"መንፈስ ቅዱስ ነው ያጋለጠው! ሽሜ እናመሰግናለን!በዘረኝነት ምክንያት አብዷል! ሚስቴን ፈታኋት አለኝ!" አስቴር በመጨረሻ እውነቱን አወጣች!

"መንፈስ ቅዱስ ነው ያጋለጠው! ሽሜ እናመሰግናለን!በዘረኝነት ምክንያት አብዷል! ሚስቴን ፈታኋት አለኝ!" አስቴር በመጨረሻ እውነቱን አወጣች!
#Ethiopia #Yegna_Tube
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 3 800

  • @tersite858
    @tersite8583 жыл бұрын

    ተባረኪ "ዘረኝነት ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ የማይድን በሽታ ነው።" ምርጥ አባባል

  • @abay3517

    @abay3517

    3 жыл бұрын

    ለዚህ ነው ሹመኞችን የምንታዘበው

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    3 жыл бұрын

    Rahel engida አሜን አሜን አሜን

  • @meherethabtiamarm4368

    @meherethabtiamarm4368

    3 жыл бұрын

    You’re right

  • @tigistdilnesaw6042

    @tigistdilnesaw6042

    3 жыл бұрын

    Betam gobez nesh !!

  • @fekadu9122
    @fekadu91223 жыл бұрын

    ትክክል አሰቴር በዳኔ እኔም አዲስ አበባ ትውልጄ ያድኩት ኦሮሞንኝ ግን አዲስ አበባ ውሰጥ ኢትዮጵያዊንታችን ይበልጣል ለ ማንኛውም አድንቂሽ ነኘ በርቺ እህቴ

  • @romantekleab4859

    @romantekleab4859

    3 жыл бұрын

    እፎይ አስባልሽን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ የህዝብ ድምፅ ነሽ እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    3 жыл бұрын

    ፍቅር Fekadu እውነት ንው

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    3 жыл бұрын

    Roman Tekleab አሜን አሜን አሜን

  • @theact1082

    @theact1082

    3 жыл бұрын

    Me too. I am proud of ethiopia 🇪🇹.

  • @adu319

    @adu319

    3 жыл бұрын

    እሷ ብቻ ሳትሆን በሙሉ ትውልደ አ.አ አደጎች በሙሉ ተመሳሳይ ናቸው።

  • @user-lv5qy1xm9j
    @user-lv5qy1xm9j3 жыл бұрын

    አስቴር በትክክል ኢትዩጵያዊ ነሽ እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሰው ይብዛልን አሚን ይመችሺ እንወድሻለን ማርርርርርር ነገር ነሽ የጀግና ልጅ ነሺ ያንቺ እናት መንታ መንታ ትውለድ ።

  • @alebachewadane181
    @alebachewadane1813 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት እውነትን ይዞ የሚሞግትላት ሰው ቢኖራት ኖሮ እንድህ አይነት ችግር ውስጥ አትገባም ነበር፡፡ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርከ፡፡ ክብሯና ባህሏ ለዘላለም ይኑር!!!

  • @melatemagnu527
    @melatemagnu5273 жыл бұрын

    አስቴር በእውነት እጅግ ብሩህ አይምሮ ያለሽ ጠንካራ ሰው ነሽ በርቺልኝ ።የበታቸኝነት የተዋጡ የኢትዮጵያውያን ሀገራችንን ሊያጠፍብን ነው እንጸልይ አደራቹን

  • @muluworkalli3779

    @muluworkalli3779

    3 жыл бұрын

    B tame enamesgenalen.y kurete kene lege neshe.we love you.

  • @DD-hh2qx

    @DD-hh2qx

    3 жыл бұрын

    በክርስትና የበቃሽ ክሆነ ውነቱን ተናገሪ እንቺም መታወቅ ትፈልጊያለሽ

  • @zeyenbsweet7983

    @zeyenbsweet7983

    3 жыл бұрын

    🙏🙏wow wow Good bless you and thankss 🙏 🙏 💕💕💕💚💛❤💕💕

  • @tinamedia1719

    @tinamedia1719

    3 жыл бұрын

    Esuma Betam Betam!!

  • @user-bt9ce8fi2e

    @user-bt9ce8fi2e

    3 жыл бұрын

    የምር የሤት ጀግና ከዘረኝነት ነፅ ፅድት ያልሽ አሚሮሽ ማሠብና ማሥተዋልየምችይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ ዉድድድድ ክፉ አይካሽ ያች አይነቱን ያብዛልን

  • @yegindaworktamiru5018
    @yegindaworktamiru50183 жыл бұрын

    በጣም እሚገርም ጭንቅላት ያለሽ በቃ ቃላት የለኝም እውነት ነው እምታወሪው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yeabsirakasye9729

    @yeabsirakasye9729

    3 жыл бұрын

    ምርጥኢትዬዊነሽእንወድሻለን

  • @aberabnalfew5805
    @aberabnalfew58053 жыл бұрын

    አስቴር ማለት እውነተኛ ሐቀኛ ኢትዮጵያዊት ጀግና የማትፈራ ጀግና ናት።

  • @selam123s5
    @selam123s53 жыл бұрын

    ዋውውው የእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሴት ነሽ ኢትዮጵያዬን አንች ላይ ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ የሀገር ኢትዮጵያ 🇧🇴 ጀግና ሴት አኮራሽኝ

  • @yweyinharg8729

    @yweyinharg8729

    3 жыл бұрын

    መጀመሪያ ባንዴራውን አስተካክለሽ የራስሽን ተጠቀሚ

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Subscribe Argugn ba qininnat

