"መልካም አገልጋይ ማን ነው? በመምህር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠 /ማቴ ፫:፫/
"""" ""❇️ አገልግሎት በነገረ ቅዱሳን "" 👉(ክፍል ፱/9)
"❇️መልካም አገልጋይ ማን ነው?❇️
የቀጠለክፍል2/ ፪"
"🌻እሴብሕ ጸጋኪ ትርጉም ወዝክረ ቅዱሳን🌻"
💠(ጥቅምት 5 - 2014)💠
✝በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ
✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Пікірлер

    Келесі