ማመን አቃታት ደነገጠች 🙄

Пікірлер: 52

  • @user-bx9xq7dw1e
    @user-bx9xq7dw1e Жыл бұрын

    እየሱስ ወይም ኢሳ እደኛ ሰው ነው ። የአላህ በሪያ ና ነብይ ነው በቃ አለቃ። ሰውን ከማምለክ አላህ ይጣብቀን

  • @crownrak1927
    @crownrak1927 Жыл бұрын

    የአላህበስልምናየአፅናኚ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሬ የእረፍት እጀራ ይወፍቀን እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹

  • @user-kz2gi2jl8w

    @user-kz2gi2jl8w

    Жыл бұрын

    ሠላሟለይኩም

  • @user-kz2gi2jl8w

    @user-kz2gi2jl8w

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selma5801

    @selma5801

    Жыл бұрын

    አሚን ኢንሻ አላህ

  • @kadijajuwhar7104

    @kadijajuwhar7104

    Ай бұрын

    አሚን ኢንሸአላህ

  • @nafeesavip7470

    @nafeesavip7470

    Ай бұрын

    እንሸ አለህ💐💐💐

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Жыл бұрын

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ

  • @user-uo6ir9ze7x
    @user-uo6ir9ze7xАй бұрын

    አንዳንዶቹ እውነትን ለመቀበል እያወቁ ይሰግጣሉ እሪ ድድምና

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo22 күн бұрын

    ሱብሀንአላህ በስልምናየ አጥናኝያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abuaeman5651
    @abuaeman5651 Жыл бұрын

    በራሳችው ህሊና ካልሆነ አይቅበሉም አይ ካፌሩች ቆየ ምን ሆናችሁ ነው የራሳችሁ መፀሀፍ የተናገርውን እኳን አልቅበልም አላችሁ ምን የሻላችሁ ታዳ

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል ሃቢቢ! ሃጢአትን እንጂ ሃጢአተኛውን አይጠላም! “ያለ ምክንያት ወዶ በምክንያት የማይጠላ ነው” ተብሏል! በረካ ሁን!

  • @user-ko7mx9ow9q
    @user-ko7mx9ow9q2 ай бұрын

    ዓላለም እየሱስ አይዎዳችሁ ከዛቤ እኛ አሳማ ዎፍ የ መሰሉ አይበላም ቀጥሎ ውኦደ አፍ የሚ ገባ አያረክስም ማለት ንግግር ነዉ እጂ ዓሁን ሊከ ያሎነ ስድብ ያረክሳል 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️ ይዕን ቢላ በ ዎንጌል ኮሜት ሰስቤ ከ ማብላት ይሻላል

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Жыл бұрын

    “ሚስትህን አሳልፌ እሰጥብሃለሁ” ያለው ዳዊትን ሊቀጣው ነው ሃጢአት የማይወድ አምላክ ነውና! “አንተ በስውር ለሰራኸው ሃጢአት እኔ በግልጽ እከፍልሃለሁ” ነው ያለው! ዳዊት/ዳውድ የሰው ሚስት ተኝቶ መጨረሻ ባሏን በስውር በማስገደሉ እግዚአብሔር በግልጽ ከፈለው! “እግዚአብሔር አይዘበትበትም” ተብሎ ተጽፏል ሃቢቢ! ዝሙትን የማይፈቅድ አምላክ ነው!

  • @user-ee2bq9im1q
    @user-ee2bq9im1qАй бұрын

    አልሀምዱሊላህያረብአለኒእመተልእስላም☝☝❤

  • @user-kz2gi2jl8w
    @user-kz2gi2jl8w Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ

  • @msanker6768
    @msanker6768 Жыл бұрын

    Eysuse christose telantenam zarem eskelezelealem geta new!! yadena😅yetadegal !!

  • @user-dh8kf4zy1g
    @user-dh8kf4zy1g3 ай бұрын

    አላህ፡ቀጥተኛዉ፡መገድ፡እምራቸዉ

  • @AAA-jf2cj
    @AAA-jf2cj Жыл бұрын

    😊😊❤❤❤

  • @fathimahusain2723
    @fathimahusain27234 ай бұрын

    Awwwe

  • @fatim9621
    @fatim9621 Жыл бұрын

    لا إله إلا الله، محمد رسول الله

  • @msanker6768
    @msanker6768 Жыл бұрын

    Yegna eysuse christose yemiwedene ersune mesewate adergo yesetene awekenewal !! Christena megelete new haimañot aydelem !! Yegziabeher kale menfese new enante yegziabeher menefese yelelebschehu yematamenuten kale letetwregumu masebachehu yasekal !!

