መስዋዕት እድሳት ራዕይ ክፍል ሁለት||ትምህርት በ ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ||Tibebu workeye||

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Пікірлер: 101

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l3 ай бұрын

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይህንን ባሪያን ተጠቅመው የተናገረ የዳሰሳ የፈወሰን የመከረን የገጸ ጻን የናዝሬቱ እየሱስ የሰላም እስከ ዘላለም ይባረክ አሜን በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ሙላት በመንፈስ ከዚህ ዓለም ተለይተን ለእግዚአብሔር ሰውነታችን ማንነታችን እንድንሰጠው እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን ይርዳን አሜን ወንድማችን ጥበቡ በጌታ በኢየሱስ ስም ዘመኔ ለዘላለም ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ፈጽሞ ጨርሶ አብስቶ በፀጋ በበረከት በሞገስ በቅባት በብርቱ በበቀል ቅባት ይባረክልን ቤተሰብን ልጆችህን ባለቤትህን አገልግሎትን መውጣትን መግባትን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቀ ይባርካቸው ይጠብቃችሁ ፊቱን ያብራላችሁ አሜን በእውነት ድንቅ ትምርት ነው ❤ እንወዳለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጌታ ለዘላለም በዚህ የምትከታተሉት የጌታ ቤተሰቦች የሰማይ ወራሾች የጌታ መምጫ ናፋቂዎች በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰወራችሁ ሰላም ለአገራችን ይሁን በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የእዛብሔር መንፈስ ቅዱስ ይሁንላችሁ ሰላም ጸጋ አንድነት በረከት መልካምነት በጎ ነገር ሁሉ ይሁንላችሁ በመካከላችሁ ላይ ቀሊና መልካምን የሚጠላ የትኛም ነገር ለዘላለም ከምደራችን የተወገደ ይሆን

  • @yenubayu1696
    @yenubayu16963 ай бұрын

    አንተን ያሰመለጠህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra90443 ай бұрын

    Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum iyesus kiristos geta new ameeeeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤ igzabeher yadisen❤❤❤❤

  • @leulhabte8824
    @leulhabte88243 ай бұрын

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን አሁንም ጨምሮ ይባርክ! ጸጋውን ይጨምርላችሁ! ተባረኩ!

  • @belaynegash6550
    @belaynegash65503 ай бұрын

    ጌታ በየዘመኑ ሰው አለው ❤

  • @ptc1549
    @ptc15493 ай бұрын

    ameenn ጌታ ይባርክህ ይህ እዉነተኛ አስተምሮ ነዉ

  • @senaitgebre6509
    @senaitgebre65093 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mana-cc6jc
    @Mana-cc6jc3 ай бұрын

    Amen halleluja ❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29.3 ай бұрын

    አሜን ተባረክ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልግ❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok55763 ай бұрын

    Amen tebarkelin

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese26943 ай бұрын

    የዘመኑ ጳዉሎስ ተባረክ በብዙ እንወድሃለን ❤

  • @belaynegash6550

    @belaynegash6550

    3 ай бұрын

    ​@@goldenshadow1968ecየወንድሞች ከሳሽ ተጥሏል

  • @birtukanbelongtojesus29.

    @birtukanbelongtojesus29.

    3 ай бұрын

    ​@@goldenshadow1968ec ሳዖል የክርስቲያን አሳዳጅ ነበር ግን ስሙ ተቀይሮ ጳውሎስ የጌታ ባርያ አገልጋይ ሆነ የዘመኑ ጳውሎስ ደግሞ ዘፋኝ ነበር አዲስ ፍጥረት ሆኖ ክርስቶስን በመገለጥ እያገለገለ ነው የዘመኑ ጳውሎስ መባል አይበዛበትም ።

  • @user-ek2fb5mr7z
    @user-ek2fb5mr7z3 ай бұрын

    አሜን ተባረክ ባባ ❤❤❤❤

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas3 ай бұрын

    ጥብሻ አንተ ስያይ የእግዚአብሔር ሥራ ሁሌም ይገርመኛል ስሙ ይባረክ ❤

  • @gemejale4885
    @gemejale48853 ай бұрын

    Wow

  • @user-vu7mt4ox1j
    @user-vu7mt4ox1j3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ!! የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @MahletTesfaye-tr8nz
    @MahletTesfaye-tr8nz3 ай бұрын

    Tebark

  • @user-jm7fk4ic3j
    @user-jm7fk4ic3j3 ай бұрын

    Anteni yerasu yadaraga geta yikibaer❤❤❤❤❤

  • @kinhantube4565
    @kinhantube45653 ай бұрын

    ተባረክ በብዙ እንወድሃለን

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye80703 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክሕ

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch10263 ай бұрын

    AMEN 🙏 JESUS IS LORD JESUS IS LOVE ❤️ GLORY TO JESUS BLESS IN JESUS NAME

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael38003 ай бұрын

    God bless you more and more

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria42073 ай бұрын

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @lielchane2016
    @lielchane20163 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @misterelemma7141
    @misterelemma71412 ай бұрын

