ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 1 700

  • @h6ey335
    @h6ey335 Жыл бұрын

    መልስ በማጣቴ እድሜ ልኬ አዘቅት ውስጥ የነበርኩ ልጅ ነበርኩግን ከ4 አመት በፍት መ/ር ተስፋዬ በማግኘቴ መቼም መውጣት ከማልችለው በእርሱ ትምህርት ግን ከዛ ሀጥያት እንድወጣ ከእግዚአብሔር በታች አቅም ሁኖኝ አቸንፌ ወጣሁ በንስሐ ታጠብኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏ያለሁት በአህዛብ ሀገር ብሆንም ለቤተሰቦቼ ተርፌ በንስሐ ታጥበው ቅዱስ ቁርባን እየወሰዱ ነው🙏 እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን ነፍሴ ቸኩላለች🙏

  • @lsanemelaekt

    @lsanemelaekt

    Жыл бұрын

    olôólll😊 look ôooóoóooooóoooóo99😊

  • @yihungetu9897

    @yihungetu9897

    Жыл бұрын

    Ebakachu adrashahun negerugne

  • @h6ey335

    @h6ey335

    Жыл бұрын

    @@yihungetu9897 ልዩ ገጠመኝ በምለው ወይም Mmihir Tesifaye Abera በምለው ታገኘዋለህ የፈለከውን ሁሉ እዛው ታገኘዋለህ👈

  • @solyanatefera

    @solyanatefera

    Жыл бұрын

    ​@@yihungetu9897 ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግ ሁለተኛው ደግሞ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ

  • @mariamova452

    @mariamova452

    Жыл бұрын

    ተመስገን😊

  • @destapark609
    @destapark609 Жыл бұрын

    በመምህር የተለወጠ ላይክ ያድርግ እዳታልፍ በማርያም

  • @natanemaraya615

    @natanemaraya615

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @MN-xf8xu

    @MN-xf8xu

    Жыл бұрын

    ኮተታም ነሽ አይንሽን ክፈቺ

  • @tlgray4660

    @tlgray4660

    Жыл бұрын

    Ene

  • @mulugetagetu8971

    @mulugetagetu8971

    Жыл бұрын

    memherin Germa yemimesl tihut abat eskahun be orthodox alayehum, enkon be akal behlim yifewsalu, bermi Giwergis hige Esachew yaderegulign neger bermil Giwergis teyazelgn

  • @mogesgebreyes8766

    @mogesgebreyes8766

    Жыл бұрын

    ለናንተ ላይክ መሰብሰቢያ በማሪያም እያላችሁ የምትገዝቱ ብታርፉ ይሻላል እመቤታችን የናንተ መነገጃ እይደለችም :: መልእክታችሁ ብቻ በቂ ነው : እረ ተው አደብ ግዙ : እባካችሁ እረፉ የአምላክን እናት መነገጃ አታድርጉ ::

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын

    ተባረክ ተክልዬ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላከ ምንክራት መምህርግርማ ወንድሙን አቅርቡልን እስቲ ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ መምህር ግርማ ወንድሙን የምትወዱ??

  • @ledeteasfaw

    @ledeteasfaw

    Жыл бұрын

    Yes please this right next day

  • @godolyastube
    @godolyastube Жыл бұрын

    የኔ አባት የኔ መካሪ የኔ ወንድም መምህሬ ተባረክልኝ እድሜህ የማቱሳላ ይሁን 🙏😍

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን ተክሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Жыл бұрын

    መምህር እኳን መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @meseretbelay3039

    @meseretbelay3039

    Жыл бұрын

    Egziabher yistachu

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын

    የኔ መምህር የኔ ኣባት መምህርዬ የልጅ ኣዋቂ ባንተ ብዙ ተምረን ተለውጠን ጥሩ ክርስትያን ለመሆን እየጣርን ነው ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሁሉ ቤተሰቦችህ የኛ እንቁ መምህራችን እንወድሃለን❤❤❤

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Жыл бұрын

    በመምህር ግርማ እኔ ነቅቻለው ስበላ መጸለይን ስነሳ መጸለይን ስተኛ መጸለይን መስገድን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤አሚን።

  • @dawaasaye2501
    @dawaasaye2501 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛዉ። የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅሩን የበለጠ እንድንረዳ ስላደረከን።

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    በሰመአም እንዴት ያለ ወንድም ነው ትምህርት በጣም ጥሩ በርጋ መንፍሰ ደሰ ሲል እግዛብሄር ይባርክክ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ለመናፍቃን እራሱ ትልቅ ትምህርት ነው ጭንቅላት ለለው ለተክሌ እናመሰግናለን የቀና ብዙ ያወራል ፍቶና ዘመድ በርቀት ነው በትክክል:::::::

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን!!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @shams9208
    @shams92088 ай бұрын

    አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @Adne_
    @Adne_ Жыл бұрын