  • @user-fu1db4fs9f
    @user-fu1db4fs9f2 ай бұрын

    ጥያቄ ኢየሱስን በነብይነት ብያምኑ ና በአንድ ፈጣሪ ብያምኑ በመሀመድ ሰያምኑ ምንግስት ሰመያት የሰገባሉ?

  • @FcTy-sf5if

    @FcTy-sf5if

    Ай бұрын

    በሙሀመድ ነብይነት ማመን ግድ

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    Ай бұрын

    አንድ ሰው በእየሱስ ነብይነትና በፈጣሪ አንድነት እሚያምነው ነብዩ ሙሀመድን ሲያምን ነው ምክንያቱም ነብዩ ሙሀመድ ነውኮ ስለ እየሱስም ሆነ ስለ ሌሎች ነብያቶች እንድሁም ስለ አንድ አምላክ የነገሩን

  • @user-rg4jz4vh5t
    @user-rg4jz4vh5t Жыл бұрын

    ለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ አያነቡትምኮ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Жыл бұрын

    አታዋርደኝ ጌታዬ

  • @user-bg9iv4qg9b
    @user-bg9iv4qg9b Жыл бұрын

    😂😂እ ያችስከፈ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Жыл бұрын

    መፀሃፍ ቅዱስ ከኒኩይሌር ሳይንስ በላይ ሚስጥርነት አለው መንፈስ ቅዱስ ካልገለፀልህ በቀር እደተራ መፀሀፍ ለምን ይህንን አለ ከዛኛው ይጋጫል ማለት አይቻልም መፀሃፍቅዱስ ላይ ታሪክ አለ ፥የሰይጣን ንግግር አለ፥ የፍቅር ግንኙነትን የሚተርክ አለ ፥ ቀጥታ የፈጣሪ እና የሰው ንግግር አለ ፥ ራእይ አለ፥ህልም አለ፥ ጦርነት እና ተአምር አለ ፥የሌሎች ከምድር ውጪ የሆኑ ፍጥረታትና የመላእክቶች ታሪክ አለ የስነ ፍጥረት ታሪክ አለ እነዚህ ሁሉ 44በሚያህሉ ሰዎች በተለያየ ጊዜ 1400 ዓመት ያህል በፈጀ ጊዜ ተፅፈው ያለቁ ቅዱሳን መፃህፍት እንጂ በአንድ ሰው እንደተፃፉ አድርጎ ይሄ ከዛኛው ይጋጫል ማለት ፈፅሞ አይቻልም አደለም ዝም ብለህ አንብበህ ይቅርና እንደነ ዶ/ር ዛኪር በንፅፅር ዶክትሬት ደረጃ ደርሰህ እንኩዋን ምንም የምታውቀው ነገር አይኖርም ክርስቲያን ምሁራን እንኩዋን የተለያየ አረዳድ በመያዝ በተለያየ መንገድ እያመለኩ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው፤የተወሰነቀን እስቲ መፅሃፍቅዱስ ላጥና ብለህ ጥያቄዎች ላውጣ ብትል በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ጥያቄዎች ታወጣለህ መፀሃፍ ቅዱስን ማንበብና መረዳት ከፈለክ የፈጣሪ ቃል መሆኑን አምነህ ከጀመርከው ብቻ ነው የምትረዳው እኔ ለምሳሌ ቁራን ላንብብ ብል ፈፆሞ ሊገባኝ አይችልም ለምን ከአይሁድ እምነትና ከክርስትና በሁዋላ4000አመት አካባቢ ዘግይቶ ስለተመሰረተ ከሁለቱ ሃይማኖቶች የሚመሳሰልበት ሁኔታ ስለአለ ከነዚህ ሃይማኖቶች ተቀናብሮ የተፈጠረ የሃይማኖት መፀሃፍ ነው የሚመስለኝ ብዙ ክርስቲያኖችም እደዚሁ ነው የሚገምቱት እንጂ ክርስትናን እንዲያሻሽሉ ለነቢዩ መሃመድ ፈጣሪ ሰጣቸው የሚል የለም

