እመጓ ( emegwa ) ክፍል 9 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ

Пікірлер: 17

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube91974 жыл бұрын

    መንዝ እመጓ ትውልድ ቦታዬ ሞላሌ የተቀደሰች ሀገር የበረከት ሀገር እምነት ያልተደባለቀባት መንዝ እመጓ አምላከ ቅዱስ ኡራኤል ዳግም ለደጅህ አብቃኝ። በመንዝ ታላላቅ ገዳማት ቅርሶች ያሉባት ሀገር መንዝ እመጓ. ዘብር ቅዱስ ገብርኤል. አርባራ መድሀኒያለም. ወገሬ ቀያ ገብርኤል. ብዙ ገዳማት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብቻ ያለባት ሀገር መንዝ ብቻ

  • @user-bp2gq8fd8x

    @user-bp2gq8fd8x

    3 жыл бұрын

    በትክክል ሸዋ ሲፈጥራት ተመልቃ ተቀድሳ የተሰጣትናት

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe13333 жыл бұрын

    ድንቅ መፅሀፍ በድንቅ ተራኪ በርታልን በጣም የምወደውን መፅሀፍ ጥሩ አድርገህ ነው የተረከው

  • @jerusalemnati1695
    @jerusalemnati16952 жыл бұрын

    አዙሪት የያዘው በግ በጣም ነው ያሳቀኝ ሲደጋገም ኢዬባ ተባረክ ወንድም

  • @demeketesfaye5950
    @demeketesfaye59502 жыл бұрын

    Emguwa

  • @alamfikre1706
    @alamfikre17063 жыл бұрын

    ስላም ለናተይሁን እህት ወድሞቼ. እኔ በስደት ነው የምኖርው. ሀገሬም በዛው አካባቢነው. ስለዚህ ቦታ. የሚያውቁ. እሩቅቦታ ያሉ ስዎች ጠየቁኝ. እኔግን. ምንም አላውቅም. አልኳችው. በጣም ተገርመው. ሀገርሽን. ያላውቅሽ. ሌቦታ ብትጠየቂ ምንልትይነው. በይ ይቱብላይ ግቢና. በትርካ ስሚተብዬ. ዛሬ እስክጨርስ. ይሄው እየስማሁነው. ይሄን እዳቅ የርዳኝ. አምላክ. ይክበር ይመስገን. ሀገሬ. ገብቼ. ደጁን. ለመርገጥ. ያብቃኝ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y3 жыл бұрын

    ተባርክ

  • @melattube7121
    @melattube71214 жыл бұрын

    ይገርማል እኔም የመንዝ ልጅ ነኝ ሰለሀገሪ ስሰማ በትዝታ ጭልጥ ብዬ ሄጄ ተመለስሁ እመኋ መፅሐፎን ለማግኘት ባልችልም በወንድማችን አቀራረብ እየተገረምሁ በፍቅር እሰመዋለሁ እናመስግናለን

  • @user-rt1gl3xo8y
    @user-rt1gl3xo8y4 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውንዳማችን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s5 жыл бұрын

    Thank you thank you for your time never get tired of lesning Egzabher ybarklen wondemachn Bertulen 👍

  • @18lamalo
    @18lamalo5 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @yohannesdagnachew8920
    @yohannesdagnachew89204 жыл бұрын

    ጽሀፊው ማድነቅ ውርደት ነው ምክንያቱም ማድነቅ ብቻ አይገልጸውም ግን ተራኪው ግሩም ነው

  • @user-im7mm4wu7x
    @user-im7mm4wu7x4 жыл бұрын

    ውዱ ወይድማችን እዮባ እንዴት ዋልክ ሠላም ቢያልው።እግግዚይብሔር ያብርታክ🙏

  • @Ftesgay
    @Ftesgay5 жыл бұрын

    Good job

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt61445 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ወነደሜ

  • @lilya6824
    @lilya68245 жыл бұрын

    እና መስገን አለን ክክክክክክ ሀገሬን አስታወስኝ የዛሬው ደግሞ በርታልን እዩባ

  • @Ftesgay
    @Ftesgay4 жыл бұрын

    የት ሔደች ቢሏችሁ "ቀያ ገብርኤል" ሔዳለች በሏቸው

Келесі