    አቤት እንዴት ደስ ይላል የማስረዳት ችሎታህኮ መምህሬ እግዚአብሔር በጸጋላይ ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በእውነት በእድሜ በጤና በሰላም ያቆይልን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Жыл бұрын

    መምህርዬ ውድድድድድ እናረግሀለን መምህር ግርማንም እረጅም እድሜን ያድልልን እግዚአብሔር መምህራኖቻችንን ይጠብቅልን ኑሩልን እግረኛው ይህ ጥሩ ስራ ነው በርታ

  • @mooo4741
    @mooo4741 Жыл бұрын

    ተክሌመምህርን አቀረብህልን እግዚአብሔር ያክብርልን💒💒💒💕💖💕💖💚💛💓

  • @user-dg5gl2tq2q
    @user-dg5gl2tq2q Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ለአባታችን እድሜ ፀጋ ያብዛልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Жыл бұрын

    በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወለተ ወልድ ነኝ አባታችን መምህር ግርማ or መምህር ተስፋዬ በሂወቴ የለውጤ የመነቃቃቴ አምላኬን የማወቄ ጠቋርን👈 መላክ ከማለት ይልቅ ሴጣን 👈 አሳቺ እደሆነ ያወኩት በነሱ ነው። መስገድ መፆም ያስተማሩኝ ብርቅዬ አባቶቼ ናቸው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለነሱ ይስጣቸው ቸሩ መደኋኔ ዓለም አባቴ አሜን፫//🤲❤❤

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын

    ንኽብሮን ንፈትውን መመሕረይ ተስፋይ ናይ ስደት ኣቦና ኤካ

  • @yosefakatsukihokage4817

    @yosefakatsukihokage4817

    Жыл бұрын

    Tekkkle🙏

  • @rakiirakii1731

    @rakiirakii1731

    Жыл бұрын

    behaka

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን መፆምን፡መስገድን፡መመፅዎትን ያስተማሩን ናቸው

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 Жыл бұрын

    መምህራችን ዛሬ ገና ሱፈ ለብሶ አየውት ሁልጊዜ ነጠላውን ለብሶ የወንጌል አረበኛ ሆኖ ነው ማየው ። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ❤

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    ቃላት የልኝም ልቦና ይስጠን የተደረገለት የደረሰለት ብቻ ያውቀዋል ❤❤❤❤❤

  • @betelhemzelalem1105
    @betelhemzelalem1105 Жыл бұрын

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ ፀሎት ቤት ሰርተን መስገድ መፀለይ መፆም እንድንችል ስላደረከን በ እግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ተክልዬም በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፡፡

  • @bethelehemadane5445

    @bethelehemadane5445

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር

  • @TigistAgune-ou4rg

    @TigistAgune-ou4rg

    Жыл бұрын

    አዎ እግዚአብሔር ውለታቸውን በበጎና በበቂ ይክፈላቸው መምህር መላከ መንክራት እና መምህር ተስፋዬ መልካም ነገር አስተምረውናል ።እግዚአብሔር ሰላም ያድርጋየው ጸጋውን ያብዛላቸው❤

  • @andualembezabih8104

    @andualembezabih8104

    Жыл бұрын

    የቤተ ክርስቲያን አባቶች (መሪዎች ወይም ቤተ-ክህነት ) ፤ በተደጋጋሚ ለአገልገሎታቸው ዕውቅና በመንፈግ ዕገዳ ያደረገባቸው ምክኒያት ምንድን ነው ? የሚለውን ጥያቄ ብታቀርብለት ጥሩ ነበረ ።

  • @eliasnigushayal3387

    @eliasnigushayal3387

    Жыл бұрын

    ብዙ ሴቶች ቀድማችሁ በፍጥነት ዲያብሎስን ለማመስገን መምህራችሁ ለማድረግ ትቸኩላላችሁ. እስቲ እንደአፎምያ መርምሩ.

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 Жыл бұрын

    ተክልዬ ከቻልክ እስኪ እባክህን ድብቁ እንቁ መምህራችንን መምህር ዘላለም ወንድሙን አቅርብልን በእግዚአብሔር አቅርብልን🙏🙏🙏

  • @Esayas-ex7iv

    @Esayas-ex7iv

    Жыл бұрын

    Yigermal Ena orthodox eyalew betam yemigerme astemare new I respect him

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    Жыл бұрын

    Enem betam new emwedachew emakebrachew ❤

  • @yonaszeleke6866

    @yonaszeleke6866

    Жыл бұрын

    Yiqrb er benatachu

  • @yonaszeleke6866

    @yonaszeleke6866

    Жыл бұрын

    @@Esayas-ex7iv ahuns muslim honek nw guys?