  • @aiqutbano1845

    @aiqutbano1845

    Жыл бұрын

    ቡዙ አወራሽ ግን አድ ብቻ ነው የያዝኩት ታዳ በቀደመ ከሆነ ክርስቲያን ሳይሆን አይሁድ የብሉኪዳን ተከታይ ነበር የነበርብሽ እኮ😂😂አለፍም ካልሽ ቡድዚም ህዱዚም አለልሽ የቀደመ ከሆነ ማርጋገጫሽ እና ቁርአን እኮን ትልቅ 7/10አመት ልጅ መጭቅላቱ ሸምዶ ሊይዘው እሚችለው ቃል ነው ቁርአን ቀላል ግራ አጋቢ አደለም ብለሽዎል ከመቶ ሽ በላይ የክርስትና ድርጅት አለ አዱም ግን መፅሀፍ ቅዱስ አያርጋግጥም የትኛው ትክክል እደሁ ሰው ነው እሚመራው

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    @@aiqutbano1845 ተከታይነት በምርጫ ሳይሆን በፈጣሪ ጥሪ ነው እኔ የጌታኢየሱስ እንድሆን ነው የተጠራሁት ቡድኢዝምና ሂንዱኢዝም ተፈጥሮን መሰረት አድርገው ነው የሚያምኑት እስልምና ግን የአይሁድን እና የክርስትናን ቅዱሳን መፃህት በገባው መንገድ አሻሻልኩ ብሎ የተመሰረተ ነው

  • @KkOo-jj3pz

    @KkOo-jj3pz

    Ай бұрын

    ​@@getutolla4312 እስልምና ከአዳም ጀምሮ የነበረ እምነት ነው ክርስትና እየሱስም ሆነ ሙስሊሞችም አናውቀውም የሰፈር እምነት ነው እንደዛ ባይሆን እግዚአብሔር በኦሮመኛ ምንድነው ነአረበኛስ በግሊዝኛስ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Жыл бұрын

    ሲጀመር. መጽሐፍ. ቅዱስን በእናንተ. በፈለጋችሁን. እሚተረጎም አይደለም. ልቦና ይስጠን

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    Жыл бұрын

    ምነው አማረኛው በምን ይተርጎም? የሰው ልጅ መረዳት ካልቻለ ለማን ነው የሚያገለግለው

  • @user-dh7kf7uu6q

    @user-dh7kf7uu6q

    Жыл бұрын

    @@user-ow3fj3dd9k እግዚአብሔር አምላክ. ዳቢሎስን እንጅ እሚጣልው. ሰውን አይጠላም. ሀጢአተኞች. እንኳን ሆነን. ሁል ጊዜም.ለቀቂቃም. ቢሆን. ፍቅሩን.ቸርነቱን. አያርቅብንም.

  • @user-zv4hn6hb1e

    @user-zv4hn6hb1e

    Жыл бұрын

    እስኪ አችተርጉሚዉ እነ ዉርደት ጌጡ

  • @user-zv4hn6hb1e

    @user-zv4hn6hb1e

    Жыл бұрын

    ​@@user-dh7kf7uu6qእና ማን ፃፈዉ ነዉስ የናንተ አደለም መወሀፉ አይታችሁም አታምኑምደ ሆሆሆ የናንተስ ጠና

  • @user-tf6cs3sm9i

    @user-tf6cs3sm9i

    Жыл бұрын

    😂ታይጅ እንደ ሳኡል ዳቢሎስ ይገለጥልን እንደ በመንፈስ እንድገባን

  • @jaspertom9527
    @jaspertom9527 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ሰውን ሁሉ ይወዳል ሃቢቢ! ሃጢአትን እንጂ ሃጢአተኛውን አይጠላም! “ያለ ምክንያት ወዶ በምክንያት የማይጠላ ነው” ተብሏል! በረካ ሁን!

  • @user-rg4jz4vh5t
    @user-rg4jz4vh5t Жыл бұрын

    ለኢላሀይ ኢለላ ሙሀመድ ረሡለላ አያነቡትምኮ

Келесі