"ማንም ደራሲ በጠላት እጅ ሆኖ መፃፍ አይችልም " - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ Etv | Ethiopia | News

"ማንም ደራሲ በጠላት እጅ ሆኖ መፃፍ አይችልም " - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ # PM Abey Ahmed # Book
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 477

  • @barackhaile4
    @barackhaile42 жыл бұрын

    አጥፊዎችና ክፉዎች ያለ ምክንያት ይጠሉሃል እኔ ግን በምክንያት እወድሃለሁ ጀግና ነህ

  • @workiyemekonen9902

    @workiyemekonen9902

    2 жыл бұрын

    Egziabher gen yawkewal. Amen

  • @user-sx5vx9cm6d

    @user-sx5vx9cm6d

    2 жыл бұрын

    እርካብና ምስካብ የሚለውን መጽሐፍ አንብበውና ከዛ ማንነቱን ታየዋለህ

  • @barackhaile4

    @barackhaile4

    2 жыл бұрын

    @@user-sx5vx9cm6d መጽሐፍ ማንበብ ለምን አስፈለገ በፖሎቲካ ምከንያት ከአገር ተባሮ 40ና ከዚያም በላይ በስደት የኖሩ ወደአገር ተመልሶ እያየሁ በፖሎቲካ ምክንያት የታሠሩ ብዙ እስረኞች ተፈተው በነጻነት ስኖሩና ስልጣን እስከመጋራት እየደረሱ እያየሁ መጽሓፍ ማንበቡ ለምን አስፈ ምናልባትም ለአንተ ፖሎቲካ ስላልገባ ሀይል መጠቀም መፍትሔ የሚያመጣ ልመስልህ ይችላል ሽፍታና ወንበዴ እያለ ሞት መቼም አይቆምም ሌላ ብመጣ እንደውም ይብሳል

  • @amanu78

    @amanu78

    2 жыл бұрын

    @@user-sx5vx9cm6d ውይ የኢትዮ ህዝብ ምላስ እያንዳንዱን ነገር መቃረን እሾህ ከጥንት እስካሁን ስንሾም ስንሽር ይሀው ማጥ ላይ እንደሚሮጥ ሰው ብልፅግናችን ቆየብን እስኪ positive thinker አንዱ አንዱን እየገደለ መንገሱን ከጥንት አይተነዋል እስኪ በኛ ዘመን የትግስትን ሽልማት ሞክረን እንይ ሳንሞት በፈጠራቹ !!!!!!

  • @user-sx5vx9cm6d

    @user-sx5vx9cm6d

    2 жыл бұрын

    @@amanu78 የጻፈውን ጠይቂው ይህን ጥያቄ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83272 жыл бұрын

    ዶተር አብይ አህመድ አሊ አንተ ቅን ሰው የኢትዮጵያ ንጉሳችን እድሜ ይስጥህ ዘሮች ይባረክ

  • @tarekegnayana8892
    @tarekegnayana88922 жыл бұрын

    ለዘለአለም ኑሪልን

  • @meseretbekele4351

    @meseretbekele4351

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f2 жыл бұрын

    እብቹዬ ጀግናችን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82302 жыл бұрын

    የኔ የኢትዮጵያዬ የእናት አገሬ መሪ አብቹ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ኢትዮጵያ በአንተ ውስጥ አለች እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @seanitasfaw3764

    @seanitasfaw3764

    2 жыл бұрын

    ጥሩ አገላለፅ

  • @tamruesubalew655

    @tamruesubalew655

    2 жыл бұрын

    @@seanitasfaw3764 qqlqqqqqqqqqqq

  • @sla.m526

    @sla.m526

    2 жыл бұрын

    ስው እያሲገደለ ነው ጥሩ መሬ ውሬኛ

  • @barackhaile4

    @barackhaile4

    2 жыл бұрын

    @@sla.m526 ከገዳዮቹ አንዱ አንተ ረስ ነህ

  • @yonasasmelash5394

    @yonasasmelash5394

    2 жыл бұрын

    Akatare ensesa neh

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero75072 жыл бұрын

    ዶር ዓብይ አንተ ምርጥ መሪ ላንተ ያለኝ ክብርና አድናቆት ወደር የለውም ኑርልኝ አብቹዬ እግዚአብሔር ሁሌ እንዲጠብቅህ የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏🏽🙏🏼🙏🏽🙏🏼🇪🇹🇪🇷🇪🇹

  • @zubest7326
    @zubest73262 жыл бұрын

    ጠ/ሚ ዶ/ር አብይይይይይይይይይይይይይዬ ውይይይይይይይይ ስወድህህህህህ የኛ ንጉሥ አንተ ነህህህህህ ለኢትዮጵያ ያለሀት ንጉሥ ካላንተ ሌላ አንፈልግምምምምም አንተንንንንንን ብቻ የኛ ደጉጉጉጉጉጉ ንጉሣችን እድሜናናናናናና ጤናናናናናና ላንተ ለንጉሣችን አቢቹዬ ጠላቶችህን እግዚሐብሔር ውድምምምም እንዲያደርግ ሆሌሌሌሌ ፀሎቴ ነውውውውውው

  • @konjitsleshi2358

    @konjitsleshi2358

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ለካ እንግሊዝኛ አታነብም ሌላ አትፅፍም ? ኮፒ ኮፒ ማነው የፃፈልህ? መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ያለው መንጌ የገባው ነው