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔቅ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ብዙ ነገዝ እንድናዉቅ አድርገኸናል ❤❤

  • @user-lq9sh9he5g
    @user-lq9sh9he5g Жыл бұрын

    አባታችን ነሚቋወሙ ሰሆች ግን ይገረሙኛል አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Жыл бұрын

    በእዉነት ተክሌ ዛሬ ገና ሰዉ ጋበዝክ መምህር ተስፋየ በጣም እንወድሃለን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ የእኛ እቁ መ ምኽራችን❤ወድማችን ተክለሀይማኖት እናመሰግናለን 💗🌿

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ ኤውነት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲✝️🕊🌾

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋየንና አባታችን ግርማን የሰጠን

  • @user-pd4ob7tt6h
    @user-pd4ob7tt6h Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በኣንተ ቡዙ የተማርኩብክ መፆም መፀለይ መስገድ ትትና ኣረ ስንት ልግለፀው ስለ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ በኣንተ ኣድሮ እግዚአብሔር ኣምላክ ያስተማረኝና የገሰፀኝ ሁሌም ኣመሰግናሎ ❤✝️

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    Жыл бұрын

    እኔም ማርያምን ሁሌ እራሴን ለማጥፋት ነበር እማስበዉ መምህር አይዞሽ ፀልይ ስገጅ እያለ እያገዘኝ በፆሎት አሁን ልቆርብ ነዉ ከቤተሰቦቼ ጋር❤

  • @user-ys5rs6tt9h

    @user-ys5rs6tt9h

    Жыл бұрын

    @@user-vo6uh3vf5i ወይኔ ታድለሽ እኛም እንዳቺ ለዛ ክብር ያብቃን

  • @user-vo6uh3vf5i

    @user-vo6uh3vf5i

    Жыл бұрын

    @@user-ys5rs6tt9h አሜን ፍቃዱ ይሁን 🙏❤

  • @user-ji6pt9bi2c

    @user-ji6pt9bi2c

    6 ай бұрын

  • @user-fo8mh7il5u
    @user-fo8mh7il5u Жыл бұрын

    መምህር ግርማ መንፈሳዊ አባታችን ጠንቋይ ከተባሉ የሳቸውን አይነት ጠንቋይ ያብዛልን

  • @PM-cc5vs

    @PM-cc5vs

    Жыл бұрын

    Edezih sewe kemetamelku fetarin betwedu bedanachu! Sickening

  • @nycellnycell9588

    @nycellnycell9588

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እዴት እደምወዳቸው

  • @kidistgebremariam6500

    @kidistgebremariam6500

    Жыл бұрын

    Amen

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    🙏🏿🙏🏿❤😊

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    ​@@PM-cc5vs አሕዛብ እዚህ ምን ይሰራል 😮😮

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Жыл бұрын

    ኃይለመለኮት የምታቀርባቸው እንግዶች ለኃይማኖትህ ያለህ መልካም ስራ ሁሌም አመሰግናለሁ እኔም መላከመንክራትን በጣም ነው የምወደው እምነቴን እንድ ጠብቅ ሐይማኖቴን እንዳውቅ ስላደረጉኝ እንደሳቸው ያለ ኃይማኖትህን ከምግባር ጋር ያስተማረ ብዙ የለም አባታችንን እረጅም እድሜ ከእንጀራ ይስጣቸው 💚💛❤💕🙏🌷🌹🌸

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Жыл бұрын

    እንቁ መምህሬ በዚህ ላይ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጠላታችን ላይ እንድነቃ እና በጾም ጸሎት ስግደት ንሰሃ ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ ያደረገ ልዩ እንቁ መምህር ነው🥰 የመምህርን ትምህርቶች ተከታትሎ በመንፈሳዊ ህይወቱ ያልተቀየረ የለም እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን። እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን 🙏ፐ

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Жыл бұрын

    መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እባክህ ተክሌ በነካ እጅህ እራሳቸውን መምህር ግርማንም ጋብዝልን::

  • @rahelhaile9484

    @rahelhaile9484

    Жыл бұрын

    Begenzeb yemiseru sew nachw ayimechugnim

  • @mahletfeyissa2397

    @mahletfeyissa2397

    Жыл бұрын

    እህቴ ሰዎች ናቸው:: ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል:: ለካህናት መስጠት መልመድ አለብን::

  • @matilove3643

    @matilove3643

    Жыл бұрын

    ​@@rahelhaile9484 እህቴ ፈተና ከሌለብሽ የሚታዩሽ ነገሮች የሆናሉ ነገር ግን የራስሽን ጭንቅላት ተጠቅመሽ ትምርታቸውን ሰምተሽ ተግብራዊ አድርጊ እሳቸውን ለመንቀፍ ጊዜ አታጥፊ

  • @brtawitteshowe2070

    @brtawitteshowe2070

    Жыл бұрын

    ​@@rahelhaile9484 አረ ባክሽ ከእውነት የራቀ ነገር ነው የምትናገሪው በመጀመሪያ አዳምጪ ጠይቂ ቂ አንቢ ሰውን ከመ ሪት ተነስተው መጥላት ከእግዚአብሔር አይደለም