    Amen Geta hoy erdage 🙏

  • @raheltesema865
    @raheltesema8653 ай бұрын

    Amen

  • @user-ry7oh1ex9r
    @user-ry7oh1ex9r3 ай бұрын

    Ameeen

  • @Tegetesf
    @Tegetesf3 ай бұрын

    Geta Eyesus yebarkh wendime

  • @melate1677
    @melate16773 ай бұрын

    Blessed 🙏🙏

  • @meskilove4227
    @meskilove42273 ай бұрын

    ወንድሜ ጥበበ ወርቅዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን🙏 ሁልግዜም ሼር አድርግልን እየሰማውህ ብውል ባድር አይሰለችም ድንቅ የእግዚአብሔር ፀጋ ነዉ

  • @fethiyakedir537
    @fethiyakedir5373 ай бұрын

    I blessed you more and more in the name of Jesus christ 🙌

  • @messikarem2989
    @messikarem29893 ай бұрын

    Amen ተባረክ😊😊😊😊

  • @hayimtubi
    @hayimtubi3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-tt7iw1wy8r
    @user-tt7iw1wy8r3 ай бұрын

    Geta Eyesudls Zemenihin Yibarikih❤❤❤❤❤❤

  • @dagneshdana
    @dagneshdana3 ай бұрын

    ስለ አንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @desalenglire8641
    @desalenglire86413 ай бұрын

    ተበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie41093 ай бұрын

    Be blessed and keep up with such preaching; this is the kind of preaching the church needs.

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie7253 ай бұрын

    God bless you brother

  • @user-mg6cn3df5r
    @user-mg6cn3df5r3 ай бұрын

    ተባረክ

  • @RihanaSeid-vi1yn
    @RihanaSeid-vi1yn3 ай бұрын

    AMEN AMEN

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ ወንድማችን🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa96283 ай бұрын

    Ye Egzabher Sew Tebarkhe❤❤❤❤

  • @sintayehusayat4647
    @sintayehusayat46473 ай бұрын

    Tebarek

  • @selamademsung5995
    @selamademsung59953 ай бұрын

    ❤❤❤ተባረክ

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k3 ай бұрын

    Amenn tebareki😭😭

  • @hanatariku1337
    @hanatariku13373 ай бұрын

    Eyesus geta new hallelujah tebarek

  • @Sbadas7358
    @Sbadas73582 ай бұрын

    ብዙ ክርስትያኖች በስሜት ነው ንስሃ ምገቡት። ልክ ብለሃል፣ ፔንጠን የገደለ ስሜት ነው! በስሜት መፀለይ፣በስሜት መስበክ፣በስሜት መኖር። ዕውነተኛ ንስሀ ምን እንደሆነም ጠፍቶናል።

  • @bettyteferi7791
    @bettyteferi77913 ай бұрын

    Bebezu tebareki baba🙏🙏🙏

  • @maharyasefaw1832
    @maharyasefaw18323 ай бұрын

    ወንድም ጥቡ የምትሰብከው ጥሩና እውነት ነው።

  • @dagneshdana
    @dagneshdana3 ай бұрын

    ዋው የሚገርም ትምህርት ማስተዋል ጥበብ ይጨመርልህ

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t3 ай бұрын

    አሜን ወንድሜን አንተ ብትይዝልኝ ከሞት ያመልጣል

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @netsuhalem9632
    @netsuhalem96323 ай бұрын

    Amen tebarek

  • @Matskebede
    @Matskebede3 ай бұрын

    ሮሜ 1:3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው:: ንፁህ ወንጌል ይሄ ነው ፀጋውን ያብዛል ከዚህ በላይ ቃሉን መግለጥ ይሁንልህ፡፡

  • @elsibekele5701
    @elsibekele57013 ай бұрын

    Thank you.

  • @Abigyaz6493
    @Abigyaz64933 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያለምልምህ ያስፋህ ❤❤🙏🙏🙏 ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ለሌሎችም በረከት እንዲሁን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ🙏🙏❤❤

  • @MerryGashe
    @MerryGashe3 ай бұрын

    “የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” - ሮሜ 12፥2

  • @selubecca
    @selubecca3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot210
    @Hiwot2103 ай бұрын

    አሜንንንን🙌የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ጥቤ ጠቃሚና ወሳኝ ትምህርት ነው ተባረክ።❤👏

  • @AyalewDabaro
    @AyalewDabaro3 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤❤

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum5263 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ሰው አንተን የረደ ጌታ ይድረስልን ዘመነህ ይባረክ ጸጋውን ያብዛልሀ ተባረክ ወንድም።

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove5793 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @evetsegaye3970
    @evetsegaye39703 ай бұрын

    Gode bless you ❤❤

  • @dagneshdana
    @dagneshdana3 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን ወንድሜ ተባረክ በትክክል 100/% በቅድሚያ የውስጥ ለውጥ ያስፈልገናል ውስጥ ካልተለወጠ የውጭ ለውጥ ፋይዳ የለውም ምክንያቱም ውስጣዊ ማንነት ልደበቅ የማይችል ነዉ

  • @luce-Afar
    @luce-Afar3 ай бұрын

    I my Goodness God bless you bro!

