መራራ ፍሬ - merara fere Full Movie / Ethiopian Orthodox Film

welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " KZread channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " .it prepared the Old history of Ethiopian Orthodox tewahido.
#መራራፍሬ#Meklitthetewahido#መክሊትዘተዋሕዶ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨መራራ ፍሬ ክፍል አንድ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መራራ ሥር አይብቀልባችሁ/ /ዕብ.12፡15/
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአብርሃም ልጆች ነን የሚሉ ነገር ግን የአብርሃምን ሥራ የማይሠሩና የነቢዩ ዳዊት ልጆች ነን የሚሉ የእርሱን ፈለግ የማይከተሉ ዕብራውያንን ቅዱሱ ጳዉሎስ «መራራ ሥር አይብቀልባችሁ» ሲል መከራቸው፡፡ ዕብራውያን በእግዚአብሔር እናምናለን፤ የእሱ ልጆች ነን እያሉ ይመጻደቁ ስለነበሩ መልካም ሥራ በመሥራት ወደ እግዚአብሔር እንዳይቀርቡ የከለከላቸውን መራራውን ሥር እንዲያስወግዱ አሳሰባቸው፡፡ ሁሉን የሚያይና የሚያውቅ አምላከ ሰማይ ወምድር ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ውጫቸውን ያሳመሩ ነገር ግን ውስጣቸውን በኃጢአት ያሳደፉትንና በመራራ ሥር የተመሰለው ኃጢአት በውስጣቸው የበቀለባቸውን ጸሐፍትና ፈሪሳውያንን ሲገስጽ «እናንተ ግብዞች ጻፎች፤ ፈሪሳዉያን በውስጡ ቅድሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ ወዮላችሁ፡፡» ብሏቸውል፡፡ /ማቴ.23፡25/
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ኃጢአትን በሐልዮ ጸንሶ በነቢብ መውለድ፣ በነቢብ ወልዶም በገቢር ማሳደግ መራራ ሥር ነው፡፡ /ማቴ.24፡16/ ይህም ማለት ኃጢአትን ማሰብ አስቦም ሥራ ላይ ማዋል በአጠቃላይ በኃጢአት መውደቅ በሰው ልቡና ውስጥ የሚበቅል መራራ ሥር ነው፡፡ በዚህም «ሐሞትና እሬትም የሚያበቅል ሥር አይሁንባችሁ» /ዘዳ.18፡19/ የተባለውም የሰው ልጅ በመራራ ሥር፣ በሐሞትና በእሬት የተመሰለውን ኃጢአት ከሕይወቱ ካላራቀ መራራ ገሀነመ ዕሳት እጣ ፈንታው ይሆናል፡፡
ከላይ የጠቀስናቸው ሐሳቦች በሙሉ መራራ ሥር የተባለው ኃጢአት መሆኑን የሚያረጋግጡ ናቸው፡፡ በሕይወታችን ውስጥ ሊነቀሉ ከሚገባቸው ከእግዚአብሔር መንግስት ከሚለዩን መራራ ሥሮች መካከል ዝሙት፣ ትዕቢት፣ማስመሰል፣ አላማቢስነት፣የጥርጥር መንፈስ ...ይገኙበታል
፨፨፨ መራራ ፍሬን ይመልከቱ ፨፨፨፨፨፨
መራራ ሥሮችን ነቅለን የመንፈስ ፍሬያትን በሰውነታችን እናበቅል ዘንድ የእግዚአብሔር ቸርነት የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን።
አሜን
የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 84

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17962 жыл бұрын

    ይሄን ፊልም ሳየዉ ትንሽ ትንሽ አስታዉሳለሁ በጣም ልጅ ነበርኩኝ ከክርስትና እናቴ ቤት ሁሌም ሳድር በዚህ ፊልም ተታልዬ ነበር እግዚአብሔር መልካም ነዉ ታሪክ ይቀይራል ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላን በርቱልን የተዋህዶ ልጆች❤ ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተ ሠሚያትን ያዋርስልን አሜን🙏 የንስሀ ልብ ስጠን ጌታሆይ🙏