  • @hanlove412

    @hanlove412

    Жыл бұрын

    ​@@rahelhaile9484 ያልተመቹሽ እላይሽ ላይ ስላለ ነው ዲያቢሎስ ተጠመቂ ስገጂ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ቅዱሰ እግዚአብሔር አባታችን መምህር ግርማን ይጠብቅልን ክፉዋቸውን አልስማ

  • @fekretnuguse7283

    @fekretnuguse7283

    Жыл бұрын

    Amen

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አንተለይ አድሮ ህይወቴን የቀየረ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @user-ld9ty9zi5p
    @user-ld9ty9zi5p7 ай бұрын

    ምናሉ ታረቁ ንስሓ ግቡ ስላሉ ጠንቓይ ኣስባላቸው ብር ኣልተከፈሉ እድሜ ይሥጣቸው ኣባታችን

  • @TesfamichileHaile

    @TesfamichileHaile

    6 ай бұрын

    Be v8 eyhdu setane mewashewn emnu eyalu kezi blaye mne yadrgu

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በርታልን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ እርግጠኛ ነኝ አንተን የሚመስል መምህር ይብዛልን🙏🙏🙏

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Жыл бұрын

    ወንድማችን ተክለሃይማኖት በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰብህ ጤና ይስጥህ ውዱ እንቁ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህ ውንድማችን ተክልየ እንድያቀርብህ በጣም እመኝ ነበር ቅን ልቦና ያለው ሰው ነው ❤❤❤

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m Жыл бұрын

    መምህሬ የነፍሴ መጋቢ ❤❤ በአንተ አምላኬን አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን ❤

  • @h.g.dethiopia7317
    @h.g.dethiopia7317 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እስከመጨረሻው መምህር !! በ እውቀት እና በፀጋ የተሞላ መልስ ደስ ይላን !! እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ !!

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Жыл бұрын

    እናመስግናለን መምህራችንን ስለጋበዝክልን ❤ መምህራችን ባንተ በጣም ብዙ ነገር አውቀናል ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Жыл бұрын

    መምህር ለኔ አስተምሮወችህ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ❤❤ ለኔ መምህር ግርማ ትልቅ አባት ናቸው ወንጌልን ነው የሚሰብኩት እድሜ ሰጦቸው በርከታቸው እንዲደርሰኝ ያድርገኝ

  • @user-qj3ec3qc9v

    @user-qj3ec3qc9v

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ayeytmareyamlij4958

    @ayeytmareyamlij4958

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @akliluworkneh5287
    @akliluworkneh5287 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ ያለው ያብዛልን

  • @godolyastube
    @godolyastube Жыл бұрын

    የኔ መምህር በአንተ ነፍሴን አትርፌለሁ እግዛአቢሔር ይመስገን የምወድህ የማከብርህ መምህሬ 🙏😍😍😍

  • @helenasarif2790
    @helenasarif2790 Жыл бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ ኑሩልን በናተ ትምህርት ከጨለማ ህይወት አዉጥታችውናል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብላችው❤❤❤❤❤❤❤

  • @goodmorning3636
    @goodmorning3636 Жыл бұрын

    አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግራማን እና የእሳቸውን ፍሬዎች ያበዛልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @YosephBelayneh

    @YosephBelayneh

    10 ай бұрын

    21:41 ❤

  • @gufu6525
    @gufu6525 Жыл бұрын

    ተክሌሀይማኖት መምህር ተስፍዬን ስላቀረብው ደስ ሲል ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-tg6mo7pp1u
    @user-tg6mo7pp1u Жыл бұрын

    አግዚሃብሄር ይባርክ እውነቱንን ለጋዜጠኛውም ለህዝብ ስለገለጽህ አባታችንን እዚያብሄር ይጠብቅልን

  • @yared1624
    @yared1624 Жыл бұрын

    ስለ ቅዱስ ቁርባን የሚያስተምሩት በእውነት ብዙወቻችን ቀይሮናል እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን።

  • @mdet2995

    @mdet2995

    Жыл бұрын

    እኳን ቀየራችሁ አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ተረሱ እዴ ቅዱሳን አባቶች 😢😢😢😢😢

  • @mahletfeyissa2397

    @mahletfeyissa2397

    Жыл бұрын

    አንተ አደለህም እምታለቅሰው😅

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 Жыл бұрын

    ስለ መምህር ግርማ ያብራራህበትን መንገድ በጣም ወድጀዋለሁ::አባታችንን ስራ ይባርክልን:: ረዥም ዕድሜም ፈጣሪ ሰጥቶአቸው የብዙ ሰዎች መዳንን ያሳየን::

  • @ElsaaGetee-zk7vj

    @ElsaaGetee-zk7vj

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣህልን የእኛ እቁ መምህራችን ፀጋ በፀጋላይ ይጨምርልህ በድሜ በጤና ያኑርልን ስንቱን ለወጣችሁት ያንተና የመምህር ግርማ ወድሙ ትምህርት