  • @abbechuyamyhero7507

    @abbechuyamyhero7507

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ኧር አንተ ንህ የደነዘዝከው ብዝዥዥዥ ያለብህ ተዘፍዝፈህ ዩቱብ ስትቆፍር ይምትውል መሃይም ወሬኛ

  • @user-oz7vo3ou7k

    @user-oz7vo3ou7k

    2 жыл бұрын

  • @bekelebekele3756
    @bekelebekele37562 жыл бұрын

    የሚሣደቡት ጀግና ሥለሖነ አጠገቡ ሥለማደርሱና ሥለሚበልጣቹ ነው ባናታቹ ተተከሉ አቢቹ ወደፊት

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @user-vl7uu1sw3w
    @user-vl7uu1sw3w2 жыл бұрын

    አብቹ ድንቁና ትግስተኛው መሪ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe32562 жыл бұрын

    መፍትሄው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚገኘው ፀልዩ የሚል መሪ ስልገኘን ክብር ለንጉሱ ጌታ እግዚአብሔር ይሁን🙏🏽 በርታልን ዶክተር አብይ❤️🙏🏽

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇪🇹✊🇪🇹✊. Ethiop 🇪🇹✊

  • @halimatamame482
    @halimatamame4822 жыл бұрын

    ጠቅላይ. ሚኒስተር. ዶክተር. አብይ. አህመድ. እንተተ. ለኢትዮጲያ. ሀገሪችን. በጣም. ታስፈልጋታለህ. ረጄም. እድሜ. ከጤና.ጋ. እመኝልሀለሁ. ኢትዮጲያ. ትቅደም

  • @user-oz7vo3ou7k
    @user-oz7vo3ou7k2 жыл бұрын

    የኛ ጀግና መሪ አብቹ 🟩🟥🟨

  • @bekurengineeringplcelector6891
    @bekurengineeringplcelector68912 жыл бұрын

    "ሁሉም ጣርነቶች የ ጥቅም ጣርነቶች ናቻው " ለ እውነት የ ሚሞቱት እውነተኛ የ ሀገር ልጃች ብቻ ናቸዉ ። አብይ አህመድ ለዘመናት እናከብረዋለን

  • @abdbula5288
    @abdbula52882 жыл бұрын

    አብቹዬ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠህ ዕንቁ ሰው ነህ። ይህንን ምልከታህን ሁላችንም ብንገነዘብ በቀላሉ ችግሮቻችን መፍትሔ ባገኘን። እግዚአብሔር ትዕግስትን ይጨምርልህ።

  • @user-dm4ow9pm2b

    @user-dm4ow9pm2b

    2 жыл бұрын

    ፀረ ሰላም የሁዳ አብይ አህመዲ

  • @tesfaytesfay6834

    @tesfaytesfay6834

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇪🇹💪

  • @joeldejene7621
    @joeldejene76212 жыл бұрын

    ዶ/ር አብይን መሪ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ነው። ኢትዮጵያ በአብይ ውስጥ አለች። በሙላትም ይገልጣታል።

  • @abebeertiro5770

    @abebeertiro5770

    2 жыл бұрын

    አዎን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 Ignorant

  • @abbechuyamyhero7507

    @abbechuyamyhero7507

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ተቃጠልክ ጁንታ ሂድ ዱቄት ተካፈል ጌቾ ጉድጏድ ቆፍሮ ሳይቀብረው 🤣🤣🤣🤣አብቹዬ ናፍቀንህ ነበር ርንኳን ብምክንያት አየንህ የኔ ንጉስ 🤴 👑👑

  • @zenagirma8230
    @zenagirma82302 жыл бұрын

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @adisstesfa1155

    @adisstesfa1155

    2 жыл бұрын

    እበትና ትል

  • @itsmydam7046

    @itsmydam7046

    2 жыл бұрын

    ማስተዋል የተሣነዉ ሕዝብ

  • @mtlileso2218
    @mtlileso22182 жыл бұрын

    የሩቅን ዘመን እያየ የዛሬን ነውረኞች ንቆ ሁሌም በተስፋ በጽናት ለመቀጠል አቅም ያለሀ፤ አቅምህ ደግሞ አምላክህ እንደሆነ መናገርህ ያስከብርሃል፥ አሁንም ያክብርህ። ውድ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ!!!!!

  • @Myen0912
    @Myen09122 жыл бұрын

    አብቹ 🟩🟥🟨ኢትዮጵያ ኑርልን ጀግና ❤️

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta77292 жыл бұрын

    በፀሐፊው የማይታመን የመንፈሰ ጥንካሬ የዓላማ ፅናትና በሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ተስፋ ያለመቁረጥ እጅግ የሚገር ድንቅ ደራሲ ነው እንደደራሲ በብዕሩ እየተዋጋ እንደወታደር በጦር ሜዳ እየተፋለመ ታሪክን ሰንዶ አስተላልፎልናል በዚህም ሁለገብ ጀግና በመሆኑ ታላቅ ክብር ይገባዋል

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 жыл бұрын

    አቢቾ..አናመሰግናለን.ስወድድድድክክክ

  • @abdlmejid310

    @abdlmejid310

    2 жыл бұрын

    አንታ ለተረበው ሰው ምን አረክ

  • @mega8101
    @mega81012 жыл бұрын

    አቢቹ የአለም ፖለቲካ በደንብ ገብቶታል:: ኢትዮጵያን ለማስከበር ስለተነሳ ነው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ኢትዮጵያ ላይ እየወረደ ያለው!!! ስለዚህ ባንዳ ሁሉ ተጠንቀቅ! የውጭውን ማሸነፍ አያቅተንም!