  • @jovaniendale8218

    @jovaniendale8218

    3 жыл бұрын

    Selam🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiaethiopia334

    @ethiopiaethiopia334

    3 жыл бұрын

    @@yweyinharg8729 kkkkkk ere mesasat yale new😂🤪

  • @selam123s5

    @selam123s5

    3 жыл бұрын

    @@yweyinharg8729ክክክክ እሽ እባክሽ መጀመሪያ እራስን ማስተካከል አይቀድምም ታሪክ መስራት ሲያቅትህ ታሪካዊ 🇧🇴ሰንደቅ አላማ 🇧🇴 ስታይ ደምህ አይፍላ

  • @aaas4787
    @aaas47873 жыл бұрын

    እዴቺ ያለውን ያብዛልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ተባረኪ እድሜሽን ያርዝምልን

  • @tigistdubale8750
    @tigistdubale87503 жыл бұрын

    ብርሐን ከጨለማው ጋር ህብረት የለዉም በጣም ትልቅ አባባል ነዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እንወድሻለን አሰቱኳ

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @tseagyaarqlo6796

    @tseagyaarqlo6796

    3 жыл бұрын

    074056326o

  • @user-uo2jl7qr5l

    @user-uo2jl7qr5l

    3 жыл бұрын

    ይሄ እኮ አባባል አይደለም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ነው

  • @eskedarwosen2465

    @eskedarwosen2465

    3 жыл бұрын

    Sew sethon end sew tasbalh yeni konjo end melkesh kandebtsh yemewotaw neger mare new mekenyatum ke ewent gar selkomesh aderashen kesefer endatgoye mote aykerem tark sertsh le ljochsh awersh ye Ethiopian hezbem baltarkun ayresam berch ewnt atmotem merer lethon techelalch gen ewnt ewnt nat

  • @biuletsegakassa1775

    @biuletsegakassa1775

    3 жыл бұрын

    ሀሀ በበድንሺ ነዉ እንዴ የምትኖሪዊ ወይስ ፓጋን ነሽ ካልሆንሺ መፅሀፍ ቅዱስ ነዉ ያለዉ አባባል ትያለሽ እንዴ ሸክም

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    ማርያምን እራሴን ባንቺ ውስጥ 100% እያየው ነው ልክ እንዳንቺው 100% ንግግሬም አስተሳስቤም በጣም ግሩም አገላለፅ so bright person May the Lord bless you!

  • @yonasswondemu1823

    @yonasswondemu1823

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @FetaZenaEntertainment
    @FetaZenaEntertainment3 жыл бұрын

    “ጥላቻ ጠብን ያነሣሣል፤ ፍቅር ግን ስሕተትን ሁሉ ይሸፍናል።” - ምሳሌ 10፥12

  • @walelgnemekonnen6619
    @walelgnemekonnen66193 жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት በደምሽ ውስጥ የሰረጸ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @gashawtesfaye3049
    @gashawtesfaye30493 жыл бұрын

    በዕውነቱ በጣም የምታኮሪ ኢትዮጵያዊት በመሆንሽ እኮራብሻለሁ በርቺ 💚💛💓👌

  • @tisgeredabeyene6560

    @tisgeredabeyene6560

    3 жыл бұрын

    👍👍

  • @tisgeredabeyene6560

    @tisgeredabeyene6560

    3 жыл бұрын

    👐

  • @aloha812

    @aloha812

    3 жыл бұрын

    Tisgereda Beyene crew is my Cr was

  • @amityyelebe1965

    @amityyelebe1965

    3 жыл бұрын

    አስቱዬ የኔ ቆንጆ ተባራኪልኝ የኔ ጣፋጭ 🙏😍😍

  • @fikirtebiks4385

    @fikirtebiks4385

    3 жыл бұрын

    Oh my God .God blessyou .you are God woman!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ikitgebregiabher318
    @ikitgebregiabher3183 жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነኝ በእገሩ ጉዳይ የማይደራደር ፡ኣገሩን የሚወድ ፡ እውነተኛ ፡ ዘረኝነትን የሚጠየፍ፡ሰው በሰውነቱ ብቻ የሚያከብር፡እግዚኣብሄርን የሚፈራ፡ ከተበደሉት እና ከደካሞች ጎን የሚቆም ሰው ሳይ በጣም ደስ ይለኛል እና ኣስቴር ምርጥ ሴት ብየሻለሁ ። ኣይዞሽ ቀጥይበት እግዚኣብሄር እና የምትቆሚላቸው ህዝቦችሽ እና ኣገርሽ ኣያሳፍሩሽም። ኢትዮጵያ ሰላም ሆና ማየት እፈልጋለሁ። እውነት ስለያዝሽ ኣርነት ይሰማሽ። ፈጣሪ ይጠብቅሽ። ኢትዮጵያ በፍቅር እና በሰላም ትኑር።

  • @misrakroyer4968

    @misrakroyer4968

    3 жыл бұрын

    🇪🇷=❣️❣️❣️

  • @fczcbcvadb6339

    @fczcbcvadb6339

    3 жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Subscribe Argugn ba qininnat

  • @zeyenbsweet7983

    @zeyenbsweet7983

    3 жыл бұрын

    wow wow Good bless you my konjoo 💕 💕 thank you 💑 💕 💕 🙏🙏💚💛❤🙏🙏💕💕💕💕

  • @rahelkibreab179

    @rahelkibreab179

    Жыл бұрын

    Betame akbrschalu addise abeba lege Eritrea🇪🇷😘 ehtesch

  • @user-tg2kf8md2c
    @user-tg2kf8md2c3 жыл бұрын

    አስቱካ ፈጣሪ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ የውስጤን ነው የተናገርሽው

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde36803 жыл бұрын

    አስቴር በጣም ነው የምንወድሽ!!!

