30 አመት ሙሉ በንፅፅር የቆዩት ኡስታዝ መሀመድ ከድር ኢሳ | Muhammad kedir isa | nejah media ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ

Пікірлер: 369

  • @Abekidada
    @Abekidada11 ай бұрын

    ቤተሰብ ከፍተኛውን ላይክ ማግኘት ያለበት ቪዲዮ ነው እነ ኡስታዝን ለማገዝ ቪዲዮ መጨራሻ አካባቢ የፕሮጀክታቸውን አካውንት አስቀምጠናል ይሳተፉ ዩቱብ ቻናላቸውንም ይከታተሉ youtube.com/@Muhammed_Khedr_Comparative

  • @user-vh3qn9qj8y

    @user-vh3qn9qj8y

    11 ай бұрын

    ቻናሉን አስተዋዉቅለት

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    11 ай бұрын

    አቡኪ ሊካቸውን አስቀምጥ ብዙ ተከያይ መኖር አለበት ቻናላቸው

  • @zemzemali2636

    @zemzemali2636

    11 ай бұрын

    ❤🎉

  • @musfadinerjabo3104

    @musfadinerjabo3104

    11 ай бұрын

    አዎ አሰቀምጢ ቸነሉን

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    11 ай бұрын

    Masallah Masallah Allah with you

  • @abdurahmanmohamed8332
    @abdurahmanmohamed833211 ай бұрын

    ኡስታዛችን መሃመድ ከድር መርዳት ማገዝ እንዲህም እሚቀሳቀስበት መኪና መግዛት አለብን

  • @remrem5369

    @remrem5369

    11 ай бұрын

    Hulam emlew neger new en sha allah enadrgew werabcha hono endayker

  • @aburidwan6831

    @aburidwan6831

    11 ай бұрын

    አወ ሙስሊሞች እንቃ

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    11 ай бұрын

    አለብንልክነሽውዴ

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    11 ай бұрын

    በትክክል አው ግዴታችንነው እንሻ አለህ አለሄ ይጣብቃችው

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    11 ай бұрын

    ​❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeimaNesredin-xo2lm
    @NeimaNesredin-xo2lm11 ай бұрын

    ያልተነገረለት ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤

  • @umrumla2270

    @umrumla2270

    11 ай бұрын

    ايوه ولله ما شالله الله يحفظك ❤❤

  • @fedilasherif9867

    @fedilasherif9867

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x4 ай бұрын

    ያረብ የኔንም ህይወት ቀይረው😢😢😢

  • @RehatLove
    @RehatLove11 ай бұрын

    ያልተነገረለት ጀግና ሳኡዲ እያለ ነበር የማዉቀዉ ከሱ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @omuelhamtube3977

    @omuelhamtube3977

    9 ай бұрын

    ወሏሂ ኡናት ያልታናጋራለት ጃግና መሻዓሏህ ኣሏህ ይጫምርላት

  • @user-kq3zt3ec3r
    @user-kq3zt3ec3r11 ай бұрын

    ኡስታዝ መሀመድ ከድር የኔ ጀግና አላህ ይጣብቆት 👍👍👍☕☕

  • @user-em6io3xn8u
    @user-em6io3xn8u11 ай бұрын

    ጀግናችን ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ያሳካልህ የምከድበትን ሁሉ ያረብ

  • @selmaselma691

    @selmaselma691

    11 ай бұрын

    Mashallah yegn jagen Allah rershmi ideme kafiye

  • @ZwdituUmar-yz8gg
    @ZwdituUmar-yz8gg11 ай бұрын

    ወላሂ የ10:ደቂቃዎች ያክል ነዉ የመሰለኝ አላህ አክበር የማይሰለች አደብት ጥራት ይገባህ ጌታዬ በርቱ ኡስታዝ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es11 ай бұрын

