ ብቻ ነህ ውድድድድ ከልቤ❤❤❤❤❤🙏

  • @zemzemebirhem4036
    @zemzemebirhem40363 жыл бұрын

    EbS ድምቀት ነፂ የእኔ ድምቀት ኑርልን ሁሌም

  • @sisay7
    @sisay73 жыл бұрын

    Well deserved studio for Netsanet...thank you EBS, hope the director will give him a freedom to be himself without interfering.

  • @t0mb0y-bbygrlgachatuber22

    @t0mb0y-bbygrlgachatuber22

    3 жыл бұрын

    Nesanet we miss you brother you so funny yanne Laza bese aberlne

  • @salhemohmmed3328
    @salhemohmmed33283 жыл бұрын

    ነፂየ የሣቅ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህ የebs ድምቀት

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e3 жыл бұрын

    አቤት ስታምሩ በማርያም

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl3 жыл бұрын

    ነጺን ስላየው በጣምምምም ደስ ብሎኛል

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij16083 жыл бұрын

    የደስታ ብዛት+ ነፂ=ጥርስ በጥርስ ሆኜ ጨረስኩት እንኳን በሰላም መጣክልን በጣም ደስ ብሎኛል ቀኑን ሙሉ የአንተ ፕሮግራም ቢሆን የማትጠገብ ነክ ከዚህ በሗላ አደራ እንዳጠፋብን በርታን።

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    3 жыл бұрын

    እኔም👌

  • @user-jk5re7dk2z
    @user-jk5re7dk2z3 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ebs እሚያይ ስለሌለ ነፃነትን ሰለሚውድ ህዝብ ለምነውት መሆን አለበት የኔ አስተያየት።

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube3 жыл бұрын

    ለነፂ ብየ መጣሁ

  • @namename2997
    @namename29973 жыл бұрын

    ነፂዬ ሁሌም ናልን እባክህ የምር ሞቅ አደርክው እኮ ዋው

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo89443 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዛሬ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ነው ሁላችንም እንወዳችዋለን እናከብራቸዋለን ኑሪልኝ እናተ የኢትዮጵያ ድንቅ አርቲስቶች 🙏❤️🙏የኔ ባርቾ ፍልቅል ጥሎብኝ ስወድህ

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube22523 жыл бұрын

    Netsi konjoo Enkuan dena metah Siwedih 🥰

  • @yitalimu
    @yitalimu3 жыл бұрын

    ነፂ ለቦታው በሚገባ ምትመጥነው ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል

  • @maryaabraham4209
    @maryaabraham42093 жыл бұрын

    ነፅየ ስወድህ እንኳን አደርሳችሁ ሁላችሁንም

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z3 жыл бұрын

    አንተ ብቻህን እራሱ አንድ ፕሮግራም ነህ ነፂ ስታቆም በጣም ደብሮን ነበር ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል

  • @aababu2245
    @aababu22453 жыл бұрын

    አንበሳዪ ነጻነት እንኩዋን መጣህልን የኒ ባለ እስፒዱ ሱፐር ለፍላፊው ትመቸኛለህ

  • @zerihunteshome2400
    @zerihunteshome24003 жыл бұрын

    Well come back bro

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e3 жыл бұрын

    ነፂን ብየ ነው የመጣሁት ስንወደው

  • @alexyona4043
    @alexyona40433 жыл бұрын

    When Media management reaches international maturity, it creates a platform for thier anchors with a win win approach. EBS should be open heart, open mind, open will to give a platform for their former successful workers. It also shows others how to reunion after breakup...we should be able to work together for better result. I wish to see NETSANET RAKEB SELAM HANNA AND OTHERS..... This way others also will learn how to reconcile.. Lead by Example....

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide97673 жыл бұрын

    Ebs should start kind of this show By Netsanet Workneh...he is great stage leader.

  • @abi8547
    @abi85473 жыл бұрын

    ነጺ እንኳን ደና መጣክ እንባይን መቆጣጠረ ነው ያቃተኝ ebs ከመጣክ እነም ሁሉ መጣለው አንተ ስትወጣ ነው እኔም የወጣውት ebs ካለ ነጺ ባዶ ነው እንወድካለን welcome my hero 👏🏽👏🏽❤️❤️❤️🥂🍾

  • @endriyasmasresha376
    @endriyasmasresha3763 жыл бұрын

    አባቴ የቤተሰብ ጨዋታ ከለቀቅክ አይቼ አላቅም ተመለስ በጣም እወድሃለሁ👍

  • @user-zx7co4io4v
    @user-zx7co4io4v3 жыл бұрын

    ነፂዬ ፍልቅልቅ እንኳን ደናመጣህ ስወድህ

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቤተሰብ ነፂ

  • @gionbeatz2110
    @gionbeatz21103 жыл бұрын

    befexari sm netsanetn ayto alemesak alemeznanat betam ykebdal. WE LOVE YOU NETSI and BIGRESPECT for all of them

