መሰረት መብራቴ አሁን ድረስ መውለድ ያልቻለችውን እያጽናናች ነው። | Dj Kingston | | Wezwez Addis || Ethiopia | ዲጄ ኪንግስተን |

Пікірлер: 82

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s4 жыл бұрын

    በቃ ኪንጎዬ ምን ልበልህ ይሄን ፕሮግራም ስሰማ የኔ ታሪክ ይመስለኛል እስር ቤት ማለት ከርቸሌ ብቻ አይደለም ማንም ጠያቂ የሌለበት መውጣት ማይቻልበት የማዳም ቤትም እስር ቤት ነው ወደህ ከተደፋህ ቢረግጡህ አይክፋህ እንደሚባለው አቅራቢው ግን ውስጤ ነው ሚገርም ድምፅ አቀራረብ ዋው

  • @user-zh2ci4lr5z
    @user-zh2ci4lr5z4 жыл бұрын

    መስዬ እግዚአብሔር በሚያፈልግሽ ነገር ሁሉ ያጽናናሽ እህታችን እንዳጽናናሽ ስለ ልጅ ሲነሳ ሰዎች ነንና ብዙ እናስባለን በሀጢያታችን ምክንያት የምንፈልገውን ነገር ያጣን ሊመስለን ይችላል ግን አይደለም ለብዙ ጊዜ አንቺ የተሰማሽ ስሜት ይሰማኝ ነበር ግን አይምሮዬ ሊፈነዳ ደርሶ የንስሀ አባቴን እያነባው ነገርኩአቸው ለኔ በዛው ንስሀ ሆነልኝ እሳቸው ግን ያሉኝ እግዚአብሔር ሀጢያታችንን ቢተሳሰበን ኖሮ እንኩአን የምንፈልገው ነገር እኛም አንኖርም ነበር አሉኝና እግዚአብሔርን ንስሀሽን ይቀበልልሽ ብለውኝ ሆዴን በመስቀል ሲዳብሱልኝ ያኔውኑ ጭንቀት ለቀቀኝ እግዚአብሔር በሰአቱና በግዜው ሁሉን እንደሚያደርግ አመንኩ ያመንኩትም ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ስለአማላጅነቱዋ ክብር ይግባትና ዛሬ እንደሀሳቤ የሚያምሩ ወንድና ሴት ልጅ ሰቶኛል መሲ እንዳለችው የኛ የጊዜ አቆጣጠር ለእግዚአብሔር ምንም ነው እመኚ እህቴ ይሆንልሻል እንኩአን ያሰብሽው ያላሰብሽውን አድርጎ እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን አምላክ ነው ያለን አይዞሽ እንባሽ ይታበሳል ጥያቄሽ ይመለሳል ከነ ሀጢያታችን ይወደናል በጸሎት በርቺ!

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j4 жыл бұрын

    ከክላሲካሉጋር ታሪኩ አንጀት ይበላል የልጅቷ ታሪክ መሲዬ የኔ መልካም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-gk6vv8vt4s
    @user-gk6vv8vt4s4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን ልሁንልሽ😭😭💔💔 ይህንታሪክ ካሁን በፊት ሰምቸው ነበር ድንግል ማርያም እስርሽን ታቅልልሽ🙏

  • @hawaendris82
    @hawaendris824 жыл бұрын

    ላልወዳችሁ ትዳር ይወፍቃችሁ ላልወለዳችሁም ሷሊህ ልጂ ይወፍቃችሁ አልሃምዱሊላ አላኩሊሃል የ አንድ ልጂ እናት ሁኛለሁ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i4 жыл бұрын

    የበጣም የሚያም ነው እንደ ነ ሆነፍሽ እውነት ለመናገር ቁጭ ብየ አለቅሳለሆ መታቀፍ ቢቀር እንኳን ማሶርድ ብችል ተስፍ ይኖርኛል ብየ እመኛለፍ እግዚአብሔር መልካም ነው የልብን ያያል ጸንሼ 2 ወር ሲሆነው ጽንሱ ጨነገፈ አላማርርኩትም ተመስገን ነው ብየ አሁን ድርሻየን እንዲሰጠኝ እለምናለሁ እና አይዞሽ ትንሳኤ ፈጣርን ለምኝ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c4 жыл бұрын

