ማንን ምን እንጠይቅልዎ?አዲስ ከተማ ላይ የቤት ውል ከተዋዋሉ በኃላ ወረዳ 4 ቤት ያላስረከባቸው አባት!

#MannminEnteykilwo #Addisketema
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZread: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 6

  • @user-jg4nn1dh3o
    @user-jg4nn1dh3o8 ай бұрын

    እባካቹሁ የ97 ተመዝጋቢዎች ተረስተናልና አስታውሱልን

  • @bezagizachew3588
    @bezagizachew35887 ай бұрын

    አድራሻ እባክህን

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r8 ай бұрын

    በጣም ጥሩ መሰናዶ ነው የምትሰሩት። ዳሩ ግን በዩቲዩብ ለምንከታተል ሰዎች የአንዳንድ ጉዳዮችን መጨረሻ እያሳወቃችሁን አይደለም። እባካችሁ ሳትጭኑትም ተዘናግታችሁ ከሆነ ጫኑልን። መጨረሻም ከሌላቸው ንገሩን።

  • @HewanLove-ns4px
    @HewanLove-ns4px8 ай бұрын

    መረጃ እንስጣችዉ አድራሻችዉን አሳዉቁን።

  • @danielwoldu1855
    @danielwoldu18558 ай бұрын

    60 የሀለስላሴ ሚኒስቴሮች አሟሟት

  • @HewanLove-ns4px
    @HewanLove-ns4px8 ай бұрын

    አረ እባካችዉ ከፍተኛ ግፍ ተፈጽሞብን አቤት የምንልበት አጥተን ቁጭ ብለናል. አድራሻችዉን ስጡንና አየር ላይ አዉሉለን።ጉዳዩ ከ 500 ካሬ 157 ካሬ ብቻ አስቀርቶልን ሌላዉን ወሰዱብን። እዉነት ፍትህ ካለ ጉዳታችን ከ መንግስት አይንና ጆሮ አድርሱልን።

Келесі