  • @nbaloveeir9939
    @nbaloveeir99393 жыл бұрын

    Will come back thanks EBS 📺

  • @tgsis979
    @tgsis9793 жыл бұрын

    Weyneeeee I am so happy to see netsi back

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali21353 жыл бұрын

    ነፂ ጥቁር አዝሙድ የኢቢኤስ ድምቀት በድጋሚ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @tgcot431
    @tgcot4313 жыл бұрын

    Please ebs bring back this lovely man 💙🙏❤

  • @MoMo-hi8sv
    @MoMo-hi8sv3 жыл бұрын

    Well came back my brother

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem8603 жыл бұрын

    እንኩን አደረሳችሁ ነፂ ስለተመለስክ በጣምነው ደስ ያለኝ

  • @user-ju1vn3yo6g

    @user-ju1vn3yo6g

    3 жыл бұрын

    እንኮንአደረሳቹ ማለት አይፈቀድም እህቴ

  • @user-if7pf4xj2u

    @user-if7pf4xj2u

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መልካም እህታችን ላቺም መልካም ፆም

  • @sulamith.7165
    @sulamith.71653 жыл бұрын

    Welcome back to Ebs nexiye, we love you.

  • @andenetzewde5922
    @andenetzewde59223 жыл бұрын

    የእንተዋወቃለን እቅራቢ ይሁን:: ንም ይለዋል::

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon74303 жыл бұрын

    Welcome wesagne netsi ✌🏾✌🏾 happy easter for all Ethiopian’s

  • @nile7597
    @nile75973 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ እስኪ ውዶቼ በበአሉ አስደስቱኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ 1000 ሙሉልኝ በናታችሁ

  • @tregeocell4407
    @tregeocell44073 жыл бұрын

    ነፂ ስወድክ እኮ

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik3 жыл бұрын

    ነፂ እንኳን ደህና መጣህ እልን የሳቅ ምጭ❤❤

  • @marielee1171
    @marielee11713 жыл бұрын

    ናፂዬ እንኳን በሰላም መጠህልን በጣም ደስ ብሎኛል ስላያሁህ

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew3103 жыл бұрын

    ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ ትንሳኤው

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki563 жыл бұрын

    ነፂ እንካን ደና መጣ እንካን አደርሳችሁ ምርጥ ፕሮግራም ነው👏👏👏

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran4683 жыл бұрын

    ነፂዬዬዬዬዬዬ እባክህ ለኛ ለሰደተኞቹ ሰትል ebs ላይ ቆሚ የራሰህ ሰራ ይዘህ ና እንዲያውም እሸቱ ጨርሶዋል አንተ ደሞ ከች በልልን የኔ ቀይ ዶሮ❤❤❤❤❤

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k3 жыл бұрын

    ነፂ በየሳምቱ እዳታቁዋርጥ ላተ ብዬ እያየሁ ያለሁት

  • @betelhemyidenkachw2700
    @betelhemyidenkachw27003 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ነፂ የ Ebs ድምቀት 😍

  • @hooahooa6181
    @hooahooa61813 жыл бұрын

    ነፃነት ebs ተመለስክ መሽአላ ተባረክአላ በጣም ደስይላል

  • @amenmedia529
    @amenmedia5293 жыл бұрын

    የEBS ድምቀት እንኳን ደና መጣህ ነፃነት

  • @tig4420
    @tig44203 жыл бұрын

    ነፂዬ ብዙ ሰው ይወድካል እኔ ግን አፈቅርካለሁ😘

  • @bootaye5540
    @bootaye55403 жыл бұрын

    Netsye,welcome back

  • @amengeta4960
    @amengeta49603 жыл бұрын

    Welcome back my brother 😍🇪🇹

  • @brukmg1284
    @brukmg12843 жыл бұрын

    Am so happy today to c u natsi brother we love u we miss u 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @azadkhadimazadhadham1418
    @azadkhadimazadhadham14183 жыл бұрын

    ነፂየ እንዃን ደና መጣህ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል እንዃን ኣደረሳቹ ኣደረሰን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬት ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የፉሲካ በኣል

  • @eluman5008
    @eluman50083 жыл бұрын

    ነፂዬ ሁሌም አንደኛ ነህ አንተን ሳይ ዝም ብዬ ሳቄ ይመጣል . ትክክለኛ የመድረክ ሰው ነህ ኢቤስ ላይ እንኴን መጣህልን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle10183 жыл бұрын

    ነጺ በመመለስህ ደስ ብሎኛልል😍😍😍👌👌👌👌👌

  • @abiyotkasanesh5733
    @abiyotkasanesh57333 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ነፂ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ ወንድሜ

  • @kassahunfeleke2324
    @kassahunfeleke23243 жыл бұрын

    ድርሹ የመጨ ድምጿ የሌለ ነው የሚከይፈኝ አቦ ይመችሽ ሰላምሽ ይብዛ #ነፂ ደግሞ በኢቢኤስ ስላየሁክ ምን ያክል ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ አለ አይደል የቤተሰብ ጨዋታ ያለክ ያለክ ነው የመሰለኝ ሆሆ

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos75003 жыл бұрын

    ነፂ ፍልቅልቁ በ ebs መጣ መጣ መጣ

Келесі