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam32733 жыл бұрын

    አስቴር በዕውነት እስከ ዛሬ ድረስ አዳምጨሽ አላውቅም።በዚህ ንግግርሽ እንደተረዳሁት ከእኔ ሃሳብ ጋር የተገጣጠመ እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ጀግና ነሽ።በዚህ አስተሳሰብሽ አገር መምራት የምትቸይ በፖለቲካና በአገር ፍቅር የበሰልሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንሽ የፖለቲካ ድርጅት አቋቁመሽ አገር ብትመሪ ደስ ይለኛል።ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ethiopiafirst9249

    @ethiopiafirst9249

    3 жыл бұрын

    Me too

  • @user-pl1ru4ir5h

    @user-pl1ru4ir5h

    3 жыл бұрын

    Edmeash yerzam weded

  • @antenehwegayehu7756
    @antenehwegayehu77563 жыл бұрын

    በአደባባይ እውነት የሚያወራ ሰው በጠፋበት ዘመን እንዲህ እውነት ሲወራ እንዴት ደስ ይላል

  • @Maria-kw7pu

    @Maria-kw7pu

    3 жыл бұрын

    Anteneh Abebe ewunet new tebarekilin 💚💛❤️💐🙏

  • @mlove4025

    @mlove4025

    3 жыл бұрын

    👍❤👌

  • @SF-jc1jl
    @SF-jc1jl3 жыл бұрын

    What a powerful lady!A true Ethiopian.Her words sank deep into the core of my soul.Bless her ❤️.

  • @lovethree6526

    @lovethree6526

    2 жыл бұрын

    GOD BLESS 💚👁💛👁❤

  • @girmaali6245
    @girmaali62453 жыл бұрын

    እንደው ምን ላድርግሽ አስቱካ? ከየት የመጣሽ ምርጥ ዜጋ ነሽ ፍጹም ኢትዮጵያዊት! ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን!

  • @lovethree6526

    @lovethree6526

    2 жыл бұрын

    AMEN 🇧🇯

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    አሰቴር መቸም ሊነገር የማይቻል ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዛብሔር ካንቺ ጋ ይሁን።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe39883 жыл бұрын

    አስቴር፡በዳኔ፡በዚህ፡ሀሳብሽ፡ከመወደድ፡በላይ፡እውነቱን፡ግልፅ፡ስላደረግሽልን፡ሚሊዮን፡ላይክ፡ይገባሻል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tisgeredabeyene6560

    @tisgeredabeyene6560

    3 жыл бұрын

    👄👄👄

  • @sayedahmada9137

    @sayedahmada9137

    3 жыл бұрын

    @@tisgeredabeyene6560 አስተሳሰብሸ።ደቅንው።ቦተሊከኞችንተበልጫለሺ።

  • @amharadailytube5847

    @amharadailytube5847

    3 жыл бұрын

    @@tisgeredabeyene6560 እኔም

  • @mrsayna6676

    @mrsayna6676

    3 жыл бұрын

    ይመችሽ

  • @elisabethabraham9199

    @elisabethabraham9199

    3 жыл бұрын

    True

  • @germamegifawsen9138
    @germamegifawsen91382 жыл бұрын

    አስቴር ኢትዮጵያ እንደአንቺ አይነት ንፁህና ደፋር ዜጋ እግዚአብሔር ያብዛላት አሜን

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r3 жыл бұрын

    ዋውውውውው አስቱካ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ብዬሻለሁ በቃ ሌላ ልልሽ አልቻልኩም። ተባረኪልኝ የኔ እህት።

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w3 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ሢመቸኝ የማዳመጥ ችሎታዉ ደሥ ይላል ቀጥልበት አሥቴር የ ኔ ቆንጆ በርች

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    3 жыл бұрын

    አስትየ የኔውብ አበሳ።

  • @jonz-y6866

    @jonz-y6866

    3 жыл бұрын

    @@AaaBbb-tn8bo John king

  • @jonz-y6866

    @jonz-y6866

    3 жыл бұрын

    nik K ko. I

  • @yetkassa8782

    @yetkassa8782

    3 жыл бұрын

    Yene Embete

  • @genetabate45

    @genetabate45

    3 жыл бұрын

    ትክክል ማደመጥን የመሰለ ነገር የለም.

  • @tenanisro9218
    @tenanisro92183 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ጉዳይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያንቺ አይነቶችን ያብዛልን

  • @alem8640

    @alem8640

    3 жыл бұрын

    Tena Nisro b woiane gize yet neberchi ? Ahunima hulu menagerie mebt alew nesa new

  • @abebaasfaw4428

    @abebaasfaw4428

    3 жыл бұрын

    በኢትዮጵያውያን ጉዳይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያንቺ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @tenanisro9218

    @tenanisro9218

    3 жыл бұрын

    @@alem8640 ዝም ብላ አታውቅም ህወሀትን በምርጫ ብትሸነፉ ወንበሩን ምንም ደም ሳይፈስ ላሸነፈው ፓርቲ ትለቃላችሁ ውይ?ብላ በድፍረት ጠይቃቸዋለች በኢትዮጵያ ጉዳይ የቻለችውን ሁሉ እያረገች ነው

  • @memeaddis7928

    @memeaddis7928

    3 жыл бұрын

    @@alem8640 omg zare eko aydelem yemenawkat weyanan yanketeketrch jegena eko nat

  • @ariamhagos9058

    @ariamhagos9058

    3 жыл бұрын

    Bunet astrye achbersdent lemhon emrtshe nebr egebasheal ayzoshe gobeze lhgreshe ene eritrawenen gen adnkushe tnarke nure lhgreshe

  • @habteworku1546
    @habteworku15463 жыл бұрын

    I have been known lots of articulate people I have never seen like Aster honest ,smart,characters with integrity God bless you!!!!! ....... I haven’t enough word to describe you.