  • @tube2021
    @tube2021 Жыл бұрын

    መምህራችንን ሰላቀረብክልን ደስ ብሎናት መምህር ተስፋየ ገበረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር ተክለ ሃይማኖት ወንድሜ ተባረክልኝ በጣም ወሳኝ ሰው ለዘመናችን የሚያስፈልገውን ሰው አቀርብክልን ከተጠቀሙበት በትምህርቱ ብዙ ብዙ ያተርፉበታል ዘመኑን አስተውሉ ትምህርቱን በ ደንብ በማስተዋል አድምጡ እኔ በጣም አትር ፌበታላሁ❤

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын

    መምህርዬ የኔ እንቁ በስስት የማይህ ውድ መምህሬ ኑሪልኝ ሺ አመት አሁንም ይበልጥ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን እማምላክ ትጠብቅልን 8ሺ 22 የሌላ እምነት በአንድ መምህር መጣት ማለት ለቤተክርስቲያን ትልቅ ደስታ ነው ሁሉም መምህር እዲህ አስተምሮ ቢመልስ ያሉትም ይፀኑ ነበር ብዙ ስናወራ ከቤታችን አመለጡን አሁንም የሄዱት ይመጣል ። ከሌላ ሐይማኖት ማጣት ብቻ ሳይሆን እዚሁ ተዋህዶ ውስጥ ሆኖ በአምልኮ ውስጥ የተዘፈቅነውን ማውጣትና ወደ እግዚአብሔር መመለስ እራሱ ከሌላ እምነት አሳምኖ ከማጣት አይተናነስም ። እድሜ ለመምህር ግርማና ለአባ ዮሐንስ የዘመናችን ሐዋሪያ የአባቶቻችን ምትክ ናቸው ። ተክልዬ እናመሰግናለን

  • @solyanatefera
    @solyanatefera Жыл бұрын

    #የኛ ጀግና መምህር #ትለያለህ እኮ እድሜ ለአንተ ብዙ ነፍሳቶች በተለይ በስደት አለም ላለነው የታወረው #ልባችንን አይናችንን ያበራህልን #አንተ ነህ በመልካም ትምህርቶችህ

  • @netsihailu4846
    @netsihailu4846 Жыл бұрын

    መምህርዬ ባንተ ትምህርት አንተ ያልመዘገብካቸው በኔ ቤተሰብ ብቻ 2 ሰው ከምንፍቅና ተመልሠዋል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና አብዝቶ የስጥህ ❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካህ በየቤቱ ብዙ አለ ባንተ ትምህርት የተመለሠ

  • @burtukantake183

    @burtukantake183

    Жыл бұрын

    Egzber yimegan

  • @selamkahsay2489

    @selamkahsay2489

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዛብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋየ እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥሕ ኑሩልን ተኽለ ሐይሞነት ደግሞ መምህራችን ስለ ጋበዝክል በእ ግዚኣብሔር ስም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን መምህር ተስፋዬ አብራ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን 🙏🙏🙏

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Жыл бұрын

    ተክልዩ ወንድማችን እናመስግናሀለን ይህንን እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ስንት ነፍስ እያዳነ መሆኑን ያአለም ህዝብ ይወቀው። እኔ በበኩሌ ህይወቴን ቀየረልኝ አምላኬ እንድወደውና እንዳውቀው አሪጎኛል በስግደትና በሱባየ የሚገኝውን ጥቅም ተረድቻለሁ ያምልኮ ስግደት ባጠቃላይ በብዙ ተጠቅሜለሁ። ኑሪልን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Жыл бұрын

    በሰው አገር ሆነን በባታችን ብዙ ነገር ተምረን ከአጋንንት ጋር ግብ ግብ ላይ ነን የፀሎት ቤት አዘጋጅተን ፍልሚያ ላይ ነን ።አባታችን እድሜ ይስጥልን።እኝ ጥቅሙን አውቀናል ይብላኝ ወሬ ለሚያወሩት ።💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Gigi-mn9ph

    @Gigi-mn9ph

    Жыл бұрын

    wow

  • @dagozil4254

    @dagozil4254

    8 ай бұрын

    ​@@Gigi-mn9phደ5r5 6:49

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 Жыл бұрын

    መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትከልልህ

  • @awetzeray262
    @awetzeray262 Жыл бұрын

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእግዝያብሄር መንገድ ከእስራቴ እድፈታ የረዳቹኝ መምህር ግርማ የሳቸው ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ቸር አምላክ ያብዛቹ 🙏🙏🙏

  • @user-rb3cn1ow8u
    @user-rb3cn1ow8u Жыл бұрын

    በጣም ነው የምንወድህ መምህርየ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በትምህርትህ ተለውጠናል!!!!😍😘

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Жыл бұрын

    እቁ መምህራችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ ወድማችን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    ውውውውው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ አበራን ስላቀረብህልን ተክለ ሃይማኖት 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️እንግዲህ ተሳዳቢወች ተንጫጩ 😢😢

