መልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው | ራሄል ስለ ልጆቿ አለቀሰች

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер: 18

  • @belemulu6095
    @belemulu60952 жыл бұрын

    Amen kalehiywot yasemaln

  • @solianaberihun
    @solianaberihun2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መላከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nuruddinsowrov8954
    @nuruddinsowrov89542 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አገራችን ኢትዮጵያን ቸሩ መድሀኒአለም ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤️😭😭

  • @theotokosmiracle
    @theotokosmiracle2 жыл бұрын

    የእናታችን የቤተክርስቲያንን ድምጽ እንድንሰማ የታወረውን የልቦናችንን አይን እግዚአብሔር ያብራልን። ትምህርትም ውድ አባታዊ ምክርም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-gg9xp4up6s
    @user-gg9xp4up6s2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @aolalo369
    @aolalo3692 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን የቅዱሳን አምላክ

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema71142 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቸሩ አምላክ በቃችሁ ይበለን

  • @ruthamanuel7059
    @ruthamanuel70592 жыл бұрын

    Amen. kale hiwot yasemalign.

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio58122 жыл бұрын

    በእዉነት አባታችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋ እጌዚአብሔር ያድልልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን የእራኤልን እንባ ያበሰ ቅዱስ እግዚአብሔር የእኛንም እምባ ያብስልን 💔💔💔

  • @junerayub1588
    @junerayub15882 жыл бұрын

    መላህከ ሰላም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw90792 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio58122 жыл бұрын

    6 ሰዉ ብቻ ነዉ ያዳመጠዉ አቤቱ ልቦናችንን መልስልን

  • @user-nw1ux1lk5d

    @user-nw1ux1lk5d

    2 жыл бұрын

    አሜን በእውነት 😭

  • @behayilu7234
    @behayilu72342 жыл бұрын

    (ማርይሳቅ)የሚለውን ስም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የቱጋር መገኘት እችላለዉ

Келесі