  • @kinduzewdu7432
    @kinduzewdu7432 Жыл бұрын

    "ዘረኝነት ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ የማይድን በሽታ ነው።" ምርጥ አባባል

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel76503 жыл бұрын

    እዉነት ጀግና ነሽ ነጭ ነጫን የሚናገር በጠፋበት ሀገር አችን ሳላደንቅሽ አላልፍም አስቴር ጀግና ነሽ

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire23613 жыл бұрын

    I have never seen any other Ethiopian with such clarity of thought on Ethiopiawinet as you have, Aster. You are a patriot that I believe is capable of leading Ethiopia. Do you have any goal to start a political party? I am with you one hundred percent. My sister After, you are the best Ethiopian in my humble estimate. God Bless. Keep safe and live long for our sake, for Ethiopia sake. Tecola

  • @rahelzewda1299

    @rahelzewda1299

    3 жыл бұрын

    God bless you

  • @user-dz4ul7hb2n

    @user-dz4ul7hb2n

    3 жыл бұрын

    እኔም እንደው ፓርቲ ብትመሠርት አንደኛ አባል ነበረ የምሆነው

  • @alemayehudesta2529

    @alemayehudesta2529

    3 жыл бұрын

    Yes, Astu is really genuine Ethiopian

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu18013 жыл бұрын

    I have no word about this interview. I Loved youtoube. God bless Aster Bedane, Let God duplicate, Let your children lead our country.

  • @esayasmekuira3334
    @esayasmekuira33343 жыл бұрын

    Brilliant Ethiopian lady ! Your loyalty, courage and clarity of our country’s deteriorating politics is tremendous. You’re more than an artist . You deserve respect for your honesty and integrity . God bless you!!!

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz3 жыл бұрын

    አስቱ ተባረኪልን :: ምርጥ የዘረኞች እና የአድርባይ ሆዳሞች መድሐኒት ::

  • @mesfinbelayneh7881
    @mesfinbelayneh78813 жыл бұрын

    Aster Bedane, you are great! I respect you. Thank you for your broad political outlook.

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius30273 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በጣም አስደሳች እውነተኛ ጎበዝ አዋቂ ቆንጆ ሴት እድሜ ይሥጥሽ ከነዚህ ደደቦች እግዜር ይጠብቅሽ።

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion98643 жыл бұрын

    አስቴር በዳኔ !!የእስራኤል ቅዱስ ይባርክሽ ይቀድስሽም ለማንም በማያዳላ በኢትዮጵዊነት መንፈስ ሁኔታውን ስለገለፅሽው የእውነት ወዳጆች እናመሰግንሻለን በርችልን ውድ እህታችን!!!🙏🙏👌👌🌹🌹🌺🤙

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Subscribe Argugn ba qininnat

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70623 жыл бұрын

    አስቴርየ በጣም ነው የምወድሽ የሴት ጀግና ብየሻለሁ!!

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea3 жыл бұрын

    Thanks a lot Aster! You are such an amazing lagy proud to be your sister! Many more blessings.

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian46573 жыл бұрын

    You’re absolutely brilliant & open minded Great program thank you so much 🙏🏾🙏🏾

  • @genetwondmagegn5481
    @genetwondmagegn54813 жыл бұрын

    አሰቴር በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ 💚💛❤👌

  • @missyethio1398
    @missyethio13983 жыл бұрын

    ከመቶ ዓመት በፊት ከሞተ ሰው ጋር መደባደብ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር መኖር ከባድ ነው!! 😂😂😂

  • @oc4949

    @oc4949

    3 жыл бұрын

    The problem is there are group people who still have the mentality of the one hundred years man. The idea of we know for your. You belong here . Only my language only my religion only my flag >>>> In 21ft century, no body accept this! God bless the nation and nationalities of Ethiopia 💋💋💋

  • @hemaaweer3888

    @hemaaweer3888

    3 жыл бұрын

    ምንአይነቷ ብልቃጥ ነሽ? ለስንቱ ስልጣን ተሠጥቶ ይቻላል?

  • @mlove4025

    @mlove4025

    3 жыл бұрын

    ትክክል 150 አመት ነው 🤣🤣 ዝገኛ አስተሳሰብ ነውኮ ያላቸው ጉድ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @almazmebrate5550
    @almazmebrate55503 жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አስቴር ባዳኔ ሁለታቹሁም ጌታ ይባርካቹሁ።

  • @racheltessema5215
    @racheltessema52153 жыл бұрын

    እስቴ በዳኔ እግዛቤር የልጆችሽእናት ያርግሽ በጣም ትልቅ ጭንቅላት ያለሽ እውነቱን በትክክል እስቀምጠሽዋ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያንቺ እይነት ስው ያብዛልን። ኑሪልን ኑሪልን ኑሪልን ።

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Subscribe Argugn ba qininnat

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu3 жыл бұрын

    ይህች ትንሽ ቆንጆ ልጅ ከብዙዎች በተሻለ መንገድ ስለ ኢትዮጵያዊነት በጥሩ ሁኔታ አስተምራናለች እንዲሁም ስለ ገባንበት አረንቋ እግዚአብሔር ሠላምና ጤንነት እመኝልሻለሁ አርቲስት አስቴር በዳኔ ።

  • @eakumneger2558
    @eakumneger25583 жыл бұрын

    Aster, very impressive analysis, refreshing to hear about ethiopianness, love for National identity. God bless!