    መሲ ድንቅ ኢትዮጵያዊት❤❤❤❤የሰው ውሀ ልክ❤❤❤

  • @user-yk8rt3qo6b
    @user-yk8rt3qo6b4 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል 😢😭😭😭😭😭እኔ እናት አምላከ ቅዱሳን ይርዳሽ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey75594 жыл бұрын

    Meseyeyy yene mirt በጣም ኣስተዋይ ልጅ ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ በጣም ኣስተማረ የእግዚኣብሄር ቃል ነው ያስተላለፍሽልን ለሁላችን የምንመኘው ውላድ ይስጠን ኣሜን

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam1794 жыл бұрын

    ።ሳራበሰባ አመቶነዉ የወለደች ተሰፈኛ ሁኝ እዮብንየፈተነ አምላክ አይዞሽ

  • @taditadi4043
    @taditadi40434 жыл бұрын

    Mesi you are a great advisor 👍 God bless you 🙏

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k4 жыл бұрын

    በጣጣምያማልእግዚሀቤርያሳብሽን ያሳካልሽ

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j4 жыл бұрын

    መስዬ የኔ ውድ ስወድሽ የኔ መልካም

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan3 жыл бұрын

    እሚያሳዝን ነው😢😢😢😢

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa28724 жыл бұрын

    አንደበትሽ እንዴት ደስ ይላል መሲ❤️❤️❤️

  • @senaityohannes1957
    @senaityohannes19574 жыл бұрын

    መሲ ጌታ ይባርክሽ wowwwብያለሁ

  • @munaaayeyeshi4549
    @munaaayeyeshi45494 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርጻሽ

  • @birtudem7419
    @birtudem74194 жыл бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሄር አያሳፍርም እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ

  • @mulledw3886
    @mulledw38862 жыл бұрын

    Isoan sayat manfasee yirakal tibarakilign

  • @user-ny3ix5qf3z
    @user-ny3ix5qf3z4 жыл бұрын

    በጣም ደሥ የሚል ነው ራሢካሉ ተመቸኝ

  • @motherslovey8991
    @motherslovey89914 жыл бұрын

    "ተስፍን የሰጠ የታመነ ነው" መሲ አንችንም ወልሰሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @fatmahhhhh5046
    @fatmahhhhh50464 жыл бұрын

    አረእፍፍፍፍፍ። የሁሉንም። ታሪክሥሰማው። ከኒውታሪክ። ጋርይመሣሰላል። አይእኔምበሰውሀገር። እከራተታለሁ

  • @masimasi2884

    @masimasi2884

    4 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha22224 жыл бұрын

    Ewnet new Mesereiy konjo yestal lek nes Mesereiy konjo Amen.amen.amen

  • @mohvfgf9973

    @mohvfgf9973

    4 жыл бұрын

    አላህ ይዳሽ መሲም መልካም ሰው ነሽ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ መሰዬ የኔ ቆንጆ ሰወድሸኮ እሙሙሙ

  • @hiwottejene4722
    @hiwottejene47224 жыл бұрын

    Masy yeny konjooo egzabhier yamfatnuo yamuodauoin new

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech20404 жыл бұрын

    Efff. Aye. Hiwat. Yazazenale😭😭😭😭😭😭😭

  • @addisaddis9555
    @addisaddis95554 жыл бұрын

    መስዬ፡እግዚአብሄር፡የጠብቅሽ

  • @lixmony8391

    @lixmony8391

    4 жыл бұрын

    መስዬእግዚአብሄርየጠብቅሽ

  • @yonimesiyonimesi3126
    @yonimesiyonimesi31264 жыл бұрын

    አንድ ቀን እመቤቴ ትሰጥሻለች የኔ ማር

  • @burtelaka5166
    @burtelaka51664 жыл бұрын

    በስማም ያስዛናል እስርቤትና ስደት አንድ ነዉ አንዲዬ አንቺ እስርቤት ሆነሽ እኔ በስደት እድሜዬን ጨረስክ ይህንን ሁሉ ዘመን ሳላገባ ሳልወድ እንቆየዉ ሳስብ የኖርኩበት ዘመን በከንቱ ማለፉ ይፀፅተኛ ገና ከዚህ ቦሀላ አገባለዉ እወልዳለዉ ብዬ ማስብበት አይምሮም የለኝም ምክንያቱም ብዙ አርፍጅያለዉ የአረብ ገረድ ሆኜ መቅረቴን ሳስብ አይምሮዬ ማሰብ ያቆማል ምን ይሻለኛል

  • @Tube-ei2zo

    @Tube-ei2zo

    4 жыл бұрын

    ውይይይይዬ የኔ ውድ እግዚያብሄር ያለው አይቀርም አይዞሽ አሁንም አትተይው ልጅ ማለት እራስን መተካት ማለት ነው ተበራች ተስፋ አትቁረጭ

  • @sameykonjo9214

    @sameykonjo9214

    4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል

  • @fathumaesid2237

    @fathumaesid2237

    4 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ የኔ እህት አይዞሺ የስደት ኑሮ ወይ አያልፍ ወይ አይሞላ ተስፋ አትቁረጭ አሁንም ቢሆን ፈጣሪ ከፈቀደው ትወልጃለሺ ሀገርሺ ገብተሺ አግብተሺ ውለጂ ማሚየ እኔም ይከው ዛሬ ነገ እያልኩ በሰው ሀገር እከራተታለሁ

  • @Bis-ow4hs

    @Bis-ow4hs

    4 жыл бұрын

    Ayzoshi emaye kecalshi angrige enatu

  • @user-zf5uh3dw1w

    @user-zf5uh3dw1w

    4 жыл бұрын

    እህቴ ተሥፍ አትቁረጭ ሁሌ በሠው ሀገር አይቀርም ከሀገር ግቢ እና። ሞክሪው ህይወትን አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁንልሽ

  • @user-mh6jo8gg3j
    @user-mh6jo8gg3j4 жыл бұрын

    masya yana konjooo ewdshalu Amlke yebrkush ebakshe anchem lege waldash asyun eutachenm amlke yerdte yesre gezawan yastrlat

  • @rahmaahmed7808
    @rahmaahmed78084 жыл бұрын

    Uffffff my god ya allah lemen gin😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @adcotech9957
    @adcotech99574 жыл бұрын

    Mesiye siwedat emebata selam tana tisitish

  • @Wallodaily
    @Wallodaily4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ በጠም ያሰዝነል 😢

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg86954 жыл бұрын

    ⛪⛪☝☝☝

  • @munaaayeyeshi4549
    @munaaayeyeshi45494 жыл бұрын

    መሲ❤🙏🙏🙏🙏

  • @elshimaaelattar2479
    @elshimaaelattar24793 жыл бұрын

    Hyzoshii hibara adiqanii

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 жыл бұрын

    ❤❤😘😘

  • @mesifayissa5516
    @mesifayissa55164 жыл бұрын

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-rp1fb8ik2v
    @user-rp1fb8ik2v4 жыл бұрын

    😭😭😭😭የኔ ውድ

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g4 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @minojhgfg8695
    @minojhgfg86954 жыл бұрын

    ☺😢😢☝☝💚💛❤

  • @betibeti7367
    @betibeti73674 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @hayatabdulla6839
    @hayatabdulla68394 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam124 жыл бұрын

    መስየ አይዞሽ የምትወድያት ድንግል ማርያም ምኞትሽ ታባካልሽ ላንቺ የሀ አይገባም ግን ፈጣሪ የሚወደዉን ይፈትናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አዘንኩ ልቤን አለቀሰ

  • @madenamohammed3514

    @madenamohammed3514

    4 жыл бұрын

    የኔ አናት 😭💔

  • @madenamohammed3514

    @madenamohammed3514

    4 жыл бұрын

    መሰየ አይዞሽ 😭

  • @munaaayeyeshi4549
    @munaaayeyeshi45494 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @martiteddy9433
    @martiteddy94334 жыл бұрын

    😳😳

  • @elshimaaelattar2479
    @elshimaaelattar24793 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lijiarsii9484
    @lijiarsii94844 жыл бұрын

    Egezaber cerso yimariki

  • @helinahelenseg1716
    @helinahelenseg17164 жыл бұрын

    Misssya.enam.lek.enanche.konjooo.ehet.talak.ehet.alchen.ftar.leje.ysetachehu.menme.aybalme