  • @maxdz9446

    @maxdz9446

    Жыл бұрын

    ይገርማል እህቴ መጫጫት ብቻ አይደለም እብድ ነው የሚያረጋቸው መምህሬመጣህ

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    እህቴ፣ተያችዉ፣የንጫጬ፣የታወቀ ነው ፣መንፈስ ፣ያለባቸው ነው ፣የሚጫጬት፣።🤔🤔

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    ​@ਸ਼ੁਭ ਸਵੇਰ ምንድነው 😮😅😅

  • @rishonlecion5777

    @rishonlecion5777

    Жыл бұрын

    ጠቋይ ነው የተረገመ እሱን ብሎ ፈዋሽ

  • @arsamarsam2222

    @arsamarsam2222

    Жыл бұрын

    የምን መጫጫት ነዉ በቃ ቤተክርስትያናችን አባቶቻችን ይህ ስራአት ትክክል አይደለም ብላን አለች እኛም ሰምተናን አለቀ እንደ ክርስትያን ግን እንወዳቸዉ አለን

  • @mestiemekonnen275
    @mestiemekonnen275 Жыл бұрын

    ዉድ ተክለሐይማኖት አዳነ! በዚህ ርዕስ ያስቀመጥኸዉ ርዕስ() ሳየዉ የስም አጥፊዎች መስሎኝ ለማየት ሳልፈልግ ሳልፈዉ ቆይቻለሁ። ነገር ግን ዛሬ ደፍሬ ቃለ ምልልሱን አዳምጫለሁ። ስለመምህር/መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የጠየቅኸዉን ተከታትያለሁ። ስለመምህር ትክክለኛዉን ምላሽ የሰጠዉን መምህር ተስፋየን አመሰግናለሁ። አንተም ማወቅ የምትፈልገዉን እንዲሁም ሌሎች ሐሰተኞች ስም ለማጥፋት የሚሮጡበትን ሀሳብ በተመለከተ በግልጽ ጥያቄ በማቅረብህ እግዚአብሔር ይባርክህ። መጀመሪያ ዲያቆን ከዚያም መምህር ኋላም መልአከ መንክራት የሆኑትን ግርማ ወንድሙን በቅርብ አዉቃቸዋለሁ። 1. በ1980ዎቹ ክህነት በዝዋይ ገዳም የወሰዱ ናቸዉ። 2. ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ 1993? በቡታጅራ ቅ/ማርያም ደብር የወንጌል ሰባኪ መምህር በመሆን አገልግለዋል። (እኔ በነሐሴ1990 ዓ.ም በዝዉዉር ወደ ሌላ ቦታ ስለሄድኩኝ እሳቸዉ ወደአዲስ አበባ የሄዱበትን ጊዜ ስለማላስታዉስ) በአገልግሎታቸዉ ሰዉን ጥሩ ምግባር እንዲኖረዉ ያደረጉ ጥሩ የእግዚአብሔር አገልጋይና መምህር ናቸዉ። የበለጠ ለማወቅ እሳቸዉን አነጋግራቸዉ።

  • @trsite16eyesus
    @trsite16eyesus Жыл бұрын

    ወንድሜ እነዚን እንቁ መምህራኖቻችንን አክብረህ ስለምትጋብዝና ሰው እዉነታዉን እንዲረዳ ስላገዝክ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Жыл бұрын

    ደግመህ አቅርበው በሁለተኛ ክፍል ተክልዬ

  • @yarsamyaligneg

    @yarsamyaligneg

    Жыл бұрын

    እጠብቃለን በተሥፋ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Жыл бұрын

    ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይስጥህ መምህርን ስለጋበዝክልን እንቁ መምህራችን ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ለእኛ ሲል ይጠብቅልን መምህር መመኪያችን ነህ የአንተን ገጠመኞች በማዳመጥ ብቻ ከእብደት ተፈውሻለሁ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alexabebe5381
    @alexabebe5381 Жыл бұрын

    ዕፁብ ድንቅ ትምህርት መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያበዛልህ!!❤

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመምህር ግሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን 😭😭🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እውነት በጣም እምወደው መምህሬ ሰለ ጋበዝኸው ተኽልዬ በጣም አመሰግናለው❤የምር እኔ ራሴ በመምህር ተሰፋዬ ትምህርት ከብዙ ነገር ወጥቻለሁ አምላኬን አውቅያለሁ ብቻ ብዙ ነው ለውድ አባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተሰፋዬ ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    መምህር ግርማዬ የኔ ውድ እባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በጣም እንወዳቹሀለን🙏❤️❤️

  • @sigredasigreda595
    @sigredasigreda595 Жыл бұрын

    መምህራችን እንቁአአችን እንኳን በስላም መጣህልን እንዲሁም ጋዜጠኛ ተክልዬ ምርጥ ስው ለሁለታቹም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድ ነው የማረጋቹ ተባረኩልን