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz3 ай бұрын

    🙏 tabaraki kibir lageta yihun

  • @nathnaeltsegaye4724
    @nathnaeltsegaye47243 ай бұрын

    አሜን

  • @abeynere9141
    @abeynere91413 ай бұрын

    Amen bebzu tebarek wendme❤❤❤

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab69753 ай бұрын

    The Great Lord Jesus bless you my brother 🙏

  • @nathnaeltsegaye4724
    @nathnaeltsegaye47243 ай бұрын

    አሜን ፍጹም ፈውስ ለአማኞች ለአገልጋዮች ለቤተክርስቲያን ይሁን

  • @SebleAbera-ok1cl

    @SebleAbera-ok1cl

    3 ай бұрын

    ❤❤❤amennnnn❤

  • @mahelettesfaye3951
    @mahelettesfaye39513 ай бұрын

    እምነት በስራ ይገለጣል መንፈሳዊነት በህይወት ይታያል

  • @widasegloballogisticsllc7432
    @widasegloballogisticsllc74323 ай бұрын

    እንዳንተ አይነት 'የፅድቅ' አገልጋይ ያስፈልጉናል! እግዚአብሔር ሁሌም ሰው አለው

  • @dahab1812
    @dahab18123 ай бұрын

    Amen geta Hoy erdagna mherth ymlektegne

  • @hanatariku1337
    @hanatariku13373 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤hallelujah

  • @genneyt7866
    @genneyt78663 ай бұрын

    God bless you more our dear brother in christ 🎉🎉🎉

  • @firewfirew-vi1ip
    @firewfirew-vi1ip3 ай бұрын

    fetar keante gar yihun

  • @user-abenezerzerihun
    @user-abenezerzerihun3 ай бұрын

    ተባረክልን ጥብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob91363 ай бұрын

    Amen amen

  • @ShalomAfework9
    @ShalomAfework93 ай бұрын

    Betam enwedhalen wendm tbe ❤❤❤❤❤❤

  • @dahab1812
    @dahab18123 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-om7nt3oh1b
    @user-om7nt3oh1b3 ай бұрын

    ወንድሜ ጥበቡ አግዚአብሔር አሁንም ካንተጋ ይሁን ኤልያስ ብቻዬን ቀርቻለው ባሌ ጊዜ ለባአል ያልሰገዱ ቅረታዎች እንዳሉ ነገረው አንተም ከነዛ ካልሰገዱት እንደነሱ ነህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ፍቱን ያብራልህ የራራልህ ሞገስ የሁንህ!!

  • @Salama-io8np
    @Salama-io8np3 ай бұрын

    AMENNN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rf3yd9tx9b
    @user-rf3yd9tx9b3 ай бұрын

    God bless you ❤❤❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube26943 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @abezash921
    @abezash9213 ай бұрын

    ተባረክ እንዳውኮ እንዴ እደምወድክኮ😢😢😢

  • @dahab1812
    @dahab18123 ай бұрын

    Eyesu goyta

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2y3 ай бұрын

    ጥለኛ በሆነ አይምሮ እ/ግር ሀሳቡንና ሚስጥሩን አይገልፅምና ማስተካከያ የለውም ምን አይነት ኪሳራ ነው በል በሱ እርዳታ መስዋት አርጌ እራሴን ላቀርብ እተጋለው እሮጣለው ።

  • @SolomonAlemu-by9fg
    @SolomonAlemu-by9fg3 ай бұрын

    amleko ena sebket lay yalw ye view leyunet yasazenal , kalu nw miseran banshesh melkam nw .

  • @SebleAbera-ok1cl

    @SebleAbera-ok1cl

    3 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas3 ай бұрын

    ጥብሻ አንተ ስያይ የእግዚአብሔር ሥራ ሁሌም ይገርመኛል ስሙ ይባረክ ❤

  • @raheltesema865
    @raheltesema8653 ай бұрын

    Amen

  • @mekdeskebere2
    @mekdeskebere23 ай бұрын

    ተባረክ

  • @user-tr3ic5dl6s
    @user-tr3ic5dl6s3 ай бұрын

    Tebarek

  • @solomonf1336
    @solomonf13363 ай бұрын

    አሜን

  • @dahab1812
    @dahab18123 ай бұрын

    Amen amen

  • @meserattamare4301
    @meserattamare43013 ай бұрын

    ❤❤

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz3 ай бұрын

    🙏 tabaraki kibir lageta yihun

  • @ayantugutema3441
    @ayantugutema34413 ай бұрын

    Amen

Келесі