  • @temufikadu3644
    @temufikadu36442 жыл бұрын

    ጀግናዬ አምበሳዬ 1000 አመት ኑርልኝ በጣም ነው የምወድክ

  • @enkebaberleselam1603
    @enkebaberleselam16032 жыл бұрын

    ጠላትህ ይቃጠል ።እርርርርር ይበል በርታልን ሰዳቢህ በበዛ ቁጥር እያሸነፍካቸው ስለሆነ እኛ አይተን እንደምንደበርባቸው አንተም እንጆይ አርጋቸው

  • @user-hr5de9hw9p
    @user-hr5de9hw9p2 жыл бұрын

    ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️❤️

  • @genetdagem2409
    @genetdagem24092 жыл бұрын

    አብቹዬ የማንም ሃይል ከአንድ አምላክ አይበልጥምና አሸንፈህ ትወጣለህ አንተ ለኢትዮጰያ አንድዬ ልጇ ነህ ፈጣሪ ጤናውንና ብርታቱን ይስጥህ አንተ ለኛ የአይናችን ብሌን ነህ ሁሉ ነገር ለበጎ ይቀየራል ዛሬ የጠቆርክበትን ፈተና አልፈህ አንተ እየመራኸን በበራው ብርሃንህ ወደ ብርኸኑ የምንገባበትን ቀን ቅርብ ነው።

  • @solomonbelay8572
    @solomonbelay85722 жыл бұрын

    እግዜር እንደማይተወን ያወኩት አንተን መሪ አድርጎ ሲሰጠን ነው

  • @meskeremhabtegebreal6362

    @meskeremhabtegebreal6362

    2 жыл бұрын

    በትክክክልልልልልልልልል።

  • @luismesfin3578
    @luismesfin35782 жыл бұрын

    ይህ እኮ ድንቅ አክብሮት ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የስጡት ይህ ሊደነቅ ሊከበር እና አንድ የሀገር መሪ እና የጦር ኃይሎች አዛጅ ለዚህ ጸሐፊ እና የእውነት የጦር ሜዳ ደራሲ የራሳቸውን ዓድንቆት ነው ለታሪክ ያስፈሩት እና አስተያየት የስጡት እንጂ ይህንን ያህል ስድብ ጥላቻ በጣም ያሳዝናል አዎ ችግር አለ ብዙ መልካምን ሃሳብ ግን መደገፍ እና ማድነቅ ስው መሆን ብቻ ነው አንድ ስው ናቸው በዚህ የለውጥ ሂደት ላይ ይቅር ይበላችሁ ሁሉንም ከመተቸት መልካምን ማክበር 💚💛❤🙏💚💛❤🙏ዶክተር አብይ መልካም አስተያየት ነው 🙏

  • @gurshaa1994

    @gurshaa1994

    2 жыл бұрын

    የበሸቁ ያረሩ ብዙንያወራሉ ህዝብ የመርፕጠው ጀግናው መሪያችን ስራውን ነው የሚሰራው በርታ እንበለው

  • @user-tt6kg4nk3w
    @user-tt6kg4nk3w2 жыл бұрын

    ከስራኤል ደስታነኝ ደኩተር አብይ በርታ ኑርልን የኛመሪ አሣዘንከኝ ትለፋለሕ አይዞሕ መሪያችንነህ🙏🙏🙏💚💛♥👍

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
    @tsiyonyegetatsiyonyegeta80942 жыл бұрын

    አብቹዬ የእውነት ናፍቀህኝ ነበር ንግግር ስታደርግ አንተ ብሩክ ትሁት ዘመንክ ይባረክ

  • @sabamessele8084

    @sabamessele8084

    2 жыл бұрын

    Yeah we missed him more

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    🥰🥰አብቹ🥰🥰እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታ ፅና🥰

  • @betttim1826
    @betttim18262 жыл бұрын

    God bless you dear Pm Abiy. We love you

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat42 жыл бұрын

    ከማንም በላይ ታላቅ የሆነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የምንወድህም ካንተ ጋር ነን ውድ መሪያችን በርታ♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jonyohanes6887
    @jonyohanes68872 жыл бұрын

    ስላየውክ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🙏ቦስ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul21502 жыл бұрын

    Welcome Dr abiye may God bless you more &more 🙏🙏❤❤❤🇪🇹❤❤❤💪💪💝💝💝

  • @helenh6930
    @helenh69302 жыл бұрын

    አብያችን ክብራችን የኢትዮጵያ ጀግና አንተን ሳይ ሰማ ብቻ ነው ኢትዮጵያውያዊነቴን የሚስማኝ

  • @eshetudires3341

    @eshetudires3341

    2 жыл бұрын

    anch ena betesebochish slalmotachihu new

  • @amanu78

    @amanu78

    2 жыл бұрын

    @@eshetudires3341 abiy baymeret noro ahun Ethiopia yelechm semah megedadel ke abatochachn yeweresnew nw eskezare snshom snshr koytenal ahun metages gd nw atften