  • @user-yc7lu3yw3t
    @user-yc7lu3yw3t3 жыл бұрын

    አስቴር የኢትዮጵያ አምላክ ከክፋ ይሰውርሽ ለተነሳኤው የብቃሽ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado68313 жыл бұрын

    አስቴር በዳኔ የወቅቱ ጣይቱ ብጡል ! የኢትዮጰያ ድንቅ ና ውብ ጀግና ሴት ። ብዙ ኢትዮጵያውያን ከጎንሽ አለን :ለእናት ኢትዮጵያ ሰንል ።

  • @user-ce5wo2wh8d

    @user-ce5wo2wh8d

    3 жыл бұрын

    በጣም ሀቅኛ ነች አስቱ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT2223 жыл бұрын

    ጋዜጠኛውን አደነኩት የማድመጥ ትእግስቱ ይገርማል። አንዳንዶች አሉ አይደል እንደ ዝንብ ጥልቅ እያሉ ሃሳብ የማያስጨርሱ ፡፡

  • @user-pu3ke5vx2v

    @user-pu3ke5vx2v

    3 жыл бұрын

    አሥቴር በደንብ ነገሬያቸው ሸመልሥ የህዋት ያሰለጠነው ፈንጅ ነው፡፡

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit44773 жыл бұрын

    የኛ ትዩብም ይህችን ትልቅ ኢትዮጵያዊት ጀግና በማቅረባችሁና ስለአንድነት ስለፍቅር ስለ ብሄር ብሄረ ስቦች ልዩነት ሳይሆን አንድነት የምታነሳ የምታስተምር የ ህያዉ የኢትዮጵያ ዓምላክ ብላቴና ስላቀረባችሁና ታላቅ ምክር ስለሠጠች ስላስተማረች ምስጋናችን ይድረሳችሁ ታላቅ አክብሮት ለውድ እህታችን አስቴር በዳኔም ይድረስልን እናከብርሻለን እንወድሻለን አትታክቺ ተናገሪ አስተምሪ ኢትዮጵያችን ተሁሉም በላይ ስለሆነች !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fekaduwaldemariam6400
    @fekaduwaldemariam64003 жыл бұрын

    እውነት እምላክ ነው ስለእውነት ስለመሰከርሽ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ::

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26393 жыл бұрын

    በእውነት በምን ልመስልሽ በምን ቋንቋ ልግለፅሽ የምታኮሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ድንግል ትጠብቅሽ

  • @tilahung3043
    @tilahung30433 жыл бұрын

    አስቱዬ ኢትዮጵያችን ሞተች ብዬ እርሜን እንዳላወጣ አንቺን የሚመስሉ ብዙ ሺ ኢትዮጵያዉያን እህቶችና ወንድሞች ስላሉኝ ሁሌም እንባዬን ታብሱታላችሁ :የኢትዮዽያችን ትንሳኤም ቅርብ እንደሆነ ይሰማኛል::

  • @itland4730

    @itland4730

    3 жыл бұрын

    ይመቺሽ

  • @nebimike9380

    @nebimike9380

    3 жыл бұрын

    ኤዲያ!!! ተዋት!!! ስለ ኦሮሞና ስለ ኦሮሚያ ሕዝብ አያገባችሁም!! እጭ!!!

  • @Maria-kw7pu

    @Maria-kw7pu

    3 жыл бұрын

    Tilahun G ewunet new ethiopia tesefa alat egzhbr Ethiopian yigobeyinatal yemisanew neger yelem 💚💛❤️💐🙏

  • @henokyohannesofficial4181
    @henokyohannesofficial41813 жыл бұрын

    Well said and I appreciate your comments Aster. God bless you.

  • @peacetoall8451
    @peacetoall84513 жыл бұрын

    Aster thank you for your entertaining and articulate engagement to portray the picture of the rude politics in Addis. What you said about ESAT is correct. They aren't honest journalists but rather hate mongers and corrupt who are under Abi's account.

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u3 жыл бұрын

    አስቴር በዳኔ ጀግና እኮ ነሽ እንዴት እደምወድሽ እዚያ ሥልጣን ለይ የተጠራቀሙትን ሴቶች አውርደው አችን ቢተኩሽጀጊኒት

  • @user-lc5by7om1x

    @user-lc5by7om1x

    3 жыл бұрын

    ባለ ስልጣናት የራሳቸው ስራ የሚያፅፈፅምላቸውና እንደ እንሱ አይነት ሸለምጥማጥ እንጂ ለአገሩ ፍቅር ያለው አውነትን የሚያወራ አይፈልጉም

  • @user-ug3yb9vl2u

    @user-ug3yb9vl2u

    3 жыл бұрын

    @@user-lc5by7om1x ትክ ክክክ

  • @user-ug3yb9vl2u

    @user-ug3yb9vl2u

    3 жыл бұрын

    @@user-lc5by7om1x ትክክክክል

  • @lenesilasfaw951

    @lenesilasfaw951

    3 жыл бұрын

    ነፃነቷ እንዲገፈፍ ምን አለችህ የሷ ማንነት ይህ ነው

  • @meskaremmaskerem8832

    @meskaremmaskerem8832

    3 жыл бұрын

    Betikkil

  • @helenkal8572
    @helenkal85723 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ ስትሆን እንዲ ነው የምታስበው ለኔ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @mullerberihu8443

    @mullerberihu8443

    3 жыл бұрын

    አንተም ዘረኛ እየሆክ ነው ወዳጄ

  • @rachammusicstudio7830

    @rachammusicstudio7830

    3 жыл бұрын

    Yihem zeregninet new helen Ene nazret negn lemn zeregna alhonkum zeregninet hager yelelew beshita new!