    ኡስታዛችን ❤ ኑሩልን 🤲

  • @ymiftawakamilaymftaw545
    @ymiftawakamilaymftaw54511 ай бұрын

    አላህዬ ሀያትህን ረጅም አፍያህን ሙሉ ያድርግልህ ኡስታዝ

  • @Kedija6466
    @Kedija646611 ай бұрын

    እንቁው ኡስታዜ አላህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህህህ🎉🎉🎉🎉

  • @rich-ug9bs
    @rich-ug9bs11 ай бұрын

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ፍትህን ጠይቁ ወድሞቻችን እየተሰቃዩ ነው

  • @user-mh5om1vc1z
    @user-mh5om1vc1z6 ай бұрын

    ወላሂ ኡስታዜ የጀግና ቃልአይገልፅህም አላህይጠብቅህ❤

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg11 ай бұрын

    እድለኛ ነህ በጣም የሚያስቀና ሥራ ነው። አላህ ያጠንክርህ ካሰብከው በላይ ያግራልህ ።

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt11 ай бұрын

    ጀግኖችን ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @umrumla2270

    @umrumla2270

    11 ай бұрын

    ايوه ولله ❤❤امين

  • @user-mo9hz5wv1n
    @user-mo9hz5wv1n11 ай бұрын

    ማሻአላህ በእውቀት የታነፅ አዕምሮ ያላቸው ኡስታዝ ናቸው ጀግናችን በርታ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @marizatube5186
    @marizatube518611 ай бұрын

    ኡስታዝየ እንወድወታለን አላህ የናንተአይነቱን ያብዛልን

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    11 ай бұрын

    We Love you so much you're the best my faberot

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    11 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @fatimaabdlqw4374

    @fatimaabdlqw4374

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያተመሳይብዙኡስታዞችያስፈልገናልበተለያዬቃንቋ

  • @user-ki5ii8lc8d
    @user-ki5ii8lc8d11 ай бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያበርታችሁ አላህ ያጠንክራችሁ እኛንም ያግራልን

  • @bintendris2288
    @bintendris228811 ай бұрын

    ኡዝስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ጀግና ነህ እኮ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p11 ай бұрын

    የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ እረኽም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥይ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያከሪም ❤❤❤❤

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    11 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris77511 ай бұрын

    ጀግናች ኢስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf647911 ай бұрын

    ያልተነገረለት ጀግና ኑርልን

  • @Salsibel
    @Salsibel11 ай бұрын

    አህለን ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ይስጥህ ማሻ'አላህ አብድልከሪም አላህ ኸይርጀዛህ ይክፈልክ ኡስታዝን ስላቀርብክልን

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d11 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዛችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed514811 ай бұрын

    ማሻአሏህ የእኛ ጀግና አሏህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @habibamohammed9190

    @habibamohammed9190

    11 ай бұрын

    Allah ychmrlh

  • @bayeda3062
    @bayeda306211 ай бұрын

    አለህ ረጂም እድሜ ከጤና ገ ይሰጥልን።

  • @user-ns3og7fd9o
    @user-ns3og7fd9o6 ай бұрын

    ማሻ አለህ ኡስታዝ ሀፊዘክ አለህ ፈርጣችኝ

  • @user-yc5yl8zx1g
    @user-yc5yl8zx1g11 ай бұрын

    እኖድሃለን ኡሥታዝ አላህ ያጠክርክ ከክፋ ይጠብቅህ❤

  • @seidahmed4371
    @seidahmed437111 ай бұрын

    ኡስታዝ አላህ ለፊርዶስ ያድርግህ የኛ ጀግና

  • @assajod5093
    @assajod509311 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታስ ልጆቸን አላህ እንዳተ ያርግልኝ

  • @taybatube194
    @taybatube19411 ай бұрын

    አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

  • @user-dl2it9qq2o
    @user-dl2it9qq2o11 ай бұрын

    የኛጀግና አላህ ባለህበት ሠላም ያድርግህ ክፉህን አያሠማን ሁለየም ሠላም ህ ይብዛልን አተኮ ትለያለህ ጀግና ወላሂ አላህ ይገዝህ ያረብ

