🔴መራር መልእክት‼️👉ይህን መልእክት ለመንግሥትና ለሕዝብ አድርሱልኝ🔹👉ብጹዕ አቡነ ማርቆስ

ይህች ቤተክርስቲያን ታላቅ ናት፡፡ ከአገርም አልፎ ለዓለም የምታማልድ ቤተክርስቲያን ናት፡፡ ለዘመናት ያቆየችውን ታሪክ እንጠብቅ፡፡ ልጆቿ እጅ ለእጅ ተያይዘን ለዘመናት ያቆየችልንን እናቆይ፡፡ የሲዳማ ሀገረ ስብከት የሐዋሳ ወረዳ እና አብያተ ክርስቲያናት ውጤት በየጊዜው የሚዘረጋው የጉባኤ ውጤት ነው፡፡ ሕዝቡ ቃለ እግዚአብሔር ለመማር ንቅዐ ሕሊና ያለው ጠንካራ ሕዝብ ነው፡፡ አሁን የሰሩት ሥራ ለሐዋሳ ብቻ የተሠራ ሳይሆን ለሀገርም ጭምር የሚጠቅም ነውና፡፡ ከጎናቸው እንቁም፡፡ ቤተክርስቲያኗን ስዕል በማሰራት ለመደገፍ👉1000278663993 ሰዓሊተ ምሕረት ቅ/ማርያም ቤ/ክ ህንፃ አሠሪ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
#rama #ramatube #orthodox #ሀዋሳ #hawassa
Video creates by Rama Tube.
© @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited..
All rights reserved to @tadewos23
Copyright ©2023: @tadewos23

Пікірлер: 27

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194
    @mastwalebalwemastwalebalwe194 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድለሰን እረዥም እድሜና ጤና ይጠብቅልን

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም ባለቤት የሀገራችንን ሰላም ይመልስል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    💚💛❤ጌታሖይ። የኔን ሐጥያት ሣታይ። ደጉን አባቶቻችንን ጠብቅልን። በሥደት ያለነው ሥለተዋሕዶ። እንቅልፍ አጣን። ማረን ጌታሖይ😭😭😭😭😭😭

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስበን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ይባርኩን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ኑሩልን ❤❤❤

  • @mulatwaabebe2937
    @mulatwaabebe2937 Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአሔር ያድልልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅል ልቦና የስጠን አሚን

  • @user-ko7mk9ts5m
    @user-ko7mk9ts5m Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ፈጣር

  • @almazsamuel8762
    @almazsamuel8762 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 Жыл бұрын

    Amin

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏አምላካችን ሆይ ሰሜን ልቦና ስጠን🙏🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Жыл бұрын

    አባታችን የማቱሳላን እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @zola370
    @zola370 Жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-ks8wo6wx6b
    @user-ks8wo6wx6b Жыл бұрын

    Amene.qla,hiwotn.yasamloti.

  • @user-jn9oz2pe5m
    @user-jn9oz2pe5m Жыл бұрын

    አቤቱ፡የሆነብንን፡አስብ

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 Жыл бұрын

    Abetu fetariye endebedelachn sayhon endante chernet maren

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Жыл бұрын

    ABATACIN FETARI HULEM KE GONACIHU YEHUNELEN AMEN 🙏 YE MARE ABABAL NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMLAK ESU KIBER YEGBAW KE BIZU TIKITOCUM YETEBAREKUT TE MAMAWEN TEWELED BE TAFETE MENGEDE YASTEMERALENA!GETA ESU YETEBIKACIHU BETE KIRISTIANACENEN YETEBEKELEN AMEN 🙏🙌

  • @timar4198
    @timar4198 Жыл бұрын

    ምን አለ ወንጌሉን ቢሰብኩ ????

  • @deme1094
    @deme1094 Жыл бұрын

    የካቶሊክ ጳጳስ የ አባቶቻችን ስርአት ያፈረሳችሁ ወዮ ለናንተ

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194

    @mastwalebalwemastwalebalwe194

    Жыл бұрын

    እነ ማንን ነው ???

  • @deme1094

    @deme1094

    Жыл бұрын

    @@mastwalebalwemastwalebalwe194 የካቶሊክ ጳጳስ አባ ማርቆስ

  • @onlymine4294

    @onlymine4294

    Жыл бұрын

    የጴንጤ መንፈስ ገብቶ አገሩን አሳልፎ ለነጩ ሰጥቶ መከራ የሚበላ

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deme1094
    @deme1094 Жыл бұрын

    እናንተ ቅባቶች ተዋህዶን ለቅቅ አርጓት ወዮ ለናንተ

  • @segnigetachew9468
    @segnigetachew9468 Жыл бұрын

    Min yemilut nw bet wust tila yizo mikomew

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Жыл бұрын

    እውነት ነው የእርሱ ስራ ነን እና ሽክላዎች ነን እና ይስራን

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on6 ай бұрын

    Ke meriwoch andu enanete nachu ህዝቡን ገደል ይዛችሁ እየገባችሁ ገና ዋጋ ታስከፍሉታላችሁ በመሀይም በመተት ሥራችሁ ህዝቡ በሠላም ይኑርበት እናንተ ግን ታልቃላችሁ 😮

Келесі