  • @Noor-bh5sh
    @Noor-bh5sh4 жыл бұрын

    የመቸ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana19604 жыл бұрын

    ምን ማርየማ ቤት ብቻ መዳም ቤትም 😥😥😥

  • @betiymesgen4784

    @betiymesgen4784

    4 жыл бұрын

    Awe

  • @hamidiyabdy2417

    @hamidiyabdy2417

    4 жыл бұрын

    ክክክ አንቺ ደሞ መዳም አላሰረችሽ ያዉ ንሮ ለማሸነፍ ተብሎ እንጂ

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l4 жыл бұрын

    Effffff😭😭😭😭😭😭😭

  • @halenyane8222
    @halenyane82224 жыл бұрын

    Yena mar leki nesh e/r amelakachine hulachinenem ke sedet meles wededo le mesame yabekane ye emebata leji

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna99084 жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ

  • @makibel8327
    @makibel83274 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍያማል

  • @adisaadisa4923
    @adisaadisa49234 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @afomiagebre2072
    @afomiagebre20724 жыл бұрын

    yelijn fkr akewalew azosh

  • @yedipro1145
    @yedipro11454 жыл бұрын

    የዝች ታሬክ ከኔጋር ይመሳስላል ባልታሰርም የልጅ የልጅጥማቶ።

  • @user-bc9ds4ot8b
    @user-bc9ds4ot8b4 жыл бұрын

    Mesiya emebata tisitishi

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w4 жыл бұрын

    ኪንጎ እኔ እንዳጽናናው የሚፈልግ ካለ አለው አያሳስብም እሺ😂😂😂😂

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni8144 жыл бұрын

    Ayibalime egizari new liji yemstew liki endsethi

  • @ganniiganni8354
    @ganniiganni83544 жыл бұрын

    Masi ye perotestant cher bet hejy te weldalesh

  • @asefaselamawit2952
    @asefaselamawit29524 жыл бұрын

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ለሌሎች ማስተማር ይሆናል ኣብዛኛው ሰው ገና ህጻን ነይ እያሉ የፈረንጁ ትምህርት እየወረሱ ሳይታወቓቸው እድሜቸው ያልቓል ከዛ ሲያረጁ እባክህ ልጅ ስጠኝ እያሉ ለኣምላክ ማማረር ይጀምራሉ እኔ ለራሴ ዕድሜ ያለፈቐደልኝ ቤተሰቦቸ ኣስገድዶ ወደ ትዳር ብያስገቡኝ ለግዜው ኣለፍቓዴ ሞሆኑ ለስድስ ዓመት ተለይቸ እግዲህ ወንድ ልጅ ኣላይም ብየ ሲኖር ቢቖጣም ለግዜው እንጂ ከዛ ራሴ ኣሰብኩት እኔ እንዲህ ለብቻየን ባሳልፎው ዕድሜን የመውለድ ያልቓል ስለዚ ሳይወልድ ግዜን ብጨርሸው ለኔ ነው ጉዳቱ ስለዚ ለጥቕሜ ብየ ትዳሬን ኣድርጌ መውለድ ኣለብኝ ሳኣቱ ሳይረፍደብኝ ብየ ትድሬን ሳይወድ ወድጀ ኣደረኩት ከዛ 5 ልጆች ወልጀ ኣለው ኣምላኬ ይመስግን ስማቸው ቢንያም ሄርሜላ ፌበን ኢርሚያስ ኣቤል ይባላሉ ኣሁን ገና ብህጻነቴ በግዜው ውልድ ውልድ ስለረኩ ደስ ቡለኛል ግን ከትዳሬ ልንስማማ ኣልቻልነም ተለያይቸ ባሁን ሳኣት ኣይቖጨኝም ሁሉም ስለያሳለፍኩት ዘና ፈታ እያልኩ እገኛለው እንደኔ እድል ለሁሉም እንደሚያርግላቸው ሙኘቴ ነው ፎሬዎቸ ኣፍርቸ ኣለው ከዚ የሚበልጥ ነገር የለም የኣለም ሚስጢር ዘርዝሮ ኣያልቕም ባክህ

  • @feefee3959
    @feefee39594 жыл бұрын

    ኤጪ ፈሣሞች ርእሥ መቀየር ለምን አሥፈለገ የመሠረትን ጦሥ ውጡ ጡረተኞች

  • @user-ew5uz2mg2q
    @user-ew5uz2mg2q4 жыл бұрын

    😭😭😭

Келесі