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @fafihabeshawit9322

    @fafihabeshawit9322

    11 ай бұрын

    በጣም ወላህ አላህ ይጠብቀው

  • @shakiraabdulfetah1009
    @shakiraabdulfetah100911 ай бұрын

    ወይኔየኔዉድኡዝታዝ'አሰላምአለይኩም፡ወራህመቱላሂወበረካቱሁ

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin769011 ай бұрын

    ኡስታዞቻችን አላህያቆይልን

  • @zbibazbiba8698
    @zbibazbiba869811 ай бұрын

    ማሻ አላህ ውድ ውስታዛችንን ስላቀረብክልን አቡኬ እናመሰግናለን ከነባለቤትህ ❤❤❤❤

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa101711 ай бұрын

    ኡስታዝ ጀገናየ አላህ ይጠብቅህ🦁❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube9911 ай бұрын

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ የአላህ ሰላምና ጥበቃ አይለያቹ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude542911 ай бұрын

    መሸአሏህ አሏህ ይጠብቀው ጀግናነው🎉🎉🎉🎉

  • @khadijah2570
    @khadijah257011 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንቱን ግፍ ሰሩብሽ በሙስሊም ልጆችሽ ፈጣሪ አምላካችን አንድ ነው ስላሉ መከራና ስቃይ አዩልሽ የካፊሮች መጨረሻ አላህ ያሳየን

  • @FuadHayder-xx2er
    @FuadHayder-xx2er3 ай бұрын

    ማሻ ኣላህ አላህ ይርዳቹ በተለይ ውሃ ከሚያስጠሙ ወንጌላዊያዊያን ቤጤ ጋር መወያየት በራሱ ትልቅ ቻሌጅ ነው። አላህ እኽላስ ና ሙታዓባውንም ጭምር ይወፍቃቹሁ።❤

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku13511 ай бұрын

    ማሻ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ነጣም ነው ምውድህ በጣም ነው ማከብርህ

  • @mukmailbaderu3378
    @mukmailbaderu33783 ай бұрын

    ኡስታዝ ከድር እሰ አለሀ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd11 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና ኡስታዝና

  • @user-ee8qz8yx3t
    @user-ee8qz8yx3t11 ай бұрын

    ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @Ashukur-hp3lb
    @Ashukur-hp3lb3 ай бұрын

    ወሌኩም አሠለም ሰለላሁ አለይሂ ወሳልም❤❤❤ኡስታዝ መሀመድ አለህ ራጅም እድሜና ከጡሩ ጤና ጋ አለህ ይጣዎት❤❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw437411 ай бұрын

    ኡስታዝውነትነው እኛምከኡለሞች ጎንመቆምአለብንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube555411 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ውን የብዘልክ የበላጠ ልትሰረ ኡስታዝ❤❤

  • @Rewda-qr9td
    @Rewda-qr9td11 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅ አውን የሚያስፈልገን እንዳንተ አይነት ሰው ነው አላህ ውያክ

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen810311 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤መሽዐለህ አለሀምዱሊላህ ኡስታዝ አብዱኬ አሰላም አለይኩም አንድ ቀበሌ ነበርን ማሻአለህ

  • @mmww571
    @mmww5713 ай бұрын

    ጀግናዪ ኡስታዝ አሏህ ያጠንክረዎት

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k4 ай бұрын

    የኢስላም ብርቅየ ከተኮለኞች ሴራ አላህ ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @qemer9993
    @qemer999311 ай бұрын

    ለመኪና መግዣ የተባለውን አካውንት በኮመንቱ መጀመሪያ አስቀምጥለት እና ብሩ ይሙላለት።

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal154311 ай бұрын

    🎉ማሻአላህ ኡስታዝና በጣም ጀግናነህ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ🎉 እድሜና ጤና አብስቶ ይስጥህ ይጠብቅህ🎉