  • @oc4949

    @oc4949

    3 жыл бұрын

    Addisabebe mert Ethiopiaw lelaus ?

  • @fikremaryamyibeltal4771

    @fikremaryamyibeltal4771

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው አስቴር በዚያኑ እርሾ ነው እያቦኩ ያሉት !!!

  • @abebezewde4595

    @abebezewde4595

    3 жыл бұрын

    @@rachammusicstudio7830 qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqaqqqaqqqqqqqaqqqqqqqaqqqqqaqqaqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan9213 жыл бұрын

    እንቺ ሳትሆኚ አንቺን የወለዱሽ የኦሮሞ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ኢትዮጵያን እየሰበኩ ያሳደጉሽ እኔም ኤሮሞ ብሄር ተወልጃለሁ ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ ተባረኪ ጋዜጠኛውም ፀጋውን ያብዛልክ አስቴርዬ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ አለሁ አቤት አቤት

  • @queenlove6497

    @queenlove6497

    3 жыл бұрын

    አባቷ ኦሮሚያ ውስጥ የትወለደ ጉራጌ ናቸው

  • @googlegmal6908
    @googlegmal69082 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ🚥🚦🚥🌹አስቴር:በዳኔ { Aster Badane } የኢትዮጲያ:Prime Minister መሆን:በጣም : ያንስሻል🌹🚥🚦🚥 >

  • @EphremSKassa
    @EphremSKassa3 жыл бұрын

    አስቱ የእኔ ማር አንቺ እኮ የእውነት ሰው ነሽ ባይገርምሽ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ ከኦሮሞ ውጭ ያለው ሕዝብ የዋሁን ኦሮሞ በፖለቲከኞች ምክንያት በጣም እየጠሉት ነው።

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argagn

  • @abebawyehuala4641
    @abebawyehuala46413 жыл бұрын

    አስቴር በዳኔ ሀሳቧ ሁሉ ሲመቸኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @alemumulatie9125
    @alemumulatie91253 жыл бұрын

    አስቴር የአንቺን እና የታማኝን ልብ እና አሥተሳሰብ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤሆን ምን አለበት በአቋምሺ በርቺ

  • @seliseli2323
    @seliseli23233 жыл бұрын

    የኔ ጀግና በርቺ ከጎንሽ ነኝ 💚💚💛💛❤❤💪

  • @wpletesilasie9303
    @wpletesilasie93033 жыл бұрын

    አስቴርየ በጣም ነው የማደንቅሽ ዘርኝነት ይውደም ኢትጵያዮያ ለዘላለም ትኑር

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው አስቴር የ በጣም ነው የማደንቅሽ ዘርነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @wondwoseneabebe8923
    @wondwoseneabebe89233 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ እንደ አስቴር አይነት ያለሠው ያብዛልን።

  • @tegstmengstu9105

    @tegstmengstu9105

    2 жыл бұрын

    amen

  • @AlamAlam-tn9ty
    @AlamAlam-tn9ty3 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ ጀግና ውድድድ በማያልቀው እግዛብሔርን እንዳች ያለ ጀግና አይቸ አላቅም ግን መጨርሻሽን ፈጣር ያሳካልሽ የኔ ቆጆ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa97643 жыл бұрын

    ቡተዘዋዋሪ እንትናን ከደገፍሽ እን እንትናን ደግፈሻል! ስለዚህ አንችም እንትና ንሽ:: እግዚኡብሄር ኢትዬየያችንን ያድን!!! አሜን 💚💛❤️❤️🙏🙏🙏

  • @simondebele2320
    @simondebele23203 жыл бұрын

    ሽመልስ እኮ በሚስጥር ነው ያወራው መመስገን ያለበት ሚስጥሩን የለቀቀው ሰው ነው

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    3 жыл бұрын

    Exactly

  • @reem.hamoodhamood9675

    @reem.hamoodhamood9675

    3 жыл бұрын

    Jawr nw yelekekew engedeh yenesgehn

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    3 жыл бұрын

    Simon Debele ሽመስን ባያወራ ሚስጥሩ ከየት መጦ ይለቀቅ ነበር ???

  • @salexbritish5886

    @salexbritish5886

    3 жыл бұрын

    Leman teyikiln

  • @anwranwr2677

    @anwranwr2677

    3 жыл бұрын

    ኢወላ ሚስጥሩን ዬለቀቀውን ነው ማመስገን ያለብን

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe2233 жыл бұрын

    ስም ብትቀያይር ልብ ተቀይራለህ እንዴት? ትክክል ብለሻል ..

  • @lemlemrazsfatschoolbelay3362
    @lemlemrazsfatschoolbelay33623 жыл бұрын

    አንቺን የወለዱ ቤተሰቦች ፈጣሪ ያክብርልን

  • @brussom6433
    @brussom64333 жыл бұрын

    What a brilliant perspective and honest person. What a sparkling light among intoxicated society. Good for you keep up the kindle.