  • @woyenishetwondimu4487

    @woyenishetwondimu4487

    2 жыл бұрын

    @@eshetudires3341 ነብሰገዳ ሁሉ እግዚአብሔር ፍሩ አትግደሉ አቢቹ ምን ያድርጋችሁ ገላችሁ ትከሳላችሁ አውሬዎች

  • @Holylove260
    @Holylove2602 жыл бұрын

    እኔ የምናፍቀው የምጠብቀው ስለዚህ ዘመን አብቹ ወደፊት የሚፅፈውን መፅሃፍ ለማንበብ ነው:: እግዚአብሄር እድሜ ይስጠኝ ሳላነብ አልሙት ዛሬም ምርጫችን አብያችን

  • @yohannesgeday5348

    @yohannesgeday5348

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @meskeremhabtegebreal6362

    @meskeremhabtegebreal6362

    2 жыл бұрын

    አይገርምምም እኔምምምምምምም።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi24322 жыл бұрын

    Dr. Abiy ❤️🇪🇹❤️He teaches us about our beloved country Ethiopia 🇪🇹❤️ me I learn a lot from him . I live in Germany 🇩🇪 but I am really proud to be Ethiopian ❤️🇪🇹❤️

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 እረ በቃህ ሌባው ጠላት መሆንህን አውቅንሃል መሃይም ስለሆንክ አንድ ፅሁፍ ሃያ ጊዜ ትፅፋለህ:

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    @@Holylove260 ወንድሜ/እህቴ መሳደብ ካስደሰተህ እንደፈቃድህ ይሁንልህ! እኔ ግን ከመሳደብ ይልቅ መከራከሪያ ሐሳቦችህን ብታስቀምጥ ለሕሊናህ ይጠቅምህ ነበር!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ወያኔና ቡችሎቹ ሀሳብ የላችሁም የማተራመስ ተልዕኮ እንጂ

  • @abbechuyamyhero7507

    @abbechuyamyhero7507

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ውጣ ከዚህ ::እስኪ መፅሃፍ ፃፍ በዚህ አያያዝህ ጥሩ ፅሃፊ ይወጣሃል 🤣🤣🤣🤣ደግመህ ደግመህ the same message ብላ ብላ ክምትኮምት ደደብ

  • @addistsiay4537
    @addistsiay45372 жыл бұрын

    የኔ አስተዋይ መሪዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @ethiolove8626
    @ethiolove86262 жыл бұрын

    You are amazing Dr Abeye 🙏❤️🇪🇹

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe32562 жыл бұрын

    Our hero loving, caring everything Dr. Abiy may God gives you strength and grace abundantly ውድ መሪያችን ሁሉን አድራጊ እግዚአብሔር ነው የሚል እግዚአብሔርንም የሚፈራ መሪ ስለሰጠን አመሰግነዋለው:: በርታ ይህ ሁሉም ጌታ እግዚአብሔር እየረዳህ ነው እናም ገና ታሳየናለህ ያሰብካትን ኢትዮጵያ You are in our prayers!❤️❤️❤️

  • @gizachewsamu5007

    @gizachewsamu5007

    2 жыл бұрын

    Denez

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 Copy kkkkk ignorant

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    @@Holylove260 Ignorance is about denying the fact on the ground. You denied what really happened on the ground.

  • @abbechuyamyhero7507

    @abbechuyamyhero7507

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 go do something potato couch

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha97332 жыл бұрын

    አብቹ ያለህበትን አጣብቂኝ አና ጫና በአጠቃላይ የመጪዋን የበለፀገች ኢትዮጵያ የፈተናዎቹዋን ሁሉ ፈተና አየተፈተንክህ አንደሆነ በፅኑ አምናለሁ ‼️ ንጉሴ በርታ አግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏 አረጅም አድሜ አና ጤና አመኝልሃለው✊️🇪🇹🇪🇷

  • @marselad9953
    @marselad99532 жыл бұрын

    Dr Abiye we love you we stand with you ! our diversity is our beauty you are a great leader you are a visionary keep going you are respectful Ethiopian love 💚💛❤

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @bellybone
    @bellybone2 жыл бұрын

    የሚደንቅ ምልከታ ነው👍🥰💐💐💐💐

  • @tgal3661
    @tgal36612 жыл бұрын

    የኔ ሳቂታ ሁሌም አይከፋህም ብቻ ምን ዐይነት መሪ ነህ ሁሌም ኑርልኝ ሰላየሁ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ !!👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @meskeremhabtegebreal6362

    @meskeremhabtegebreal6362

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን።

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik88242 жыл бұрын

    በርታ አብይ

  • @solomon7981
    @solomon79812 жыл бұрын

    ABICHU ,once again teaching Ethipianism in remarkable way.Chacha ,congratulations.