  • @user-xf3su1zy1f
    @user-xf3su1zy1f Жыл бұрын

    መምህር ግርማ ለዚህ ለጠፋነው ትውልድ ከጠፋንበት እንድንመለስ ሚያስተምሩን ሚያነቁን ሚያጠምቁን ከፈጣሪ የተሰጡን ስጦታ ናቸው እጅግ መልካምና ቅን መምህር ናቸው ቸሩ መድኅኒዓለም እድሜ ጤናቸውን ይባርክልን።

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    Жыл бұрын

    እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht9oh8nk1i

    @user-ht9oh8nk1i

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @sileshimekonnen4915

    @sileshimekonnen4915

    6 ай бұрын

    የሚገርም ነገር የሚሆንብኝ ስለ መምህር ግርማ ተቃውሞ የሰማሁት እርሳቸው ማጥመቅ ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ሲሆን ነገር ግን እሳቸውንም ከማጥመቅ ያስቆማቸው ማንም ሳይኖር ትምህርታቸውም ሆነ ፈውሳቸው እንደቀጠለ ሲሆን ስለመጥፎነታቸው በየሜድያው የሚለፈፈውን ያህል ማንም ያስቆማቸው የለም፣ ታዲያ ተቃውሟችሁ የምቀኝነትና የግል ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር ለምን አንድ ሰውን ማስቆም አቃታችሁ በጸሎት ሳይሆን በአስማት ነው የሰይጣንን አያወጣም የማይባሉት ሐሜት የለም እውነትም ሰለበለጧችሁ እንጂ ሰውዬውን እንደምትሏቸው ባለመሆናቸው ሰውንም ከመርዳት አልተቆጠቡምና ተዋቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠቸውን ትልቅ የመፈወሰ ኃይል እየተጠቀሙ ሥራቸውን ይሰሩበት በቃን አቁሙ እኛም አምነን በአቀራረባቸው በመለኮት, በመላዕክትና በሰማእታት እያጠመቁ ይፈውሱን ተዋቸው በቃ!!

  • @Abrish16

    @Abrish16

    6 ай бұрын

    አምሜን እድምና ጤና ይስጥልን አድራሻቸውን የሚያቅ ካለ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @user-hk6uh4kv1s

    @user-hk6uh4kv1s

    5 ай бұрын

    እባካችሁ,የምህር,ግርማን,አድረሻ,ንገሩኘ,ተሰቃየሁ

  • @danboy2425
    @danboy2425 Жыл бұрын

    መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጣቸው ።

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 Жыл бұрын

    እንቁ መምህሬ እኔኮ ከዛ የሰደት ስቃይ በሰላም ወጥቼ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን የበቃውት ባአንተነው ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልክ መምህር🙏🙏🙏

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። እናመሰግናለን መምህራችንን ስላቀረብክልን።❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey335 Жыл бұрын

    ወንድማችን ተክልዬ ስለአቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን🙏የኔ እንቁ መምህር እንዳንተ አይነቱ መምህራን ያብዛልን🙏እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጸጋ ያኑርልን🙏

  • @hargwahinsene8579
    @hargwahinsene8579 Жыл бұрын

    2 የምውዳቸውን ታጋዮች አንድ ላይ አየዋቸው ❤❤❤❤❤

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Жыл бұрын

    አንጀት አርስ መልስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው የሚገርም መልስ ለሁላችንም ልቦና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @biskutgr
    @biskutgr Жыл бұрын

    መህምራችን ወድማችን አባታችን መምህር ተስፋዬ እድሜህ ይርዘም በፀጋ ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወድሀለን እውነት ከምር ባንተ ተቀይራለው ደካማ ነበርኩ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ስለምታረግልን ሁሉ ነገር እናመሰግናለን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    ተክልዬ በጣም ነው የምናመሠግነው መምህራችንን ሥለጋበዝክልን በመምህር ተሥፋየ ምክንያት አርጎ እግዝያብሄር ሥላዳነኝ እድሜ ይሥጣቸው

  • @eledanayekidyelegi759
    @eledanayekidyelegi759 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በስደት ያለነዉ እግዚአብሔር አንተን አዘጋጅቶልናል አንተን የሰጠን በአንተ ላይ አድሮ እንድንማር ስለ ለነፍሳችን ስለ ስጋችን እድናዉቅ የረዳን የድግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ወድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እወድሀለዉ አድናቂህ ነኝ ዛሬ እንቁ መምህራችን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ከተኛንበት ቀስቅሶናል ስለ ሀይማኖታችን ስለ ነፍስና ስጋችን እድናዉቅ የማቂያ ደወላችን ነዉ! ብዙ ጊዜ ላይክ አደርጋለዉ እንጂ ኮሜት አንዳዴ ብቻ ነው የምፅፈዉ ዛሬ ግን መምህራችን ስላየሁት ደስ ስላለኝ ነው የፃፍኩት ለሁለታችሁም ከነ ቤተሰባችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድሀኒያለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እንቁ መምህራችንን እንቁ የኦርቶዶክስ የሆነዉን መምህርን ስላቀረብክልን አወነታዉን ህዝቡ እንድንረዳ ስላደረክልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetAecehnef
    @EmebetAecehnef Жыл бұрын

