አቡነ ሄኖክ ላይ የተከፈተው ሴራ ተጋለጠ Ethiopian Orthodox Tewahido Church | Abune Henok | Abune Natnael.

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#EthiopianOrthodox #AbuneNatnael #AbuneHenok

Пікірлер: 145

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e4 жыл бұрын

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የእኛ እቁ አባት እውነተኛ አባት እንወዴወታለን መላው የተዋህዶ ምእመን ሁሉ ወይኔ ስወዳቸው

  • @user-nu3qs8mu3z
    @user-nu3qs8mu3z4 жыл бұрын

    አባቶቻችን በርቱልን እግዚያብሄር ይጨምርላችሁ አንሠማቸዉም የፈለጉትን ቢሉም አንሠማም

  • @wehbe4365
    @wehbe43654 жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አባ ናትናኤል የኔአባት

  • @mercy9108
    @mercy91084 жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ሰይጣን ልማዱ ነው አሉባልታ !!!

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኢትዮ info

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c4 жыл бұрын

    አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u4 жыл бұрын

    በረከታቹሁ ይደርብን አባቶቸ

  • @mariabangs6775
    @mariabangs67754 жыл бұрын

    አባቶቻችን እውነት እድሜዎቻችሁ ይርዘም ለ ፖለቲከኛው ፈጣሪ ይቅጣቸው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @muluabeba4416
    @muluabeba44164 жыл бұрын

    በኣባቶችላይ ይጥላቻ መንፈስ ያለባችሁ እግዚኣብሄር ማስተዋልን ይስጣችሁ ረጅም እድሜና ጤና ለኣባቶች

  • @eliasyalew6391
    @eliasyalew63914 жыл бұрын

    ኢትዮ ኢንፎ ሚዲያ እባካችሁ እንደዚህ የእውነት ድምጽ በመሆን በርቱልን እግዜብሔር አምላክ ብጹአን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ጠላቶቻችንን ያስታግስልን ልቦና ይስጥልን

  • @biskut6932
    @biskut6932 Жыл бұрын

    ፀሎት ፀሎት ፆም ለሀገራችን የደጋጎች አባቶቻችን አምላክ ይርዳን አሜን

  • @salaambikila8711
    @salaambikila87114 жыл бұрын

    ገና፡ኦሮምያክልላይ፡ብዙ፡እሰራለን፡አባቶቼ፡እንድነን፡በክርስቶስ፡አማራ፡ቄሮ፡ትግሬ፡ወላሞ፡ወዘተ፡አንድነን

  • @user-se3vf5vh4w
    @user-se3vf5vh4w4 жыл бұрын

    ወይ ጠላል ለማይሰምርለት ስለት እያንቦቃቦቀ ይኖራል አባቶቻችን በረከታቹህ ይድረሰን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat14894 жыл бұрын

    አባቶቻችን በርቱልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Жыл бұрын

    አባቶቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን😍😘

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለሀገራችን ሰላም ፍቅሩን ያምጣልን የኛን ሀጢአት ሳይመለከት በቸርነቱ ይመልከተን እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @hanamoi2713
    @hanamoi27134 жыл бұрын

    ,_አባት። እድሜ። ፀጋ። ለአባቴ

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma24354 жыл бұрын

    አባቶቼ ቡራኪዎ ይድረሰኝ እንወዳችኋላን እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ጠላት ብዙ ያወራል አይ ሰይጣን ጌታ ይገስጻችሁ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31184 жыл бұрын

    የኦሮም ህዝብ ለሀገሩ የከፈለውን ዋጋ ለማሳጣት ታሪክን ለማጠልሸት የሚሯሯጡ ክፉ ተግባር የሚፈፅሙት ሰዎች እንዳሉ ግልፅ ነው ይሄን ደግሞ ህዝቡ በደንብ አውቆቷል ገብቶታል ፣ ልቦና ይስጣቸው ፣ የኦሮሞን ወተትና ቅቤ እየበላሁ ያደኩኝ የአማራ ልጅ ነኝ ግን በሙሉ ቤተሰቦቻችን ከኦሮሞ ጋር በጋብቻ ተሳስሮ አንድ ሆነናል እንኳን ከነዚህ ደግ አዛኝ ህዝቦች ጋር ተቀላቀልን እንኳን የእናተ ልጅ ሆንኩ አባቶቻችን ክርስትና ሰማህታትነት ነው አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ነው ።

  • @saronfikir5962
    @saronfikir59624 жыл бұрын

    አባቴ ይኑርልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት

Келесі