  • @kassahunayele8781

    @kassahunayele8781

    2 жыл бұрын

    iam not oromo but i can. t denid this peoples are back bone of ethiopianism and thank you for giving Abichu to Us!!!!🙏🙏 unfortunately those hero and kind peoples are leading by arrogant persons like Obbo shimels ...... So we expect more from scholar in this regared!!!! Sorry this is my personal feeling🙏🙏

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ዱንዙዝስ ለጁንታ ለሆዳቸው አገር የሚያተራምሱ ዶ/ር አብይየተናገረውን እያደረገ ነው ሰው ቢሞት በአብይ ሽጉጥ አልተገደሉም እኮ:: መስራትና ማውራት ማገናኘት ያቃተው በጫት ደንዝዞ ስልኩ ላይ ተደፍቶ የሚውል ሁላ ደርሶ ባለ ኮሜንት መሆን:: ምርጫችን ስህተት የለበትም ዛሬም ምረጡ ቢባል እኔና የኔዎች ምርጫችን ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ነው::

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    @@Holylove260 እንኳን ደስ አለህ ፤ ዛሬ የስድብ ፍላጎትህ የወጣልህ መሰለኝ/ካልወጣልህ መቀጠል ትችላልህ! ስለማታውቀው ሰው እየተናገርክ ነው!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ክክክክክክክክክ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele80842 жыл бұрын

    DR ABIY YOU ARE A HUMAN MAN💚💛❤🙏DEFINITELY THE BEST LEADER.

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ቻቻው እናመሰግናለን

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha51872 жыл бұрын

    I can’t wait to read the book. Thank you PM Dr Abiy for the recognition of the Writer and hero Ethiopian Army. Great Leader Dr Abiy God Bless you.

  • @adachekol4727
    @adachekol47272 жыл бұрын

    Wonderful speech as usual! God bless you!!! What a remarkable achievement accomplishing this in those circumstances!!!

  • @hdhcndhch1320
    @hdhcndhch13202 жыл бұрын

    My hero

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun4692 жыл бұрын

    ዕውቀትን የሚያደንቅ መሪ በዕውቀት መንገድ ያሉትን ያያል ያደንቃል ያከብራል ሌሎቻችንንም ወደ ዕውቀት መንገድ ይጠራል ። ማወቅ ካለማወቅ ብርሃን ከጨለማ ይመረጣል

  • @gurshaa1994

    @gurshaa1994

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው ከሰው ከሀገር አክባሪው መሪያችን አቢቹ ጋር ወደፊት እንላለን እንማራለን እናደንቃለን እናርማለን

  • @tewodrostilahun469

    @tewodrostilahun469

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪውንም ፈሪ አክባሪ ፈጣሪውን አሰቀድሞ የሚመራ መሪ ከእድሜው የቀደመ የበሰለ

  • @ga3775
    @ga37752 жыл бұрын

    You are so brilliant and humble we are proud of you our prime minister Dr Abyei God bless you more and more

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @ga3775

    @ga3775

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ምን ያርግ 110,000,000 ህዝብ በዛላይ ያለውን የባንዳ ብዛት በተመለከተ TPLF የተገዙ ባንዳ የበዛበት እሰቲ አስበው በሱ ቦታ ሆነህ ለ 27 አመት የተበላሽ እሰቲ አሰበዉ አንተ እንካን ከውጭ ሆነህ የምትሰጠው አሰተያየት let's help him by doing something good for out Ethiopia

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    አምሳ አለቃ ጋሻዉ እናመሰግናለን🙏 "የተከዳዉ የሰሜን እዝ"

  • @dianarier8746

    @dianarier8746

    2 жыл бұрын

    Ato...is a title by itself and one does not mix social and military titles...by the way, are you for real!!?🤔🤭🤗🤗

  • @tizitagirma2447

    @tizitagirma2447

    2 жыл бұрын

    @@dianarier8746 sorry bro ካለኝ ትልቅ ክብርና ፍቅር የተነሳ ነው እንጂ ለሌላ አይደለም

  • @selamlehagere7692

    @selamlehagere7692

    2 жыл бұрын

    @@tizitagirma2447 50 aleka kehone Ato yemilewin title aytekemum

  • @tizitagirma2447

    @tizitagirma2447

    2 жыл бұрын

    @@selamlehagere7692 አስተካክያለዉ እህት 🥰

  • @selamlehagere7692

    @selamlehagere7692

    2 жыл бұрын

    @@tizitagirma2447 ere baystekakelim yemiyametaw chigir yelem, le information biye new, Egziabher yakibirilign ehite 🙏❤️

  • @yofthahealexanderjunior951
    @yofthahealexanderjunior9512 жыл бұрын

    I always with you my dear Respectful Prim Minster

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @Holylove260

    @Holylove260

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @ermiaserkalo862

    @ermiaserkalo862

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 ምጨፈጭፈዉ ሰዉ እንደንቴ አይናቶቹ አይዴል? እንዴት ይስረ እሽ?

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    @@ermiaserkalo862 ነው ብለህ ነው? እንደኔ ዓይነቱ ሰው የመጨፍጨፍ ጭካኔ እንደማይኖረው አረጋግጥልሃለሁ፡፡ ነገር ግን እኔን ለመስማት ፍላጎት ያለህ አልመሰለኝም! ደስ ያለህን ምረጥ!

  • @qazwsx181
    @qazwsx1812 жыл бұрын

    ትለያለህኮ አቢቹ ታዲያ ምን ያደርጋን አላሰራህ አሉ ክፉወች።

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    2 жыл бұрын

    ብዙ ሚሊየን የምንወደው የምናከብረው ስላለን ማንም ምንም ቢል መደገፋችንን መቼም አናቅምም በርታልን አብቹ ምርጥ

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    2 жыл бұрын

    አላሰራ ያሉት እውነት ስለሚያሸንፍ ይከስማሉ

  • @guyassawessena
    @guyassawessena2 жыл бұрын

    May God Increase your grace and wisdom to lead this great country.

  • @hanahana2395
    @hanahana23952 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ጀግናዬ🙏❤️❤️❤️

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ጥበብና እውቀትን ይጭምርልህ በዚህ ጥልቅ እውቀትህ የተረዳሁት አንተ ያቆቆምከው መከላከያ ምን ይህል ጠንካራና በእውቀት የታነፅ ህዝቡም ተደምሮ እውቀትህን ቢገዛው ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ ትወጣለች ከራሳም አልፍአ ለጉሬቤት ሃገሮች መፍቴ ትሆናለች እግዚአብሔር ይባርክህ መራችን

  • @sarabelay6823
    @sarabelay68232 жыл бұрын

    አይዞህ አብቹ የሰማይ አምላክ ከአንተ ጋር ነዉ።

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir66502 жыл бұрын

    ዶ/ር አብይ አንተ ለየት ያልክ ሰዉ ነህ፡፡ ለዚያም ነዉ አንተ ወደደረስክበት ጥግ መድረስ ያልቻሉ የዚያና የዚህ ሰፈር ሰዎች ስለአንተ እዉቀትና እዉነት ስወራ ሆዳቸዉ እየጮሄ የሚቸገሩት፡፡ በመሆኑም አንተ ትቀጥላለህ፤ ትሄዳለህ ትሄዳለህ እንደንስርም ከፍ ብለህ ከጠላቶችህ በላይ ትበራለህ ምክንያቱም ሁሌም ከአፍህ የማይጠፋዉ ፈጣሪህ ይረዳሃል ያግዝሃል፡፡ እወድሃለሁ ጠቅላይ ሚንስትሬ፡፡

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai79482 жыл бұрын

    ውዱ መሪያችን ሁሉንም አክባሪ እግዚአብሄር ያክብርህ ይጠብቅህ።💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @tareyads5906
    @tareyads59062 жыл бұрын

    It is refreshing to hear Abichu! He is Our hero!

  • @mulegetalgam2319
    @mulegetalgam23192 жыл бұрын

    Ethiopean praise God You haven't had brilliant leader like Dr abiy.

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    መመዘኛው የሰውን ሕይወት ከሞት፣ ከጭፍጨፋ ማዳን ነው ወይንስ በመድረክ ድንቅ ንግግር ማቅረብ? ለንግግሩማ የመድረክ ሰዎች አሉ እኮ! እውነትም ሕዝቤ ደንዝዟል!

  • @geda630

    @geda630

    2 жыл бұрын

    @@asmamawsilesh3931 መመዘኛው እንዳተ አይነት ትውልዶች እስካሉ ድረስ የስው መጨፍጨፍና መሞት መፈናቀሉ እይቀርም ስለዚህ እንዳንተ አይነቶችን የወፍ ጭንቅላት ያላቸውን ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ማጥፋት ‼ ለኢትዮጵያ አንድነት እና እድገት መፍትሄ ይሆን ነበር ‼

  • @asmamawsilesh3931

    @asmamawsilesh3931

    2 жыл бұрын

    @@geda630 ...እንዳንተ አይነቶችን የወፍ ጭንቅላት ያላቸውን ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ማጥፋት... አልሽ እኮ! ይሻላል ብለሽ ነው? ዞረሽ ዞረሽ ሰውን ለማጥፋት ከመመኘት አልዘለልሽም! ደም ለማፍሰስ ምነው ተመኘሽ? ልብ ይስጥሽ እንጅ ሌላ ምን ይባላል!

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal63622 жыл бұрын

    የዘመኔ ዕንቁ መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ እጅግ በጣም አከብርሃለሁ በእውነት ባንተ ሳልመራ ባለመሞቴ በጣም ዕድለኛ ነኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። የሰማዩ አምላካችን እ/ር ሁሌምምምምም ከለላ ይሁንህ።

  • @kiru_2406
    @kiru_24062 жыл бұрын

    1000amte negs negous 💚💛❤🙏

  • @zeharahussen3449
    @zeharahussen34492 жыл бұрын

    አላሕይጠብቅሕአቢቾ❤ሌላምንእላለሁ🌺🥰

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe32562 жыл бұрын

    So nice to see you 🙏🏽

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg22732 жыл бұрын

    Dr.Abiy our Ethiopians hero, intelligent, loyal, honest and caring leader ever in our time!!! we all true Ethiopians love Ethiopia 🇪🇹 we are proud and honored to have you hero "God bless you and long life for you and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️ 💙 ❤❤

  • @yishakhaileyesus4023
    @yishakhaileyesus40232 жыл бұрын

    My Prime Minister, Sooooo proud of you!