  • @faresnariu-dq3xw
    @faresnariu-dq3xw11 ай бұрын

    ኡስትዝ አላህ ያጠበቅህ

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs11 ай бұрын

    ኡስታዝ Masha Allah, may Allah protect you🎉

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou60511 ай бұрын

    አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አምሳያህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ስራህንም ይቀበልህ

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube39779 ай бұрын

    ኢንዳዚ ኣይናት ፕሮግራም ይቃጥል ባርታ ኣቡኪ👌👌👌

  • @razeekaqatar
    @razeekaqatar11 ай бұрын

    ሁስታዛችን አላህ ይጠብቅ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @Hawli-ff7rr1mx2v
    @Hawli-ff7rr1mx2v3 ай бұрын

    Masha allah ustazachin Allah yitebkh jezakumulahh heyiren

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob11 ай бұрын

    جزاك الله خيراً وبارك فيكم ويحفظكم يارب

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia404911 ай бұрын

    As-salamulikum Ustaz it is good to see you this Sara Abdu I miss you. You are the best teacher on paltalk ❤JZK Allah kayran Ustaz

  • @mubarekhassen
    @mubarekhassen11 ай бұрын

    ጃዘኩሙለሁ ሀይረን ኡሱተዙነ አለህ ረዥም እድሜ ኢስጥልን የረብ

  • @user-ns3og7fd9o
    @user-ns3og7fd9o6 ай бұрын

    ማሻ አለህ ኡስታዝ።አለህ ይጨምሪልህ

  • @user-yl6ix6wl1t
    @user-yl6ix6wl1t8 ай бұрын

    مشاء الله وتبارك الله وجزاك الله خير

  • @LuluLubaba-bi5ph
    @LuluLubaba-bi5ph10 ай бұрын

    ጀዛኩምአላህ ኽይር ኡስታዛቹቼ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @ehsanabduselam1630
    @ehsanabduselam163010 ай бұрын

    1994 akebabi neber mawkew , masha allah kebad sew ❤❤

  • @user-jg5jk1pu6e
    @user-jg5jk1pu6e9 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha811611 ай бұрын

    ወላሂ ኡሰታዛችን ያረብ አላህ እርሜህን ያርዝመወ ያልተነገረለት ኡሰታዛችን ወላሂ ጀግና ከሁሉም በላይ የገረመኝ የባለፈወ አሰፓልት ላይ ወቶ ብቻውን እነዛን ጨፋሪ ፓሰተሮች አፋቸውን ሳዘጋቸወ ወላሂ መልሰ አተወ ሲዴነባበሩ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d11 ай бұрын

    አሰለም አለይኩም አቦኪ ኢሄን የሲልጤ ጀግነ ኡከን አቀረብከልን በሪታ

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h11 ай бұрын

    ኡስታዛችን ወላሂ ጀግና ነክ አላህ እድሜክን ያርዝመው እንቁችን ነክ🥰

  • @HabashHabash-nv2de
    @HabashHabash-nv2de3 ай бұрын

    ሱባሀንአለህአተንየመለሠጌታያሠብከውንአለህያሰካልህ

  • @salisbeker6249
    @salisbeker62495 ай бұрын

    Maa sha Allah rabbi si haa tiysuu❤❤❤❤

  • @kamilali5058
    @kamilali505810 ай бұрын

    Masha Allah!!! Allah yagizen insha Allah!

  • @user-jg2hu4yc9f
    @user-jg2hu4yc9f10 ай бұрын

    ❤❤❤አህለን ኡስታዙና

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y10 ай бұрын

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልንና በጣም ብዙ ሙስሊሞች ከፍረዉ ተጋብተዉ ያሉ አሉ አላህዋ ሂዳ ቢሰጣቸዉ ዳእዋ ብታረጉላቸዉ ኢንሽአላህ የሀን ጦርነት አላህ በቃ ይበለንና ወሎ ላይ በደብ ዳእዋ ያስፈልጋል በተለይ ወደኛ አካባቢ

  • @jemal769
    @jemal76911 ай бұрын

    Yaaaaaaa Allah.......you are one of the best scholars in this world brother mohammed. I wish Long live for you