  • @Abelo4ever
    @Abelo4ever3 жыл бұрын

    እች ልጅ እግዚያብሄር ያኑራት እውነት የሆነች ልጅ እኔ የዶክተር አብይ የ 100% ደጋፊ ነኝ የዚህች ግን የአነጋገር እውነት ኢትዮጵያን የሚያድን am proud of you ኑሪልን አንች እውነትን የያዝሽ ደፋር

  • @ayenetegegne540

    @ayenetegegne540

    3 жыл бұрын

    P000⁰00⁰

  • @ayenetegegne540

    @ayenetegegne540

    3 жыл бұрын

    ⁰ppl]p0000000000000

  • @ayenetegegne540

    @ayenetegegne540

    3 жыл бұрын

    000

  • @ayenetegegne540

    @ayenetegegne540

    3 жыл бұрын

    00

  • @ayenetegegne540

    @ayenetegegne540

    3 жыл бұрын

    0

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v3 жыл бұрын

    አስቱ በርቺ የኔ እመቤት! እውነት ተናጋሪ ነሽ ።እግዚአብሄር ይጠብቅሽ! ይርዳሽ! በፈለግሽው መንገድ ከጎንሽ ነን። በርቺልን!!! አበርቺን። ልባችን ነዷል። ማንንም ማመን አቅቶን ተሰብረናል!!! አማራ በተሰራበት ግፍ ልክ መቼ ጮኽ? ሁሉን በሆዴ ብለን አንገት ደፍተናል።

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye37923 жыл бұрын

    በእውነት ለካሰ ኢትዮጵያ ሰው አላት ኤግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit44773 жыл бұрын

    ጎበዝ ጀግና ነሺ በኢትዮጵያዊነትሺ የ ጠናሺ ጀግና የኢትዮጵያ ዓምላክ ይባርክሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኢትዮጵያን መልካም ራእይ ለማየት ያብቃሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ !!!!!!!!

  • @destaabreha4095
    @destaabreha40953 жыл бұрын

    አስቴር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የልባችንን እኮ ነዉ እምትናገሪው እነ እስኬውን ያለ ሃጢአታቸው እስር ቤት አጎርዋቸው ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ተወዳደሪ ታከለ ኡማን በዜሮ ነዉ ምታሸንፊው:

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argugn

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta74733 жыл бұрын

    በጣም የምትወደጂ እህታችን አስቴር፣አቅዋምሽ፣ ፅናትሽ፣ እምነትሽና ያለሽ ልበ ሰፊነት, ,ያለማጋነን ሁልጊዜ ባገኘሁት አጋጣሚ ስሰማሽ የማትሰለቺ፣ በውስጥሽ ብዙና ብዙዎችንም የሚያንፅ፣ የሚያስተምር ችሎታና እውቀት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ!!! እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ! አንቺንም በአንቺ ዙሪያ ያሉትን ሁሉ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ!!! እንወድሻለን በርቺ የእግዚአብሔር ፀጋ በነገር ሁሉ ይርዳሽ፣ ያበርታሽም!!!

  • @yeshiharegyifru1484

    @yeshiharegyifru1484

    3 жыл бұрын

    ተባረኪ በእግዚአብሔርአለን ተስፋ ዘረኝነት ከኢትዮጵያ እንደሚፀፋ ለእርሱ የሚሳነው ስለሌለ

  • @mimayethiopa4666
    @mimayethiopa46663 жыл бұрын

    በረች ኢትዬጵያዊ እህቴ ጀግና::

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Жыл бұрын

    የኔ ጀግናዬ ነሺ አስቱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢሳቶች ትክክል ነሽ ሆድአደሮች አጎብዳጆች ናቸውጊዜ ለኩሉ እነሱንም ጭምር ትውልድ ይጠይቃቸዋል የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው

  • @ghadijabb8306
    @ghadijabb83063 жыл бұрын

    አስቴር ጀግና በርች እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @demsnida3620
    @demsnida36203 жыл бұрын

    ይህች እህት ነፃ የሆነች ኢትዮጵያዊ ናት!! ልትሰማ ይገባል!!

  • @tinahailu412
    @tinahailu4123 жыл бұрын

    Aster you're exceptional, outstanding, stunning, enchanting, fascinating & reviving loveable lady .Thank you so much for being transparency for our country .May God bless you & your family's !! GOD bless Ethiopia / Ethiopian Orthodox !! Long Live Ethiopia / Ethiopian Orthodox Churches !! We're demanding Justice for all innocent people !! Praise the Lord !!!

  • @shoping400

    @shoping400

    3 жыл бұрын

    ethiopia wust orthodox bicha new yalew hayiomanot? megemeria libichin ke zeregnanet atidiw! bullshit!!!

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko53013 жыл бұрын

    አስቴር በጣም የማከብርሽ ልጅ ነሽ የአዲስ አበባ ልጅ ብሄር የለውም ሌሎችም አሉ ለምሳሌ የሰሜኑ ሰው የድሬዳዋ አሁን ነውጂ ናዝሬት ደቡብ ሰሊዝህ እግዚአብሄር ይስጥሽ እውነቱን ስለምትናገሪ ከበሬታ አለኝ።

  • @tsinat982
    @tsinat9823 жыл бұрын

    እውነትን ያነገስሽ ውድ እህቴ በርቺ ኢትዮጵያዊነት በሺህ አመታት የተገነባ እንጂ ዘረኞች እንደሚቃዡት መቶ ሃምሳ አመት ቢሆን ኖሮ ሰላሳ አመት ሳይሆን በአምስት ተበጣጥሶ ነበር

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment63843 жыл бұрын

    ቃላት ያጥሩኛል ጀግኒት!! እንዳንች አይነት ሴቶች ይብዙልን:: ይህ ነው አገርን መውደድ: ለዘመኑ የሚመጥን እይታ ነው ያለሽ አስቱ:: በርችልን!!!

  • @hasukassa1331

    @hasukassa1331

    3 жыл бұрын

    አስቱፖለቲከኛልትሆኚነው።ወጪ።ትቆሽሻለሽ።

  • @tsinatmetadel9076
    @tsinatmetadel90763 жыл бұрын

    mesirat endegurage betam tikikil, i was from AA started working in gurage zone 17 years ago so, have seen then how they are hard workers and peaceful people. thank you aster!

  • @ay4965
    @ay49653 жыл бұрын

    እስቴር እንቁ እትዬጵያዊ ትንታኔሽን እኮ የሚገርም እኮ ነው ጠባቁሽ ልኡል እምላክ ይጠብቅሽ

  • @ekubtube3125
    @ekubtube31253 жыл бұрын

    ብልግና ፓርቲ አላምንም ። የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነው ። ሱሴ ናት ያለው ከሱሱ ሲላቀቅ ኢትዮጵያውያን አሳረደ ኸረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @abay3517

    @abay3517

    3 жыл бұрын

    ብልፅግና በግለሰብ ፍላጎት እንደ ኢህአዴግ እንደ ኦኤምኤን የተቦካ ድራማ ነው የተተኪነት የብሄር አሻሻ ገዳሜ ይደብራል

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander85163 жыл бұрын

    አስቴር! ሽመልስ ተንበርክኮ የሚፀልይ ክርስቲያን ያልሻትን እንኳን ብታርሚያት ጥሩ ነው:: ከእግዚያብሔር ጋር ህብረት የሚያደርግ ሰው በምንም መለኪያ ዘረኛና ክፉ ሊሆን አይችልም:: ይልቅስ ልባችው በሰይጣን ሃሳብ የተሞላ ሰዎች (እንደ ሽመልስ አይነቶች) ናቸው ዘረኞችና ክፉዎች::

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Subscribe Argugn ba qininnat

  • @berekettekle4403
    @berekettekle44033 жыл бұрын

    Wowww I proud of you bedanie.

  • @yaredmekonen3463
    @yaredmekonen34632 жыл бұрын

    እንዳንቺ ኢትዮጵያን የሚወዱ ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @rahelalemayehu2073
    @rahelalemayehu20733 жыл бұрын

    ኦቦ ሽመልስ እንኳንስ ፍልስፍና የተማረ ቀርቶ የፍልስፍና ፕሮግራም አዳምጦ የሚያውቅ አይመስለኝም የአስተሳሰብ ደሃ ነው አስተሳሰቡ ከመውረዱ የተነሳ በበታችነት ስሜት ከራሱ ጋ እየተጣላ ያለ ሰው ነው

  • @Tube-oy7ml

    @Tube-oy7ml

    3 жыл бұрын

    Ba qininnat subscribe Argign

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    3 жыл бұрын

    Rahel Alemayehu ትክክክክልልልልልልልልል

  • @user-ce5wo2wh8d

    @user-ce5wo2wh8d

    3 жыл бұрын

    ትክክል ዘረኛ ባለጌ ሰውነው

  • @zamanewub3434

    @zamanewub3434

    3 жыл бұрын

    Good

  • @helenbeautifulwomantube6517

    @helenbeautifulwomantube6517

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @amakelechgebrehiwotashagre2204
    @amakelechgebrehiwotashagre22043 жыл бұрын

    አስቴር በዳኔ ♥♥♥♥♥እውነተኛ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴 ኢትዎጲያዊት የአዲስ ልጅ ኑሪልኝ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ።

  • @tesfayemolla2906
    @tesfayemolla29063 жыл бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይባርክልን!!!!!!! ግን ብቻሽን ካሀዲወች እንዳያስበሉሽ የኔ እናት አይዞሽ በርች እምነትሽ ያድንሻል!!!!!!!

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu3 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ማር እንዳንቺ ያሉ ይፈጠሩልን ።

  • @keberedejene1047
    @keberedejene10473 жыл бұрын

    አስቴር አንቺን የለወጠሽ እንዳልሽውም ትምህርት ብቻ ሳይሆን አዲስአበባ መወለድሽ ነው ።የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ ይባል የለ ?

  • @lidiadawit3453

    @lidiadawit3453

    3 жыл бұрын

    Yes Yes yes

  • @TheoatStudio

    @TheoatStudio

    3 жыл бұрын

    @@gebtezera5822 I think you looked at Kebre Dejene's comment narrowly, he was pointing out that living in a multicultural environment shapes once mind to be more broader and accepting of others than narrow and closed; hence his reference of Addis. But he did not suggest those who live outside of Addis are narrow minded.

  • @bettyadis909

    @bettyadis909

    3 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለውም።

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema4153 жыл бұрын

    ቪቫ አስቴርዬ የልቤን ነው የተናገርሺው። እስከምንሞት ድረስ ኢትዮጵያውያን ነን። ዶ/ር አብይ ውጣና ተናገር ። የኢትዮጵያ መሪ ነህ ወይስ አይደለህም። ከሆንክ ሽመልስን አስወግድልን። ንግግሩ ረብሾናል። ባንተ ላይ ያለን ዕምነታችን ተቀልብሷል። እባክህ አንድ ነገር በለን።

  • @astergetenet2759

    @astergetenet2759

    3 жыл бұрын

    Wow astu adenekushe berche

  • @astergetenet2759

    @astergetenet2759

    3 жыл бұрын

    Yeleben tenagershe thank you

  • @abdia.1846
    @abdia.18463 жыл бұрын

    Andi tilik mahberaseb yemimerawn sew "maykiraphone esuga min yiseral" sitiye yanchin kibir ymetinal?

  • @tesfahunayanaw5588
    @tesfahunayanaw55883 жыл бұрын

    Astu ,the right girl , I APPRECIATE YOUR THINKING AND ANALYSIS for your country and the real Ethiopian fan!!! go head.

  • @mekedsayel6547
    @mekedsayel65473 жыл бұрын

    አርቲስት አሰቴር በዳኔ በጣም አናመሰግናለን አዲህ ነዉ ኢትዮጵያ ነት

Келесі