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed68962 жыл бұрын

    አብቹ አሏህ ይጠብቅህ ጀግናው መሪዬ ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላታችን ይውደም

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o2 жыл бұрын

    መሪያችን በርታ አላህ ከጎንህ ይሁን አላህ የዋህነትህን አይቶ የኢትዮጲያን ጠላቶች ከውስጥም ከውጭም ያሉትን ሀገር ሻጭ ባንዳወች አላህ ያጥፋልህ የኢትዮጲያም ህዝብ አልተረዳህም እንጅ ጀግና መሪ ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን

  • @kayiruahimad5015
    @kayiruahimad50152 жыл бұрын

    አቡች ኑርልን ባጣም እኖዳሃለን ሀገሬ ሳላምሽ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰

  • @jujucanal2165
    @jujucanal21652 жыл бұрын

    በርታ መሪው ጀግና ነህ

  • @derejegizew7530
    @derejegizew75302 жыл бұрын

    My dear Excellency PM DR Abiye Ahmed We are lucky to have you as a leader of our country !! God bless you and your country!!!! We don’t worry because the almighty God is with you . When I am saying that I have a reason !!! Because The God is saving you and our enemies will going down as the world see!!! No one is great in this world except the greasiest lord . So we are praying 🙏 to him , to Kip you safe and your country!!!!! We are with you, we are trust you , you are our Hero 🦸‍♀️ God bless you again.

  • @nooranoora7839
    @nooranoora78392 жыл бұрын

    አብቹየ ጥቁር አልክብኝ አይዞህ እኛም በዱአ ከጎንህ ነን ኢንሸአላ ሁሉንም በድል ትወጣዋለህ ከውድ የሀገርህ ልጆች ጋር

  • @mekdesgebra5662

    @mekdesgebra5662

    2 жыл бұрын

    እውነት አልፃፍኩም እንጂ እኔም በልቤ ጠቆረ እያልኩ ነበር ለኢትዮጵያ እንደምትለፋ ሁሉ እኛም የአንተን ደስታ ጥሩ ነገር ማየት የሚያስደስተን

  • @barackhaile4
    @barackhaile42 жыл бұрын

    አብቹ አንተ ባትሆንና እንደ ጠላት ብዛትና እንደተነሱብን ኖሮ አገር አልባ ነበርን

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta83542 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጡ መሪያችን ነክበርታ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone17362 жыл бұрын

    ጠ/ር አብይ አህምድ ስላየኖት ደስብሎናል። ጠ/ር የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ ያለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነት ሳይሆን ጥቅመኝነት ነው ያለው፤ ስለዚህ ይሄንን በዘር በብሄር እያመሀኘ የዜጎችን ደም መፍሰስ ለማስቆም ከምንም በላይ በጨለማ ወስጥ ያለውን ህዝብ ማንቃት ወሰኝ ነው። በስሙ እንዳይነገድ የሚገልፅበት መድረክ ማግኘት አለበት ለዘመናት የሚታየውም ሆነ የሚሰማው ተወከይ ነኝ የሚል እንጂ ወክየዋለው የሚል ድምፅ ተሰመሰቶ አያውቅም። ህዝብ በሰላም በተረጋጋ መንገድ የሚመራው እንጂ ከብሄር ጉዳይ የለውም ።

  • @gurshaa1994

    @gurshaa1994

    2 жыл бұрын

    ዘረኝነትም ጥቅመኝነትም ወያኔ የዘራብን መርዝ በፈንብ አለ እንጂ መፈናቀል የጀመረው ሰው በማንነቱ ወያኔ ስልጣ ከያዘ ጀምሮ ነው እውነት እውነቱን እንናገር እንጂ

  • @sewmehone1736

    @sewmehone1736

    2 жыл бұрын

    ሰላም ጎርሻ። እኔም ዘረኝነትም፣ጥቅመኝነትም፣ መፈናቀልም አሁን ተጀምረ አላልኩም ።የሄን የጥቅመኞች አካሄድ አሁን ያለው መንግስት ህዝብን በማንቃት መዋጋት አለበት እንጂ ዳግም ወደ ጥቅመኞች ወጥመድ እንዳይገባ ሾተላዩን ማጥፋት ያስፈልጋል ።

  • @negussieadale8921
    @negussieadale89212 жыл бұрын

    ውድ የሀገራችን መሪ እግዚአብሔር ከፍትህ ይቅደም ቅዱሷን መላክት እንደ ዳዊት እንደጠበቁ አንተንም ከከኃላ ከጎን ሆነው ጠላቶችህን ያስወግዱልህ እየሰራህ ያለውን ብዙዎች ባገባቸውም መጭው ትውልድ ሥራህንና ተግባሪህን ያመሰግናሉ ሀገር ማለት ያልገባቸው ሀገሪንና ህዝብን ስያደሙና ስያወዱሙ እንጅ ለወገን የሚጠቅም ሥራ የሰሩ አላየንም እንድሁም በከፍተኛ በሥልጣን ላይ የተቀመጡ በህዝቦች መካከል ቅረኔ እንድፈጠር በንግግራቸው ውስጥ የሚጥሉ ቃላት የኢትዮጵያችንን መከራ እየጨመረ ያለበት ጊዜ ነው መንግስት ይህንን አይነት ተግባሪ የምፈፅሙት ከሥልጣን ማስወገድ የምያስፈልግበት ጊዜ ስለሆነ ትኩረት ያሻል

  • @tedb7578
    @tedb75782 жыл бұрын

    እኚሕ መሪ ዶ/ር አብይ በእውነት ምን ዓይነት ድንቅ መሪና የኢትዮጵያ ስጦታ መሆናቸው የሚገባን ውደፊት ነው:: በእውነት እግዚአብሔር እርሱን የሚያውቅና የሚፈራ አምላክ ስለሰጠን ክብር ለፈጣሪ ይሁን:: We Ethiopian people are blessed beyond measure to have such a leader. It’s unfortunate most of us we will not understand and appreciate his value. Absolutely our enemies know his value well. I am grateful God gave is such a God fearing man and compassionate man. In the future many will come to honor and appreciate his leadership for many many years to come. Really we are blessed nation to be led by your leadership!