  • @Muhammed_Khedr_Comparative

    @Muhammed_Khedr_Comparative

    11 ай бұрын

    Allahumma Amiin Jeza,akumullah Khayr

  • @Muhammed_Khedr_Comparative

    @Muhammed_Khedr_Comparative

    10 ай бұрын

    Thank You So Much

  • @user-xl6ze8sk3s
    @user-xl6ze8sk3s3 ай бұрын

    Mashaalah Allah yshemrlh

  • @user-mz3wq6sy1p
    @user-mz3wq6sy1p3 ай бұрын

    Masha Allah ❤❤

  • @KikuwarKesha
    @KikuwarKesha2 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ኡስታዝ አላህ ያቆይህ ስለምታስጨብጡን እውቀት እናመሰግናለን

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf4 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ የአላህ አበሳ

  • @abcabc7430
    @abcabc743011 ай бұрын

    የዛሰፈር እራስምታት የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሚ ከጤናጋ ይስጥልን በሄድክበትሁሉ አላህ ይጠብቅህ የዘቢል እቃነውእደ 😅😅😅😅 ያልከው አስቆኛል ሆቴልይሁን ....😂😂😂 እሱማደህና ገቢ አግቶ በያገሩእየዞረ አላህ ሲያዋርደው ካተላይ ጣለው በካሜራባይወጣ እድሁ እያጭበረበረ ይኖር ነበር

  • @alyayasenshewmolo3632

    @alyayasenshewmolo3632

    11 ай бұрын

    amiiiiiiiin❤❤❤

  • @hasnag3161
    @hasnag316111 ай бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዝ

  • @tsehayderese
    @tsehayderese3 ай бұрын

    ማሻላ ኢሣታዝ

  • @seyidtsegaye
    @seyidtsegaye10 ай бұрын

    Utz koo na jabadhu jzk

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq11 ай бұрын

    ማሻ አላህ ያልተነገረለት ጀግና ነው ለረጀም ጊዜ አቀዋለሁ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ 👍💜💜💜

  • @user-lm7eh9wh4m
    @user-lm7eh9wh4m11 ай бұрын

    ማሸአላህአላህ ይጠብቅህ

  • @mdemam8208
    @mdemam82084 ай бұрын

    ❤👍👍ማሻአሏህ

  • @abdulmejidmunewer3334
    @abdulmejidmunewer333411 ай бұрын

    Jazaka Allah Khairan Abeki👏

  • @aminajaro4283
    @aminajaro428311 ай бұрын

    Mashaa allah mashaa allah mashaa allah ustaazan 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xv1mj5xc4x
    @user-xv1mj5xc4x4 ай бұрын

    አላሁ አክበር ሡበሀን አላህ አልሀምዱሊላ

  • @Laila-wh7kg
    @Laila-wh7kg11 ай бұрын

    ጃዘከለህከይር😢👍👍👍👍👍☝️

  • @redimohammed8582
    @redimohammed858211 ай бұрын

    ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @user-th1dv5xt6g
    @user-th1dv5xt6g4 ай бұрын

    جزاكم الله خير

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5iАй бұрын

    አህለን ኡስታዜ🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @alinaalina212
    @alinaalina21211 ай бұрын

    ማሻአላሕኡሥታዜ አላሕ እድሜናጤና ይሥጠዎት

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd725011 ай бұрын

    Allah.Yetabekhue

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror478710 ай бұрын

    ወሰታዝ እኮ ትለያለክ አላህረጂምእድሜ

  • @user-jj7hs5tv3n
    @user-jj7hs5tv3n3 ай бұрын

    الله يحفظه يارب العامين

  • @muhamad3183
    @muhamad318311 ай бұрын

    የኛ ጀግና ኡሥታዝ እድሜና ጥና ተመኘሁ ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻቺንለሚመለከተዉ አካል በተቻላቺሁ አሣዉቁ እሥቃይ ላይ ናቸዉ

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks3 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

Келесі