    ወንድማችን እናመነግናለን መምህራችንን ስለቃረብክልን መምህሬ የኔ እንቁ የዘመናችን ሀዋሪያ አስተዋ እግዚአብሄር አምላክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ገና ቡዙ ትሰራለህ የልብህ መሻት ቡዙ ነዉ እና እማ ፍቅር አማላጅነት አይለይህ አባቴ መምህሬ በጣም ነዉ እመወድህ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስም መጣህልን የኛቁመምህ ባተ ትምህርት ተለውጠናን የዛርመፈስ ቤተስቦቻችን እያመለኩ ነበር ዛሬ ግን ጨሌጥለው በጾም በጾለት በንስሀ ታጥበዋን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @mekidesshimelis5371
    @mekidesshimelis5371 Жыл бұрын

    እውነት እውነት ዛሬ በጣም ደስ አለኝ እውነት ቤተክርስቲያኔን እጅግ እንዳከብራትና እንዳውቃት ያደረገኝ ወንድሜ ነው መምህር ተስፋዬ ማለት የዘመን መዋጀት ፍልስፍና የገባው ለብዙ ሰባክያን ትልቅ ምሳሌ የሚሆን የገባው ለዘመናችን እንድንጠቀምበት ከእግዚያብሄር የተሰጠን እንቁ ነው

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Жыл бұрын

    ወንድሜ ከቻልክ ድጋሜ ጠይቅው ስለ መንፈስ ስራ ያልገባው እንዲገባው ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @kidist-welete-mikael

    @kidist-welete-mikael

    Жыл бұрын

    ክፍል 2 አለኮ በጉጉት እየጠበኩ ነው

  • @senaitdemo8899
    @senaitdemo8899 Жыл бұрын

    መምህር ተሥፍዬን በማቅረባቹ በጣም ደሥ ብሎኛል በሠው አገር የሱን ገጠመኝ እየሠማን ብዙ ታሪክን እግዚያብሔር ቀይሮልናል ለሁላችንም እግዚያብሔርን ለሚያምን ሁሉ የእግዚያብሔር ምህረቱን አብዝቶ ተአምሩንና መህረቱን በፍጥነት ይላክልን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын

    የኔ ቁመምህር እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በደስታ ላብድነው ውድድድድድ የኔቁመምህሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx9ej2rm4q
    @user-tx9ej2rm4q Жыл бұрын

    መምችን የኛ እቁ አተን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሂወቴ ባተትምርት ነው የተለወጠችው❤❤❤❤❤እድሜጣና አብዝቶይስጥክ🙏🙏🙏

  • @limalima4922
    @limalima4922 Жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Жыл бұрын

    የኛ ዉድ መምህር በዚህ መተክ ስላየንክ ደስ ብሎኛል የኛ እንቁ መምህር ብዙ ት/ት ተምረናል በእናንተ ት/ት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን በተግባር ያሳየክ መምህር ነክ መስገድ መፆም መፀለይ ከምንም በላይ ደግሞ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል ጠላታችንን እድናዉቅ እረድታቹናል አባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ በእያንዳንዱ ገጠመኝ የኛ ህይወት አለ የተነካ ያዉቀዋል ተመስገን አሁን እየነቃን ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን ወንድማችን ተክለሀይማኖት በጣም እናመሰግናለን የኛ ዉድ እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን ❤

  • @astewayyigzaw7848
    @astewayyigzaw7848 Жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ውድ መምህር ተስፋዬ። ረጅም እድሜ ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ። ባለውለታዬ ❤

  • @zinatube2251
    @zinatube2251 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምንወድህ መምህራችን

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Жыл бұрын

    ❤❤❤መምህራችን ኑርልን ክፉ አይንካህ

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v Жыл бұрын

    ተክለ ሀይማኖት እጅግ በጣም የምንወደውንና የምናከብረውን መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @embiltaEntertainment
    @embiltaEntertainment Жыл бұрын

    የእውነት መምህሬ የማስተማር ፀጋው አለክ ስላደረክልን ተግባር ሁሉ አመሰግንካለው

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 Жыл бұрын

    God bless your guest, he is so truthfully honest Teacher, I never sow him before, but now I am going to follow him. I respect memhir Girma here in USA 🇺🇸 he saved people’s life so much, we wish he lives here in USA 🇺🇸 because back home people gives him so many bad names, jealousy is evil spirit.

  • @selamkahsay2489

    @selamkahsay2489

    Жыл бұрын

    please follow him on you tube . you will be amazed

Келесі