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    አሟሟቴን አሳምርልኝ🙏🙏🙏😭 😭😭ቃለ ሂወት ያስማልን በርቱ ልን

  • @yafet5354
    @yafet53543 жыл бұрын

    እውነት እንደነዚህ አይነት ድራማዎች መብዛት አለባቸው

  • @AlAl-lh3pj

    @AlAl-lh3pj

    2 жыл бұрын

    በርቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማቹ በጣም አስተማሪ መልክት ነው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @efremjeberomaranat916

    @efremjeberomaranat916

    2 жыл бұрын

    trua

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c2 жыл бұрын

    በእውነት የማስተምር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጥሉ በት

  • @user-lg7he6ot9e
    @user-lg7he6ot9e2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን መልካም ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu5 ай бұрын

    በእዉት፣መንፈሳዉ፣ፊልም፣ብዛትየለም፣ግንለምነዉ፣የዚሙት፣ፊልም፣በዙነዉ፣መንሳዉግንጥቂትነዉ❤❤እግዚሀቤርያፅናን፣በሰዉሀገርያለነዉን፣ለደጁያብቃን፣በፍቃዱአሜንአሜንአሜን❤❤

  • @beza1413
    @beza14132 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርትነው እግዚያቢሔር ይባርካችሁ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq21422 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ ይልመድባችሁ በመንፈሳዊ ፌልሞች🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😍😍😍😘❤❤❤💋

  • @belubella7049
    @belubella7049 Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንበርቱ

  • @abelabel8629
    @abelabel8629 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana21342 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን

  • @egizbermelkamnw4895
    @egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын

    Amen kalihiot yasemalin ewnet bexam astemari nw bertu🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @aboaomr5163
    @aboaomr516310 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንቃለህይወትያስማልን

  • @user-xc7jv9ko3o
    @user-xc7jv9ko3oАй бұрын

    Amen amen amen

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ

  • @user-sm3ri5jj1w
    @user-sm3ri5jj1w7 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማል❤❤❤❤❤

  • @user-th7uw8vx4y
    @user-th7uw8vx4y5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤📖👈💒

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f2 жыл бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን እውነት ደስስስስ የሚል አስተማሪ ትምህርት

  • @betybetye1206
    @betybetye12062 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ቀጥሉበት

  • @kebebeuskbebe4670
    @kebebeuskbebe46702 жыл бұрын

    አሜን 😭🙏🙏🙏

  • @naseematariq2142
    @naseematariq21422 жыл бұрын

    አስተማሪ ፌልም ነዉ በርቱ🙏🙏🙏

  • @user-cg8hy6cx3t
    @user-cg8hy6cx3t2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቀጥሉበት እደዚህ ትውልድን የሚያስተምር ነገር ገና በደንብ መሰራት አለበት!! በመቀጠል ድምፁን ሳይለንት ባይሆን ተመራጭ ነው

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u2 жыл бұрын

    በውነት ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte38262 жыл бұрын

    Wow arif new

  • @marei5173
    @marei51733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geraworkamare558
    @geraworkamare5582 жыл бұрын

    መንፈሳዊ ፊልም ከግብፃዊያን ተማሩ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra43382 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንእህቶቻችንበርቱ

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y3 жыл бұрын

    አሜን፡የእግዝአብሄር፡ሥሙ፡የተመሠገነ፡ይሁን፡በርቱበት፡

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c2 жыл бұрын

    ድምጹን ሳይለት ባታረጉት ይበልጥ በጣም ጥሩ ነው በርቱልን እናመሰግናለን

  • @habtamtube9664

    @habtamtube9664

    2 жыл бұрын

    እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Ufffffffff😭😭😭🤭🤭🤭igzeber qal hiwot yisamalen uuff

  • @Tube-sc7gz
    @Tube-sc7gz2 жыл бұрын

    በርቱ

  • @user-bp8im2od4i
    @user-bp8im2od4i2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልንበርቱልን

  • @okubaygebrihwet4995

    @okubaygebrihwet4995

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @senilikinew1703
    @senilikinew17032 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @bzudubai8457
    @bzudubai84572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @saberfaraj5013
    @saberfaraj50132 жыл бұрын

    Kale hiyot yasamalin

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde38273 жыл бұрын

    በትክክል ቃለሂወት ቃለበረከት ያድላቹ ፀጋው ያብዛላቹ አሜን አሥተማሪ ድራማነው

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo39212 жыл бұрын

    Qal hiwot yisamalen Ameen

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v2 жыл бұрын

    በርቱ ጥሩነው

  • @yyy-hh3oz
    @yyy-hh3oz Жыл бұрын

    አስተማሪ ነው

  • @naniadmasie2680
    @naniadmasie26802 жыл бұрын

    ምርጥ ሳለ ድምጽ ግን የለውም

  • @gihi7732
    @gihi77322 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማን እዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @user-qi7sx5hh9l
    @user-qi7sx5hh9l2 жыл бұрын

    ማኪዬ በርች

  • @Selame789
    @Selame7898 күн бұрын

    ጌታ ሆይ የንስሀ ልብስጠን

  • @uae4770
    @uae47702 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ትላላችሁ በርቱልኝ

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi95312 жыл бұрын

    Kalayoten yasamalen

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi71782 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalnn

  • @assefachekun9788
    @assefachekun97883 жыл бұрын

    ክፍል 2 አለው እኮ ይሄ ብቻ አደለም

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu98712 жыл бұрын

    በጣም አሠተማሪ ነዉ ቀጥሎበት ከፍል ሁለት ታግ አረጎልኝ በማርያም

  • @Hannah-pk2sh

    @Hannah-pk2sh

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Y4Vr1KeSotO2qNY.html

  • @ayinachinneshmariyamaencha2010
    @ayinachinneshmariyamaencha20102 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dt5sq3rt5c
    @user-dt5sq3rt5c3 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በርቱ

  • @addissealemnew6426
    @addissealemnew64262 жыл бұрын

    bertu betam asetemary new

  • @marymikel565
    @marymikel5652 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij86332 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን 👍👍🙌🙌🙌🙌

  • @gechhad5954
    @gechhad59542 жыл бұрын

    Amen Amen Amen zemaryan melakte yasmalen

  • @Tube-qo6cp
    @Tube-qo6cp2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ነው አስተማሪ ነው

  • @user-ny3bu3gm8i
    @user-ny3bu3gm8i3 ай бұрын

    💔💔💔💔💔😢😢😢

  • @HannaHanna-ed6lt
    @HannaHanna-ed6lt2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠቅችሁ

  • @user-ue1sb8vq2f

    @user-ue1sb8vq2f

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-qs8st3qc9s

    @user-qs8st3qc9s

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn2 жыл бұрын

    ጥሩና አስተማሪ ነበር ነገር ግን በሳይለኔት ጨረሳችሁት በጣም ይደብራል

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    2 жыл бұрын

    kial hyweoit yesmaln batim astemare now

  • @selamabebe1308
    @selamabebe13082 жыл бұрын

    Wow bertu betam dese yelale astmare new

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi71782 жыл бұрын

    Ameann

  • @mekonnen8079
    @mekonnen80792 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልኝ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    ቃልሂወትያሠማል❤️❤️🙏🙏🙏እግዚአብሔርይባረካችሁበጣምአሰተማሪትምህርትነውእናመሰግናለን

  • @selamabebe1308
    @selamabebe13082 жыл бұрын

    Demsun astekakelu betam yagagal

  • @user-ps5ye3ht1b
    @user-ps5ye3ht1b Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tubeutube
    @tubeutube2 жыл бұрын

    Thank But voice is dead

  • @birtukantadeg5718
    @birtukantadeg5718 Жыл бұрын

    Birte 1212

  • @user-jx3gi1rv3o
    @user-jx3gi1rv3o3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdesberie2828
    @mekdesberie28282 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі