እመጓ emegwa ክፍል 1 ደራሲ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ ተራኪ ኢዮብ ዮናስ

Пікірлер: 43

  • @EyerusalemKasahun-i9p
    @EyerusalemKasahun-i9p20 күн бұрын

    ድግሜ ላደምጠው ነው❤

  • @user-oj2kw9oe1h
    @user-oj2kw9oe1h4 жыл бұрын

    መፅሐፉን አንብቤዋለሁ ግን ባንተ ትረካ መስማት ደስ ስለሚለኝ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢዮብ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @eyobyonas

    @eyobyonas

    4 жыл бұрын

    አሜንንን ያክብርልኝ

  • @tje6370
    @tje6370 Жыл бұрын

    👌👌

  • @BeteHohe
    @BeteHohe2 жыл бұрын

    _ኢዮብዬ ይህንን ነባብ እኔ ከሰማሁት ቆይቼ ነበር ግን የዛኒ አንተን በደብ አላውቅህም ነበር ዛሬ ክፍል አንድ ብዬ ድሮ እንዳልሰማ ሰው ሁኜ __#ሀ__ ብዬ መስማት ጀመርኩት ሁሌንም ከ1 እስኪ መጨረሻው እሰማለሁ በእውነት በጣም ደስስስስስ የሚል ትረካ ነው ህማማትን ንባብና ይህንን ንባብ ስሰማ ዛሬ ደግሞ አንተን በደብ አውቄ የንተን ትረካዎችን ስሰማ ለውስጤ ማመን ያቅተኛል ይሁንና ከልቤ ለማዳመጥ ወደርኩት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ይስጥልኝ ሁሌም አከብርሃለሁ የኔ ትሁት ወንድሜ 💚💛❤️_

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw2 жыл бұрын

    Egzabere yemasgan salmeki yebzaleki wondeme wow wow wow bartha wondeme 🙏❤

  • @astertube8785
    @astertube87852 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማለን

  • @yemaleda
    @yemaleda2 жыл бұрын

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ ኢዮብ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ከልብ እናመሰገናለን

  • @user-cb4rw2tq6s
    @user-cb4rw2tq6s Жыл бұрын

    ተባረክ.....❤

  • @user-sq9xg1lv2t
    @user-sq9xg1lv2t5 жыл бұрын

    እዮ. ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ. የማንበብና ፅሁፎችን መፃፍ የውስጤ ፍላጎት እና ደስታየ ነው በተለይ ግሩም ደራሲና ግሩም ተራኪዎችን ሳገኝ ደግሞ የበለጠ ደስታ ይሰጠኛል. ታድላችሁ በእውነት. በጣም አመሰግናለሁ

  • @fatumaail2392

    @fatumaail2392

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w4 жыл бұрын

    ወይ ከልቢ ነወ የምንመሰግነወ እዮባ ተባረክ

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez2 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን እዮባ ለቤትህ አዲስ ነኝ በማራኪዬ ሸር ነው የመጣሁ እዴት ደስ የሚል ትረካ አስተማሪ ታሪክ ነው ዋውውው ውስጤ ተደሰተ ወንድም አለም ፈጣሪ ያክብርል ጥበብንም ፈጣሪ ይጨምርልህ ውድ የሀገሬ ደሜ የሆንከው ወንድም አለም በም ደስ ይላ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    2 жыл бұрын

    አዲስዬ ክብር ይስጥልኝ

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99114 жыл бұрын

    ሰሌም እዮብ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለትረካው በረራ ሲወሳ ልቤ ድንግጥ ይልና ደስ ይለኛል ደሞ ፉተሻ ሲነሳ አይኔ ይፈጣል ምክንያቱም የአዲስ አበባ አሰልቺ ፉተሻቼው ከደማቅ ቁጣ ጋር ትዝ ይለኛል

  • @ermiasbekele310
    @ermiasbekele3102 жыл бұрын

    ይመችህ

  • @ahabte
    @ahabte5 жыл бұрын

    Emigerem bekat 👌 GBU # wendimachin Eyob 🙏🇧🇯

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እዩባ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae83732 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-im7mm4wu7x
    @user-im7mm4wu7x4 жыл бұрын

    ሠላም ሠላም ቢያልው ወንድም እዮባ ።እግዚይብሔር ያበታክ🙏

  • @user-sr5bc5ph9q
    @user-sr5bc5ph9q4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።

  • @melattube7121
    @melattube71214 жыл бұрын

    ዋውው እምኋ እናመስግናለን

  • @amenadvert6363
    @amenadvert63633 жыл бұрын

    wow

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano13545 жыл бұрын

    እዩ እናመስግናለን በቸር ያገናኘን

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z4 жыл бұрын

    Betam inameseginalen

  • @shewitayalw5862
    @shewitayalw58625 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mesi4448
    @mesi44483 жыл бұрын

    💚❤👌👌👌👌❤❤❤❤❤

  • @preachingandpersecuting4130
    @preachingandpersecuting41302 жыл бұрын

    ኢዮብ የሰጠኸውን አድራሻ አየር መንገዱ ላረጋግጥ ቢል ውስብስብነት ስለሚፈጠር ነው ማረጋገጥ ያቆሙት። እነጂ ኢትዮጰያ ውስጥቸልተኝነት የለም በልልኝ ደራሲውን።

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew67545 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @user-rq9hl9yj6s
    @user-rq9hl9yj6s5 жыл бұрын

    አናመሰግናለን

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt61445 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @agreasrtagreasrt6144

    @agreasrtagreasrt6144

    5 жыл бұрын

    ሰላም ምነው ጠፈህ

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Жыл бұрын

    ዋሽንቱ ልብ ኩላሊት አንጀት ይበላል እስኪ አድምጨ እመጣለሁ

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale84594 жыл бұрын

    አንድ ጥያቄ አለኝ; ይህን መፅሐፍ ለትረካ ስታቀርቡ የባለቤቱን ፈቃድ እግኝታችኃል?

  • @eyobyonas

    @eyobyonas

    4 жыл бұрын

    ለጥያቄዋ መልሱ እንሆ kzread.info/dash/bejne/hniHtKaxh6yYis4.html

  • @kaleabendale8459

    @kaleabendale8459

    4 жыл бұрын

    ተመልሶልኛል:: በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: 🙏🏽

  • @burtkankebede5073
    @burtkankebede50734 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን ቁጥር ሶስት ታትሞዋል መ ርበብት የሚል ብት ተርክልን ወንድማችን

  • @eyobyonas

    @eyobyonas

    4 жыл бұрын

    ሁሉም ተተርክዋል ፕሌይ ሊስት ውስጥ ይጎብኙ

  • @eyobyonas

    @eyobyonas

    4 жыл бұрын

    kzread.info/head/PLfZ8V4OqMNKtPlR8nIwxj3EF7ubnTeD80

  • @user-vx8oo8bs4t

    @user-vx8oo8bs4t

    4 жыл бұрын

    መርበብት ገራሚ መፅሀፍ ነው

  • @amenamen2017
    @amenamen20174 жыл бұрын

    ተራኪው ሲያስጠላ ።

  • @user-xq6jo6oz4i

    @user-xq6jo6oz4i

    3 жыл бұрын

    አረ በጣም መሳጭ ነው እኔ ወድጄዋለሁ

  • @romantesema3829
    @romantesema38295 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

Келесі