  • @fantuhailu6618

    @fantuhailu6618

    2 жыл бұрын

    He is one of the best in the whole world.

  • @bekurengineeringplcelector6891
    @bekurengineeringplcelector68912 жыл бұрын

    Dear Respected Doc Abiy wither any body's believed or not Yr legend " Respecting The great gift for African Long Live Abiy

  • @meskeremhabtegebreal6362

    @meskeremhabtegebreal6362

    2 жыл бұрын

    Amennnnnn.

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88372 жыл бұрын

    ጠቅላያችን እድሜናጤናይስጥህ ክብር እግዛብኤር በምትስራው ሁሉ ይክተልህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes40172 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ መፅሀፍ ትንተና። እና... ረጅም እድሜ።

  • @ZeWord293
    @ZeWord2932 жыл бұрын

    To any fair mind, Abiy is a unique leader. And an accomplished author. The enemy will continue fighting. So we must must continue in our prayers for our dear brother and leader, Abiy. Ayezon Abiy. Geta keante gar new.

  • @user-mx9jk3tp9o
    @user-mx9jk3tp9o2 жыл бұрын

    እረ የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ ከሀገርህ ጎን ቁም ህዝብ ሆይ ሀገር ስትኖር ነው

  • @gurshaa1994

    @gurshaa1994

    2 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ የነቃ ነው በምርጫው አሳይቴአል አሁንም ዝም ብሎ አሉባልተኞችን ዘረኞችን እንዲሁም ኢትዮጵያን አፈራርሳታለሁ የሚለውንን

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91262 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrishh2267
    @abrishh22672 жыл бұрын

    God with u ! GOD With Ethiopia!!!

  • @miskiakeder5213
    @miskiakeder52132 жыл бұрын

    አላህ ይርዳህ

  • @fantuhailu6618
    @fantuhailu66182 жыл бұрын

    PM Abeye Your encouragement is very important and helpful to all hard working and initiatives Ethiopian , you know how to do it and build this generation positive way , it’s like stand on truthful and follow your good leader. Thanks 🙏 you are a wonderful leader we love you . keep doing good job 👍 thanks again, let God be with you and stand beside you for his guidance . When I see you in public media my day bright and hopefully you are on the right place to build and keep our country safe.

  • @midoabdelbary3536
    @midoabdelbary35362 жыл бұрын

    Ke doctor abey gar insha Allah hulum yashenfal

  • @liyuchristiansen1878
    @liyuchristiansen18782 жыл бұрын

    የኔ ጀግና መሪያችን 💚💛❤️

  • @danielgebreyesus9027
    @danielgebreyesus90272 жыл бұрын

    God bless him the writer .

  • @kokobk4017
    @kokobk40172 жыл бұрын

    ዶ/ር አብይ አንተን የመሰለ መሪ ዳግም እናይ ይሆን ? ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s2 жыл бұрын

    አብቹ አንተን እወደዋለሁ እፀልይልአለሁ !!!

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg49572 жыл бұрын

    አይዞህ የኝጀግና እግዚአብሔር ሁሉም ከጎንህ ነው አይዞህ እኝም በፀሎት የእትዮጵያናእናቶችና አባቶች አይለይምህ አንባሰዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈🐅🐅🐅🐅

  • @sositt4090
    @sositt40902 жыл бұрын

    የሚገርም ትንተና ነው ሙሉ መፅሀፍ ነው በአሰር ደቂቃ ውሰጥ ያሰነበበን እና ብዙ ትምህርት ሰጪ ና ለደራሲወች የመድረሻ እድል በር ለፍልም ሰሪወች የንግድ በር ሜዳውም ፈረሱንም አንድ ላይ ለቆላቹሀል ለብልህ ሰወች የማድመጥ ችሎታ ብቻ ሰላለኝ ብዙ መፅሀፍን አሰጨረሰኝ በሀሳብ እናመሰግናለን ዶክተር አብይ

  • @s.alemseged7720
    @s.alemseged77202 жыл бұрын

    ጋሼ ትህትና! መምህር በተግባር። በሕይወት ዘመኔ እንዲህ አይነት ትሁት እና በምሳሌ የሚመራ ርዕሰብሔር በሀገሬ ስላሳየኝ ክብር ለእግዚአብሔር።

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu98412 жыл бұрын

    ዶር አብዪዬ እንዴት እንደምወድህ እና እንደማከብርህ አታውቅም ሰዎች አይረዱህም ወይም ሊረዱህ አይፈልጉም አንተ ግን መልካም ነህ ።በመልካምነትህም እንደምትቀጥል አምናለሁ ምንም ቢቢቢሆን ማንም ምንም ቢል ።እግዚአብሔር ም ከአንተ ጋር ነው ሀሳብህን እስክታሳካ ድረስ አይተውህም የሀገሬ ሰዎችም ከረሀብ ይወጣሉ ።

  • @teshomeassefa8558
    @teshomeassefa85582 жыл бұрын

    iTnx Dr. Abiye for your clarifaction

  • @Worldvax

    @Worldvax

    2 жыл бұрын

    Clarification*

Келесі